አሳዛኝ ነው! አብዛኛዎቹ ኢትዮጵያውያን የሆኑ ስደተኝችን የያዘው ጀልባ ተገልብጦ 38 ሰዎች ሞቱ!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Komentáře • 571

  • @ቢታኒያየናቷልጅ
    @ቢታኒያየናቷልጅ Před 3 měsíci +68

    አቤት የሰማይና የምድር ጌታ ምነው ስቃያችን በዛ አረ በቃቹ በለን ነብሳችሁን ይማረው ወገኖቼ 😭😭

  • @melakugebremariam50
    @melakugebremariam50 Před 3 měsíci +42

    የሚያሳዝነው በድህነታችን እንኳን በሰላም ለመኖር ወጥቶ ለመግባት ።ከቦታ ወደ ቦታ የስው ልጅ ተዘዋውሮ ሰርቶ የማይኖርበት ሃገር ስለሆነች ኢትዮጵያ ወገኖቻችን በህገወጥ ስደት እያለቁ ስለሆነ መንግሥት ሆይ እመራዋለሁ ለምትለው ህዝብ ልብህ ይራራ።አቤቱ አንተ ሀያል የምድር እና የሰማዩ ንጉሥ እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን አስባት።በእየእለቱ በምናየው እና በምንሰማው ልቤ እጅግ ደማ አእምሮየም ቆሰለ ።እግዚኦ በቃ በለን።

    • @GenteSofe
      @GenteSofe Před 3 měsíci +5

      የዚህ ሁሉ መከራ የሰላም ማጣት አድ አድርጎ ህዝቡን በፍትህ የሚመራ መሪ ማጣት ከዱ ከልል ወዳዱ ተቀሳቅሶ ካልሰራ ሰዉ እደት ይሆናል ይሄዉ ነዉ መጨረሻችን😢

    • @almazali4784
      @almazali4784 Před 3 měsíci +2

      መተሽ ለምነ አትመሪም ወረኚት 👅👅👅✂️✂️

    • @almazali4784
      @almazali4784 Před 3 měsíci +5

      ስደተኛ ድሮም ይወጣሉ አዲስ አይደለም መንግስት ምን ያድርግ ባህር ዳር ሄዶ ቁጭ ብሎ ይጠብቃቸው ለምን ሄደቹ አትጠብቋቸውም ወሬ ከምታወሩ በመንግስት ላይ ሁሉን ነገር ንግስት መስጠት 👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿

    • @GenteSofe
      @GenteSofe Před 3 měsíci

      @@almazali4784 ጥብቅናአ መቆም መብትሽ ነዉ ግን አድን አገር አስተዳድራለሁ ያለ መሪ ለወጣቱ የስራድል ማመቻቸት ግደታዉ ነዉ በዘር እየከፋፈሉ የተና ክልል የትናአ ክልል ከማለት

    • @GenteSofe
      @GenteSofe Před 3 měsíci

      @@almazali4784 አትባልጊ መግስት ተተቸ ብለሽ በንጹሀኑ ሀዘን የስድድብ መድረክ አትክፈች ላአች የተመቻቸ ነገር ሊኖር ይችላል አብዛኛዉ ወቹ ብሀር የበላቸዉ በግራ በቀኝ የጥይት ድምጽ ያስመራቸዉ ናቸዉ ክልል በሚል በሸታ በታጠረች ሀገር ካዱ ወደአዱ ሄደዉ መስራት የለም ያላቸዉ አማራጭ ስደት ነዉ

  • @user-ku7re4pi7i
    @user-ku7re4pi7i Před 3 měsíci +30

    ህዝባችን አለቀ ግማሹ በስደት ግማሹ በጦርነት ፈጣሪ ይዘንልን 😢😢😢😢😢😢

  • @ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ

    ያሳዝናል አላህ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን

  • @rroselave2755
    @rroselave2755 Před 3 měsíci +16

    ፈጣሪ ወቶ ከመቅረት የጠብቀን ጥሩ ነገር የምንሰማበት ቀንን አቅርብልን ሁሌ ሰቀቀን

  • @hanajebesa7975
    @hanajebesa7975 Před 3 měsíci +24

    ምን ያድርጉ ሃገር የለን ሰላም የለን ኑሮው ከባድ ሆኗል ግን ተስፋቸው እንዲህ ይጨልማል ብለው አስበው ስላልሆነ እንጂ እዛው ሃገር የሆኑትን ቢሆኑ መልካም ነበረ 😢

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 Před 2 měsíci

      50 bemaymolo politikegnoch mikniyat new ehe holo yemidersew

  • @melakugebremariam50
    @melakugebremariam50 Před 3 měsíci +14

    አቤቱ አንተ ሀያል የምድር እና የሰማዩ ንጉሥ እግዚአብሔር ሆይ እባክህ እንደ እኛ የስው ልጆች በደልና ሀጢያት ሳይሆን እንዳንተ ቸርነት ይቅር ብለህ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ምህረትን አውርድልን ።አቤቱለሞቱት ወንድም እህቶቻችን ነፍሳቸውን በአጸደ ገነት እንዲያሳርፍልን እና ለሟች ቤተሰቦች ዘመዶችና ጓደኞቻቸው ሁሉ መጽናናትን እንድታድልልን እንማጸንሃለን።አሜን።

  • @meselubekele
    @meselubekele Před 3 měsíci +5

    አቤቲ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እባክህ ኢትዮጵያ እገራችንን በምህረትህ ጎብኛት ሕዝቦ እየትስቃየ ነው

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 Před 3 měsíci +11

    አትሂዱ ሲበሉ አይሰሙም ምን ይሻለል እንደው ስደት ምን ጊዜም እኛ እንዳአሰብነው አይሳካልም

  • @amershamersha9135
    @amershamersha9135 Před 3 měsíci +13

    አገሩ ሰላም ቢሆን ሁሉም እኩል እሚነርበት ቢሆን ይሀ በልተፈጠረ ነበር እጅግ ልብ እሚሰብር ነው

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 Před 3 měsíci +1

      ውዴደምሪኝ❤

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 3 měsíci +2

      መልካም አስተሳሰብ የሚለማመድ ህዝብ ፡ ሰላማዊ ሀገር ይኖረዋል። እኩልነት ደግሞ የሚኖረው ፡ በሥራና በጥረት እንጂ በምኞት ብቻ አይደለም።

  • @Alsi84
    @Alsi84 Před 3 měsíci +5

    ፍትህ ፍትህ የየመን መንገድ ይዘጋልን ደላሎች ነፍሳይሁ አይማርም ወድሞቻችን እህቶቻችን አለቁ እኮ ይዘጋልን 😢😢😢😢

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 3 měsíci +3

      ሕገወጥ ደላሎችን በማጋለጥ ፡ መንገዶቹን መዝጋት ይቻላል። 🤔

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před 3 měsíci +14

    ኡፍፍፍፍፍፍ😢😢አይ ስደተኛ ማንም የሚረዳው የሌውወ😢😢እግዚአብሔር ነብስ ይማራ😢😢😢❤❤

  • @user-xz3wk7zx1e
    @user-xz3wk7zx1e Před 3 měsíci +8

    አይ የኛ መከራ ስንቱን ወገን ይህ ባህር በላው መቼ ይሆን ይህ መከራ የሚያበቃው😢😢😢ወገኖቼ ፈጣሪ ነብሳችሁን በክብር ያሳርፍላችሁ😢😢😢😢

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e Před 3 měsíci +1

    በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢 ይህ ሁሉ የሀገር ሰላም ማጣት ነው ከድህነቱ በላይ ሰው የሚሰደደው😢😢😢😢

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 Před 3 měsíci +5

    ነፍስ ይማር ፣ ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይሰውረን ።

  • @mishu372
    @mishu372 Před 3 měsíci +4

    መስሚያችንን በጥጥ ደፍነን ፈጣሪ ምን ያርገን

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 Před 3 měsíci +2

    ኡፍፍፍ በስማም በጣም ያማል መቸ ነዉ ስደት ሚያቆመዉ😢😢😢😢

  • @EthioEnata
    @EthioEnata Před 3 měsíci +4

    ያረብ ያሳትር እረ በቃቹህ በለን 😢😢😢😢😢😢😢

  • @tesfanshiwdagenw7144
    @tesfanshiwdagenw7144 Před 3 měsíci +1

    ውይ ኢትዮጵያ መጨረሻሽ ናፈቀኝ በአገር ውስጥ በስደት አለቁ ወገኑቸ ጌታ ያስበን በኢየሱስ ስም 🤲🤲🤲😭😭😭

  • @RahilAkillu
    @RahilAkillu Před 3 měsíci +1

    አቤቱ ማረን ውይይይ አይ ስደት ግን የእኛ ሐገር መሬዎች መቼ ነው በሐገራችን እንድንኖር መልካም ስራ የሚሰሩት አረ ተው ባለ ስልጣኖች እራሳችሁ እየጠገባችሁ ያማረ ኖሮ እየኖራችሁ ድሐውን ወንድገኔን አትፍጅት ስደተኞቹ ጓዶቼ ነፍሳችሁን በደጋጎቹ ጎን ትረፍ

  • @ZainabKwt-dh5ns
    @ZainabKwt-dh5ns Před 3 měsíci +4

    ፈጣሪ በቃችሁ በላን መከራችን በዛ በቃችሁ ምህረቱን አንተ አውርድልንመክራችን በዛ

  • @hannaashenafi8659
    @hannaashenafi8659 Před 3 měsíci

    አቤቱ ፈጣሪዬ በቃቹ በለን 😢😢😢😢😢😢 ከድንግተኛ አደጋ ይሰውረን ለቤተሰብ መፅናናቱን ይስጥልን ነፍሳቸውን በገነት ያድርግልን 😢😢😢😢

  • @user-ui3tb7dz5h
    @user-ui3tb7dz5h Před 3 měsíci

    አቤቱ ሕዝብህን አድን በምህረትህ ጎብኘን ነብስ ይማር

  • @MahiMahita-x5b
    @MahiMahita-x5b Před 3 měsíci +10

    ስደት አይኑ ይጥፋ ነብስ ይማር ከርታታዎቼ😢

  • @senaytburuk7248
    @senaytburuk7248 Před 3 měsíci +3

    እግዚአብሔር ሆይ ማረን 😭😭😭😭😭😭መጨረሻችን ይሄ ሁኖ ቀረ 😭

  • @tsedi8996
    @tsedi8996 Před 3 měsíci +1

    😭😭😭😭በስላሴ ስም የኔ ከርታታዎች ነብሳችሁን ባፀደ ገነት ያኑራት ኡኡኡአ😭😭😭እረ አምላኬ ሆይ ምነው በየቦታው ሃዘን መከራ😭

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es Před 3 měsíci +1

    ያ አላህ 😭😭😭💔 መከራችን በዛ በጣም ያሳዝናል 😭 በሀገራችን ሞት በስደትም መሞት ልብ ይሰብራል አላህ በቃቹ ይበለን

  • @Eleen-fy7
    @Eleen-fy7 Před 3 měsíci +3

    እረ ባካችሁ እባካችሁ ሂወታችሁ አታሳዝ ከወጣችሁ በህጋዊ ውጡ አትጡ ማለት አንችልም ለምን ሁላችንም በስደት ነው ያለን ለተሻለ ነገር ብላችሁ ነፍሳችሁን ባታጡ ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ነፍሳቸውን ከደጋጎች ቀኝ ያድርግልን በእውነት በጣም ያሳዝናል በጣም በጣም ነው የሚያሳዝነው በጣም

  • @bbt911
    @bbt911 Před 3 měsíci +3

    ምከረው ምከረው እምቢ አሻፈረኚ ካለ መከራ ይምከረው ማን ነበረው አወ እራሱ መከራ ነው ነፍስ ይማር

  • @tsehaykide9166
    @tsehaykide9166 Před 3 měsíci +5

    ውይ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማረው ወጥቶ መቅረት ውይይይይ😢😢😢😢

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 3 měsíci +1

      በሕገወጥ ተግባር ላይ ተሰማርቶ እያለ ሕይወቱ ያለፈ ግለሰብ ፡ ነፍሱ ምህረት ያገኛል እንዴ ፧ 🤔🤔🤔

    • @tsehaykide9166
      @tsehaykide9166 Před 3 měsíci

      @@TruthEz ምን ማለት ነው በእገወጥ መንገድ ቢሄዱስ ነፍስ ይማር አይባልም እንዴ ጨካኝ ነሽ ከዛ ውስጥ ቤተሰቤ ቡኖርስ ብለሽ አስቢ ማንም በምንም መልኩ ሲሞት ያሳዝናል ማንም ወዶ አይሰደድም

    • @fatma6629
      @fatma6629 Před 3 měsíci

      😢​@@TruthEz

    • @fatma6629
      @fatma6629 Před 3 měsíci

      ​@ዴላላወቹነው ያለችውtsehaykide9166

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 3 měsíci

      @@tsehaykide9166
      በጥቅም ላይ የተመሰረተ ፡ ባእድ አድናቂና አድማቂ ወዶ ስደተኛ የሞላበት ዘመን መሆኑ በግልፅ የሚታይ ነው።

  • @user-hj3uk2rg6z
    @user-hj3uk2rg6z Před 3 měsíci +3

    አለማወቃቸው ነው ያልታየ አገር ሲነገራቸው አይሰሙም ውጪ እራሱ የቻለ እሳት አለ እንደውም ኢትዮጵያ ይሻላል ግን ማንም አያምንም እንግዲህ ለቤተሰብ መጽናናት ይሁን ምን ይባላል

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 Před 3 měsíci

      ምን ያርጉ ህዝቡ እኮ ተርቡዋል ስላም አጥቶዋል እዚ ከምናልቅ እያለ በተስፋ ነው የሚስደደው

  • @user-yf8zg5rl9i
    @user-yf8zg5rl9i Před 3 měsíci +4

    ምን አለ ከሞትን ብኋላ ከመዘገብ ስደትየሚባል መጥፎ ሞት ማስቆም ብቻል😢😢😢😢

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese Před 3 měsíci +3

    እግዚኦ ወገኖቻችን ከጦርነተ የተረፋት በባህር አለቁ ያማል💔😭

  • @טזטה
    @טזטה Před 3 měsíci +3

    አቤቱ ይቅር በለን የኛ አባት

  • @NassersalimNasser-yt5lf
    @NassersalimNasser-yt5lf Před 3 měsíci +3

    አይይይይ እናት መከራሽ፡ፅናቱን ይስጥሽ😢😢😢😢😢

  • @hhhvj
    @hhhvj Před 3 měsíci +3

    እግዚኦ የኛ ነገር😢 ጌታሆይ በቃበለን😢

  • @qmazpg6587
    @qmazpg6587 Před 3 měsíci +4

    ኢናአሊላሂ ወኢናአላሂ ራጅኡን😢አንተ ጠብቀን ያረብ !!ይሄ የየመን መንገድ መቸ ነው እሚዘጋለን!!!

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 3 měsíci +1

      ህዝቡ ፡ ሕገወጥ ደላሎችን ፡ ከመካከሉ ማስወገድ ሲጀምር ፡ አደገኛው መንገድ ይዘጋል። 🤔

  • @LekeTafiri
    @LekeTafiri Před 3 měsíci +2

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢እፍፍፍፍፍፍፍፍ ስደት እፍፍፍፍፍፍፍ እናት መከራዋ😭😭😭😭😭😭

  • @zinabmohamammd3146
    @zinabmohamammd3146 Před 3 měsíci +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ ኧረ በቃ በል በአገራችን እንዲሁም በስደት ህዝብህ አለቀ እናቴ እመብርሃን ወላዲተ አምላክ አሳስቢልን😢😢😢😢አይ ወገኔ እኔኔኔኔ😢😢😢

  • @user-eg3mt1lb1j
    @user-eg3mt1lb1j Před 3 měsíci +2

    አቤቱ ጌታ ሆይ በቃ በለን💔😭😭 ይህ ሁሉ መከራ የሀገር ሰላም ማጣት ነው 😭😭

  • @መሳቅነውአመሌ-ጸ2ገ

    😭😭😭.ነፍሳቸውን ይማረው,,ፈጣሪ,ወቶ,ከመቅረት,ይጠብቀን,💔💔💔

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 3 měsíci

      አብዛኛውን ጊዜ ፡ ሕጋዊ እንቅስቃሴዎች ፡ ወጥቶ መመለስን ፡ ያረጋግጣሉ።
      🤔🤔🤔

  • @user-up2eu9do2o
    @user-up2eu9do2o Před 3 měsíci +1

    የኔ አባት እግዚአብሔር ዬ እባክ ልጆችህ በተለያየ ሁኔታና ቦታ ህይወታቼው እያለቀነው አንተ የምህረት አባት አገራችንን ባርክልንና ባገራችን ሰርተን እንድንኖር ፈቃድህ ይሁን😢😢😢😢😢😢😢

  • @yetemarechitafa3216
    @yetemarechitafa3216 Před 3 měsíci +2

    እግዚአብሔር ለወዳጅ ዘመድ መፅናናትን እንዲሁም እርግጠኛ ዜና እንዲደርስ ያድርግልን የስደትን መንፈስ/ ሀሳብ ከምድራችን ከድሃ ሐገሮች ያርቅልን ባሉበት አግዚአብሔርን መጠበቅ የሚችሉበትን ፀጋ ይስጥልን

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 3 měsíci

      ምልካ ምድራዊ የተፈጥሮ ፀጋን ወደ ሀብት ለመቀየር ፡ ብልህ መንፈስና አስተሳሰብ መላበስ ያስፈልጋል።

  • @ועח
    @ועח Před 3 měsíci

    አቤቱ አምላኬ ሀጢያታችን ይቅር በለን 🙏💔😭😭😭🇪🇷

  • @user-sl7jk6ez9m
    @user-sl7jk6ez9m Před 3 měsíci +2

    እረ ወገን ምን ይሻለናል ሞት እኛን ሰበብ ፈልጎ አፈላልጎ እየጨረሰን ነው ከቤትም ከውጭም ሳይመቸን እንዲሁ በረሀ ላይ ቀረን መነሻና መድረሻ የሌለን ትውልድ

  • @user-dt5fn3tt7z
    @user-dt5fn3tt7z Před 3 měsíci +3

    እግዝይቢሒራ አምላክ ወቶ ከመቅረት ይድነን አይስደት ይሞቱትን ነፍሳችውን ይማረው ለቤተሰቦች ቸው መፀነነትን ይድልልን😢😢😢😢

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 3 měsíci

      እግዚአብሔር ✅
      እግዝይቢሒራ ❌

  • @GenteSofe
    @GenteSofe Před 3 měsíci +1

    ወይ ወገኔ እረ በቃ በለን አምላኬ😭😭😭😭😭እደስራችን ሳይሆን እደቸርነትህ በቃ በለን ወገኖቸ ነፍሳችሁን ይማር

  • @Emuti-wj7wt
    @Emuti-wj7wt Před 3 měsíci +4

    አወይይይ ! በጀልባውም ይጠቀጥቋቸዋል የአገሬ ልጆች ተንከራተቱ ምንን ይሻለናል ?

    • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
      @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ Před 3 měsíci +1

      የመን ማለት ወደ ሳዊዲ ሚገቡበት ነው ? 😢😢😢😢

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 3 měsíci

      በ ፳፩ኛው የዘመነ መረጃ ክፍለ ዘመን ፡ በጀልባና በጭነት ተሽከርካሪ ውስጥ ፡ እራሱን እንደ ሸቀጥ የሚያጭቅ ግለሰብ ፡ ሰብዓዊ መብቱን አሳልፎ ሰጥቷል ማለት ነው።

    • @zaharamudesir8570
      @zaharamudesir8570 Před 3 měsíci

      ​@@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴአው

  • @bzuayehumabrej9532
    @bzuayehumabrej9532 Před 3 měsíci +4

    ወኔ ወገኔ በየ ምክንያቱ አለቀ ያሳስናል እግዚአብሔር ይታረቀን 😢😢

  • @HawaEdris-fc5jp
    @HawaEdris-fc5jp Před 3 měsíci

    እረ አላህየ በስደት ስቃይ በሀገር ስቃይ ያረቢ በቃ በለን ያረቢ

  • @fahizaawel7075
    @fahizaawel7075 Před 3 měsíci +1

    አላህ የረህማቸው

  • @user-sl7jk6ez9m
    @user-sl7jk6ez9m Před 3 měsíci +3

    ጌታ ሆይ ምህረት አድርግልን

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 3 měsíci

      ወደ ትእዛዛቶቹ መመለስ ምህረቱን ያስገኛል።

  • @Bura5uy9er8r
    @Bura5uy9er8r Před 3 měsíci +3

    አይ ሲነገሩ አይሰሙም የ16አመት ወንድሜ ተደብቆ መቶብኛል በሀርን ተሻግሯል በጣም ነው የጨነቀኝ አይዞሽ በሉኝ😢😢😢😢😢

    • @ZeburaAli-db7wk
      @ZeburaAli-db7wk Před 3 měsíci

      አብሸሪወዴደአአረጊአይዞሽሽሽ

  • @destamelese3244
    @destamelese3244 Před 3 měsíci +2

    ነብሳችሁን ይማረዉ ወገኖቼ አይ ሥዴት አይንህ ይጥፋ 😭😭😭😭😭

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 3 měsíci

      ሕገወጥ የስደት ደላሎችን ፡ በዐይነ ቁራኛ እየተከታተሉ ማስወገድ ፡ ምህረተ ነፍስን ያጎናፅፋል። 🤔🤔🤔

  • @kimtilua-sidetegna
    @kimtilua-sidetegna Před 2 měsíci

    እግዚኦ አምላኬ አረ በቃችሁ በለን፣

  • @user-uu3ts9lh2n
    @user-uu3ts9lh2n Před 3 měsíci +3

    ሡበሀን አላህ

  • @Selam-uc1gr
    @Selam-uc1gr Před 3 měsíci

    እግዚአብሔርየ ምሕረትህን ላክልን 🙏

  • @Kirubeltsegay
    @Kirubeltsegay Před 3 měsíci

    በጣም ነው የሚያሳዝነው ቢሆንም ለኢትዮጵያ በእውነት ሀዘናቸውን የሁላችንም ነው እግዚአብሔር መጽናናትን ይስጠን

  • @user-bf7wq8qt4h
    @user-bf7wq8qt4h Před 3 měsíci +4

    ምን ያሩጉ ህዝቤ በረሀብ በጦርነቱ ተሰቃዩ

  • @user-qy4nk6vp6z
    @user-qy4nk6vp6z Před 3 měsíci +2

    አላህ ይዘንላቻዉ አይ የኛ ነገር በጣም ያሳዝናል😭😭😭😭

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 Před 3 měsíci

    የኔ ወንድማች እንዴት ልብ ይስብራል የሀገር ስላም አለመሆኗ ይህ ነው ጉዳቱ ፈጣሪ ነፍሳችሁን ይማር እፍፍፍፍፍ አይ ስደት ክፋ😢😢😢😢

  • @stc6291
    @stc6291 Před 3 měsíci +2

    አቤቱጌታ ሆይታረቀን እረበቃችሁበለን በጣምያሳዝናል😢😢😢😢😢😢😢

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 3 měsíci

      ፈጣሪ እርቅ የሚፈፅመው ፡ ትእዛዛቱን የተላለፉትን ከቀጣ በኋላ ነው።
      🤔🤔🤔

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy Před 3 měsíci +2

    እግዚኦ ፈጣሪ ሆይ መቼ ይሁን የውገን ስደት በዲህ አይነት ስደት

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 3 měsíci

      ለሕገወጥ ስደት እራስን አሳልፎ መስጠትን ፡ እግዚአብሔር አይተባበርም።

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Před 3 měsíci

    አቤት አቤት እግዚኦ ማረን ይቅር በለን
    የአሳ ነባሪ ቀለብ ለሆኑ ወገኖቻችን ነፍስ ይማር

  • @user-bf7wq8qt4h
    @user-bf7wq8qt4h Před 3 měsíci +4

    ኢነሊላሂ ወኢና ኢለሂ ራጂኡን ያአላህ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před 3 měsíci +2

    እግዚአብሔር ሆይ እባክህን ማረን ይቅር በለን እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 3 měsíci

      ሕጋዊ መንገድ ወደ መህረት ያመራል።

  • @YourHappinessOurSucess
    @YourHappinessOurSucess Před 3 měsíci +1

    ነፍስ ይማር

  • @MeseretBeyene-rr9zr
    @MeseretBeyene-rr9zr Před 3 měsíci

    ነፍሳቸውን ይማር የናቴ ልጆች አገር አልተመቸን ውጭው እንዲህ አምላክ እባክህ አሰበን

  • @user-nq8ml5qv3e
    @user-nq8ml5qv3e Před 3 měsíci

    ጌታ ሆይ በቃቹ በለን ስደት

  • @user-kt5fs6ui6d
    @user-kt5fs6ui6d Před 3 měsíci +3

    የእኔ ሰደተኞች ምን ልሁንላችሁ እኔ አፈር ልብላላችሁ ፈጣሪ ነፍሳችሁን ይማረዉ 😢😢😢😢

  • @Amezenech-vr4hf
    @Amezenech-vr4hf Před 2 měsíci

    አምላክ ሆይ እባክህ የሰደት ኑሮ በቃችሁ በለን ነፍሰ ይማር

  • @FygGuv
    @FygGuv Před 3 měsíci

    ወይ ጌታ ሆይ እረ በቃ በለን 😢😢😢 በሰንቶ ልባቸን ይወረድ ኦፎፎ 😢😢 ወይ እናት ፀናቱን ይሰጣቸዉ

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 Před 3 měsíci

    ምን ብዬ ልፃፍ በድንግል 😭😭😭😭 አረ ውይይይይይይይይይ በየሱስም ጌታዬ ለ ኢትዮጵያ ምድር ሰላምን አድለ እባክህ 😭

  • @ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ

    ነፍስ ይማር ዛሬ ነው አይ እማማ ኢትዮጵያ😭😭😭😭

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 3 měsíci

      ምህረተ ነፍሳት ፡ በሕጋዊ እንቅስቃሴዎች ውስጥ ፡ ይረጋገጣሉ። 🤔🤔🤔

  • @user-kn3ph1cy3w
    @user-kn3ph1cy3w Před 3 měsíci +1

    እኔን ወገኔን ሀገርውስጥ አልደላው ከሀገር ቢወጣም የሚገጥመው ሞት 😭😭😭😭😭😭😭

  • @kalkidan745
    @kalkidan745 Před 3 měsíci

    ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን በሀገርም ወደ ውጪ ሲሆኑ መከራ ሆነ እግዚአብሔር ሆይ ታረቀን እመቤቴ የወጡትን ጥላ ከለላ ትሁናቸው😔💔🙏

  • @ETHIOPIA7773
    @ETHIOPIA7773 Před 3 měsíci +4

    😭😭😭 አይ ስደት...አይኑ ይጥፋ ነፍስ ይማር😢

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 3 měsíci +1

      በዘመነ መረጃ ፡ ተመልክቶና አዳምጦ ፡ በብልሃት መኖር ፡ ከሕገወጥ ስደት ያድናል።
      🤔🤔🤔

  • @SintayehuMekashaw
    @SintayehuMekashaw Před 3 měsíci

    ውይ ወንድሞቸ እህቶቸ ነብሳቸውን ይማረው አይ ወገኖቸ በስንቱ አለቁ

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 Před 3 měsíci

    ኡፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭ዬ ኑሮ ዉድናት እና ዬ ሀገራችን ሰላም ማጣት ሳዎች ዌዳ ስግዳት ይማኛሉ ከዛም ላሞት እዳረጋሉ እኛም አንሰማም እኮ 😭😭😭😭ኡፍፍፍ

    • @hayaatnasraddiin5546
      @hayaatnasraddiin5546 Před 3 měsíci

      ያብቻ አደልም እህቴ ይኛሕዝብ በጣምችግረ አለበት ባግራችንሥረተን አንበላም ብለዉነወ ከኔጀምሮ

  • @ownerowner2993
    @ownerowner2993 Před 3 měsíci

    እግዚኦ አምላኬ ሆይ😢😢😢😢😢😢

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ

    ነብስ ይማር😢😢😢ልብ ይሰብራል💔💔💔
    ህዝቤ በሀገር ምድሩ እሚያኖረው ሲያጣ እንዲህ ስደትን መርጦ የባህር እራት ይሆናሉ😢😢😢

  • @Anumma572
    @Anumma572 Před 3 měsíci +2

    ነፍሳቸውን ይማርልን ቤተቦች ጽናቱን ይስጣችሁ ፈጣሪ

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 3 měsíci

      ለሕጋዊነት በፅናት መቆም ፡ ሕይወትን ያለመልማል።

  • @pieceforworlds2621
    @pieceforworlds2621 Před 3 měsíci +2

    ነፍሳቸውን ፈጣሪ በአፀደ ገነት ያኑር በጣም በጣም ያሳዝናል ።

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 3 měsíci

      በሕገወጥነት ውስጥ እየኖሩ ፡ በሞት ማለፍ ፡ ምህረተ ነፍስ ያስገኛል እንዴ ፧ 🤔

  • @konjokonjo9375
    @konjokonjo9375 Před 3 měsíci

    ኡፍፍፍ ፈጣሪ ነፍሳቸውን ይማረው ምን ያድርጉ ነገ ያልፍልኛል ብለው ነው

  • @user-on5zh2zb9v
    @user-on5zh2zb9v Před 3 měsíci

    አላህ ይዘንላቸው እጅግ ነው ሚያሳዝኑት ከባድ ነው በተለይ ለቤተሰባቸው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 3 měsíci

      “ የሚያዝኑ ብፁዓን ናቸው ፤ መፅናናትን ያገኛሉና ፤” ይላል (የማቴዎስ ወንጌል ም. ፭ ቁ. ፬)። 👉🏾📖
      ‘ኣሏህ’ስ … ፧ 🤔

  • @getealamdew1632
    @getealamdew1632 Před 2 měsíci

    አቤቱ ጌታ ሆይ ምነው ምነው ወገኖቼ ውሀ በላቸው በጣም ያማል 🥲🥲🥲

  • @user-ee3wg4my3g
    @user-ee3wg4my3g Před 3 měsíci

    😭😭😭😭😭😭😭ስደት አይኑ ይጥፋ ወገኖቼ ያልፍልኛል ብለዉ ተሰደዉ ዉአ በላዉ😭😭

  • @romangina5121
    @romangina5121 Před 3 měsíci

    አረበቃህ በለንንንንንን ፈጣሪሪሪሪሪሪሪሪ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @selamselina1321
    @selamselina1321 Před 3 měsíci

    አይ ድህነት አይኑ ይጥፋ ወይኔ ወገኖቻችን እያሰደደ ህይወት ያሳጣል 😢😢😢 ኢትዮጵያዬ ህዝቦችሽ በተለያዩ ምክንያት እያለቅን ነው ፈጣሪ ሆይ አስበን

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 3 měsíci

      በሥራ ድህነትን ማሸነፍ እንደሚቻል ፡ የበለፀጉ ሀገራት ምሳሌ ናቸው። 🤔

  • @meselechmelka4135
    @meselechmelka4135 Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን

  • @zebuzebu4970
    @zebuzebu4970 Před 3 měsíci

    የአላህበጣምየሳዝናል

  • @salamtigi4597
    @salamtigi4597 Před 3 měsíci

    አቤቱ ማርን ይቅር በለን በጣም ስቃያችን በዛ እኮ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mekdesaga9534
    @mekdesaga9534 Před 3 měsíci

    በጣም ልብ ይሰብራል
    🙏🙏🙏

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 Před 3 měsíci

    ወገኖቼ አይ ድህነት አይ ስደት አምላክ ሆይ በቃ በለን ፍጥረትህ አለቀ ነፍሳቸውን በአጸደ ገነት ያሳርፋት

  • @user-zp2cf6yi6k
    @user-zp2cf6yi6k Před 3 měsíci +2

    አቤቱ አምላክ ሆይ እንደቸርነትክ ወጦ ከመቅረት ይሰውረን ለመላው ቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ያድላቸው ለሞቱትም ነፍስ ይማር

  • @nanibelete8583
    @nanibelete8583 Před 3 měsíci

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ወይኔ ወይኔ ወይኔ ያልፍልኛል ብለው የኔ ከርታቶች ሁፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እንደው ሁሌ ለቅሶ

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 Před 3 měsíci +1

    በእውነት በጣም ያማል 😢😢

  • @rutaanjelo7332
    @rutaanjelo7332 Před 3 měsíci

    ያማል ያማል ይሔግን እስከመቼ እስከመቼ አምላክ አረበቃ በለን

  • @LiyaTesfaye-yl5ds
    @LiyaTesfaye-yl5ds Před 3 měsíci

    በጣም ፡ 😢😢😢 የሚዘገንን ፡😢😢😢 ነው ። 😢😢😢 ፡ ነፍስ ፡ 😢😢😢 ይማር ።😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k Před 3 měsíci

    እግዚኦ