Sheger Cafe - ወቅታዊ ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች ላይ Abdu Ali hIgera With Meaza Birru
Vložit
- čas přidán 29. 08. 2024
- #Ethiopia #ShegerCafe #AbduAliHigera #MeazaBirru
Sheger Cafe - ወቅታዊ ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች ላይ Abdu Ali hIgera With Meaza Birru
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz
ጋሽ አብዱ 🙏🏼 እናመሰግናለን
ምርጥ ሰው።
ጋሽ አብዱ እባክህ በተቻለ መመለሻህ አጠር ይበል እውሮች እየመሩን ነው
This is what we call it shaping the society
በጣም ምርጥ ነው
In maya's opinion both you were high degree professionally interms of journalism ,maza,and your colleague who were narrating current circumstances even if other journalists will be able getting in high profile how deeply understanding .regarding American immortality comes from anyone who predicted western relying on interests based on facts instead, footsteps BBC news or other media influence we were able searched real hidden at across home . Meanwhile attending begun fantastic news guys thanks alot.
ጋሽ አብዱ፣ የእኛ ኢንሳኮሎፒዲያ
የልብ አውቃ ምርጥ አብዲ ሲይሳብዱት አብዲ ጉድ ጉድ ተናገሮት
ጋሽ ኣብዱ እንግሊዝ ጨዉ ጠጥተዉ ስትል ኣሳከኝ ያሁኑ ትዉልድ ስለ እንግሊዝ ጨዉ የዉቅ የሆን ጥቅሙን ብታሳረደላን ጥሩ ነበር። ልማንኛዉ ኣሜሪካኖች በተልይ ዲሞክራቲክ ፓርቲ ባልስልጣኖች ሱዛን ራይስ፣ ጄንዳይ ፍሬዘር፣ ሳማታ ፓወር፣ ኣንቶኒ ብሊንከን እና ሽማግሌዉ ባይደን ሊብሉን ኣቁብቅበዉ የእንግሊዝ ጨዉ ጠጥተዉ እየጠብቁን ነዉ። ምኞታችዉ ድሞ ኣይሳካም።
ዛሬ ወደ መገናኛ ስንሄድ በሂሳብ ሳይግባቡ ቀርተው ረዳቱ አንዷን ተሳፋሪ "ነገረኛ "ለማለት ፈልጎ "አንቺ 'Nancy Pelosi! " ሲል ሰምቼ ፈገግ ብያለሁ።
😀😀😀😀😀😀😀😀😀
አብዱ አሊ ቀደም ሲል የጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኛ ( ኘሬዜዳንት ) የነበረ አይደለም ወይ ??