ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ_Prophet_TilahunTsegaye_የሰውን_ልጅ _ማን_ትሉታላችሁ? _Part-1

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024

Komentáře • 44

  • @celacela893
    @celacela893 Před 7 měsíci

    Amen Amen Amen 👏👏👏👏

  • @NaneGetachw
    @NaneGetachw Před 8 měsíci

    አሜን ኢየሱሰ የሚለውን ቃል ከአፌ ሳያልቅ ዘመኔ ይለቅ።

  • @fekadumollalegn6328
    @fekadumollalegn6328 Před 2 lety +12

    የእግዚአብሔር አገልጋይ ፡ወንድም ጥላሁን ፡ አምላካችን ከዚህ በበለጠ ይባርክህ !

  • @tasefaneshergudo573
    @tasefaneshergudo573 Před rokem +4

    ዋው ሚገርም ነው ኢየሱስ ጌታ ነው 📖👈🍒እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ ነቢይ ጥሉዬ ❤️❤️

  • @yalichyalich9979
    @yalichyalich9979 Před rokem

    Amen Amen

  • @mamitushikur5918
    @mamitushikur5918 Před 2 lety +4

    አንተ የተባረክ የእግዚአብሔር ባሪያ አሁንም ይጨምርልህ🙌🏿👏

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Před rokem +3

    ሣልዋሽ ለ 5ተኛ ጊዜ ደግሜ እየሠማሁክ ነው።። ገራሚ ሠባኪ አሥተማሪ እውቀቱ ያለብህ ለዘር ትረፍ!!!! ነብይ ጥሌ

  • @user-um5bw7bd2x
    @user-um5bw7bd2x Před rokem +1

    አሜንንንንንንንንንንን
    አሜንንንንንንንን
    አሜንንንንንን
    አሜንንንን
    አሜንን
    ጌታ አምላክ ፈጽሞ ይባርካ ታባርካ ወደ የጌታ ባሪያ አባታችን ጥለውን🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @zewdiea
    @zewdiea Před rokem +1

    የሚገርም ፀጋ በወንድም ነቢይ ጥላይ ተገልጦአል ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።

  • @amenberhane4310
    @amenberhane4310 Před 2 lety +4

    ብሰማው ብሰማው የማይሰለች የህይወት ቃል ነው እኮ የሚያፍሰው

  • @sebelleteferaminas9875
    @sebelleteferaminas9875 Před 2 lety +8

    "" እየሱስ ቃል ነው"" አሜን አሜን ዳግም ልዩ መገለጥ ነው ለኔ ቃል ነበር ቃልም በእግዚአብሄር ዘንድ ነበር ቃልም እግዚአብሄር ነበር። ቃሉን ላከ ፈወሳቸው ሁሌ የሚፈውሰን ጌታ ይባርክ እናመሰግናለን እናንት ልዩ የቃሉ አገልጋዮች መምህሮች ጌታ አብዝቶ ይባርካችው።

  • @taregnedetebo3736
    @taregnedetebo3736 Před rokem

    ትክክል!!!

  • @Selam-dg7pn
    @Selam-dg7pn Před rokem

    Amem❤❤❤❤❤❤❤

  • @tiktokdogs9623
    @tiktokdogs9623 Před 2 lety +5

    ጌታ የሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ! የናፈቀኝ እንደዚ ክርስቶስን የሚሰብክልን የቃሉ እውቀት የሞላበት! የሀሰተኞችን ትምህርት እርካሽ የሚያረግ ስብከት! ሀሌሉያ!

  • @talia4448
    @talia4448 Před 7 měsíci

    God bless you

  • @user-iv9fl7th4w
    @user-iv9fl7th4w Před 10 měsíci

    Betimirtih libe temarkoal geta yibarkih

  • @user-xz2jw9bq1q
    @user-xz2jw9bq1q Před 11 měsíci

    Ameeeen

  • @AsoAso-ho1yu
    @AsoAso-ho1yu Před rokem

    የእግዚአብሔር ስው ነቢይ ጥሌ ጌታ ይባርክህ ከዚህ በበለጠ ክብር ይግለጥ ተባረክ

  • @spiritualrun8323
    @spiritualrun8323 Před rokem

    Geta yibarkih ewedihalew

  • @melkamuserdo7774
    @melkamuserdo7774 Před rokem +1

    የክብር አምላክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!

  • @Tersit1
    @Tersit1 Před rokem +1

    ሰው እንዴት ትምህርቱም ድምፁም ማሙሻን ይመስላል ❤

  • @charisinter6809
    @charisinter6809 Před 3 lety +2

    ሀሌሉያ

  • @helensam976
    @helensam976 Před rokem

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

  • @Tigistusadebo
    @Tigistusadebo Před rokem

    Dasi yimle timrte

  • @meseluadem9314
    @meseluadem9314 Před rokem +1

    amen

  • @shalomshalom2344
    @shalomshalom2344 Před rokem

    እግዚአብሔር ይባርክህ ይብዛልህ በጣም ተጠቅሜብሀለሁ ደስ የሚል መረዳት ነው ።

  • @ednaletsworshipourlord6481

    My favorite teleyee you are blessed ❤️❤️❤️❤️

  • @salamawetsalamawet3874

    ጌታ አብዝቶ ይባርክ

  • @ednaletsworshipourlord6481

    Uffffffff anjete reserese ohhhh teleyee 💕💕💕

  • @tegabati9773
    @tegabati9773 Před 2 lety +1

    Ameeeeeeennnnnnnnn

  • @sarakabada3995
    @sarakabada3995 Před rokem

    ዛማንክ ይባረክ 😘😘😘😘

  • @Toddlerworld21
    @Toddlerworld21 Před rokem

    You are amazing preacher

  • @estifbatu1468
    @estifbatu1468 Před rokem

    Tebarek

  • @hroni3amsalu555
    @hroni3amsalu555 Před rokem

    ሠላም ለዚሕ ቤት ሠላምሕ ይብዛ በክርሥቶሥ

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 Před rokem

    Geta yebarkh

  • @toutifrouto7710
    @toutifrouto7710 Před rokem

    ❤❤❤❤💕

  • @adonawit3463
    @adonawit3463 Před rokem

    Ejig yetebarekubet!

  • @SaraSara-du4fm
    @SaraSara-du4fm Před rokem

    😘🥰🥰😘😘🤴🤴🤴🙏

  • @semahegneagumas5053
    @semahegneagumas5053 Před 2 lety +1

    Des sil

  • @tariqwatariqwa6047
    @tariqwatariqwa6047 Před rokem

    ጴንጤ ከሆኑኩ ቆየው አረጀው ግን እሰከዛሬ እንደዚ አይነት ሰብከት ትምህርት አዳምጬ አላቅም ጥሌ ጊታ ይባርክክ

  • @marionbounader8913
    @marionbounader8913 Před rokem

    🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mestiberhanu3808
    @mestiberhanu3808 Před rokem

    ይሄ ፀጋ በእየሱስ ስም አይወሰድብህ ወንድሜ በእየሱስ ደም ተሸፈን🙏🙏🙏

  • @sebelleteferaminas9875
    @sebelleteferaminas9875 Před 2 lety +1

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ የኔ ጌታ ቸርች ሴጣንን ቡና አጣጭ ጓደኛቸው እስኪመስላቸው እያስለፈለፉ ጉባኤው ሲሰማ በጣም እናደድ ነበር እሱን በእየሱስ ስም ውጣ ማለት እንጄ ማውራት አያስፈልግም "" ውሸታም የውሸት አባት ነውና"" ምኑ ታምኖ ነው ከሱ ሚደመጠው ኪኪ።