ወንድሜ- እጅግ ደስ የሚል አዲስ ስለወንድም ግጥም -መርዬ ቲዩብ 2021

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • #መርዬ_ቲዩብ #Meriye_Tube #ግጥም
    ..............."ወንድሜ"...............
    እጅግ የምወድህ ምሳሳህ! ወንድሜ፥
    ሁሌ የምኮራብህ መጠሪያ ነህ ስሜ።
    ፍቅርህ የሚያበረታኝ ማረፊያ መሸሻ፥
    ዘውትር ሚጠብቀኝ "ከለላ ነው ጋሻ።
    ላንተ ሚሆን ፍቺ! ቃል የለም የሚገልፅ፥
    ሁሉም ቢዘረዘር አይበቃውም ሺህ ገፅ።
    ቃልህ ተስፋዬ ነው ሁሌ እንድበረታ፥
    ከአጠገቤ የማትርቅ ነህ ለኔ መከታ።
    በቃ ምልበልህ የቱስ ቃል ነው ልክህ፥
    ሁሉም ያንስብሃል ምንም ብሆንልህ።
    ማለፊያ ድልድይ ነህ ከክፋት አራቂ፥
    ሁልጊዜም ሳትሰለች በስስት ጠባቂ።
    ወንድም ብቻ ሳትሆን የልብም ጓደኛ፥
    የውስጤን ተካፋይ ነህ ለእኔ መፅናኛ።
    ቀርበህ ምታዋየኝ ሚስጥሬን ተጋሪ፥
    ለእኔ እንዳንተ የለም ሁሉን ችሎ ኗሪ።
    ወንድሜ መኖርህ ጌጤ! ነው ውበቴ፥
    ሰው የመሆን ውጤት የእኔነት ኩራቴ።
    ቴሌግራም አድራሻችን 👉 t.me/MeriyeTube
    ሰብስክራይብ ያድርጉ ቤተሰብ ይሁኑ!!! ከልብ እናመሰግናለን🙏

Komentáře • 52

  • @Kasanesh-h7g
    @Kasanesh-h7g Před 7 dny

    ደስ ሲል
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ho8nj4bo9h
    @user-ho8nj4bo9h Před 2 lety +11

    ደስ እሚል ግጥም ነው ግጥሙን እየሰማሁ ወንድሜን አሰብኩት
    በርቱ ሰላም ለሁገራችን! ይሁንልን

  • @fafiyoutobe1825
    @fafiyoutobe1825 Před 2 lety +8

    ወዴም አለም ነህፍስህን ይማርኝ😭😭😭😭

    • @user-ke6vs4tf7k
      @user-ke6vs4tf7k Před 2 lety +1

      አይዞን እርሱ ሠጠ እርሱ ነሳ😭😭

  • @user-dl4ic8rx4y
    @user-dl4ic8rx4y Před 6 měsíci +2

    የግጥሜ ሪእስ ወንድሜ
    እጅግ የምወድህ ምሳሳህ ወንድሜ፣
    ሁሌም የምኮራብህ መጠሪያ ነህ ስሜ፣
    ፍቅርህ የሚያበረታኝ ማረፊያ መሻሻ፣
    ዘዉትር ሚጠብቀኝ ከለላ ነዉ ጋሻ፣
    ላንተ ሚሆን ፍቺ ቃል ዬለም የሚገልፅ፣
    ሁሉም ቢዘረዘር አይበቃዉም ሺህ ገፅ፣
    ቃልህ ተስፈዬ ነዉ ሁሌ እንድበረታ፣
    ከአጠገቤ የማትርቅ ነህ ለኔ መከታ፣
    በቃ ምንልበልህ ዬቱስ ቃል ነዉ ልክህ፣
    ሁሉም ያንስብሃል ምንም ብሆንልህ፣
    ማለፊያ ድልድይ ነህ ከክፋት አራቂ፣
    ሁል ግዜ ሳትሰለች በስስት ጠባቂ፣
    ወንድም ብቻ ሳትሆን የልብም ጓደኛ፣
    የዉስጤን ተከፈይ ነህ ለእኔ መፅናኛ፣
    ቀርበህ ምታዋይኝ ሚስጥሬን ተጋሪ፣
    ለእኔ እንደንተ የለም ሁሉን ችሎ ኗሪ፣
    ወንድሜ መኖርህ ጌጤ ነዉ ዉበቴ፣
    ሰዉ የመሆን ዉጤት የእኔነት ኩራቴ

  • @user-le1qx9xq7y
    @user-le1qx9xq7y Před 4 měsíci +1

    የክፉ ወንድም የጨካኝ ወንድም ወላጅ ‏‪1:52‬‏
    እናቱና በውንድሙ የጨከነ ግጥም

  • @user-pl8pv8wm7n
    @user-pl8pv8wm7n Před 2 lety +7

    እናመስግናለን. በሩቱ. አላህ. ይጠብቃችሁ. በያላችሁበት. እር. ሀገራችንን. ስላም. ያድርግልን

  • @haleemahassan2066
    @haleemahassan2066 Před 2 lety +2

    በጣም ነው የወደድኩት ደስ የሚል ግጥምነው

  • @user-qm2jw9de1h
    @user-qm2jw9de1h Před 2 lety +4

    በጣም አሪፍ ነው በርቼ

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp Před 4 měsíci +2

    እናመሰግናለን በጣም 😭አንደ ወንደሜ አለኝ እሰር ቤት ነው በጣም ናፍቆኛል 😭አንደ ግጥም ገጠሙልኝ

  • @asniketema9339
    @asniketema9339 Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @senaittesfaye2988
    @senaittesfaye2988 Před 9 měsíci +2

    ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zedhaji4410
    @zedhaji4410 Před 2 lety +2

    ወድሜን ሁሌም ወድሀለው

  • @Kasanesh-h7g
    @Kasanesh-h7g Před 7 dny

    ደስ የሚል ግጥም ❤
    እናመሰግን አለን ወድማችን እግዚያብሄር ይጠብቅልን
    ይቅርታ ግን ላስቸግርህ
    አንድ ነው ወድሜ በጣም የምጓጓው
    በጣም ስለናፈቀኝ
    እስቲ ግጠምህኝ በፈጣሪ😢

  • @user-zl9yd8fy9q
    @user-zl9yd8fy9q Před rokem +1

    ምርጥ ግጥም ነው!!!!

  • @user-pm3xs7ge3p
    @user-pm3xs7ge3p Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ሣህ❤❤❤❤

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj Před rokem +1

    ዋው ጀግና ደስብሎኛል ተባረክ

  • @meram8428
    @meram8428 Před 2 lety +1

    ወንደምአለም አለህ ይዝንልህ

  • @user-zt9eh2lq6y
    @user-zt9eh2lq6y Před 2 lety +3

    በጣም አሪፍ ነው ሜሪየ በርታ ወንድሜ❤🥰😘

  • @user-ke6vs4tf7k
    @user-ke6vs4tf7k Před 2 lety +1

    ደስስስስ የሚይል ግጥም ነው👌

  • @user-rb7zx3ez5r
    @user-rb7zx3ez5r Před 2 lety +1

    ዋዉደስየሚልንዉበርቱልን💟💟🥰🥰🥰🥰

  • @tigisetlove2116
    @tigisetlove2116 Před rokem +1

    አደኛ ነህ ወድሜ በጣም ደስ ብሎኛል በርታልኝ

  • @HiatHiat-cg3ru
    @HiatHiat-cg3ru Před 6 měsíci +1

    ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉ደሰሲል

  • @ranimebratu
    @ranimebratu Před 7 měsíci +1

    ወድጄዋለሁ

    • @MeriyeTube1
      @MeriyeTube1  Před 7 měsíci

      ከልብ አመሰግናለሁ🙏

  • @aylaferdos4742
    @aylaferdos4742 Před 18 dny +1

    ወንድሜ እሁድ ያገባል እና እስኪ ዱአ አርጉለት

  • @user-rh4lz5er6t
    @user-rh4lz5er6t Před 2 lety +2

    መሸ አሏህ ማር

  • @VgyGxg
    @VgyGxg Před 10 měsíci +1

    😢😢😢

  • @user-jh5nd8vh8d
    @user-jh5nd8vh8d Před 4 měsíci +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @almazalmaz4599
    @almazalmaz4599 Před 7 měsíci +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉?አንድኛ ነው

  • @sarasar648
    @sarasar648 Před rokem

    በጣም ምርጥ ግጥም ነው እግዚአብሔር ይስጥህ❤❤❤❤

  • @tedibelete9190
    @tedibelete9190 Před 2 lety +2

    ስለክህደት

  • @tiruworkgedifew8653
    @tiruworkgedifew8653 Před rokem

    ደስ የሚል እና ውስጥን የሚያረካ ግጥም ነው ግን ደግሞ በሚገርም ሁኔታ አንድ ወንድሜን አጥቸዋለሁ😭😭

  • @user-vx8sv2vb1i
    @user-vx8sv2vb1i Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤ውንጀሜውጀተክክሌሌንው😊😊😊😊😊❤❤❤❤

  • @user-hi7kp8cv5u
    @user-hi7kp8cv5u Před 6 měsíci

    😍😍😘😘😘😘☺

  • @hafizakedir5073
    @hafizakedir5073 Před 2 lety +2

    ❤️✔️

  • @hirutyadeta4254
    @hirutyadeta4254 Před 2 lety +2

    wow

  • @hafizakedir5073
    @hafizakedir5073 Před 2 lety +2

    🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @hafizakedir5073
    @hafizakedir5073 Před 2 lety +2

    ✔️✔️✔️✔️🌹

  • @lube_tube65
    @lube_tube65 Před 8 měsíci +1

    💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓❤❤❤❤❤❤

  • @meram8428
    @meram8428 Před 2 lety +1

    😭😭😭😭

  • @mohamedamenredesaleh9292

    ❤❤❤ እሺ❤❤❤❤😂ይህ ጥሩ ወንድም ያለው ሰው ነው
    ግን ከዚ በጣም እኮበጣም እጅግ የከፋ ወንድም ያውም በእናት በአባት አንድ ሆኖ ሳለ ታላቅ ወንድም በወላጅ እናቱ እና በአንድ ወንድም ጭምር የጨከነው ይህ ናዚ ወይስ ፍሯኡል አለያም አጋንት የሆነ ወንድም ተቢዬው
    ግጥም ግድ ግድ ግድ ነው ።😢😢😢😢😢😢

  • @meram8428
    @meram8428 Před 2 lety +1

    ወንደምአለም አለህ ይዝንልህ