ጌታ ሆይ ፈጣሪ ይጠብቅህ እንዴት ያስፈራል😮
እናትህ ታይሀለይ ግን እድህ ስትሆን እኔ ካሁን ካሁን ወደቀ እያልኩ አካላቴ አለቀ እፍፍፍ
ዋውውው ሳለደንቅህ አላልፍም ላንተ እኔ ትንፍሼ ፀጥ ልትል ሆ
ዋው በጣም ድንቅ ችሎታ ነው ❤❤❤❤
እረ ጥበብ ተይ እኔንም ጥሪኝ የኔ ባለማህተብ እመብርሀን ከነልጇ ትጠብቅህ በርታ
ችሎታህን አደንቃለሁ ግነ ታናሽ ወንድሜ ብትሆን በዱላ ነበረ ከዛ ቦታ የማባርርህ ህክምና እንኳን እንደልብ በሌለበት ሀገራችን
Woww wodemchen Egziabher yagezhka
ሡብሀን አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ
ዋው ወላሂ ከጀግናም ጀግናነህ ወንድም አለም እራስህን ጠብቅ በተረፈ በርታልኝ ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂ኧረ የዳጊ ፍርሃት 🙆ውይ ቆይ ኬየት እዳትወድቅ ፈርተህ ነው😄🤗
betam gobez neh
እረ ልጅ ይደነቃል አብርሽም ደፋር ነክ ጎበዝ
I love watching Ethiopian circus 🎪❤️💯
ታይን ያውልህ ጀግናነህ
Ena mesgenlehne Ebschet
ያአላህ ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋውው።ታምርላችሁ።❤❤❤❤
የኔአተወደቀህብየ፣ደነገጠሁ፣አላህይጠብቅህ
ክክክክክክክክክ😅😅😅😅 አሳቀኝ ሰላምነህ ሳትወድቅ በፊት😅😅😅😅😅😅❤
ዋውውው
ዋው ጀግናነህ
Wow😮❤❤❤❤❤
ዳጊ ፓዉዛ አበራብን😅😅
የመጨረሻውማ ባሰ ይህስ ሰው ነው ለማለት ያስቸግራል
Hode💔😮😮
ወይኔ እረ ነፍሴ ልትወጣ ነው ኡፍፍ
❤❤😮😮
😂😂😂😂
ቅን 500 ሰውች ብቻ ስብስክራብ አርጎኝ
ማህተብህ ሲያምር ወንድሜእመብርሀን ትጠብቅህማህተብያሰርወጣትስወድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤