ምኞቴ ተሣክቶ ሀሣቤ ባይቀና ለኔ በቂየነው መኖሬ በጤና

Sdílet
Vložit

Komentáře • 42

  • @Tijiቲጂ
    @Tijiቲጂ Před 7 měsíci

    ድል ለፋኖ ! 💚💛❤️ ድል ለአማራ ! 💚💛❤️
    ድል ለፋኖ ! 💚💛❤️ ድል ለአማራ !💚💛❤️
    ድል ለፋኖ ! 💚💛❤️ ድል ለአማራ ! 💚💛❤️

  • @abemedia3346
    @abemedia3346 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ድል ለተገፋው አማራ ህዝብ ድል ለፋኖ💪💪💪💪💪💪💪💚💛❤

    • @konjonesh
      @konjonesh Před 7 měsíci

      እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ እሙዬ ስላም ፍቅር አንድነትን ያምጣልን ለሀገራችን ኢትዮጵያ

  • @hayatuu
    @hayatuu Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር በቃ ይበለን አማራ እድል 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💪💪💪💪💪

  • @Tsehay1261
    @Tsehay1261 Před 7 měsíci

    💚💛❤ ሠላም ሠላም ለዚህ ቤት ሠላሞችሁ ይብዛ ውድ ኢትዮጵያዊያን ሠላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሀገራችን ኢትዮጵያን ሠላም ያድርግልን ደል ለአማራ ድል ለፋኖ🎉🎉❤❤

  • @maserettube6383
    @maserettube6383 Před 7 měsíci

    እግዚያአቤር. ይመስገን ስላምሺ. በክርስቶስ. ፍቅር. ይብዛልኝ ውድየሀገሬ. ልጆች. ስላማችሁ. ይብዛልኝ ።ስላም ፍቅር. አድነት. ለሀገራችን ይሁንል.

  • @shemistube
    @shemistube Před 7 měsíci

    ውዲ የሀገሬልጆች ስላማችሁ ይብዛ🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤ድል ለነበልባሉ ፋኖ

  • @kunfeyekuntube1021
    @kunfeyekuntube1021 Před 7 měsíci

    አሰላሙ አለይኩምጰወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን እመቤት አሪፍ ቆይታ ነበር ድልልልልልልልል ለፋኖ💚❤💛💪

  • @fatumawollo
    @fatumawollo Před 7 měsíci

    ድል ለፋኖኖ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💪💪💪💪💪💪💪

  • @zdhalabatube6104
    @zdhalabatube6104 Před 7 měsíci

    ሰለም ሰለም እንኳን በሰላም መጣሽ አርፍ መራጃ ናዉ እናመሰግናለን ሰላም ለሃገራችን

  • @emukal
    @emukal Před 7 měsíci

    እሙዬ እህት ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልን ድል ለተገፋው ወገኔ ድል በዱር በገደሉ ለሚዋደቀው ጀግናው ፋኖ አይዞን አማራዬ ❤

  • @aynadis.Tube.4
    @aynadis.Tube.4 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን ይሁን ወገኖቻችን ሁሉ በያላችሁበት ቦታ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ኢትዮጵያችን ሰላም ያድርግልን ሰላሟን ይመልስልን❤

  • @asneask
    @asneask Před 7 měsíci

    ሰላም ለዚህ ቤት ሰላማችን ይብዛ በያላችሁበት ውድ ያገሬ ልጆች ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን ህዝቦችዋን ይጠብቅልን በጣምጥሩ ጊዜ ነበረን እናመሰግናለን👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @MAMA-tube2190
    @MAMA-tube2190 Před 7 měsíci

    ሠላም ሠላም እመቤት አህለን እንኮን ደህና መጣሽ ሰላምሽ ይብዛ ውዴ ድል ለተገፋው ህዝባችን ለንፁሀኑ ለሚሥኪኑ ህዝባችን 😢😢

  • @Tsehay27
    @Tsehay27 Před 7 měsíci

    _እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ እንኳን ሰላም መጣሽ ድል ለአማሬ ፋኖጥሩ ቆይታበር በርችልኝ ሃገራችን እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን አሜን💦☘️💚💛❤️_

  • @tatektube7965
    @tatektube7965 Před 7 měsíci

    Selam ekan dina metashi lik ulam selameshi yebeza lik❤❤❤❤❤

  • @me-ws7cm
    @me-ws7cm Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰላምሽ በክርስቶስ ፍቅር ይብዛልሺ እንኳን በሰላም መጣሺ ዋዉዉዉዉዉ በጣም ደስ ይላል ድል ላማራፋኖሰላም ላገራችን.

  • @hiwottubeamen6143
    @hiwottubeamen6143 Před 7 měsíci

    selam.ekan.dena.mitashi.lik❤❤❤

  • @hayatebrim
    @hayatebrim Před 7 měsíci

    ሰላም ጤና የስጥልኝ ውድና የትክብራችሁ የሀገሬ ልጆች በያልንብት አላህ የጥብቅን አሜን ሃግራቺን ሰላም ያድርገለን 💞💞💞💞💞💞

  • @yeselammedia8720
    @yeselammedia8720 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ወድሜ እንኳን ደህና መጣህ እውነት ነው ተባብርን አገራችን ነፃ ማውጣት አለብን❤❤❤

  • @mesitube6372
    @mesitube6372 Před 7 měsíci

    ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣሽ ድል ለአማራ ድል ለፍኖ ሞት ውርደት ለአብይ አሽከሮች

  • @meazitube269
    @meazitube269 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣችሁ እሙየ እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @Fiker976
    @Fiker976 Před 7 měsíci

    ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ🎉🎉🎉

  • @Hana_tube
    @Hana_tube Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እመቤትዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ አሜን እንኳን ደና መጣሽ እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያድርግልን በፍቅር በአንድነት ያኑረን

  • @sada-vs3wi
    @sada-vs3wi Před 7 měsíci

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ አላህ ሀገራችንን ሰላም ይመልስልን ፍቅር አንድነት ያምጣልን ጦርነት በቃ ይበለን😢

  • @kokobe1961
    @kokobe1961 Před 7 měsíci

    ሠላም ጤና ይስጥልኝ ዉድና የተከበራችሁ የሐገሬ. ልጆች እበያላችሁበት ፈጣሪ አምላክ ይጠብቃችሁ ሰላምም ፍቅርር ለሐገራችን ያምጣልን ❤❤❤

  • @user-uy7ol8pp7q
    @user-uy7ol8pp7q Před 7 měsíci

    ሰላም ሰላም ሰላም ሰላምሽ በክርስቶስ ሰላም ፍቅር አድነትን ያድልልን ያድለን ፈጣሪ በቃ ይበለን

  • @emuabduselam7617
    @emuabduselam7617 Před 7 měsíci

    ሰላም ሰላም ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበል ሀገራችንን ሰላምዋን ይመልስልን አረ በቃ በለን ያረብ ስታያችን በዛ😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sytube5569
    @sytube5569 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሰላምሸ ይብዛ እሙዬ እንኳን ደህና መጣሸ ደስ የሚል ቆይታ ነበር አናመሰግናለን ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፍኖ በርታ ጀማሎ ጀግና ለወገናችን ድምፀ እንሁን

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a Před 7 měsíci

    ሰላም እሙዬ ሰላምሽ ይብዛ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ለህዝባችን ፍቅርን አንድነትን ያብዛልን ሞትና መከራ ስቃይና ፈተና በቃችሁ ይበለን
    ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ ችግር መከራ ስቃይ ለሚፈራረቅባቸው ወገኖቻችን እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን ይህን የመጣብንን ችግር 😢
    የዛሬው ቪድወሽ በጣም ምርጥ ነው ሁሌም እንደዚህ አድርገሽ ልቀቂ

  • @Sada-im8fb
    @Sada-im8fb Před 7 měsíci

    ሰላም ሰላም ውዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደና መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነብር በርቺ አገራችንም ሰላም ተሁን😢😢😢😢😢

  • @bazawitm9092
    @bazawitm9092 Před 7 měsíci

    ሰላም እሙዬ ሰላምሽ ይብዛ
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ጠላትዋ ይውደም ኢትዮጵያ ትለምልም የተጨቆኑት የተበሳቆሉት የተጎዱት ነፃ ይውጡ😢 የተራቡ የታረዙ ነፃነታቸውን ያጡ ብዘወች አሉና እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን ይህን ክፉ ግዜ

  • @Halima-woleyewa
    @Halima-woleyewa Před 7 měsíci

    አህለን እመቤትየ እንኳን ሰላም መጣሽልን ስለመጣሽ ስላየንሽ ደስብሎናል ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን 😢😢 በረችልን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xw4zw2uu6z
    @user-xw4zw2uu6z Před 7 měsíci

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድና የተከበራችሁ የእሙ ቤተሰቦች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሀገራችን ሰላሙን ይመልስልን አሚን

  • @kabiranaji2154
    @kabiranaji2154 Před 7 měsíci

    صباح النور والسرور والورد والياسمين صديقتي 🌹💜🌹جميل ورائع 🏞🏞🏞

  • @mesi21tube
    @mesi21tube Před 7 měsíci

    ሰላም የሀገሬ ልጆች ሰላማቹህ ይብዛ ኢትዮጵያ ለዘላለም ምኑር አሜን❤🌹“ሰውን መፍራት ወጥመድ ያመጣል፤ በእግዚአብሔር የሚታመን ግን እርሱ ይጠበቃል።”ምሳሌ 29፥25
    🌷መልካም ቀን 🕯❤🤲 #__ሰው__ሆይ__???
    ምን ይዤ ወደ #እግዚአብሔር ፊት ልምጣና በልዑል አምላክ ፊት ልስገድ? የሚቃጠለውን መሥዋዕትና የአንዱን ዓመት ጥጂ ይዤ በፊቱ ልምጣን? #እግዚአብሔርስ በሺህ አውራ በጐች: ወይስ በእልፍ የዘይት ፈሳሾች ደስ ይለዋልን? . . .#ሰው_ሆይ ፥ መልካሙን ነግሮሃል ፤ #እግዚአብሔርም ከአንተ ዘንድ የሚሻው ምንድን ነው? ፍርድን ታደርግ ዘንድ ፥ ምሕረትንም ትወድድ ዘንድ ፥ ከአምላክህም ጋር #_በትሕትና ትሄድ ዘንድ አይደለምን? (ሚክ. ፮፥፮-፰)

  • @etsegenetyoutub7626
    @etsegenetyoutub7626 Před 7 měsíci

    ሠላም ሠላም ኡም እኳን ደህና መጣሽ ሠላሙን ይመልስልን

  • @rabi-tube6854
    @rabi-tube6854 Před 7 měsíci

    ሠላም ሠላም እመቤትየ ሠላምሽ ይብዛ እንኮን ደህና መጣሽ አላህ ሠላምን አድነትን ፍቅርን ያሥፍንልን ለሀገራችን 😢😢

  • @user-bc4um3zu2l
    @user-bc4um3zu2l Před 7 měsíci

    ሰላመሰ ጤና ይስጥልኝ እመቤትየ ፈጣሪ በቃ ይበለን ይሄን መጥፎ ጊዜ ያጥፋልን ይሆ ግፍ መክራ ናልፍ ይሆን 😢😢 በነቀኑ መክራ ጦርነት መስማት ሰለቸት

  • @AMOOTUBE
    @AMOOTUBE Před 7 měsíci

    ሰላም ሰላም ማማዬ እኮን ሰላም መጣሺ🎉🎉🎉

  • @Blogacousticcafe
    @Blogacousticcafe Před 7 měsíci

    Ich wünsche meinem Freund einen sehr guten Tag, einen produktiven Tag, viel Glück und Erfolg. Denken Sie daran, heute hell und schön zu lächeln!

  • @Fatumatube.2
    @Fatumatube.2 Před 7 měsíci

    ሠላም ለሠው ልጂ በሙሉ