ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በደቡብ ኮሪያ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 08. 2019
  • ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በደቡብ ኮሪያ

Komentáře • 138

  • @almazwedajo1787
    @almazwedajo1787 Před 5 lety +57

    እውይ. የኔ. መኩዋንንት. የኛ. እንቁ
    የኔ. አንበሳ. ቅን. አሳቢ. የሰላምና. የፍቅር
    መምህር እምዬ. አብይዬ.
    የሀገርና. የህዝብ. አሳቢ. ሥጦታችን
    እንዳስከበርከን. የኢትዮጵያ. አምላክ. ያክብርህ ተከብረሀልም. የተከበርክም. ነህ. ከእግዚአብሔር. የተሰጠህ
    እምዬ. አብይዬ. ከሀገር. ስትወጣ. ኢትዮጵያ
    ትናፍቃለች. ቶሎ. ተመለስላት. ንጉሳችን
    መልካም. የስራ. ጉብኝት. እንቁዋችን
    ሊቀ መልአክ ቅዱስ. ገብርኤል. ይጠብቅህ
    እምዬ

    • @winhabesh2990
      @winhabesh2990 Před 5 lety

      ብጂው ንጉስሽን ሀገር እያጠፋ ንጉስ ሀሀ

    • @asa1142
      @asa1142 Před 4 lety

      @@winhabesh2990 ሀድይ

    • @asa1142
      @asa1142 Před 4 lety

      @@winhabesh2990 ሀደ

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou Před 5 lety +29

    አብይ አላህ ይርዳህ የምታኮራን ጀግና መሪ እኛ ኢትዮጵያ ሙስሊሞችንና ብሄር ብሄረሰቦችን ለመጀመሪያ ግዜ በእኩል አይን ያየ መሪ እንወድሃለን ሰላደረክልን የዜግነት መብታችን እናመሰግንሃለን የጠሉህ ይጠሉ

  • @samuelt5334
    @samuelt5334 Před 5 lety +32

    Thank you South Korea 🇰🇷 for showing respect to our leader.

  • @lulutube5954
    @lulutube5954 Před 5 lety +33

    በሄድክበት ንገስልን የእኛ ንጉስ ::
    ጠላትክን ከእግርክ ስር ይጣልልክ
    አላህ ጥበብ በጥበብ ላይ ጨምሮ ጨማምሮ ጀባ ይበልክ
    የእኔ ከርታታ

  • @bellatasama8489
    @bellatasama8489 Před 5 lety +16

    እዩት የኛን ደማም ጀግና ገብርኤል አባቴ ይከተልህ የኛ ኢ ትዬጵያዊው የፍቅር አባት

  • @mamafrance4539
    @mamafrance4539 Před 5 lety +19

    እሰይ የኛ የሰላም አምባሳደር ኑርልን!

  • @user-xs3jb5ho9d
    @user-xs3jb5ho9d Před 5 lety +7

    መሪየ የኛ እንቁ በሰላም ወደሀገርህ ይመልስህ የኛ አስተዋይ ምሁር ስምህን ሊያጠቁሩ እሚሮጡትን ያንተን ሀገር መውጣት ጠብቀው ችግር እሚፈጥሩትን አላህ እጃቸውንም እግራቸውንም ይሰርልህ

  • @user-jq4po7oj3
    @user-jq4po7oj3 Před 5 lety +13

    አብያችን አላህ ይጠብቅህ ያስብከው ይሳካ በስላም ተመለስልን ያረብ💪💪💪👍👍👍🌷🌷🌷🌷

  • @Abay_Tube
    @Abay_Tube Před 5 lety +54

    እስኪ ያብቾ አድናቂ ላይክ ሰብስክራይብ አርጉኝ

    • @helenh6930
      @helenh6930 Před 5 lety

      you channel በጣም አድናቂውንኝ

    • @hanahana2957
      @hanahana2957 Před 5 lety

      አረ እኔም አለው አብቹ ውስጤ ነው አንበሳው መሪዮ♥

    • @tupemimi1908
      @tupemimi1908 Před 5 lety

      Abiyeye be selam temelse

  • @aliesse3644
    @aliesse3644 Před 5 lety +2

    Allah edmehin yesrazimilh

  • @meyoutube1897
    @meyoutube1897 Před 5 lety +9

    የኔ ጀግና መቼይሆን እረፍት የምታደረግው ሰላምህ ይብዛ

  • @tsionkaleb9674
    @tsionkaleb9674 Před 5 lety +9

    የሰማይ አምላክ ከፊትህ ይቅደም ነሄድክበት ተከናወን ብዙ ጥበብ እና ማስተዋል እውቀት ይሙላብህ ይኔ ትሁት መሪ ጌታ በደሙ ይሸፍንህ ሀገሬን ከክፉ አሳቢዎች እና ሴረኞች ህዝቦቿን እ/ር ይጠብቅልን በአራቱም አቅጣጫ ያንተ ጥበቃ ይብዛ ጌታ ሆይ

  • @user-qv7cb7qi5l
    @user-qv7cb7qi5l Před 5 lety +6

    አቡቹ ጀግናችን በርታልን
    😍😍😍😍😍😍💞💞💞💞 💞💞💞💞💞 💞💞🤩🤩🤩🤩🤩

  • @ethiopiawiethiopiawi7410
    @ethiopiawiethiopiawi7410 Před 5 lety +9

    Wow You have grace and respect every where you go! We are proud!

  • @nwriamohammed1215
    @nwriamohammed1215 Před 5 lety +12

    አብዬ አባቴ በሰላም ተመለስ ውድ መሪዬ አላህ ይጠብቅህ

  • @user-cl1jp6jt8s
    @user-cl1jp6jt8s Před 5 lety +10

    ዋው የኛ አሣቢ ከቦ ይመችህ በሄድክበት ሁሉ አሏህ ይከተልህ 😍😍😍😗😗

    • @MimiMimi-eb4lv
      @MimiMimi-eb4lv Před 5 lety

      Abiyyyyyyyyyy wedddddd wedddddd wedddddd naw margahi yena marrrrrr

  • @zumraaba3914
    @zumraaba3914 Před 5 lety +6

    ሀብቾ የኛ ኩራት ነይ ሀላአ በሠላም ይመልስክ

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 Před 5 lety +3

    Keep going Prime minister Dr. Abiy Ahmed absolutely your doing great job! In my opinion, the most important thing for our people is economical improvement .
    God bless Ethiopia!

  • @user-kx3mu2od8d
    @user-kx3mu2od8d Před 5 lety +7

    የኛየምርጦችምርጥ ሀሳብህይሳካ ጌታይጠብቅልን ግን እጋዜጠኛስር ያለው የዛፍ ቅርጫፍደስሲል

  • @hayukwt4218
    @hayukwt4218 Před 5 lety +2

    አብይአላህይጠብቅህ

  • @hawahadiramuhab3027
    @hawahadiramuhab3027 Před 5 lety +3

    በሰለም ይማልስልን መልካም ጉዞ

  • @hurumeregassa5249
    @hurumeregassa5249 Před 5 lety +3

    💪💪💪💪😍😍😍አብያችን ጌታ ይባርክህ😍😍😍💪💪💪💪💪

  • @user-py5dw8wm3x
    @user-py5dw8wm3x Před 5 lety +2

    አላህ ይጠብቀው

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 Před 5 lety +4

    U are the peace maker Dr abey Ahmed. We Ethiopians proud off u. Where ever u go God is with u. Your enemy is staying under your feet. U will defeating them. Maria

  • @babemame6764
    @babemame6764 Před 5 lety +3

    በሳላም ታማላስልን ንጉሳችን

  • @user-qv7cb7qi5l
    @user-qv7cb7qi5l Před 5 lety +8

    😍😍😍😘😘😘😘😘አቡቹ ሁሌም ሺክእንዳለነው😂😂😂😂😂

  • @solomon5376
    @solomon5376 Před 5 lety +1

    More to come! May God the Almighty guides you at all times our beloved PM Dr. ABiy Ahmed!!

  • @sameramohammad824
    @sameramohammad824 Před 5 lety +4

    ዉዱ መሪያችን አላህይጠብቅህ

  • @burkam6931
    @burkam6931 Před 5 lety +7

    Thank you south KOREA for respecting our best leader abiey for every!!!!

  • @nimonanuti8569
    @nimonanuti8569 Před 5 lety +3

    Our leader Pm. Abiy yeknah

  • @ethiopiaethiopia672
    @ethiopiaethiopia672 Před 5 lety +2

    yene marrrr dr abiiyyii❤❤❤❤😢😢😢😢😢 beselam temelesilignii☝😢

  • @user-nk7ge8lm3p
    @user-nk7ge8lm3p Před 5 lety +6

    በሰላም ተመለስልን አብዮቾ

  • @meyanyoutube2222
    @meyanyoutube2222 Před 5 lety +3

    አብይ የኛጀግና ቱርክ መቸ ነውየምቴደው ረጀብ ጠይብ ጋር ብትገናኝ ደስይለኛል ወላሂ

    • @ahmedenahmed4796
      @ahmedenahmed4796 Před 5 lety +1

      ትክክልነሽ እህቴ እኔም ደስ ይለኛል

    • @ailayman7436
      @ailayman7436 Před 5 lety

      Yene Marr Dr abiyi ahmed❤️❤️❤️❤️

  • @oneethiopia7468
    @oneethiopia7468 Před 5 lety +6

    አብይየ

  • @samisami-ye2yp
    @samisami-ye2yp Před 5 lety +1

    ጀግናው መሪያችን እንኳን ደህና መጣህ

  • @gadisefeyse9904
    @gadisefeyse9904 Před 5 lety +2

    እግዚአብሔር አብቹ ጠብቅ የኔ ጀግና

  • @lishanadmasu4004
    @lishanadmasu4004 Před 5 lety +1

    THANK YOU ABOUT FOR RESPECT OUR LEADER

  • @piink_flower
    @piink_flower Před 5 lety +5

    PM Abiy Ahmed Good bles you🇨🇬🇨🇬🇨🇬❤️❤️♥️

  • @sunshinebetew6230
    @sunshinebetew6230 Před 5 lety +2

    ዶ/ር አብይ እግዚአብሔር በዉሰጥህ ክብር በዙሪያህ የእሳት ቅጥር ሆኖ ይጠብቅህ We love you 💕❤️💞💖

  • @hiwhiwt3446
    @hiwhiwt3446 Před 5 lety +2

    ጥሩ👏👏👏👏

  • @rahimaebrahim4369
    @rahimaebrahim4369 Před 5 lety +3

    አባሳዉአብየችንአላህይጣብቅህ

  • @nesanetlehulum1825
    @nesanetlehulum1825 Před 5 lety +2

    Betam ekorabehalehu abyiachen

  • @ambessashield9360
    @ambessashield9360 Před 5 lety +6

    I like how PM Abiy pull them in to do the mandatory shoulder bump 😁💚💛❤️

  • @itsenoughtosmile1429
    @itsenoughtosmile1429 Před 4 lety

    Thank you, Abi Ahmed. Greetings from Sudan🇸🇩

  • @MH-kr7rf
    @MH-kr7rf Před 5 lety +1

    abiy is the best man very

  • @hannabely4681
    @hannabely4681 Před 5 lety +2

    God bless you South Korea
    We love ❤️

  • @edrisahmad4489
    @edrisahmad4489 Před 5 lety +3

    አብቹ ሽክ ብሏል🇪🇹🇪🇹🇰🇷🇰🇷

  • @fadilafadila9029
    @fadilafadila9029 Před 5 lety +1

    የኛ ኑጉስ በምትጋዝበት ይቅናህ አቢያችን

  • @giinchiishawalixaadestakeb1436

    ❤❤❤❤😍😍😍 siijalaana dr abiiyyii😢😢

  • @user-ny4yx7sk6l
    @user-ny4yx7sk6l Před 5 lety +1

    الدوله الوحيده في العالم ما استعمرت عاشت اثيوبيا سوداني مرا من هنا

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 Před 5 lety +1

    የተከበርከው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብቹ የኛ ምርጥ እመቤቴ ኪዳነምሕረት ትጠብቅህ ከነ መላው ቤተሰብክ እና ቲምክ

  • @Ana-ww5ki
    @Ana-ww5ki Před 5 lety

    አቢቹዬ በስላም ተመለስልን በእውነት ትልቅ ስው ነክ አባታችን እንውድካለን

  • @nurahassanali1551
    @nurahassanali1551 Před 5 lety

    እግዘብሔር። ከንተ ይሁን

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 Před 5 lety +1

    Thank you South Korea

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 Před 5 lety +1

    AMAN NEW ETHIOPIA PRIME MINISTER WINS LEADER TRUE GOD PRAY GOD LEADER AND SO ON

  • @nejat4773
    @nejat4773 Před 5 lety +2

    መልካም የስራ ጉብኝት ❤️
    ግን አደራችሁን ተበድራችሁ እንዳትመጡ 😕😓

  • @kasimatugar738
    @kasimatugar738 Před 5 lety +1

    Dr abiye zelalem ynges

  • @hanahana2957
    @hanahana2957 Před 5 lety +4

    አቢቹዬ ቅን መሪ ድግል ትባርክ በሰላም ተመለስ ተወዳጁ መሪያችን♥♥♥♥

  • @jamalaccount9924
    @jamalaccount9924 Před 5 lety +3

    I love you so much Dr Abiyi Amadii ❤❤❤❤❤

  • @kasuhuncastro283
    @kasuhuncastro283 Před 5 lety +3

    Ba salm tamalas maryachin😍😘

    • @almazwedajo1787
      @almazwedajo1787 Před 5 lety +1

      አሜን. አሜን አሜን
      አብይ. ንጉሳችን. እንቁ. ነው

  • @MrETHIOISRAEL
    @MrETHIOISRAEL Před 5 lety +2

    ዶክተር አብይ አምላክ በሄድክበት ይጠብቅህ።

  • @madinamohammad201
    @madinamohammad201 Před 5 lety +1

    አላህ ይጠብቅህ ዶክተር አብይ

  • @zainabzainab2503
    @zainabzainab2503 Před 3 lety

    👍🏻👍🏻👍🏻🙏🙏🙏

  • @zedzed7830
    @zedzed7830 Před 5 lety +1

    እራሳህን እጠብቃለን

  • @gdedi1396
    @gdedi1396 Před 5 lety +3

    Yes, Dr Abiye kechaina yiliq debuib korya tirat yalewu sira yemesrat biqat alachew! Plus 24 bemerat yamnalu!!!

  • @nabiyakk5386
    @nabiyakk5386 Před 5 lety +1

    💖💖💖💖💖💖💖💖💖🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @merrymerry4133
    @merrymerry4133 Před 5 lety +1

    Omg abichu uuuummmaaa

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 Před 5 lety +1

    መልካም የጉብኝት ጊዜ ይሁንልህ ዶ/ር አብይ!!!

  • @woynishetwoynishet1238
    @woynishetwoynishet1238 Před 5 lety +6

    የኢትዮጵያ ንጉሰ ቢያሰቀድሙት ቢያሰከትሉት የማያሳፍር ግርማ ሞገሰ ያለው አብያችን ሺ አመት ንገሰ ፈጣረ ካተጋራ ይሁን

  • @user-sm5df4sc8c
    @user-sm5df4sc8c Před 4 lety

    D/Abey Ahmed ples where are daying in South africa.please came and doing same thing

  • @teberehabraha3557
    @teberehabraha3557 Před 5 lety +1

    Egzabher kin sew ywadal
    Yngusche nuges brta
    Mengdh hule ytsaka guzo yarglh
    Abuyeee mare

  • @bkiyaa8539
    @bkiyaa8539 Před 5 lety +3

    አቦ ሸማኔ አቦ ዶክተር አብይ ከ አደጉ ሀገራት የመልካም ግንኙነት ማድረጉ ጥሩ ነው ግን ተጠንቀቅ ቁማር ውስጥ እንዳያስገቡክ በተረፈ አቋምህ አካሄድህ በጣም ማራኪ ነው ከ አይን ያውጣህ ከ ጨረር ይጠብቅህ💕

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 Před 5 lety +1

    GOD

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 Před 5 lety +1

    WORLD LEADER STOP WAR

  • @user-cc1jm5vy8r
    @user-cc1jm5vy8r Před 4 lety

    😍😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Noor-mf3yh
    @Noor-mf3yh Před 7 měsíci

    🇪🇹🇪🇹🙏🙏🇪🇹❤❤👑👑👑 አቡቹ👑👑👑🙏🙏🙏🙏👑👑❤🇪🇹🙏

  • @ahmedwollo4127
    @ahmedwollo4127 Před 2 lety

    ኮራንብህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-tc9xd5xv7t
    @user-tc9xd5xv7t Před 5 lety +1

    መልካም

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 Před 5 lety +2

    GOD CREATED GOD

  • @abm1344
    @abm1344 Před 5 lety +2

    የኢትዮጵያ ዘር የሌለበት የት ይሆን?

  • @user-un7wi1et7y
    @user-un7wi1et7y Před 5 lety

    ደቡብ ኮሪያን. እዚህ ያደርሥናት እኛ ነን.

  • @misigemisige8820
    @misigemisige8820 Před 4 lety

    ወወወወ ተበረክ ንጉስዬ አብይ

  • @alimekonn1732
    @alimekonn1732 Před 5 lety +1

    Selamehn yabezaw abo be hidekebet alah

  • @abm1344
    @abm1344 Před 5 lety +1

    አቤት ፅዳት?የኛ ሰው ፅዳት ሲባል ለሰው የሰራ ይመስለዋል

  • @ayutube6498
    @ayutube6498 Před 5 lety +9

    የፋና ቤተሰቦች እስኪ በቅነነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ ለስራዬ ብርታት ትሆኑኛላችሁ የመልካምነት ዋጋው ስንት ነው? ?

    • @edrisahmad4489
      @edrisahmad4489 Před 5 lety +1

      በዩቲዩብ ገንዘብ ይገኛል ስባል በሰብስክራይብ ልመና CZcamsን አስጠላችሁን።

    • @user-mw3ez1li3j
      @user-mw3ez1li3j Před 5 lety

      አርጌሽ አለሁ ማማየ

    • @ayutube6498
      @ayutube6498 Před 5 lety

      @@edrisahmad4489 ከሀገራችንስ ተሰደን የለ ምን ይደንቃል ዩቱብም የስራህን ነው የሚከፍልህ

  • @chaltushemu7952
    @chaltushemu7952 Před 5 lety +2

    Abichu ko

  • @KidameTube
    @KidameTube Před 5 lety

    አብይ በሰላም ይመለስ የምትሉ...የ❤ምርጦች ሰብስክራይብ እንደራረግ ።መልካም ቀን ።

  • @almilove5007
    @almilove5007 Před 5 lety

    Basalm tamalselen kifu aynak marichin

  • @TGEnglishandcomputer
    @TGEnglishandcomputer Před 5 lety +1

    ጀግና ተከብሮ ያስከብራል

  • @negusscahaile4197
    @negusscahaile4197 Před 5 lety +1

    ደሞ ምን ልታሰማን ይሆን ፈጣሪያችን ? ይሄ ሰውዬ እግሩ አገር በለቀቀ ቁጥር የሚሆነውን ሁላችንም የምናውቀው ነው ።

  • @etyealemi2219
    @etyealemi2219 Před 5 lety

    አኙዋሰዮ።

  • @ahmedkewollo465
    @ahmedkewollo465 Před 3 lety

    ወላሂ ነጩ አጎነበሱ

  • @waltenigusaetop3320
    @waltenigusaetop3320 Před 5 lety

    እንዲት ሁዋላቀር ሚጢጢአገር የወክለ አይመስልም.

  • @user-sm5df4sc8c
    @user-sm5df4sc8c Před 4 lety

    ?

  • @abduabdu4628
    @abduabdu4628 Před 4 lety

    SAMSENG U.S.A ISRAEL ITALIA FRANCE AUSTRALIA DEBUB CORIA ENGLISH US ENGLISH GERMEN CHINESE KORIA SWITZERLAND JAPAN UN RUSSIA ESPAÑOL ROMANIA ATENSION atension SAMSENG ATENSION samseng atension

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 Před 5 lety

    ETHIOPIA GOVERNMENT LEADER AMAN

  • @rozateka5865
    @rozateka5865 Před 4 lety

    በዛው አፍጫህን ብለው እዳያላቁልኝ

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 Před 5 lety +1

    ABIY AHEMD GO TO COURT FALSE POLITICS PRIME MINISTER ETHIOPIA

  • @nuriiahmed1303
    @nuriiahmed1303 Před 5 lety

    lencaa abbaa gaddatti

  • @yedawitzema6838
    @yedawitzema6838 Před 5 lety

    በሰማያት ታላቅ ክብር ያለሽ NEW ETHIOPIA MEZMUREczcams.com/video/wVzhS6Gea8Y/video.html