MK TV || ጠበል ጸዲቅ || አገልግሎት ስላዘወተርኩ ራስህን ጣልክ አሉኝ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • Subscribe and share www.youtube.co....
    www.youtube.co....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
    / eotcmkidusan

Komentáře • 26

  • @a20mas18
    @a20mas18 Před 2 měsíci +1

    አሜን /ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @Ortodoxtube
    @Ortodoxtube Před 2 měsíci +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @yalemworkbayou2377
    @yalemworkbayou2377 Před 2 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለአባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን ማኅበረ ቅዱሳንን ያስፋልን በእውነቱ አገልግሎት!!!😢❤❤❤

  • @SamirawitTamiru
    @SamirawitTamiru Před 2 měsíci +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @Fekertube16
    @Fekertube16 Před 2 měsíci +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @MartaBiru
    @MartaBiru Před 2 měsíci +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!❤

  • @hilinamekonnen1010
    @hilinamekonnen1010 Před 2 měsíci +3

    ለጰራቅሊጦስ እንኳን በሰላም አደረሰን🙏🏽
    ቃለ ህይወት ያሰማልን !

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 Před 2 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣችሁ!
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት🙏✝️

  • @samritube5541
    @samritube5541 Před 2 měsíci +2

    ቃለ ህይወትን ያስማልን ❤

  • @gdghtyy9348
    @gdghtyy9348 Před 2 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን❤❤

  • @user-cm7hj9og3d
    @user-cm7hj9og3d Před měsícem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን! በጣም አስተማሪ መርሀ ግብር ነው።

  • @user-ob3pi9iv4y
    @user-ob3pi9iv4y Před 2 měsíci +2

    አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን

  • @BelayZenebe
    @BelayZenebe Před 2 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። የሰላሌ ፍቼ አባታችን እንዳሉት ስለ አገልግሎት /ቤተክርስቲያን መጨነቅ ፀሎት ነው።

  • @HhzVsb
    @HhzVsb Před 2 měsíci

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤

  • @user-hu2qc2fx3r
    @user-hu2qc2fx3r Před 2 měsíci +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ግሩም ትምህርት ምክርነው❤❤❤ እግዚአብሔር አምላክ መልካም ለመስራት ያብቃን.

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před 2 měsíci +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን :::ማህበር ቅዱሳኖች ምእመናን አስቀድሰው የጌታን ስጋ ና ደም ለመቀበል በየ ግዜው ደግሱ የሚባሉበት ደብር አለ ገፍረው ሲሄዱ ግልምጫ ሆነ 😢ድሮ አስቀዳሽ የሚጨናነቅበት ደብር አሁን ምንም ሰው የለም ለነሱስ ቢሆን በእዉኑ ጥሩ ነው ቀደሰው መቀበል ሰው እያለ ሳያቀበሉ ሲቀሩ???

  • @user-si8iq7qe9p
    @user-si8iq7qe9p Před 2 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን❤

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq Před 2 měsíci +2

    ❤🙏🙏🙏⛪

  • @wudituhaile3822
    @wudituhaile3822 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @Sarah-ehtemaryamb
    @Sarah-ehtemaryamb Před 2 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳንም ለጾመ ሐዋርያት አደረሳችሁ
    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @user-ht6ef5or7s
    @user-ht6ef5or7s Před 2 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አንድ ምክር ስጡኝ የማመልጥበት 😢 የዝሙት መንፈስ በጣም አስቸገረኝ መምህር ፀሎት ተውሁ ለምን አላረግም ብዬ ይፀፅተኛል የዝሙት መንፈስም በቃ በጣም አስቸገረኝ ምን አባቴ ልሁን ትዳር ደሞ ሳስበው ገና ያስጠላኛል😢 15 ቀን ወንድ ልጅ ካወራሁ በቃ ያለምንም ምክንያት ነው የምርቀው የሚገርመው በመንፈሳዊነት ጎበዝ ናት ብለው ነው የሚያስበኝ ሰው

    • @emuemu8333
      @emuemu8333 Před 2 měsíci

      አይዞሽ በፆለት በርች

  • @edlime
    @edlime Před 2 měsíci

    እኔ ደግሞ ጥያቄውን የተረዳሁበት መንገድ ሌላ ነው ስህተት ከሆነ አርሙኝ
    አንዳንድ አገልጋዮች የሚያተኩሩት በቤተክርስቲያን ውስጥ ያሉትን ክፍተቶች መሙላት ላይ ብቻ ይሆናል ከዛ የንስሐ ህይወታቸው ላይ ምስጢራት የመካፈል ህይወታቸው ላይ ይደክማሉ ይህን ያዩ እህት ወንድሞቹ እንዳይሆን ለራስህ ህይወትም ጊዜ ስጥ ማለታቸው ብዬ አሰብኩ፡፡

  • @saratedes4086
    @saratedes4086 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Před 2 měsíci +4

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን