📢 ለመጀመርያ ጊዜ ሄሉ ጋር ሄድን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • ‪@yetenbitube1‬ ‪@marketube391‬ ‪@NahiTube1‬‪@abtube7318‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@seifuonebs‬

Komentáře • 1,4K

  • @hiii48pw51
    @hiii48pw51 Před 9 měsíci +342

    እንደኔ በሳቅ የተፋራፈረቹ ብቻ ላይክ አሩጉ😂😂😂

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el Před 9 měsíci +130

    ከቤት ሂዳችሁ ቪድወ አትስሩ እምትሉ በላይክ!

  • @BhelHee
    @BhelHee Před 9 měsíci +331

    ማርክና ኤፍሬም እዚህ ከምትጃጃሉ አብሬን ብላ የመጣችውን ሩታን ብትጋብዛት ወንድማቹ አዲስ እይወት እንዲጀምር ብታበረታቱ ይቫላል

    • @user-ew6qp1lt3g
      @user-ew6qp1lt3g Před 9 měsíci +5

      ኦረ ሽሽሽ ነዉ ወንድ ቢጠይቅ ይሻላል ባህላችንን አታበላሹት
      ደሞ እሡም ብዙ መስዋት ሰኔ ለከፈለ ያች ልትመጣ ትችላለች

    • @aynalemgadesha
      @aynalemgadesha Před 9 měsíci +32

      ከይቅርታጋ ከካሜራ ጀርባ ያለውን ህይወት አታውቁም መሳደብ ነውር ነው ኢሄ ደሞ ስራ እየሰሩ እንጂ እየተጃጃሉ አይደለም እኛ ማዳም ቤት እንደምንሰራው ብር እንደምናገኘው ሁላእነሱም ይህንን ሰርተው ብር ለማግኘት ነው የሚሰሩት

    • @irikrir538
      @irikrir538 Před 9 měsíci +8

      ​@@aynalemgadeshaየተመቸኝ ኩሚት🥰🥰🥰🥰

    • @najatbolo7755
      @najatbolo7755 Před 9 měsíci

      😕😕

    • @sitrazee13
      @sitrazee13 Před 9 měsíci +2

      የምን ህይወት ነው ልጁ ይደግ መጀመሪያ ሲቀጥል ያችኛዋ ጋር መች ተለያዩ ኑሮ ነው እንጂ

  • @ToyibaYasin-ws8lq
    @ToyibaYasin-ws8lq Před 9 měsíci +91

    ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 Před 9 měsíci +121

    እውነት ዛሬ በጣም ነው ያሳቃቹን ደሞ ዊና ህልም በየህ በአት እዚ ልትመጣ ነው አላለም ❤❤❤

  • @mulu5
    @mulu5 Před 9 měsíci +35

    ግን ማርቆስ በጣም ወጥ እረገጣችሁ ልጁን አታሳቁት የሰዉየዉን ፀባይ እያወቃችሁ ችግር የመዉደቃችሁ በፊት እረፉ ዋ እኔ ተናግሪ አለሁ 😢😢

  • @user-um4kf8jz6c
    @user-um4kf8jz6c Před 9 měsíci +109

    ወይኔ ተውግን አትቅበጡ አባቷ ያያችሁ እደሁ እዳታጣት በተፍቀደላችሁ በገዛ እጅህ እዳታጣት

  • @user-dt6ci5el4i
    @user-dt6ci5el4i Před 9 měsíci +54

    ወላሂ በተለይ ማርቆስ ክብርህን ጠብቅ ሢጀመር አይደረግም መደፋፈር ነዉ ተፈቅዶልኝ ብለህ ጭቅላት አትዉጣ

    • @SaidSaid-ge3rp
      @SaidSaid-ge3rp Před 9 měsíci +3

      ቀበጡ ቀይ መስመር ማለፍ ጥሩ አይደለም ወላሂ ከባድ ነው

    • @Mameቦረና
      @Mameቦረና Před 3 měsíci

      ዉዶችደምሩኝ

  • @theema4770
    @theema4770 Před 9 měsíci +31

    ግን እኮ እቤቷ ባቴዱ ጥሩነው አጋጣሚ አባቷ ደሥአይለዉም እዴባለፈዉ እዳቶኑ

  • @danatomso6651
    @danatomso6651 Před 9 měsíci +10

    ሀይ ወንድሞች እኔ እንድ ዛሬ ስቅ አለቅም የምር በጣም አሰቀችኝ ኑሪሪሪሪሪልኝኝኝኝኝ❤❤❤❤

  • @hermabahrain2870
    @hermabahrain2870 Před 9 měsíci +21

    የሳቄ ምንጮች ስወዳችሁ ድክም ጭንቅ ብሎኝ ነበር ፈታ አረጋችሁኝ፡፡ ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላም ይስጠን

  • @mabept906
    @mabept906 Před 9 měsíci +44

    አቤት ሩጫ እዴት እደምታስቁ🤣🤣🤣 ስታምሩ ደሞ😍😍

  • @user-lh8si7km4d
    @user-lh8si7km4d Před 9 měsíci +16

    አስቃችሁኛል በጣም ግን ቢቀርባሁ ይሻላል ብድህ አይነት አትቀልዱ ስርአት ይኑራችሁ እህ ድፍርትነው

  • @user-lz6vg3js5g
    @user-lz6vg3js5g Před 9 měsíci +27

    በሳቅ ትን እስኪለኝ ድረስ ሁሊዬም በሄሉ አባት አጫውቱን😂😂😂😂😂😂😂😂እረጅም ድሜና ጤና ይስጣቸው❤❤❤❤

  • @mlokm1938
    @mlokm1938 Před 9 měsíci +27

    ይህን ወድነት ይዛችሁ የሰው ቤት መሄዳችው በጣም ያስቃል😅😅😅😅😅

  • @Zubyda-gz2kx8gy5o
    @Zubyda-gz2kx8gy5o Před 9 měsíci +15

    ለምንድነው ግን የከተመሰው ሰውን ግቡ የመይሉት ዊነ ግብት ብሎ ዝግት የደርገል እድሜ ለሃገሬ ለገጠር❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-qn4kx5no9s
      @user-qn4kx5no9s Před 9 měsíci

      እኔም ገርሞኛል አማቾቹ.አደዱሉደ😂

    • @enanu7590
      @enanu7590 Před 9 měsíci

      የከተማ ሰው ግቡ ማለት መች ያውቃል

    • @zaitunamaisapi183
      @zaitunamaisapi183 Před 9 měsíci +1

      ይግደለኝ የገጠር ሰው

    • @zayna2137
      @zayna2137 Před 7 měsíci

      አባቱየው ቀውጢ ነው😢😅

  • @rohimaup4666
    @rohimaup4666 Před 9 měsíci +37

    በሳቅ ገደላችውኝ ማሻላህ ስታምሩ❤❤❤❤❤❤

  • @user-bh2jj6cq7w
    @user-bh2jj6cq7w Před 3 měsíci +7

    ዊና ልጆቺ ቀብጠዋል እግቢ አስገብተህ ዝጋባቸዉ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-nq4bk9us9h
    @user-nq4bk9us9h Před 9 měsíci +21

    ❤❤❤❤❤ወይኔ ስታስቁ ሩጫ አንደኛ ናችሁ ህልም ባየህ ሰአት ልትመጣ ነው እንደ አላለም ወንድምየው 😂😂😂😂

  • @TigTig-um2vi
    @TigTig-um2vi Před 9 měsíci +29

    አብርሸን እሩታን አጣምሯቸው ❤️💘

  • @ZaibaZaiba-sk3rd
    @ZaibaZaiba-sk3rd Před 9 měsíci +30

    ህልሙን እማማ ዝናሽ ይፈቱለሁል በ100 ብር ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂

  • @destamelese3244
    @destamelese3244 Před 9 měsíci +4

    ወይኔ ዛሬ በሳቅ ገደላችሁኝ ግን እቤት አትሂዱ እስከጭራሡ እንዳይከለክልህ ማርቆስ ሰበር ይኑርህ

  • @saqw662
    @saqw662 Před 9 měsíci +15

    😂😂😂አይ ዊና❤ ምን አይነት ህልም ነው ልፍታልህ አላልም

  • @samsazerotwo5921
    @samsazerotwo5921 Před 9 měsíci +7

    ባዉነት እደዝ እዳት ኡኑት ማርክ ላተ ጡሩ አደለም የኔ ዎድም አተ አራስ አከብር 🙏

  • @selamlove6129
    @selamlove6129 Před 9 měsíci +9

    ወይኔ የዛሬዉ ደግሞ ማራቶን ነው ቦቅቧቃ ሁላ 😂😂😂😂 ብሩክም መኖር ነበረበት እሩጫዉ ላይ😂😂😂❤❤❤❤❤

    • @saeedhahmed6421
      @saeedhahmed6421 Před 9 měsíci

      😂😂😂😂 ካሜራ አማኑ እሱ ነውኮ

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Před 9 měsíci +5

    ቅይ ጥያቄ ለኤፍሬምና ለማርክ ዊና 10ሺ ከገባ ስጦታ አለህ ብላችሁ ቃል ገብታችሃል ቃላችሁን አክብሩ❤❤

  • @netsanetttesfaye1184
    @netsanetttesfaye1184 Před 9 měsíci +12

    😀😀 ገና ክ በጀመሪያው በሳቅ ሞትኩኝ አይ እናንት

  • @user-ye6sg2zb3f
    @user-ye6sg2zb3f Před 9 měsíci +4

    ዊይናየ በናትህ አባትህን ይዘህ መተህ ፕራክ አድርጋቸውና ሺታቸው በግራቸው ሲሄድ እንይ ሄሉና ዊና ከፋዘርጋ ተመካከሩና ፕራክ አድርጓቸው

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 Před 9 měsíci +18

    እንደዛሬ ስቄ አላቅም ይመቻችሁ 😂😂😂😂😂

  • @Meriym496
    @Meriym496 Před 9 měsíci +2

    ወላሂ በሳቅ ገደላችሁኝ ዲሮ እኔም እንዴዚህ ነበርኩ የዛሬን አያድርገውና😂😂😂😂

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf Před 9 měsíci +9

    የቀበጡለት ሞት አይገኝም አሉ እርፉ 😢😢😢😢😢 ቀበጣችሁ እርሳችሁት ያነን ጉድ😢😢😢😢😢😢

  • @yofvutf5824
    @yofvutf5824 Před 9 měsíci +15

    😂😂😂😂😂 ወይኔ ዊና ህልም ባየህ ሰአት ከዚህ ቤት ልትመጣ ነው አላለም😂😂😂😂😂😂

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 Před 9 měsíci +21

    እማማ ዝናሽ ጋ ሂድ ህለም ለመፍታት ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ

  • @sekinatube5180
    @sekinatube5180 Před 9 měsíci +14

    የኤፍሪ ቤተሰብ ቪድዮው ያሳቃቹ በላይክ😍😍😍😍😂

  • @Fantu2016
    @Fantu2016 Před 9 měsíci +11

    አይ እንደዚ መደፈፈር አቁሙ ፍቅርን ተጠላህ😮😮

  • @user-rw8yd2lq5g
    @user-rw8yd2lq5g Před 9 měsíci +2

    የምርማርቆሥ ለሁላችንም እዳተያለ አፍቃሪ ፈጣሪይሥጠን በህልሙ እነመጣች አሥጨነቅሽው አይለያችሁ❤❤❤❤🎉

  • @sebledejene-8645
    @sebledejene-8645 Před 9 měsíci +21

    ጌታን ነውር እወቁ

  • @user-rq7ex8rs2g
    @user-rq7ex8rs2g Před 9 měsíci +3

    አተማርክ አብርሽንም አብራችሁት ስሩ በውነትአብርሽ ጥሩና መልካም ሰው ነው በተረፈ በርቱ

  • @user-br5re6hz2l
    @user-br5re6hz2l Před 9 měsíci +12

    እናተ የተመታቹ❤❤❤❤

  • @hawaiihawaii2132
    @hawaiihawaii2132 Před 9 měsíci +2

    ቤተሰብ መከባበር የሚባል ነገር አለ የኢትዮጲያንም ባህል አትርሱ

  • @AhmedandFatumaTube
    @AhmedandFatumaTube Před 9 měsíci +9

    ውድየሀገሬልጆች በስደትያላችሁበሀዘንቀመቃጠል ይጠብቃችሁ ከዚቀደም የልጄአባት ሞተ በሰሞኑደግሞየኔአባትሞተአሁንብቻዬነኝከናተጋርግንብቻዬንአደለሁምበቅንነትፕሮፉይሌንበመጫንአበረታቱኝ

    • @nefisa70
      @nefisa70 Před 9 měsíci

      አላህ ይረህማቸው አንቺም ሠብርታው ይወፍቅሽ

    • @nefisa70
      @nefisa70 Před 9 měsíci

      አላህ ይረህማቸው አንቺም ሠብርታው ይወፍቅሽ

    • @Hkma-ow6fz
      @Hkma-ow6fz Před 9 měsíci

      አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቅልሽ አላህ ያበርታሽ

    • @AliAli-nk4re
      @AliAli-nk4re Před 9 měsíci

      nefsachewn Batsede Genet Yanurew Fetari Yatsnash

  • @sanirayatube4279
    @sanirayatube4279 Před 9 měsíci +4

    እንደዚ ፍዳህን የተበላት ፍቅር 😅😅😅😅ፈጣሪ መጨራሻቸዉን ያሳምርላቸዉ

  • @SaraSara-ic8ym
    @SaraSara-ic8ym Před 9 měsíci +8

    እንደዛሬ ስቄ አላቅም ይመቻችሁ ♥♥♥♥

  • @user-uz2ot3cm6v
    @user-uz2ot3cm6v Před 9 měsíci +4

    ወንድነት ለመቼ ነው በሰቅ ጋዳለቹኝ ዛሬ 😂😂😂😂😂

  • @user-kw6ks5cf1o
    @user-kw6ks5cf1o Před 9 měsíci +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ወይኔ ዛሬ አሳቃችሁኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ኤፌሪም ቻለዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @theema4770
    @theema4770 Před 9 měsíci +7

    እረ እኔ እናተልጆች ሡሥ ሁናችሁብኛል ክክክክ

  • @user-sj1bl7se8c
    @user-sj1bl7se8c Před 9 měsíci +12

    እስካሁን ድረስ የምር መስሎኝ ነበር የሄሉ አባት አርትስት መሆናቸውን ሳቅ ምንም አልገረመኝም

    • @user-bo1sg9nr4r
      @user-bo1sg9nr4r Před 9 měsíci +1

      ማለት ያሁሉ ድራማ ነበር ማለት ነው

    • @Salsibel
      @Salsibel Před 9 měsíci

      እኔ መጀመራም አውቄ ነበር እየቀለዱ መሆኑን ከጓደኞቼ እንከራከርነበር ፊልሙ ከተለቀቀ በኃላ ግን አመኑኝ ፊልሙ ከተለቀቀ በኃላ እኮነው ይነቃብናል ብለው የተናገሩት አባትዋ አርቲስት እደሆነ መጀመራ አልተናገሩም ነበር እኮ እኔ ያገሬ ልጆች ስለሆኑ አባቶች በዚልክ የወረዱ ክብረቢስ በጥይት ሚያምኑ አይደለም ክብራቸው አያስደፋሩም ግን እዲህ አይሆኑም በዚልክ አቺነሽ የነቃሲው እጂ ብዙሰው ተፎግሮአል

    • @seadi7539
      @seadi7539 Před 6 měsíci

      እ😮😮😮😮😮😮😮 አርቲስት ኢሂሂሂ በቃ የዩትዩበሮች ጭላጭ የቀረ እምነት ነበረ እሱም ተሟጠጠ

    • @Salsibel
      @Salsibel Před 6 měsíci

      @@seadi7539 አዎ አባትዋም እስዋም አርቲስት ናቸው አብራሀም ሄለን የሄለን አባት ሙባረክ ሆነው የሰሩት ፊልም አለ ይቱዩብ በደብ በውሸት እየሠሩ ስለሆነ አላስተዋወቁትም ምክኛቱም ሰው ይነቃብናል ብለው እኔግን ያገሬ ልጆች ስለሆኑ facbook ላይ ማስታወቂያው ፓስቸራቸው ተለቆ አይቼዋለሁ ሁላቸውም ምሰሩት ውሸትነው እነአብሪሽ እና ሩታ እነ ሄለን ሁሉም ድራማነው ሚሰሩት እኔግን ሚያሳዝነኝ ይስሩ እሺ ቢያስ ከሌሎቹ ይቱበሮች ሚሻለው እነሡ ስለፋቅር ነው ሚሰሩት ግን ለምን በውሸት ይምላሉ አባት እናት ቤተሰብም ለብር ተብሎ እዲህ ሴትልጃቸው ስትወርድ ምንም አይመስላቸውም እኔ ድራማቸው ከገባኝ ቆይቶአል በተለይ የሄለን አባት ሽጉጥ አውጥቶ የማርክ የስፈራራው ጊዜ አረጋገጥኩ የትኛው አባትነው በዚልክ ወርዶ እዲህ ሚያወራው ያገሬ አባቶች እናቃቸዋለን ባህል ስነምግባር ሚባልነገር አለ በዚህልክ አይወርዱም

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA Před 9 měsíci +7

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ ቦቅባቆች 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤

  • @teesaum4222
    @teesaum4222 Před 9 měsíci +1

    ኸረ ነውር ነው አይደረግም ሲፈቀድላችሁማ አታብዙት ልጅቷን እዳታጣት እሩጫችሁ ግን😂😂😂 አብርሽንና እሩታን አጣምሩአቸው ወድማችሁ አይደል ❤❤❤

  • @alimaalima1988
    @alimaalima1988 Před 9 měsíci +5

    ፍቅር የሆናችሁ ወላሂ ስወዳችሁ በጣም ነዉ የሳቃችሁኝኝ😂😂😂😂😂

    • @user-rw4of3ky2p
      @user-rw4of3ky2p Před 3 měsíci

      በያ ቀኑ ህልም በየህ ቁጡር ሁሉ እዚ ቤት ልትማጣ ነዉ እዴ አይ ዊና በሰቅ ገደለኝ😂😂😂😂😂😂

  • @user-rg8xm9wj8d
    @user-rg8xm9wj8d Před 9 měsíci +3

    እረ ወየው በሳቅ ሞኩ ዛሬ እረ ቀጣይ 😄😄😄😄😄

  • @user-hb9vd4th6h
    @user-hb9vd4th6h Před 9 měsíci +10

    ስታሥቁ ወድማማቾቹ😂😂❤❤

  • @yonasmeshesha9276
    @yonasmeshesha9276 Před 9 měsíci +1

    በጣም መጃጃል ነዉ እናንተስ ልጆቹ ለምን አባታችው መቀለጃ ሲሆን ዝም ትላላችው

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r Před 9 měsíci +4

    😂😂😂😂😂😂 ማርክ እና ኤፋ መሳቅ ጨረሳችሁኝ እረ ዊና ነገር ህልም ባየህ ቁጥር በየቀኑ ልመጣነው ታድያ 😂😂😂

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Před 9 měsíci +2

    አዲስ አማች ሳያርድ አይገባም ማርክ ጥንቃቄ ቲክታክ ላይ ስላህያ ስጋ የሰራችሁት በጣም አስቆኛል😂😂😂😂

  • @ewqeewdw4959
    @ewqeewdw4959 Před 9 měsíci +3

    በሳቅ ገደላችዉኝ ዞሬ❤❤❤

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 Před 3 měsíci

    ።።። ኤፊ ደስ ስትሉ ፈጣሪ ልፋታችሁን ቆጥሮ ።ሔሉና ማርቆስ ተጋብተው ወልደው ለማየት ያብቃን።።

  • @tizitabusiness6
    @tizitabusiness6 Před 9 měsíci +5

    ኤፊ ቀዝቃዛ ወሀ አቲዝም ነበረ😂😂😂😂

  • @embetemulugeta8362
    @embetemulugeta8362 Před 9 měsíci +2

    ማርያምን እንደዛሬ ስቄ አላውቅም ወይ ፍቅር የስራህን ይስጥህ😂😂😂😂

  • @monanana1196
    @monanana1196 Před 9 měsíci +8

    kkkkkkkkkkkkkkkk❤❤❤❤❤❤❤❤በሳቅ ነው የጨርስኩት

  • @user-sw1ok5oc1m
    @user-sw1ok5oc1m Před 9 měsíci +2

    😂😂😂😂😂 እኔ እስከዛሪ ድረስ ስቄ አላቅም በሳቅ ሆዴን አመመን😂😂😂😂😂😂

  • @rebkaamdebrhan4327
    @rebkaamdebrhan4327 Před 9 měsíci +7

    ድመት ለሞቷ አሉ አርፋችሁ ተቀመጡ ዋ ለቤተሰብ ክብር ይኑራችሁ ከነጭራሹ እንዳትከለከል ገደብ አትለፉ

  • @mehaleta1348
    @mehaleta1348 Před 9 měsíci +1

    እረ ውይኔ የኤፍሬም ነገር የዊና መልሥ ሆዴ ቆሠለ😂😂❤❤

  • @medinaa-tc7sr
    @medinaa-tc7sr Před 9 měsíci +5

    ኣረ ክብር እወቁ ተዉ ግን ይደብርል እሠዉ ቤት ካሚራ ለልጆቹም እሠቡ በጣም ይደብርል የምር ክብር ከአሁን ይጀምራል ተዉ ግን

  • @Eamiwase
    @Eamiwase Před 27 dny

    ማራምን እንዴት እንዳሳቃቹኝ ውይ እናተ 😂😂😂😂

  • @yenenesh-in8pq
    @yenenesh-in8pq Před 9 měsíci +5

    Debrongi nebr feta adergachuhungi🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣❤❤❤❤❤❤

  • @zeenathzeena7166
    @zeenathzeena7166 Před 9 měsíci +2

    በየቀኑ ህልም ባየህ ቁጥር ልትመጣነው እዚህ ቤት አላለም ወይኔ ዊና

  • @aysakacmi-dz7sq
    @aysakacmi-dz7sq Před 9 měsíci +4

    በቅባቃ ስወዳቹ

  • @FatimaSeid-e2w
    @FatimaSeid-e2w Před 18 dny

    ከላይ ሳነበው እኔ ደሞ የአሁን መስሎኝ😢

  • @user-zk3gj1gj3g
    @user-zk3gj1gj3g Před 9 měsíci +5

    ፈታያላችሑበላይክአሳዩኝ👍👍😂😂😂

  • @lemlem5091
    @lemlem5091 Před 9 měsíci +1

    አረ እናንተ ግን በጣም ነው የምትገርሙት እንደዚህ አይነት ነገር በጣም ነው የሚደብረው

  • @user-qq3ro3fv3v
    @user-qq3ro3fv3v Před 4 měsíci +3

    ማነው እደኔ በሳቅ የሞተ😂😂😂😂

    • @user-wc7ng7sf3f
      @user-wc7ng7sf3f Před 4 měsíci

      እኔ😂😂😂😂😂አይይይ ፍቅር ለካእንድህነዉ

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Před 9 měsíci +1

    በማይቀለድ አቀልዱ ክብራችሁን ጠብቁ የምን መቀባበጥ ነዉ።
    የአባቷን ሀይለኝነት እያወቃችሁ

  • @user-kj7il7oj8e
    @user-kj7il7oj8e Před 9 měsíci +6

    የምር ዛሬ አበዛችሁት የማይሆን ስራ ነዉ የሰራችሁት

  • @user-un7hm6wn4w
    @user-un7hm6wn4w Před 9 měsíci +2

    ጭራሽ በድንጋይ ማኳኳት ተጀመረ እዴ ኤፍሬም በሳቅ ገደልከኝ እፎየ😂

  • @Redu78978
    @Redu78978 Před 9 měsíci +5

    አሁንስ አበዛችሁት የምር እረነዉር ነዉ። የሩጫዉስ ነገር አምልጥ ክክክክ

  • @user-di2yj7gj9k
    @user-di2yj7gj9k Před 7 měsíci

    የሄለን አባት ስወደው ረጅም እድሜ አላህ ይስጠው ከአባቴጋ አስተሳሰብለልጅ ይመሳሰላል አባት ኩራት ነው❤❤❤❤😂😂😂

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha Před 9 měsíci +5

    😂😂😂 የሳቄ ምንጮች ስወዳቹ እኮ አቦ ይመቻቹ ኑሩልኝ

  • @sffdgg8523
    @sffdgg8523 Před 9 měsíci

    ማርቆስ ያክስቴን ልጅ ነው እሚመስለውወላሂ ሁለ ነገር የሰው አምሳያ ሱበሀን አላህ ♥

  • @user-ys4nw1mt2i
    @user-ys4nw1mt2i Před 9 měsíci +5

    ህልም ባየህ ሰአት ልመጣ ነዉ😂😂😂

  • @duey2368
    @duey2368 Před 9 měsíci +1

    እመይ አሁን እናተ ወድ ናችሁ ቱ

  • @hayatTube946
    @hayatTube946 Před 9 měsíci +4

    ወለሂ በሰቅ ነፈርኩኝ 🤣🤣🤣🤣🤣 ሁለቹም አፍሪካ ለመናኛዉም ይመቻቹ👍👍

  • @user-pc4lr3wb1z
    @user-pc4lr3wb1z Před 9 měsíci

    ቆይ ምናይነት ስግጥ እያላቹ ነው ስታስጠሉ እረ ክብር ይኑራቹ

  • @zehara53o
    @zehara53o Před 9 měsíci +5

    ኤፊ ህልም ካሰቃዬው እማማዝናሽ ጋ ውሰደው በሁለት መቶ ብር ይፈቱለታል 😂😂😂😂😂😂😂

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 Před 3 měsíci

    ።። ኤፍሬምየ ልጆቼ ብዙ አትድፈሩ አባቷ እያሉ ሌላ ችግር ታመጣላችሁ በዊና ስልክ ብታናግሯት።።።

  • @Wallooyyee
    @Wallooyyee Před 9 měsíci +4

    kkkkkkkk❤❤❤❤

  • @widneshigethaun8008
    @widneshigethaun8008 Před 9 měsíci +1

    ማርቆስ ገና አሁን ወጥ ረገጥክ😊በሳቅ ሞትኩ 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @sofya9565
    @sofya9565 Před 8 měsíci +1

    በገዛጅህ እዳታጣት የሄሉ አባት💪

  • @user-lu5wd5bl8z
    @user-lu5wd5bl8z Před 9 měsíci +1

    ዊና ህልም ባየህ ቁጥር ልመጣ ነወይ አላለም😂😂😂😂😂😂

  • @FjreEwyt
    @FjreEwyt Před 3 měsíci

    እናተ ልጆቺ በጣም ደስ ትላላቹሁ ታዝናኑኝ አላቹህ 😅😅😅😂😂 ወድ ልጂ አደለህ አተስ

  • @abdullahsalem-lc3lt
    @abdullahsalem-lc3lt Před 9 měsíci

    ወረቢ አትጨማለቁ የምን መናናቅ ነው ክብር ይኑራችሁ

  • @tsehaytube
    @tsehaytube Před 9 měsíci +1

    ኧረ ወይኔ እኔም ህልም እያሰቃየኝ ነው እንደት ላግኜው😂😂😂😂😂

  • @user-dl5wb7ic8q
    @user-dl5wb7ic8q Před 4 měsíci

    ደጋግሜ ማየው ነገርስ ሲደብረኝ እናተን ነው ማየው አይ ዊና ህልሙን ልፍታልህ አላለም ህልም ባየህ ቁጥር እዚህ ቤት ልመጣ ነው😂😂😂😂

  • @user-tj5do3kj6b
    @user-tj5do3kj6b Před 6 měsíci

    ኧረ ማርክ በሳቅ ገደለኝኮ ወየዉ😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ ስታሳዝኑ ማርያምን በተለይ ማርክ የኔ ኣባት😢😢😢😢

  • @xpk5509
    @xpk5509 Před 3 měsíci

    ኧረ በሳቅ ሞትኩ ውዶች😂😂😂😂❤❤❤❤አትመክቱም እምሮጡት😂

  • @Mahi-rr8mr
    @Mahi-rr8mr Před 7 měsíci +1

    ተጂጂላቸሁ

  • @user-sq6iy6bw3v
    @user-sq6iy6bw3v Před 5 měsíci

    ማርቆስከባድዉሳኔነዉየምንወስነዉ ሲለዉ ኢፊ እኔ አይመለከተኝም አላለም ማርቆስ😂😂😂እናማንንይመለከታል

  • @user-bv1dw8zp5r
    @user-bv1dw8zp5r Před 9 měsíci

    ስሙ አትጃጃሉ ክብር ይኑራቹህ ስነስርአት የነሱ አባት ጀግናነው ቶስቶስ

  • @Yyyhyuu-zx1df
    @Yyyhyuu-zx1df Před 9 měsíci +2

    ፍቅር የሆናቹ ልጆች😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @saditube8617
    @saditube8617 Před 6 měsíci

    በሳቅ ደከምኩ ዉይ ህልም ባየህ ቁጥር ልትመጣ ነዉዴ አላለም 😂😂😂