YOSEF KASA NEW MUSIC 2018 (OFFICIAL MUSIC VIDEO )ተረጋግቷል ልቤ _ TERGAGTEWOAL LIBE

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 09. 2018
  • This Video Clip is Dedicated Only to Jossy Kassa Official Channel
    New Mezmur 2019 by YOSEF KASSA
    This Video Clip is Dedicated Only to Jossy Kassa Official Channel
    Check Out New Eriteran Mezmur And Ethiopian Mezmur More Mezmur Videos Now at Tube Mezmur brings New Enteretanment Mezmur. and Music Mezmur Video Clips for you blessed;- Official Video Subscribe today for latest gospel songs: Here: / @yosefkassajossykassao...
    Facebook: / yosef.kassa.526
    Instagram ; / Twitter ;© Subscribe
    Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel Song,Wongel,Gospel,Amharic,Mezmur,Protestant,Protestant song,Christian,Evangelical,church,Ephrem Alemu,Tekeste Getnet,Yoseph Ayalew,Kefa Mideksa,lily tilahun,Mesfin Gutu,Tesfaye Gabiso,Hana tekle,Jossy Kassa,Dagi,Dagimawi Tilahun,Samuel Tesfamicheal. Hanfre Aligaze,Tolosa Gudina,Teddy Tadesse,Yosef Bekele,Tesfaye Chala","Teddy Tadesse" "Bereket Tesfaye" frabek125 "Ephrem alemu" "Suraphel Demissie" "Presence Tv" "Holy Tv" "Cj Tv" "Aster Abebe" "feker tube" "MARDA TUBE" "Melkamu tube" "ETHIOPIAN PROPHET'S" "TST APP "yesuf app"
    #Hosannamezmur#YOSEFKASSA##EthiopianMezmur
    © Copyright: YOSEF KASSA Inc 2019
  • Hudba

Komentáře • 1,7K

  • @maneyegeta7181
    @maneyegeta7181 Před 4 lety +147

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ጆሲ የአንተን መዝሙሮች ግን ደጋግሜ እየሰማሁ እውላለው ተባርኬበታለሁ ፀጋውን ያብዛልህ ግጥሞችህ የራሴን ህይወት ይመስሉኛል

  • @user-np6xg8ku8m
    @user-np6xg8ku8m Před 4 lety +392

    ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ደስ ትላላችሁ እወድላችኃለሁ በኢቶጲያዊነታችን በእናት ሀገራችን አንድ ነን የአንድ እናት ልጆች ነን።

  • @latifaalhosany8162
    @latifaalhosany8162 Před 5 lety +208

    ኦርቶዶክስ ነኝ ግን መዝሙራቹን በጣም ነዉ የምወደዉ በጌታ ደስ ይለኛል

  • @haamt8994
    @haamt8994 Před 2 lety +37

    በጣም ጀግና ነህ ለመጀመሬያ ግዜ ነው ያዳመጥኩት ኦርቶዶክስ ነኝ በደብ ባቅህ ደስ ይለኛል

  • @user-ry4dr3jb3l
    @user-ry4dr3jb3l Před 3 měsíci +20

    Im orthodox love protestant mezmur so much

  • @evansmungainjoroge6170
    @evansmungainjoroge6170 Před 8 měsíci +22

    Iam from Kenya and I love this song.. More Grace

  • @zemedtirunew4584
    @zemedtirunew4584 Před 5 lety +94

    ህፃናቱ አዋቂዎች ሴቶቹ ወንዶቹ እንዴት ያለ የጌታ ፀጋ ያለባቸው ናቸው!!! ጌታ ሁሉንም ይባርካቸው!!!

  • @whoisluula4310
    @whoisluula4310 Před 3 lety +65

    Also my Dad is from Ethiopia but am kenyan I love Ethiopian 💗

  • @hayatadugna615
    @hayatadugna615 Před 5 lety +84

    የፀጋው ባለቤት እና የሁሉ ፈጣሪ እግዝአብሄር ክብሩን ይውሰድ

  • @senaitajema3531
    @senaitajema3531 Před 3 lety +24

    ን.ዳዊት ጌታ እንድህ ይዘምር ነበር በመሰንቆ, በበገና, በክራር በፀናፀል 10 አውታርበለው በተለያየ መሳሪያ በጌታ ፊት በዘፈን በዝማሬ በውደሴ በቅኔ በምስጋና አከብሩት መ.ዳዊት149/150 ተባረኩ so precious song ጠላት ዝማሬ አወድም ይቃጠላል

  • @nitnotesoff
    @nitnotesoff Před 2 lety +111

    Peace to Ethiopia forever✝️❤️ from South Africa.

    • @martaayele8877
      @martaayele8877 Před rokem +1

      Shalom to you too dear 🙏

    • @kidistsolomon4580
      @kidistsolomon4580 Před rokem

      5:45 ...........................bbbbjjjnjbbbnjñññbn no JM ñññnnñnnnnnñ my

    • @user-iu9il3iw1k
      @user-iu9il3iw1k Před 10 měsíci

      Amen 🙌 aemn amen amen amen amen amen amen amen amen 🙏 amen 🙏🙏 amen 🙏 amen ❤❤❤❤❤

    • @sisaykebeta3472
      @sisaykebeta3472 Před 10 měsíci

      ​@@user-iu9il3iw1kyosefi

    • @beamlakmuse5577
      @beamlakmuse5577 Před 6 měsíci

      Thanks

  • @kalebamare9686
    @kalebamare9686 Před rokem +17

    ደስ በማይሉ ቀናቶች መሃል ለምናልፍ ለእኛ ሁል ግዜ በጌታ ደስ እንዲለን እግዚአብሔር ራሱ በፀጋው ይርዳን..🙏❤🙏ተባረክ ወንድማችን🙏

  • @tamiratbunbe9458
    @tamiratbunbe9458 Před 4 lety +53

    ተረጋግቷል ልቤ ተረጋግቷል
    ተረጋግቷል ልቤ ተረጋግቷል
    በአምላኩ ታምኖ እፎይ አለ::

  • @amanuelabel4856
    @amanuelabel4856 Před 4 lety +18

    ጆስየ የ ኣባቴ ልጅ ተባረኽ ሁሌ በመንፈሱ ካንተ ጋራ ነው በዚ ዘመን መንፈሱ ኣጥፍቶ የመዝሙር ዘፋኝ ምኣት ናቸው እስከ የአንተ ግን እስከ አሁን ኣልተበርዘም እና አሁንም የጌታ ጸጋ እና የመንፈስ ቅዱስ ሕብረት ከአንተ ጋር ይሁን 🙏🙏❤️🙏❤️🇪🇷🇪🇹

  • @Genet-zg3xn
    @Genet-zg3xn Před 8 měsíci +14

    ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይሄንን መዝሙር ስወደው

  • @fasikahailu
    @fasikahailu Před rokem +24

    የየቀኑ ምግቤ ሆኖዋል መዝሙሩ በጣም ነው ደስ ብሎኝ የምውለው ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ

  • @amethiopianandiloveethiopi6459

    አሹሹሹሹሹሹሹ አሜን👏👏👏👏👏👏ተባረኪልኝ በብዙ ዮሴፍ
    ተረጋግቷል ፡ ልቤ ፡ ተረጋግቷል
    ተረጋግቷል ፡ ልቤ ፡ ተረጋግቷል
    በአምላኩ ፡ ታምኖ ፡ እፎይ ፡ አለ
    ከአንተ ፡ ድምጽ ፡ ውጪ ፡ አልሰማ ፡ አለ
    ኢየሱስን ፡ ይዞ ፡ ቃሉን ፡ ተመርኩዞ
    በትከሻው ፡ መሃል ፡ ተንተርሶ
    ኢየሱስን ፡ ይዞ ፡ ቃሉን ፡ ተመርኩዞ
    በትከሻው ፡ መሃል ፡ ተንተርሶ
    ልቤም ፡ አይፈራም ፡ ሁኔታን ፡ አይቶ
    አይደነብርም ፡ ጠላቱን ፡ ሰምቶ
    እነድ ፡ አንበሳ ፡ ነው ፡ ውስጠ ፡ ድፍረቴ
    አንዴ ፡ አትርፌያለሁ ፡ በማንነቴ
    በውይኑ ፡ ሃረግ ፡ ፍሬ ፡ ባይገኝ
    ቢሆንም ፡ ባይሆን ፡ አያስጨንቀኝ
    ደስ ፡ ይለኛል ፡ በጌታ ፡ ደስ ፡ ይለኛል
    ዓይናወጥም ፡ ከቶ ፡ እምነቴ
    የሰላም ፡ አምላክ ፡ ገብቷል ፡ ከቤቴ
    ደስ ፡ ይለኛል ፡ በጌታ ፡ ደስ ፡ ይለኛል
    ይህን ፡ ነው ፡ እንጂ ፡ ጀግና ፡ ሚሉት
    አይደነብርም ፡ በሚነግሩት
    በሰልፍ ፡ መሃል ፡ በምጥ ፡ ተይዞ
    ይደረድራል ፡ በገናን ፡ ይዞ
    ክበር ፡ እያለ ፡ ንገሥ ፡ እያለ
    ክበር ፡ እያለ ፡ ንገሥ ፡ እያለ
    ተረጋግቷል ፡ ልቤ ፡ ተረጋግቷል
    ተረጋግቷል ፡ ልቤ ፡ ተረጋግቷል
    በአምላኩ ፡ ታምኖ ፡ እፎይ ፡ አለ
    ከአንተ ፡ ድምጽ ፡ ውጪ ፡ አልሰማ ፡ አለ
    ኢየሱስን ፡ ይዞ ፡ ቃሉን ፡ ተመርኩዞ
    በትከሻው ፡ መሃል ፡ ተንተርሶ
    ኢየሱስን ፡ ይዞ ፡ ቃሉን ፡ ተመርኩዞ
    በትከሻው ፡ መሃል ፡ ተንተርሶ
    ጠላት ፡ ሁኔታን ፡ እያሳየኝ
    ልቤ ፡ እንዲከፋ ፡ ሲጠብቀኝ
    ይናፍቀዋል ፡ እንባ ፡ ከዓይኖቼ
    ምሥጋና ፡ ሞልቷል ፡ ከከንፈሮቼ
    በውይኑ ፡ ሃረግ ፡ ፍሬ ፡ ባይገኝ
    ቢሆንም ፡ ባይሆን ፡ አያስጨንቀኝ
    ደስ ፡ ይለኛል ፡ በጌታ ፡ ደስ ፡ ይለኛል
    ዓይናወጥም ፡ ከቶ ፡ እምነቴ
    የሰላም ፡ አምላክ ፡ ገብቷል ፡ ከቤቴ
    ደስ ፡ ይለኛል ፡ በጌታ ፡ ደስ ፡ ይለኛል
    ይህን ፡ ነው ፡ እንጂ ፡ ጀግና ፡ ሚሉት
    አይደነብርም ፡ በሚነግሩት
    በሰልፍ ፡ መሃል ፡ በምጥ ፡ ተይዞ
    ይደረድራል ፡ በገናን ፡ ይዞ
    ክበር ፡ እያለ ፡ ንገሥ ፡ እያለ
    ክበር ፡ እያለ ፡ ንገሥ ፡ እያለ
    የእምነት ፡ አባቶቼ ፡ እንዲህ ፡ መከሩኝ
    ሁል ፡ ጊዜ ፡ በጌታ ፡ ተደሰት ፡ አሉኝ
    ውህኒ ፡ ቢከቷቸው ፡ የማይመች ፡ ቦታ
    መዘመር ፡ ቀጠሉ ፡ ውስጣቸው ፡ ነው ፡ ደስታ
    ቢሆንም ፡ ባይሆን ፡ አመስግኑ
    መልካም ፡ እንዲሆን ፡ አመስግኑ
    ዕልል ፡ በሉ ፡ አመስግኑ
    ዕልል ፡ በሉ ፡ እንጂ ፡ አመስግኑ
    አታጉረምርሙ ፡ አመስግኑ
    አምላክ ፡ አትሙ ፡ አመስግኑ
    ዕልል ፡ በሉ ፡ ፡ አመስግኑ
    ዕልል ፡ በሉ ፡ እንጂ ፡ አመስግኑ

  • @hiwotd3441
    @hiwotd3441 Před rokem +9

    እኔስ በጌታዬ ደስ ይለኛል አሜን ተባረክ ወንድሜ

  • @user-qr6gj1qj5h
    @user-qr6gj1qj5h Před 4 lety +62

    ኦርቶዶክስ ነኚ ግን ደስ ትሉኚ አላችሁ ማዳመጥ ግን ይፈቀዳን በሀይማኑቴ ውይ እደው ምን ይሻለኛን እማይፈቀድ ከሁነ አለቀልኚ

    • @makedse8539
      @makedse8539 Před 3 lety +5

      ያኔ ውድ መስመት ብቻ ሰይሆን ወደ ቤቱም እድትጋብ ይፈቀደል አብሽር

    • @wongellijalem4389
      @wongellijalem4389 Před 3 lety +1

      Atasb misganan haymanot ayleyenm eshi yene wd

    • @crstinajesus4923
      @crstinajesus4923 Před 3 lety +2

      Kkk lemn zefn stadamch edezi ateykim?😂🤔 amlakun mamsgn haymatot yeyewale ?

    • @birhanuasfaw
      @birhanuasfaw Před měsícem

      my sweet brother ezih mdr lay yalew yetghawm ye musica mesaria le JESUS nw manaw le devil nw yalew ? man setew leseytan eeeeeee ??? guitarw , key board,kraru ...... hulum ye eyesus nw enesu yizfenubet leseytan ante mn agebah slenesu ......

  • @user-lh2vm2ch3e
    @user-lh2vm2ch3e Před 9 měsíci +16

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይሄን መዝሙር እወደዋለው

  • @user-yn7ym6sk9t
    @user-yn7ym6sk9t Před 5 lety +200

    ወይኔ አባባ ሲዘሉ እንባዬ መጣ እውነት የክርስቶስ ፍቅር ከልቡ የዘለቀ ሰው የማይዘልበት ምንም ምክንያት የለም በቃ እኔም በጌታ እንድፀና ፀልዩልኝ

  • @davidwainaina3899
    @davidwainaina3899 Před 2 lety +47

    I dont understand Ethiopian but Jesus spirit made me understand im from Central Kenya christian,my grand father there happy jumping because of peace in Jesus name AMEN Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen God bless christians live evry second

  • @f_m5076
    @f_m5076 Před 5 lety +60

    የእምነቱ እማኝ አይደለሁም ግን በጣም ነው ❤️❤️

  • @bteheibethel7217
    @bteheibethel7217 Před 3 lety +13

    ብሰማዉ የማይሰለችኝ መዚሙር ነዉ አሜን ተሬጋጊቶል ልቤ አሜን ያራጋጋል እየሱስ አሜን

  • @destakibret6752
    @destakibret6752 Před 5 lety +27

    በእውነት የሚያንፅ ዝማሬ ነው፡፡
    ክሊፕ ቅንብሩ ደግሞ በእውነት ኢትዮጵያዊ ነው ተባረኩ ከማለት ሌላ ምን ይባላል ፡፡ አምላኬ እንደባለጠግነቱ መጠኝ በክብር በክርስቶስ ኢየሱስ የሚያስፈልጋችሁን ይሙላባችሁ፡፡

  • @tibebu779
    @tibebu779 Před 5 lety +23

    እንደ አበሳ ነው ልቤ አይዳነግጥም እየሱስ ይዞ መፍራት የለም !! በጣም ድንቅ አምልኮ ነው ፡ ዮሴፍ በጣም ነው ምውድክህ እሺ ዝማሬ ሁሉም ምርጥ ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክ ።

  • @hawahawa2231
    @hawahawa2231 Před 5 lety +375

    ሙስሊም ነኝ ግን መዝሙራችሁን ስወደው

    • @shiferawdagnew5737
      @shiferawdagnew5737 Před 5 lety +40

      የመዝሙሩ ባለቤት ኢየሱስ ስለሆነ ነው የተወደደው ። ጌታ ይወድሻል፤ተባረኪ!!!!

    • @Emanu2018
      @Emanu2018 Před 4 lety +19

      ጌታ፡ይወድሻል፡አብዝቶ

    • @SagarSagar-kd3hq
      @SagarSagar-kd3hq Před 4 lety +8

      Hawa Hawa tabrki geta yewdsali

    • @sonitadana9053
      @sonitadana9053 Před 4 lety +1

      Amennn amennnn amennnn amennn amennn amennn amennnn amenn amenn amennnn amenn amennnn amennnn amennnn amennnn tebarkh

    • @abouhaidarsamira1013
      @abouhaidarsamira1013 Před 4 lety +2

      Ye igizabhr pikr iko new

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před 3 lety +20

    አይናወጥም ከቶ እምነቴ
    የሰላም አምላክ ገብቷል ከቤቴ
    እየሱስ ክርስቶስ ሀያልነቱ በተለይ በዚህ አሰጨናቂ ዘመነ ኮረና ወቅት የገባን ስንቶቻችን እንሆን አለም ተጨንቆ እኛ እርሱን እያየን በሰላም ውለን እናድራለን በተለይ በጭንቅና በመረበሽ ሂወት የምታልፉ ኢትዩጵያዊያን ወንድም እህቶች ወደርሱ እንድትመጡ መንገዱን ያመቻችላችሁ የሰለም ምንጭ እረሱ ብቻ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mebratugetachew6747
    @mebratugetachew6747 Před 3 lety +68

    ጆሲ አግዚአብሔር ዘርህን ይባርከው!!ለክርስቶስ ሁልግዜ ዘማሪ ሁን!!ጌታ ከፍ ከፍ ያድርግህ

    • @makdesbashasha1297
      @makdesbashasha1297 Před 2 lety

      💯💯💯💯💯💞💞💞💞💟💟💟💟💟❣❣❣❣💔💔💔💔💔💔

    • @thehaythehay309
      @thehaythehay309 Před rokem

      አሜን ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @aregashduba
    @aregashduba Před rokem +11

    Wow that's beautiful because of this song many people are blessed but first me 🙏🥰🏆💯🥇🤩💗😉 hallelujah

  • @tigesttig9348
    @tigesttig9348 Před 5 lety +16

    የክርስቶስ ፊቅር የገባዉ ሰዉ አለመዝለል አይችልም ክብር ለእየሱስ ይሁንንን ጆስዬ ተባረክ ዉዶች ብርክ በሉልኝ

  • @LilyofLondon
    @LilyofLondon Před 5 lety +27

    This is by far the best worship song and clip ever! I love all the people who participated in the song. Especially the old guy’s voice... very well done Yosef Kazaa! So blessed to be a Christian!

  • @user-tg5xd6jt8j
    @user-tg5xd6jt8j Před 5 lety +22

    ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ! እየሱስ ያድናል!!!

  • @markosmarye
    @markosmarye Před 5 lety +292

    ተረጋግቷልልልልልልል ልቤ
    ፩) አንዴ ፡ በፍቅሩ ፡ ልቤ ፡ ተነክቶ
    ሌላውን ፡ ናቀው ፡ በኢየሱስ ፡ ረክቶ
    በነገረኝ ፡ ቃል ፡ በእርሱ ፡ ጸንቼ
    ዘና ፡ ብያለሁ ፡ (ጌታን ፡ ሰምቼ)፫
    ተረጋግቷል ፡ ልቤ ፡ ተረጋግቷል(፪)
    በአምላኩ ፡ ታምኖ ፡ እፎይ ፡ አለ
    ከአንተ ፡ ድምጽ ፡ ውጪ ፡ አልሰማ ፡ አለ
    (ኢየሱስን ፡ ይዞ ፡ ቃሉን ፡ ተመርኩዞ
    በትከሻው ፡ መሃል ፡ ተንተርሶ)፪
    ፪) ልቤም ፡ አይፈራም ፡ ሁኔታን ፡ አይቶ
    አይደነብርም ፡ ጠላቱን ፡ ሰምቶ
    እንደ ፡ አንበሳ ፡ ነው ፡ ውስጤ ፡ ድፍረቴ
    አንዴ ፡ አትርፌያለሁ ፡ በማንነቴ
    በውይኑ ፡ ሐረግ ፡ ፍሬ ፡ ባይገኝ
    ቢሆንም ፡ ባይሆን ፡ አያስጨንቀኝ
    ደስ ፡ ይለኛል ፡ በጌታ ፡ ደስ ፡ ይለኛል
    አይናወጥም ፡ ከቶ ፡ እምነቴ
    የሰላም ፡ አምላክ ፡ ገብቷል ፡ ከቤቴ
    ደስ ፡ ይለኛል ፡ በጌታ ፡ ደስ ፡ ይለኛል
    ይህን ፡ ነው ፡ እንጂ ፡ ጀግና ፡ ሚሉት
    አይደነብርም ፡ በሚነግሩት
    በሰልፍ ፡ መሃል ፡ በምጥ ፡ ተይዞ
    ይደረድራል ፡ በገናን ፡ ይዞ
    (ክበር ፡ እያለ ፡ ንገሥ ፡ እያለ)፬
    ተረጋግቷል ፡ ልቤ ...
    ፫) ጠላት ፡ ሁኔታን ፡ እያሳየኝ
    ልቤ ፡ እንዲከፋ ፡ ሲጠብቀኝ
    ይናፍቀዋል ፡ ዕንባ ፡ ከዓይኖቼ
    ምሥጋና ፡ ሞልቷል ፡ ከከንፈሮቼ
    በውይኑ ፡ ሐረግ ፡ ፍሬ ፡ ባይገኝ
    ቢሆንም ፡ ባይሆን ፡ አያስጨንቀኝ
    ደስ ፡ ይለኛል ፡ በጌታ ፡ ደስ ፡ ይለኛል
    አይናወጥም ፡ ከቶ ፡ እምነቴ
    የሰላም ፡ አምላክ ፡ ገብቷል ፡ ከቤቴ
    ደስ ፡ ይለኛል ፡ በጌታ ፡ ደስ ፡ ይለኛል
    ይህን ፡ ነው ፡ እንጂ ፡ ጀግና ፡ ሚሉት
    አይደነብርም ፡ በሚነግሩት
    በሰልፍ ፡ መሃል ፡ በምጥ ፡ ተይዞ
    ይደረድራል ፡ በገናን ፡ ይዞ
    (ክበር ፡ እያለ ፡ ንገሥ ፡ እያለ)፬
    ፬) የእምነት ፡ አባቶቼ ፡ እንዲህ ፡ መከሩኝ
    ሁል ፡ ጊዜ ፡ በጌታ ፡ ተደሰት ፡ አሉኝ
    ወህኒ ፡ ቢከቷቸው ፡ የማይመች ፡ ቦታ
    መዘመር ፡ ቀጠሉ ፡ ውስጣቸው ፡ ነው ፡ ደስታ
    ቢሆንም ፡ ባይሆን ፡ አመስግኑ
    መልካም ፡ እንዲሆን ፡ አመስግኑ
    እልል ፡ በሉ ፡ አመስግኑ
    እልል ፡ በሉ ፡ እንጂ ፡ አመስግኑ
    አታጉረምርሙ ፡ አመስግኑ
    አምላክ ፡ አትሙ ፡ አመስግኑ
    እልል ፡ በሉ ፡ ፡ አመስግኑ
    እልል ፡ በሉ ፡ እንጂ ፡ አመስግኑ
    ቅዱሳን ፡ ሁሉ
    ለእርሱ ፡ ዘምሩ
    አንሱ ፡ በገና
    አምጡ ፡ ምሥጋና
    ቢሆንም ፡ ባይሆን ፡ አመስግኑ
    መልካም ፡ እንዲሆን ፡ አመስግኑ
    እልል ፡ በሉ ፡ አመስግኑ
    እልል ፡ በሉ ፡ እንጂ ፡ አመስግኑ
    አታጉረምርሙ ፡ አመስግኑ
    አምላክ ፡ አትሙ ፡ አመስግኑ
    እልል ፡ በሉ ፡ ፡ አመስግኑ
    እልል ፡ በሉ ፡ እንጂ ፡ አመስግኑ

  • @lididuye
    @lididuye Před 3 lety +71

    Translation (chorus) for our non-amharic speakers ❤
    My heart has been touched by his love
    Being fulfilled by him, it despises other
    Being confined in him and his word,
    I have relaxed for I have listened to the lord.
    My heart is stable, it has rested in it's Lord
    Refused to listen to any voice but yours
    Holding on Jesus, leaning on his words, leaning on his shoulders.
    Amen!

  • @edenJesuschildofGod8132
    @edenJesuschildofGod8132 Před 4 lety +87

    We need prayer here in the Uk 🇬🇧 and Italy 🇮🇹 please brother and sister we need prayer desperately we are fighting with deadly virus 🦠 ✝️✝️🌹🌹✝️🙏🥰❤️❤️💜💜 peace to Ethiopia forever✝️❤️

    • @hulugerishfikre9053
      @hulugerishfikre9053 Před 2 lety +6

      Hope you are fine. Been praying for the entire human race. God is good.

    • @kidistshita9343
      @kidistshita9343 Před rokem +3

      you are right Tnx

    • @samzhabesha
      @samzhabesha Před rokem +1

      I've been praying for the whole people around the world❤hope its will be peace❤

    • @thewekend123
      @thewekend123 Před rokem

      I have one question for u my ???

    • @honey-gs9lh
      @honey-gs9lh Před rokem

      @@samzhabeshageta lemeta new

  • @user-pw1dv5lz1g
    @user-pw1dv5lz1g Před 5 lety +46

    ተባሬክ ጆሰ ደሰ የምል ሰምቶ የሚያልጠባ መዘሙር ነው ዘመን ይባሬክ

  • @Kalebalemayehu36
    @Kalebalemayehu36 Před 5 měsíci +4

    ከፍ ያለ መዝሙር ተባረክልኝ🙏

  • @Wankooshow
    @Wankooshow Před 2 lety +13

    እኔም ልቤ ተረጋግቱዋል ። Dansaadha. Continue more.......

    • @TigistHemade
      @TigistHemade Před 3 měsíci

      አሜንንንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንንን
      አሜንንንንንንን አሜንንንንንንንንን ✅✅✅✅✅✅✅🙌🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏👏

    • @TigistHemade
      @TigistHemade Před 3 měsíci +1

      ተበረኩ

  • @rahelkefato8799
    @rahelkefato8799 Před 3 měsíci +3

    I love this song thank u making this song God bless you

  • @user-lj1fz7gm7s
    @user-lj1fz7gm7s Před 5 lety +64

    ልልልልልልልልልልልል ይገባዋል ለዚህ ጌታ ተረጋግቷል ልቤ ባምላኩ ተደግፎ እፎይ አለ ካንተ ውጪ አልሰማም አለ እፍ እሰይ ለዚህ ጌታ ክብር ክበር ይገባዋል💝💖

  • @user-du3oj4jc5q
    @user-du3oj4jc5q Před rokem +5

    Yes Jesus is lord. Ameeennnnn❤❤❤❤❤❤ Taragagitwal libe amlakun tamno.......

  • @tigistbpower2001
    @tigistbpower2001 Před 3 lety +37

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ጆሲ አሜን ጠላት ይናፍቀዋል እንባ ካይኖቸ የለም ክብር ለጌታ ይሁን እልልልል

  • @menbereabebe9177
    @menbereabebe9177 Před 4 lety +11

    እልልልእልልልልእልልልልልእልልልል ተረጋግቶል ልቤ ተረጋግቶል ልቤ እልልልልእልልልልልእልልልልልልእልልልልል አሜን የሚያረጋጋ እየሱስ የሚያጽናና ጌታ እልልልልእልልልእልልልእልልልልእሜን አሜን አሜን እየሱስ ለዘለአለም ጌት ነው አሜን አሜን አሜን .........

  • @edenJesuschildofGod8132
    @edenJesuschildofGod8132 Před 4 lety +23

    Absolutely beautiful performance Great creation of video clips 💝💘💘🥰😍this men is really blessed 😍glory be to almighty God and to his all servants in heavenly places.

  • @ayelegirmaofficial4394
    @ayelegirmaofficial4394 Před 5 lety +23

    ጆሲ ጌታ ይባርክህ! እኔ አልበሙ በሙሉ ተመችቶኛል፡፡ ይህኛው ትራክ ደግሞ እጅግ ጉልበታምና ምቹ፡፡

    • @habtamtemesegen3971
      @habtamtemesegen3971 Před 5 lety +1

      Jesos GatA abzto yibarkhui segwo yibazlak.batam zarewochui ## swon yikayirelue....eyesuse ahunm abzto K ena yichmarlek kbr la eyesus yhun eyesus leyu new

    • @masaratbayeni9674
      @masaratbayeni9674 Před 4 lety

      ሰሰሰሰአነ

  • @nunulove2359
    @nunulove2359 Před 3 lety +15

    ለዚ ጌታ የምለውን አጥቻለሁኝ
    በቃ ጣቅልሎ ክብሩን ይውሳድ።

  • @genetaklilu7097
    @genetaklilu7097 Před 4 lety +302

    I'm orthodox but Love this mezmur ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-kc7ck6qu6q
      @user-kc7ck6qu6q Před 4 lety +46

      Don't trust about religion, juste about JESUS ! Only Jésus can save people not orthodoxi or catholique ... juste HIM.
      God bless you with love ❤🙏🏽 (sorry for my english)

    • @MG-bg7zo
      @MG-bg7zo Před 3 lety +5

      ልክ ኮሮና ከመግባቱ በፊት የተደረገ ምርጥ ሠርግ በኢትዮጵያ czcams.com/play/PLUq6LnQwoah7r2zYJhWjvTmUATpyA48Yb.html

    • @rosarosa1101
      @rosarosa1101 Před 3 lety

      Natalina Vion 👲👲👴🏿👵🏾👳🏿‍♂️😰

    • @hailemengisteab4169
      @hailemengisteab4169 Před 3 lety

      Q

    • @beskutbirru5389
      @beskutbirru5389 Před 3 lety +3

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-nt1sc9yc9b
    @user-nt1sc9yc9b Před 5 lety +42

    ዝማሬውን የሰጠህ ጌታ ስሙ ይባረክ ጆሲ

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Před 3 lety +22

    እእእእልልል አሜን አሜን ስወዳችው ዮስየ እግዚአብሔር ጽጋ ያብዛልክ 😍😍💪💪

  • @TG-dp1lw
    @TG-dp1lw Před 5 lety +26

    ይህም ያንስብሀል የኔ አምላክ ተወደስ ተቀደስ

  • @empresskofoworola
    @empresskofoworola Před 2 lety +11

    Dont understand what they are saying but this song touch my soul Love from Nigeria more blessings, grace and mercy 🙏

    • @frehiwotteshome1333
      @frehiwotteshome1333 Před 2 lety

      Meaning of sond "my heart is in rest bc of at hand of Almighty God"

  • @user-qm4tn1jw2h
    @user-qm4tn1jw2h Před 11 měsíci +3

    ዮሲይ ምሽትክ ይለምልም ።እስከማታ ድረስ እምቦሳ ያድርግክ

  • @MesteBalcha
    @MesteBalcha Před 5 měsíci +3

    አሜንንንንንን አሜንንንንንንንን የእግ/ ር ሰው በጣም ደስብሎናል ተባረክ

  • @mewailbrhane5654
    @mewailbrhane5654 Před 3 lety +8

    GOD BLESS YOU jossy men for ever and for ever strong mezmur

  • @bolwestgate9594
    @bolwestgate9594 Před 3 lety +4

    Very very nice song of gospel I like may God protect you and bless I'm Bol Westgate from South Sudan Dinka 🇸🇸🇪🇹

    • @lididuye
      @lididuye Před 3 lety

      Chorus translation for you, brother.
      My heart has been touched by his love
      Being fulfilled by him, it despises other
      Being confined in him and his word,
      I have relaxed for I have listened to the lord.
      My heart is stable, it has rested in it's Lord
      Refused to listen to any voice but yours
      Holding on jesus, leaning on his words leaning on his shoulders.
      Amen!

  • @paulospetros6563
    @paulospetros6563 Před 2 lety +4

    ሁል ጊዜም ባዬሁ ቁጥር የደስታዬ እንባ ይመጣል። ዮሲ ሁላችሁም ተባረኩ።

  • @ebbiseegooftaan6933
    @ebbiseegooftaan6933 Před 5 lety +6

    Atii bay'ee nama gooftaan Ebbiseedhan amma ilee sii ha Ebbisuu Waaqayyoo!

  • @user-dk4hc2wk4x
    @user-dk4hc2wk4x Před 14 dny

    ወንድሜ ጆሲ ዘርማንዘርህ ይባረክ አሜን ተረጋግቶአል ልቤ ሁሌም የሚመራን አምላካችን ይባረክ

  • @amerachtojesus4349
    @amerachtojesus4349 Před 5 lety +10

    አሜንን ተረጋግቷሀል ለቤ💖
    📖📖📖📖
    🎹🎹🎹🎹🎹
    🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸
    🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷
    🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺
    ሃሌ ሉያ

  • @zaffuzewde7757
    @zaffuzewde7757 Před 5 lety +10

    የፀጋው ባለቤት እና የሁሉ ፈጣሪ እግዝአብሄር ክብሩን ይውሰድ ፤ዘማሪ ጆሲ ተባረክ ይጨምርብህ!!!!!

  • @workuyohannes
    @workuyohannes Před 5 lety +10

    Praise Jesus Christ the Lord God Almighty, that is pretty cool song, amen to Jesus Christ the Lord God Almighty of heaven and Earth

  • @rawadgamer
    @rawadgamer Před 5 lety +7

    አሜን አሜን ሰምቼ ሰምቼ በአልጠግብ ያልኩት መዝሙር ይህ

  • @abbyrussell436
    @abbyrussell436 Před 2 lety +32

    Elelelllelelelleeell, god is Awesome what an anointed song...this is a mantra song in times of difficulties 🙏🏾🙏🏾

  • @geriman789
    @geriman789 Před 4 lety +8

    What ever the situation I will never be afraid because ALL MIGHTY GOD IS WITH ME!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @alemitumenedo3578
    @alemitumenedo3578 Před 7 měsíci +2

    My dad is Ethiopian and I am African-American!

  • @selamselam657
    @selamselam657 Před 5 lety +2

    ቢሆንም ባይሆን መልካም እንዲሆን እልልልልልል በሉ አመስግኑ ዘመንክ ይለምልም 💚💚💚💚🙌🙌🙌😍😍😘

  • @kidistkifle3499
    @kidistkifle3499 Před 3 lety +19

    እርሱ ዘር,ሀይማኖት,ጎሳ ብሎ የምለይ አምላኪ አይደለም::ስለዚህ እምነት ብቻ ነው የሚያድነን ሁላችንም በርሱ ፊት አንድ አካልና ብልቶች ነን ከሁሉም ነገር በፊት ድምጹን በስማው ጊዜ እጅግ ደስ አለኝ
    ተረጋጊቷል 💓
    ተረጋግልቷ 💓

  • @user-qn3wj8mx7h
    @user-qn3wj8mx7h Před 5 lety +7

    አዛኜን ሙዚቃ መስሎኝ ሀሀሀሀሀ
    ወይ ጉድ እንዲህም አለ እህህህ

  • @hagosateages7772
    @hagosateages7772 Před 2 lety +1

    Amennnn nay selam
    Fekar amlak alo ab beteyyy
    Kibri ngoyta yosus ykun

  • @bettyargaw6120
    @bettyargaw6120 Před 14 dny

    ዘመንሽን ጌታ ይባርክ በዚህ የመዝሙር ግጥም የባረከሽ እግዚያብሔር ይባረክ

  • @mler351
    @mler351 Před 4 lety +6

    What a blessing song and kerography!! Stay blessed again and again man of God!!!

  • @agaretube2103
    @agaretube2103 Před 2 lety +4

    አሜን አሜን እባካችሁ የሀገሬ ልጆች በስደት በከባድ ጭንቅ ዉስጥ ነኝ ፀልዩልኝ

    • @abrahambekela5392
      @abrahambekela5392 Před 2 lety

      Ayzo

    • @agaretube2103
      @agaretube2103 Před 2 lety

      @@abrahambekela5392 እሽ ወንድም

    • @haimanotdesta5936
      @haimanotdesta5936 Před rokem

      ሰላም ላንተ ይሁንልህ የእኔ ወንድም ባስጨነቀህ ነገር ላይ በጌታ በእየሱስ ስም ሰላም ይሁን :?በጌታ በእየሱስ ደም አንተን እና የአንተ የሆነውን ሁሉ ጠቀለልኩ ወደ አንተ የተላከ የትኛውም የጥፋት ልጅ ስራ ከአንተ እና ከአንተ ከሆነው ነገር ዙርያ በእየሱስ ደም ጉልበት ይቋረጥ!! አሜን!!!

    • @agaretube2103
      @agaretube2103 Před rokem

      @@haimanotdesta5936 አሜን አሜን ሴት ነኝ በስደት አለም ላይ እየተሰቃየሁ ነዉ እባካችሁ ድርሱልኝ ለሀገሬ አፈር አብቁኝ ወይም ለፓስተር ዮናታል አክሊሉ አድርሱልኝ

    • @agaretube2103
      @agaretube2103 Před rokem

      በከባድ የልብ ህመም ላይ እየተሰቃየሁ እገኛለሁ በቂ ህክምናም አላገኜዉም

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 Před 2 měsíci

    "Amen."!!✝️💓👍
    God bless you all abundantly.
    Pastor Jossy.💓👈
    You are blessed.
    We love you and respect you.

  • @angelinat6816
    @angelinat6816 Před 4 lety +15

    I’m so drawn to Ethiopian music, I was born there but I left when I was 4 I wish I learned Amharic. I want to know what this song is saying. Can someone please translate it for me?

    • @mulukenlelismo7067
      @mulukenlelismo7067 Před 4 lety

      hu

    • @lididuye
      @lididuye Před 3 lety +10

      At your service ma'am!
      Chorus of this Gospel song...
      My heart has been touched by his love
      Being fulfilled by him, it despises other
      Being confined in him and his word,
      I have relaxed for I have listened to the lord.
      My heart is stable, it has rested in it's Lord
      Refused to listen to any voice but yours
      Holding on jesus, leaning on his words leaning on his shoulders.

    • @bizuneshbekele5946
      @bizuneshbekele5946 Před 2 lety

      It means God is brave , strong and God of love

  • @saronwendssenbekele2157
    @saronwendssenbekele2157 Před 4 lety +82

    ኦርቶዶክስ ነኝ ግን መዝሙራችሁ ነፍሴ ነው

  • @meretechhassni305
    @meretechhassni305 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜንንንንንንንንንንንንንን ዳሰይላኝል በጌታ ታባረክ ዮሲዬ።

  • @bisrataklilu5757
    @bisrataklilu5757 Před 3 lety +5

    ጆሲ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ

  • @user-sd5xp1fb2g
    @user-sd5xp1fb2g Před 5 lety +120

    ሀሌሉያ እሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰይ ዘንድሮ ሴጣን ጨርቁን ጥሎ አበደ ሀሌሉያ ልልልልልልልልልልልል

  • @betelhemkassa5198
    @betelhemkassa5198 Před 5 lety +21

    I love this clip with deep truth and true joy! God bless you Jossy!

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 2 lety +2

    Amen Amen Amen Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom ❤ 🔥 👉 👂 ♥ 🤝🏽

  • @keyalove204
    @keyalove204 Před 4 lety +19

    ተባረክ ውዱ ወንድሜ !!
    ከሙስሊም ቤተሰብ ነው የመጣውት ከጨለማ ወደብርሀን ስላወጣከኝ እየሱስየ አምላኬ ተባረከልኝ ለዘላለም ንገስ
    ቀሪዘመኔን እየዘመርኩ ላገልግልህ ፀጋውን ሰጠኝ

    • @foola22flool45
      @foola22flool45 Před 4 lety

      😍😍💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚🎺🎻🎻🎻🎻🎺🎺🎺🎤🎤🎤🇬🇭🎧

    • @e.m.r1124
      @e.m.r1124 Před 4 lety

      Geta tsegawn yabza

    • @user-wr1if7vf7p
      @user-wr1if7vf7p Před 3 lety

      እውነት ነው ልዩነቱ ሰማይና ምድር ነው እድለኞች ነን🙏🙏🙏🙏

    • @birhanuasfaw
      @birhanuasfaw Před měsícem

      welcome our sweet brother

  • @grandfor4809
    @grandfor4809 Před 5 lety +10

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክ ኢየሱስ

  • @obama9434
    @obama9434 Před rokem +3

    Who is watching this song in 2023🤩

  • @fasikahailu
    @fasikahailu Před rokem

    betam des ymil lib yminka mezmur nw bisemaw bisemaw ymaltegbew nw geta eysus yibarkik wendm zemenik yibark

  • @bteheibethel7217
    @bteheibethel7217 Před 3 lety +1

    አሜን ዮሲየ በጣም ነዉ ማደንቅህ መዚሙሮች ሁሉም ልብን ይነካል ዘመንህ ይባረክ

  • @sosinatefera7731
    @sosinatefera7731 Před 2 lety +3

    እውነት ነው ኢየሱስን ይዞ መበርታት ነው ጆሲ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ

  • @redeateberedo583
    @redeateberedo583 Před 3 lety +4

    God bless you, Jossy kassa. Amazing worship praise God!!!!!

  • @girmasofoniaes5851
    @girmasofoniaes5851 Před rokem +1

    ቢሳካ ባይሳካ ቢሆንም ባዬሆንም እግዚያብሔር ይመሠገን እልልልልልልልልልልል

  • @abdiboru8371
    @abdiboru8371 Před rokem +1

    እውነት ነው እየሱስ ካያዙ ሁሉም ነገር ይረጋጋል የሰላም ንጉስ ስለሆነ።

  • @rozamesfen290
    @rozamesfen290 Před rokem +3

    በጌታ ደስ ይበላችሁ. አሜን

  • @barnababoltairejr6969
    @barnababoltairejr6969 Před rokem +6

    I love Orthodox Choirs

  • @nysms9255
    @nysms9255 Před 5 lety +1

    ወንድሜ ተባረክ፣ በውሰጤ ያለው ኢየሱስ ስለሆነ አልራም

  • @tarikmoges
    @tarikmoges Před 5 lety +2

    እግዚሐብሄር ሞልቶ ይባርክህ ወንድሜ🙏🏾🙏🏾አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልል ኢትዮጲያ ሀገሬ ሆይ አምላክ ይጠብቅሽ🇪🇹🇪🇹

  • @yetemarechtibebu5730
    @yetemarechtibebu5730 Před 5 lety +4

    The best clip I have seen so far. God bless you abundantly may you serve Him beyond your wildest dreams

  • @user-ue9kl7cx9y
    @user-ue9kl7cx9y Před 4 lety +5

    አይግዜ አንተና ቴዲዬ ዘማሪ ሆናችሁ እኛ ስደት ቀረን ይገርማል ይቺአለም ከንቱ ለማንኛውም በርታ ሰብስክራይብ አደረኩህ

  • @user-mb8ky2ik2r
    @user-mb8ky2ik2r Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልል አሜን አሜን ክብር ለጌታ ይሁን ወንድሜ ዮስሻ ታባረኪ ፀገዉን ያብዛል አምላክ እግዚአብሔር 😘😘😘😍😍

  • @Biyabiya70
    @Biyabiya70 Před 5 lety +1

    እጅግ የልቤ መዝሙር ። ለምን ? እጅግ ስለተባርኩሁበት ጌታ ይባርክህ ። ሁሌም ደስ ይለኛል በጌታ

  • @damebelete8451
    @damebelete8451 Před 4 lety +3

    What a song! what a clip ! i liked it much..God bless you and the your beloved ones Jossy!

  • @mohammedhussen1193
    @mohammedhussen1193 Před rokem +3

    May God bless you brother in Christ!!