Solomon Yirga - asbe asbe (atahulh mesai) / ሠለሞን ይርጋ - አስቤ አስቤ (አጣሁልህ መሳይ)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 11. 2016
  • No Copyright Infringement Intended.
    Fair Use Only!!
    አስቤ አስቤ (አጣሁልህ መሳይ) - ሠለሞን ይርጋ
    አስቤ አስቤ አስቤ አስቤ
    እግዚአብሔር እንዲህ ነው እላለሁ ብዬ
    አስቤ አስቤ - አስቤ አስቤ
    እግዚአብሔር ይኼ ነው እላለሁ ብዬ
    ግን አጣሁልህ መሳይ አጣሁልህ እኩያ
    እጄን አንስቼ ከማምለክ ሌላ
    ግን አጣሁልህ መሳይ አጣሁልህ እኩያ
    ዕድሜ ዘመኔን ከመስጠት ሌላ
    አልሜ አልሜ - አልሜ አልሜ
    ለፍቅሩ ትርጉም ልሰጠው ብዬ
    አልሜ አልሜ - አልሜ አልሜ
    ላደረገው ምላሽ ልሰጠው ብዬ
    ግን አጣሁልህ መሳይ አጣሁልህ እኩያ
    እኔን እራሴን ከመስጠት ሌላ
    ግን አጣሁልህ መሳይ አጣሁልህ እኩያ
    ዕድሜ ዘመኔን ከመስጠት ሌላ
    ይጀመራል እንጂ አይጨረስም
    እግዚአብሔር የሠራው ከቶ አያልቅም
    በየዘመናቱ ድንቅ ያደርጋል
    ትልቅ ነው ትልቅ ነው እግዚአብሔር ትልቅ ነው
    ማለዳ ማለዳ ሁልጊዜ አዲስ ነው
    ትልቅ ነው ትልቅ ነው እግዚአብሔር ትልቅ ነው
    ማለዳ ማለዳ ሁልጊዜ አዲስ ነው
    ትልቅ ነው መጀመሪያ የለው
    ትልቅ ነው መጨረሻ የለው
    ትልቅ ነው እሚመስለው የሌለው
    ትልቅ ነው እግዚአብሔር ትልቅ ነው
    ትልቅ ነው መጀመሪያ የለው
    ትልቅ ነው መጨረሻ የለው
    ትልቅ ነው እሚመስለው የሌለው
    ትልቅ ነው እግዚአብሔር ትልቅ ነው
    አስቤ አስቤ - አስቤ አስቤ
    እግዚአብሔር እንዲህ ነው እላለሁ ብዬ
    አስቤ አስቤ - አስቤ አስቤ
    እግዚአብሔር ይኼ ነው እላለሁ ብዬ
    ግን አጣሁልህ መሳይ አጣሁልህ እኩያ
    እጄን አንስቼ ከማምለክ ሌላ
    ግን አጣሁልህ መሳይ አጣሁልህ እኩያ
    ዕድሜ ዘመኔን ከመስጠት ሌላ
    ጨለማው ተገፎ ብርሃን ሲሆን
    ተራራውም ቀልጦ ሜዳ ሲሆን
    ያልነበረው ሲኖር አይቻለው
    ትልቅ ነው ትልቅ ነው እግዚአብሔር ትልቅ ነው
    ማለዳ ማለዳ ሁልጊዜ አዲስ ነው
    ትልቅ ነው ትልቅ ነው እግዚአብሔር ትልቅ ነው
    ማለዳ ማለዳ ሁልጊዜ አዲስ ነው
    ትልቅ ነው መጀመሪያ የለው
    ትልቅ ነው መጨረሻ የለው
    ትልቅ ነው እሚመስለው የሌለው
    ትልቅ ነው እግዚአብሔር ትልቅ ነው
    ትልቅ ነው መጀመሪያ የለው
    ትልቅ ነው መጨረሻ የለው
    ትልቅ ነው እሚመስለው የሌለው
    ትልቅ ነው እግዚአብሔር ትልቅ ነው
    ትልቅ ነው መጀመሪያ የለው
    ትልቅ ነው መጨረሻ የለው
    ትልቅ ነው እሚመስለው የሌለው
    ትልቅ ነው እግዚአብሔር ትልቅ ነው
  • Hudba

Komentáře • 8