ሙስሊሞች ኢየሱስን ለምን አልተረዱትም?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ሙስሊሞች ኢየሱስን ለምን አልተረዱትም?

Komentáře • 16

  • @genytad2275
    @genytad2275 Před měsícem +2

    ጌታ ይባርክህ ሃይልሻ ጥሩ ስራ እየሰራህ ነው ብዙ አትርፌበታለሁ በትምርትህ!!!

  • @Ali-f6l6l
    @Ali-f6l6l Před měsícem

    ቁራን አንብበው ተጨማሪ እውቀት ታገኘውና አገልግሎቱን ቀጥል ። ደስ ይላል

  • @محمدالرئيسي-د8م
    @محمدالرئيسي-د8م Před měsícem +1

  • @berhanetolera7439
    @berhanetolera7439 Před měsícem

    ጌታ አብዝቶ ይበርክህ ትምርትህን ባጠም ነው ይምውደው

  • @EyasuDesta-yq8yb
    @EyasuDesta-yq8yb Před měsícem

    ኡስታዝ ሀይልሻ

  • @abebeteklu9386
    @abebeteklu9386 Před měsícem

    ኡዝታዝ ሀይሉሻ

  • @berhanetolera7439
    @berhanetolera7439 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @MisirMati
    @MisirMati Před měsícem

    Hi haylishaye,

  • @kassahunzewdie7057
    @kassahunzewdie7057 Před měsícem

    ሙስሊሞች ወደክርስቶስ እንዳይመጡ ያደረጋቸው ከ300 አመተምህረት በህዋላ በክርስትናው የገባው አእምሮአዊ የፍልስፍና ጥበብ ምክንያት ነው።የአምላክን ስሉሥነትም ሆነ ሐይሉንና ጥበቡን መንፈሳዊ መረዳቱንም ማወቅና ማግኘት መንፈስ ቅዱሥን በመቀበል ብቻና ብቻ በሚገኝ የመንፈሳችን ህያውነት ብቻ መሆኑን ባለማወቅ ከፈረሱ ጋሪውን ያሥቀደመ የሥላሤ ትምህርት ጣልቃ ገብነት ነው።ወንጌል የሚሠበከው የማይታየውንና ሁሉንም የፈጠረውን አምላክ በሚታይ አካል በተገለፀው አንድያ ልጁ በኩል ማወቅና መግኘት እንድንችል ነው።ወደምድር የላከውን የልጁን መንፈስ የተቀበለ ብቻ የሁሉ ፈጣሪ የሆነውን እግዚአብሔር ማግኘትንና ማወቅን ይሠጠዋል በዚህም በልጁ መንፈስ በኩል የአምላክ ሥሉስነት በውስጣችን ባለው መንፈሳችን በኩል ይገለፅልናል ማለት ነው።ከዚህ ውጭ የኢየሡስ ክርስቶስን ወንጌል(የመንገዱን ማሥተዋወቂያ የምስራች ቃል) በመንፈስ ከመሥበክ ይልቅ ከፈረሡ ጋሪውን በማሥቀደም አምላክ ሥላሤ ስለሆነ በሥላሤ ካላመናችሁ የሚለው ሥጋዊና ሠይጣናዊ የሆነ አሳሳች አስተምህሮ ሙስሊሞችን ብቻ ሣይሆን በክርስትና ሥም ያሉ ሐይማኖቶችንም ጭምር የከፋፈለ ነው።

  • @masartmissoo1160
    @masartmissoo1160 Před měsícem +1

    Hayilye isk zim bali Allah eko yemir amilak ayidelam lamin yalawokown Nagar tiqabatralek Allah amilak indalihona babizu maraja ayitanal bamidiya ante quranun ayawiqim sint good indale.allah malat eko yemir toat now injy amilak ayidelam

    • @maltamalta3582
      @maltamalta3582 Před měsícem

      Denkoro

    • @maltamalta3582
      @maltamalta3582 Před měsícem

      Denkoro

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 Před měsícem

      @@maltamalta3582 zimbay erasish donqoro demo indaz yalikut bamikinyat now indeiyanch zimbye ayidelam so. Betam donqoro ine sayihon anchi indehonish asitamirshalohgn

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 Před měsícem

      @@maltamalta3582 hayilye quranun bizu ayawiqim quran wist yalewin good ayawiqim so. Anchi indehonsh asayishalo

    • @AbdulrehimAbdul
      @AbdulrehimAbdul Před měsícem +1

      እኔ ሙስሊም ነኝ በቻለዉ ያክል ለሃይማኖቱ እየሰራ ያለዉን ሃይሉን ለመተቸት ሞራል ኬት ነዉ ምታመጣዉ ግዴታ መቅጠፍ ኣለበት ነዉ ምትለዉ ኣንተ መረጃዉ ካለህ እንደሱ ገብተህ ተከራከር

  • @wincell9735
    @wincell9735 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤