wow! you did amazing cultural music of sod(kistane) gurage!....thanks for showed this my birth place #Guloአማውቴ ....እግዜር ያብሊ እቲትዲ የቶለድኩቦ ሀገር አቲዠሽልም😊😍...እች የጉሎ የገሬኖ ባዮች ቢቲነህም🤗
your song is rong because you are calling one or two gurguy living Area can you please just sing with out Sepeatert living Area we all the same if you call strong or a good people we all the same with all do respect 🙏 ❤
እንደተለመደው ድንቅ ድምጽ፥ ድንቅ ስራ፥ ድንቅ ቦታ፥ ድንቅ ቅንብር፥ ምናሉዬ የኔ ውድ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው በርቺልን
የሶዶ ጉራጌ ቱፓ ሴራ!! ምንኮም ይንደቁ ኸታች ዘማች። ዚትን የቀንዣዠ ሹሩባ ዚትን የቀንዣዠ ቀሚስ (ጄርስ ና ሺንሽን)ዚትን አገርኛ ምናአሉሽ አዬ ተባሬክ !!!!!
አዝንደሽ ዋው የሶድዲ ቅሙጨ ቢቲ ናግኝም ነሳምሽ የዚ ደርስደሽ,,,,ኮራሂ በርችልነ ኧቲቶ
ሁሌም አዲስ ዘፈን ስትዘፍኚ ያምርልሻል። ኧጅዲ የታረጥ የዲ ቅሙጬ
አቦ ክስቶ ዝዝዝዝዝዝዝ
ኧቲት ገረ በማንነት ደሽ ኮራሽም እኮራሽኖ ቤርቺ ደስ ይብል ድምፅን ያለንሽ
Great job Minisha. ቅሙጬዲ ምንኮም ደስስ ይብሉ። ቤርቺልነ
Good job.
Thanks for ur contributions
የዲ መልካም ኤጣቢ ቡርሙ ትዴቅን ❤❤❤❤❤
We are Proud on you.
ቅሙጬዲ ብሩም ይደንቁ ይፍትም ጠረሰኘነሽሽ
Thank you so much for this Minuye. ደስ ይብሉ ብሩም 💚💛❤️ ክስታኔ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር
እገም💚💚💚🙏
Inem
❤❤ዋው በጣም ያምራል
wow! you did amazing cultural music of sod(kistane) gurage!....thanks for showed this my birth place #Guloአማውቴ ....እግዜር ያብሊ እቲትዲ የቶለድኩቦ ሀገር አቲዠሽልም😊😍...እች የጉሎ የገሬኖ ባዮች ቢቲነህም🤗
አቦ ሰሜን ጉራጌ በጣም ደስ ይብሉ
አዝንደሽ ገረ!!! ዚ መረዋ ድምፅደሽ ተንሰም ተንሰም ይብሉ።
nice work i like it
ቤርቺ
Great job minuye, what a beautiful, community, culture, landscape, thank you so much for your job Minuyye
wow yene konjo betam konjo sira new. le meskel enkewetebetalen 💚💛❤👌
Im so proud of you😉
Beautiful culture religion and hard working I am very Proud to be guragea,ethiopian. Thank you minalush reta.
ገዬረድ ጊስት...
wow yamiral betam ewedishalew
Good job minye 👏🏽👏🏽💞 wishing you a good luck ዝዝ 🌼🌼🌼
ምኑዬ ቤርቺ ብሩም ደስይብሉ ደርሲ
እቴትኛ ተባሬክ የዲ ቅሙጬ ቡሩሙ ይደንቁ ድሜቅ እንባ እንባ ባሌው አገርዲ ትጤራ ጎይ ቤርችልን ክስታኔ በሁንዲ ኩሌም ደስን ይብሌ አቦ ክስታኔ
ብሩም ይደንቁ ❤️❤️❤️
Mine mirt sira new yene ehit
👏👏👏🙏🙏💕💕🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻betam enwedishalen berchiln
የዲ ውድ🇪🇹❤️🩹😘😘
የኔ ዉድ አንቺ እኮ ቅርስ ነሽ ካንደበትሽ የሚወጣሁ ሁሉ ጥፍጥ ያልሽ ነሽ ቃናሽ ዘመን የማይሽረዉ ውብ ❤❤❤❤❤❤❤ረዥም እድሜን ላንቺ።
አሪፍ ነው በርቺ እህታችን
በጣም ቆንጆ ስራ ነው ።እንደ ስራው ግን አልታየም
ቅሙጬዲ ቤርቺ!
ዝዝዝጉራጌ# አበቢየ የመስከረምነ ባአመት ያስላነረ (አሜን)
የጎስቴ
ዮ
በርቺልን
በጣም ነው የምወድሽ በርችልኝ
የተንቢይ
የብሳቢይ
በላለዴ ይጣ
Yene wede mene megezem #1
አይመለል ያያቴ አግር ነው በርቺ ውዷ
ምናሉዬ በረቺ ልዩ ነሽ አንድ የሚፀፅተኝ ነገር የአርጋ በዳሶ ስራዎች ታሪክ ሆነው አይቅሩ አደራሽ ስሩለት
good job good luck mineyeeee boooom🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
ዋዉዉዉ
ድንቅ ስራ
Bravo...🥰🥰🥰👏👏👏
arif nw berchilen menu
Abo Kisto 💪🏿👍🏿 / i love how you called all of the kistane places 🙏🏿
ይኛ ቀንጡ
Konjooo nw meney
😍😍😍😍😍😍😍
ምናሉሽ ረታ❤
እቲትኛ 1ኛ
👌👌👌👌👏👏👏👏😘😘
Des yblu
nice jobe
Bravo😘
👏👏👏🙀🙀🙀
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
😘😘😘😘😘
😘😘🤣🤣
your song is rong because you are calling one or two gurguy living Area can you please just sing with out Sepeatert living Area we all the same if you call strong or a good people we all the same with all do respect 🙏 ❤
ምንድነው ምትቀባጥሪው ከሁሉም ጉራጌ መካከል ይሄ የሶዶ ጉራጌ ባህላዊ ሙዚቃ ነው በቃ። ሁሉም የየራሱ ባህልና ቋንቋ አለው,በአንድነት ውስጥ ልዩነት በሚለው።
Samir Hussein...kemawerat mesrat 😉😉😉
ኢትዮጲያዊነታችን ዜግነታችን ክስታኔነታችን ማንነታችን ነው በአማርኛ ሲዘፈን ለምን አትቃወምም አማርኛም ቋንቋ ነው ጉራጊኛም እንደዛው ሌላሌላውም እንደዛ በቋንቋችን ባህላችንን ቋንቋችንን ልንጠቀም ማንም ሊቃወመን አይችልም ስለዚህ ሌላ አውራ የአማርኛ ዘፋኝ ሆኖ ትግርኛ ኦሮሚኛ ወላይትኛ ሌሎችንም የሚዘፍኑ ስንት አሉ አይደል እና የእርስዋ ለምን ደነቀህ ገና ሌሎቹም ይቀጥላሉ ይገርምሀል የክስታኔ የሚያምረው ባህላችን ለአለም ሁሉ ይታያል ማነታችንን መሸፈን አንችልም ቢመችህም ባይመችህም ወንድማችን
የሰባት ቤት ጉራጌ ዘፋኞች ካሴት ሲያወጡ ሙሉ በራሳቸው ቋንቋ ነው ሌሎቹም እንደዛው እህታችንም በትውልድ አገሯ ቋንቋ በክስታንኛ ዘፈነች መብቷ ነው