Komentáře •

  • @aselefechselassie3968
    @aselefechselassie3968 Před 2 lety +1

    ጆሴ እንካን ደህና መጣህ
    ጆሴ የሀገር አና የህዝብ ባለዎለታ መልካምነትን ያስተማርክ ተባረክ!!!!!!!!!!!
    ኢትዮጵያዊነት መልካምነት በተግባር እያሳየህ

  • @salha-jn1oz
    @salha-jn1oz Před 2 lety +2

    የኔ ልዮ በጣም ነው የምወድሽ የሚገርመው የት ጠፍች ብየ ጓደኛየን ስጠይቃት ነበር መማል አይጠበቅብኝ ግን እመኝኝ ለካስ የልጆች እናት ሆነሽ ነው በጣም ደስ ይላል ልጆች የዱንያ ኮኮቦች ናቸው

  • @emebetalemayehu7371
    @emebetalemayehu7371 Před 2 lety

    ጆሲዬ እንኳን ደህና መጣክ የብዙ ሰዉ እንባ ያጠብክ ከፈጣሪበታች በመጀመርክ ደስ አለኝ ለምቀኛ አትሸነፍ በርታ አታቋርጥ የበለጠ ስራ ያወሩት ሁሉ ይፈሩበት በርታ በTV ጀምረካል እኖዴ

  • @niguseymedia2396
    @niguseymedia2396 Před 2 lety

    ሁለታችሁም ስላየህዋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል። ሰላማችሁም ያብዛው ፈጣሪ።

  • @gbhcvvhjhvvf6854
    @gbhcvvhjhvvf6854 Před 2 lety +2

    ጆሲዩ ሰላምህ ይብዛልን

  • @yelaylay5409
    @yelaylay5409 Před 2 lety +2

    ይሄ እኮ የቆየ ኢንተርቪው መሰለኝ

  • @user-tl5rw9bz1e
    @user-tl5rw9bz1e Před 2 lety

    Jtv I am Happy too by return yourself from long lasting lost

  • @ss-vy8ws
    @ss-vy8ws Před 2 lety

    ቡርትዬ የትወና ብቃቷ አድናቂ ነኝ

  • @rahelabebe7026
    @rahelabebe7026 Před 2 lety +1

    የቴዲ አፍሮ የድሮ ሚስቱ የምትባለው እውነት ነው

  • @tabas4253
    @tabas4253 Před 2 lety

    ሥርየትን እያየሁ ነበር አሂን

  • @musafukiisea5257
    @musafukiisea5257 Před 2 lety +1

    ሽሮ. በይ. እናቱ. ለመፋመስ. አ. ገቢቶ።

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. Před 2 lety

    ዐይኗ አፏ ሴክሲ።