🔴live_ ወንጌል አንድ ያላደረገን ፥ ካውንስሉ አንድ አያደርገንም ቀለሜ ነጭ ነጯን አፈረጠው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 05. 2024
  • @EOTCTV @EOTCMK @agapezeortodox @Ortho221 @EgregnawMedia @toramedia30 @-mahtot @mirtnesh-tilahun @nisebihomezmur-4298 @zemarisolomon @MahedereTewahedo @ebstvWorldwide @comedianeshetu @seifuonebs

Komentáře • 23

  • @BamlakuGirmaw
    @BamlakuGirmaw Před měsícem +1

    ሲጀመር የሮሜ መልእክት የተጻፈው ከእምነት በፊት አህዛብ የህግ ስራን(ግርዘት ፣ መስዋት.. ) መፈጸም አለባቸው ለሚሉት ለአይሁዳውያን እንጂ ለክርስትያኖች አደለም ስራ የሚለው ደሞ የእምነትን ስራ ሳይሆን የአይሁዳውያንን የህግ ስራ ማለትም ( መስዋቱን ፣ ግርዘቱን እና የመሳሰሉ ) ስራዎችን ነው እንጂ ካመኑ በኋላ የሚሰሩ የእምነት ስራዎችን (ጾም ፣ ጸሎት) አደለም ። አንድ ጥቅስ አንጠልጥሎ ለመተርጎም እና ተሰኖክሎ ለመውደቅ ከመቸኮል በፊት ምእራፉ የተጻፈበትን አላማ ማወቁ ነው ከውድቀት የሚያድናችሁ ።

    • @yade716
      @yade716 Před měsícem

      እሺ፣ በስራ እንድናለን ስትሉ የምትመኩበት ምን መልካም ስራ አላችሁ? ዘፋኙ፣ሰካራሙ፣ዘሟቹ፣ ገዳዩ፣አመጸኛው፣ደጋሚው ያለው እናንተ ጋ አይደለም እንዴ?

  • @user-gr7vz8vs2x
    @user-gr7vz8vs2x Před měsícem +1

    😍😂

  • @Genetshiferaw-ij5nj
    @Genetshiferaw-ij5nj Před měsícem

    ትክክል ሃና ይሔን ጥያቄ ሰምቻለው ሰውዬው ግን በድንጋጤ መሰለኝ ያለው።

  • @masara7252
    @masara7252 Před měsícem

    Kkkkkkk Akilila zem belo qaledi nawu yeyazawu atesemut 😂😂😂😂😂😂

    • @MeniTadesse
      @MeniTadesse Před měsícem

      አንተም ትሰማለህ በየመንገዱ የሱስ ጌታ ነው እያልክ በየመንገዱ ስታንባርቅ የምትውለው ጡረተኛ 😂😂😂😂😂😂😂

    • @masara7252
      @masara7252 Před měsícem

      @@MeniTadesse ende awo Eyesus geta nawu dero ened orthodoxsoche zeme bey tadabeqe beti wusex quchi enedli falageshi ende fera hulu 1di qane Eyesus geta nawu belachu masebaki atechelum mekenayetum ba gate atamenum 😏

    • @MeniTadesse
      @MeniTadesse Před měsícem

      @@masara7252 ጴንጤ የሱስን እንጂ የድንግል ማርያምን ልጅ መድሀኒት አለም እየሱስ ክርስቶስን አያውቀውም መቼም አንዱን አምላክ 55000 ሺ ቦታ ሰትበጣጥሱት ዝም ያላቹ አሳሂ የሱስ ሰለሆነ ነው እንጂ አንዲህ እንደ እንቦሳ ስትፈነጩ መሬት ትከዳቹ ነበር ወይ እነ ሻንጳራራራራራዳዳዳዳዳቃቃቃቃቃቃቃቃ ጫጫጫጫጫ ወቸ ጉድ !!!!! ክክክክክክክክክ

    • @masara7252
      @masara7252 Před měsícem

      @@MeniTadesse ba lesan ateqaliji sereat yelel haxeyat manefase qedusen mesadabi nawu yelal eshe selaze penx yesus bich ayelim Eyesus keresetosem yelalu okay este anch ba Eyesus keresetose metamegn kahon 10 geze bicha Eyesus gate nawu eyeleshe tsafalgn ❓😁

  • @tigistasmare894
    @tigistasmare894 Před měsícem

    አሁን እናንተ አፉ አልኝ ቦላቹ ታወራላችው

  • @yade716
    @yade716 Před měsícem +1

    አንተ ህይወት ለሌላቸው ቅራንቅንቦዎች እየሰገድክ ምን ልትባል ነው? Pagan?

    • @Genetshiferaw-ij5nj
      @Genetshiferaw-ij5nj Před měsícem

      ምን ለማለት ነው??

    • @user-hy2tz2ls4d
      @user-hy2tz2ls4d Před měsícem

      Yade endet nh zemede 😅😅😅

    • @KidanemariamAbay
      @KidanemariamAbay Před měsícem +1

      kkkkkkkkkkk ,you are funny, what do you mean? I didn't catch you. please, make it clear.

    • @yade716
      @yade716 Před měsícem

      @@KidanemariamAbay ህይወት የሌላቸው ቅራቅንቦዎች እነዚህ ናቸው። መክተፊያ፣ የህንድ አማልክት ስዕሎች፣ የአጥር ድንጋይ፣ የቤት ድንጋይ፣ እነ መሃመድ ቀርጸው የሚሸጡት ቅርጻ ቅርጽች፣ወዘተ ናቸው። አማልክቶችህ እነዚህ ናቸው። አያዩም፣አይሰሙም፣ አይናገሩም፣ አይራመዱም።

    • @addisforum1618
      @addisforum1618 Před měsícem

      አትበሳጭ😂😆😅