የስንፈተ ሩካቤ መፍትሔዎች ምን ምን ናቸው? ክፍል አሥር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • የስንፈተ ሩካቤ መፍትሔዎች: ለስንፈት ቪያግራና ቫይ ማክስ ጥቅሙና ችግሩ እንዲሁም ለስንፈተ ሩካቤ የባህላዊ ሕክምና ችግሩ ወዘተ ተብራርቶ መፍትሔያዊ መልስ ተሰጥቶበታል። ይመልከቱ!

Komentáře • 268

  • @ኤልሻዳይነውጌታ

    የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኔዓለም ሆይ ለአባታችን እድሜና ከጤና አብዝቶ ይሰጣችሁ
    በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mikking9432
    @mikking9432 Před 4 lety +21

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የሁላችን ችግር እንዲ ደፍረው ስላስተማሩን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደዚህ ትንትን አርጎ የሚያስተምር እኮ ቢኖር ብዙ ወጣት ግራ አይጋባም ነበር ወደ አልተፈለገም ነገር አይገባም

  • @user-wx2tf8ry6s
    @user-wx2tf8ry6s Před 4 lety +18

    በአስተምሮቶ የብዙ ሰው ትዳር እንደሚድን አምናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልን!

    • @danuka_mek
      @danuka_mek Před 4 lety +1

      ሰላም እንዴት ነሽ /እንዴት ነህ ዳንኤል እባላለሁ አንድ ነገር ላስቸግርህ/ሽ የማስቸግራችሁ ነገር የ ዩቱዩብ ቻናሌን ጎብኝተህ/ሽ ከተመቸህ/ሽ ሰብስክራይብ አርጉልኝ ካልተመቸሽ/ህ አስተያየት ይፃፉልኝ አመሰግናለው ስብስክራይብ ማረግ አንዳትረሱ ይመቻችሁ

  • @user-jj2wy8yi7b
    @user-jj2wy8yi7b Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን መምህር ፀጋውን ያብዛሎት

  • @user-by6ml4nm3v
    @user-by6ml4nm3v Před 4 lety +22

    በስምአብ ወወልድ ወመንፈስ ቁዱስ አሃዱ አምላክ አሜን., ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ,,
    ያስተማረን የመከረን የገሰፀን እግዚአብሔር አምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏
    👉ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፋ!!
    ትንቢተ (ሆሰዕ 4- 6)

    • @danuka_mek
      @danuka_mek Před 4 lety

      ሰላም እንዴት ነሽ /እንዴት ነህ ዳንኤል እባላለሁ አንድ ነገር ላስቸግርህ/ሽ የማስቸግራችሁ ነገር የ ዩቱዩብ ቻናሌን ጎብኝተህ/ሽ ከተመቸህ/ሽ ሰብስክራይብ አርጉልኝ ካልተመቸሽ/ህ አስተያየት ይፃፉልኝ አመሰግናለው ስብስክራይብ ማረግ አንዳትረሱ ይመቻችሁ

    • @habtamukumlachew1264
      @habtamukumlachew1264 Před 4 lety

      kal Hiwot Yasemalen

  • @መድሀኒያለምመመኪያዬመድሀ

    እርስወን ያወኩባት ቀን የተባረከች ቀን ናት

    • @danuka_mek
      @danuka_mek Před 4 lety +1

      ሰላም እንዴት ነሽ /እንዴት ነህ ዳንኤል እባላለሁ አንድ ነገር ላስቸግርህ/ሽ የማስቸግራችሁ ነገር የ ዩቱዩብ ቻናሌን ጎብኝተህ/ሽ ከተመቸህ/ሽ ሰብስክራይብ አርጉልኝ ካልተመቸሽ/ህ አስተያየት ይፃፉልኝ አመሰግናለው ስብስክራይብ ማረግ አንዳትረሱ ይመቻችሁ

    • @tewedrostewedrostewedroste4876
      @tewedrostewedrostewedroste4876 Před 4 lety

      @@danuka_mek +q

  • @teddymolla7818
    @teddymolla7818 Před 2 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ትልቅ ትምህርት ነው የሰጡን እግዚአብሔር ያክብርልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን

  • @lidiya727
    @lidiya727 Před 4 lety +8

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለካ ለሁሉም መድኃኒት አላት እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆን መታድል ነው። እንደዚህ አይነት ትምህርቶች ቢስፋፉ በጣም ጥሩ ነበር። መምህራን ቃለሕይወት ያሰማልን ውድድ።

  • @user-iv2fy5so7y
    @user-iv2fy5so7y Před 4 lety +8

    መድሃኒ አለም በእለተ ቀኑ ይድረስልኝ እንጂ የኔን እንኳን ተውት በዚ ነገር ተቸግሬያለው መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እያለቀስኩ ነው የሰማሁት

  • @henokkebede6801
    @henokkebede6801 Před 4 lety +6

    ምርጥ አባት ነሆት የማይደፈሩ እሚመስሉ ጉዳዬችን ከ ሳይንሱም ከ መንፈሳዊው እይታ ስለገለጱት ምስጋና ይገባዋታል በግልጵነት እንደዚህ ማስተማሩ ብዙ ጥቅም አለው

    • @danuka_mek
      @danuka_mek Před 4 lety

      ሰላም እንዴት ነሽ /እንዴት ነህ ዳንኤል እባላለሁ አንድ ነገር ላስቸግርህ/ሽ የማስቸግራችሁ ነገር የ ዩቱዩብ ቻናሌን ጎብኝተህ/ሽ ከተመቸህ/ሽ ሰብስክራይብ አርጉልኝ ካልተመቸሽ/ህ አስተያየት ይፃፉልኝ አመሰግናለው ስብስክራይብ ማረግ አንዳትረሱ ይመቻችሁ

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምሕራችን ፀጋውን ያብዛልዎት በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን

  • @workneshberhe9414
    @workneshberhe9414 Před 4 lety +5

    አሜን ያተከበሩ መምህራችን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነበሩ እግዝአብሂረ ያገልግሎት ዘሞኖትን ይባረክ

  • @solnetu1260
    @solnetu1260 Před 4 lety +4

    አሜን አባታችን እንደርሶ እንደዚህ ግልጽ አርጎ የሚያስተምር ቢኖር ስንት ሰው በተሳሳተ መንገድ ባልሄደ ነበር እግዚአብሔር ይስጥልን ተባረኩልን እድሜውን ጤናውን በረከቱን ሰላሙን ሁሉ ከነቤተሰቦ ያድሎት እግዚአብሔር ይክብርልን🙏

  • @shitatefera7895
    @shitatefera7895 Před 4 lety +8

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

    • @danuka_mek
      @danuka_mek Před 4 lety +1

      ሰላም እንዴት ነሽ /እንዴት ነህ ዳንኤል እባላለሁ አንድ ነገር ላስቸግርህ/ሽ የማስቸግራችሁ ነገር የ ዩቱዩብ ቻናሌን ጎብኝተህ/ሽ ከተመቸህ/ሽ ሰብስክራይብ አርጉልኝ ካልተመቸሽ/ህ አስተያየት ይፃፉልኝ አመሰግናለው ስብስክራይብ ማረግ አንዳትረሱ ይመቻችሁ

  • @dhdbdgdyudhd9777
    @dhdbdgdyudhd9777 Před 2 lety +1

    አባታችን በፀሎቶት አስብን እድሜ ና ጤና ይስጥልን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @gigigogigogo5460
    @gigigogigogo5460 Před 3 lety

    Lastmarun abatacin kalehewot yasemaln
    amen amen amen

  • @mabrasisay129
    @mabrasisay129 Před 4 lety +6

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን በጣም ጥሩ አርገህነዉ የገለጥክልን እግዛብሔር እረጂም እርሜ ይስጥልን አሜን፪

    • @danuka_mek
      @danuka_mek Před 4 lety

      ሰላም እንዴት ነሽ /እንዴት ነህ ዳንኤል እባላለሁ አንድ ነገር ላስቸግርህ/ሽ የማስቸግራችሁ ነገር የ ዩቱዩብ ቻናሌን ጎብኝተህ/ሽ ከተመቸህ/ሽ ሰብስክራይብ አርጉልኝ ካልተመቸሽ/ህ አስተያየት ይፃፉልኝ አመሰግናለው ስብስክራይብ ማረግ አንዳትረሱ ይመቻችሁ

  • @woleteeyesusetube
    @woleteeyesusetube Před 4 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏🙏🙏

  • @filmonafewerki7884
    @filmonafewerki7884 Před 4 lety +3

    ቃለ ሕይወት የስምዓልና፡
    ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ምብሕረቱ፡
    ጸሎት ቅድስት ቅዱሳን ማርያምን ድንግልን ኩሎም ቅዱሳኑን ሰሚዑ፡
    ኣብዛ ቅድዕትን ኣጽናፋዊትን ሃይማኖትና ብቃል ኪዳን ጸኒዕና ክሳብ ፍጻሜ ሕይወትና ክንርከብ ቅዱስ ፍቃዱ ይኹን

  • @sarahabte507
    @sarahabte507 Před 3 lety +1

    አባቴ ይፍቱን!!!
    አባቴ በእድሜ; በጤና በፀጋ እግዝያብሄር ይጠብቆት። በትክክል ለህዝበ ክርስትያን በጣም ያስፍልገናል።

  • @etayehueta4925
    @etayehueta4925 Před 4 lety +1

    amen..amen..amen..kale..hiwet..yasemaln

  • @mekdestechane9567
    @mekdestechane9567 Před 2 lety

    አባ እኔ በትምህርቶት ብዙ እውቀት ሸምቻለው መዳኒያለም የእውቀት ሸማ አብዝቶ ይስቶት ድንግል ማርያም ዋስ ጠበቃ ትሁኖት በጣም እንወዶታለን

  • @assiassi9863
    @assiassi9863 Před 4 lety +2

    ስላም አባታችን ቃለ ህይወትን ያስማልን እድሜ እረጅም ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @gezahagndibabe7484
    @gezahagndibabe7484 Před 4 lety +3

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማል እመቤቴ ማሪያም ያገልግሎት ዘመናችሁን ታብዛልን

  • @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ጘ5ኸ

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእዉነት እንደዚህ ያሉ አባቶች ያብዛልን

  • @hanamulugeta6055
    @hanamulugeta6055 Před 4 lety +4

    ዘመኖት የተባረከ ይሁን የእውነት የብዙ አመት በሽታዬን ነው የፈቱልኝ የበታችነት እየተሰማኝ ትዳሬን ማስደሰት አልቻልኩም ብዬ ባለቤቴን ሸሸቼ ስደት መጣሁ

  • @salamal5275
    @salamal5275 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃል ህይወት ያስማለን

  • @tizteaethiopia1832
    @tizteaethiopia1832 Před 4 lety +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰላም ጤና ያብዛልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን ወለተ ኬሮሰ ብለው በፀሎት ያሰቡኝ

  • @user-wm1re5tl2n
    @user-wm1re5tl2n Před 4 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ኣባየ በእዉነት ቃለ ህወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱ ያድልልን በእዉነት ለህወታችን ስንቅ የሆነ ትምህርት ነዉ የአገልግሎት ዘመኖት ይባርክልን አሜን

  • @user-xx5xq1qy4r
    @user-xx5xq1qy4r Před 4 lety +2

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @retareta8348
    @retareta8348 Před 3 lety

    Kale yewete yasemalen egezabari Erejime Edema ketanaga yesetelen

  • @tube-od4sz
    @tube-od4sz Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @abelabelabebeabebe4626

    እናመሰግናለን አባታችን

  • @lbiebeegziabhertsena7653
    @lbiebeegziabhertsena7653 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምሕራችን በጸሎትዎ ያስቡን ወለተ አረጋዊ እና ኃይለ ሩፋኤል ብለው

  • @user-zr8is1fu2j
    @user-zr8is1fu2j Před 3 lety

    በእውነት መምህራችን አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን እዳተኮሁሉም ትምህርትቢስጥ እዲህትውልዱ አይሞትምነበር ምንእደምለወት አላውቅም እርጂም እድሜናጤና ይስጥልን ድንግልማርያም ትጠብቅህ

  • @yemanekidane8678
    @yemanekidane8678 Před 2 lety

    Jesus Christ our bless you aba kip it up

  • @user-il6jy1fd1v
    @user-il6jy1fd1v Před 4 lety

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዎት በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ወለተ ኪሮስ ፈቅረ ዮሐንስ ብለው አስቡን በፀሎታቹህ

  • @tariquamelaku1251
    @tariquamelaku1251 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛሎት ያገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር ይባርክልን

  • @zinashtulu2492
    @zinashtulu2492 Před 4 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን የፃድቃን ሠማእታት በረከትና እረድኤት ይደርብን

  • @Henoka369
    @Henoka369 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን
    እርሰዎን የሰጠን አምላክ ይመስገን
    ቃለሒይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @gelanechala3770
    @gelanechala3770 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃል ህይወት ያስማልን አሜን

  • @user-ut5ur7hc8n
    @user-ut5ur7hc8n Před 4 lety

    በእውነት። አባታችን። ቃለ ህይውት ያስማልን። እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን።

  • @SaraSara-ng8ij
    @SaraSara-ng8ij Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ እርስተ መንግስተ ሰማይ ያውርድልን አሜን እናመሰግናለን መምህራችን አፀደማርያም ብለው በፀሎት ያስቡኝ መምህራችን

  • @etalmzewdu5264
    @etalmzewdu5264 Před 4 lety

    አባታችን እንኳን ሰላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመኑሁ ይባርክህ አሜን አሜን አሜን

  • @mekideehtiyopa1844
    @mekideehtiyopa1844 Před 4 lety +1

    አባታችን እናመሰግናለን እድሚ ይስጥልን በፆሎት አስቡኝ አስካለ ማርያም

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h Před 4 lety

    እግዚአብሔር!!! ይመሰገን!!! አባታችን ቃል
    ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይሰጥልን
    የሰማነውን በልባችን ይፃፍልን 🙏

    • @danuka_mek
      @danuka_mek Před 4 lety

      ሰላም እንዴት ነሽ /እንዴት ነህ ዳንኤል እባላለሁ አንድ ነገር ላስቸግርህ/ሽ የማስቸግራችሁ ነገር የ ዩቱዩብ ቻናሌን ጎብኝተህ/ሽ ከተመቸህ/ሽ ሰብስክራይብ አርጉልኝ ካልተመቸሽ/ህ አስተያየት ይፃፉልኝ አመሰግናለው ስብስክራይብ ማረግ አንዳትረሱ ይመቻችሁ

  • @htdvjthr1hu4grhdhr50
    @htdvjthr1hu4grhdhr50 Před 4 lety

    በውነት አባታችን መምህራችን ጠቃሚምክር ነው እንኳን አወኮት ሳላገባ ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋሁን ያብዛሎት

  • @bm-xi7ry
    @bm-xi7ry Před 4 lety +1

    ቃል ህይወት የሰማልን ፀጋው የብዛለችሁ አሜን

    • @user-pm4fj5qi7i
      @user-pm4fj5qi7i Před 4 lety +1

      ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉ የብዛለችሁ አሜን
      አባታችን በፅሎት አሰብኝ ሀሉት ክዲን ብለው
      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-vn2hg3gx2e
    @user-vn2hg3gx2e Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ኤፍታህ-ቈ4ጀ
    @ኤፍታህ-ቈ4ጀ Před 4 lety +1

    መምህር ሄኖክ እግዚአብሔር ጸጋወን ያብዛለወት አባታችን

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን እናመሰግናለን መምህራችን ትልቅ ግንዛቤ እንድኖረን ነው ያደረከን

  • @weyna-kb3dr
    @weyna-kb3dr Před 4 lety +2

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን፡፡ እኔም በጣም ከምወደው ባለቤቴ ጋር በዚህ ችግር ምክንያት ልንለያይ ነው በጣም እየጨነቀኝ ነው አባቴ በፀሎት አስቡኝ ቀፀላ ጊዮርጊስ አባላለሁ፡፡

    • @svxjej9660
      @svxjej9660 Před 4 lety +1

      አይሆንም እህቴ በስግደትበርች ትምህርቱን እዲሰማአድርጌው እኔም ከዚህችግርተላቂቃለሁ ፊት አሳብይይዘኝነበር ያመኝነበር ስለማልመቸው ባለቤቴ በጣም ያዝንነበር ግን ጥሎኝ አልሄደም ህጻንስለሆንሽነው ትስተካከላለይ እያለ ያለብኝን ችግር ይበግርኝነበር ዛሬላይሳሰቡይ ይከብዳንእኔብሄን ስ እጠብቀውነበርብየ አስባለሁ ሱያሳስነኝነበር አስበው አድወድ ከሴት ጋተኝቶ ሳይጨርስ መውረድ ማለት ከባድ ነው ስለማልመቸው ነውሳይጨርስየሚውርደው አይዞሽ

  • @user-xj9ps8ri1j
    @user-xj9ps8ri1j Před 4 lety

    አሜን 🙏🙏🙏ድንግል አሁንም አብዝታ ትባርኮት ሁሉም ትምህርት የኔን ህይውት ይዳስሳል ይገርማል !!ቀጣዩ ትምህርትም ጭምር

    • @zinashu9679
      @zinashu9679 Před 4 lety

      Kalehiwotn yasemalin abatachin amen yetebareke tidar dingl tisten yewolelayitu emebete titebikot abaten

  • @የአብስራእናትእሙ

    ቃለሂወት፣ያሰማልን፣መምህራቺን፣፣እድሜ፣ጤና፣ይስጣቺሁ፣እናመሰግናለን

  • @memeke5620
    @memeke5620 Před 4 lety +1

    ቃለሄወት ያሰማልን የማቶሳላን እድሜ ይሰጣት አባታቸን የገልግሎት ዘመነትን ይባርክሎ ቅድሱ አማላካቸን እየሱሰ ክርሰቶሰ

    • @danuka_mek
      @danuka_mek Před 4 lety

      ሰላም እንዴት ነሽ /እንዴት ነህ ዳንኤል እባላለሁ አንድ ነገር ላስቸግርህ/ሽ የማስቸግራችሁ ነገር የ ዩቱዩብ ቻናሌን ጎብኝተህ/ሽ ከተመቸህ/ሽ ሰብስክራይብ አርጉልኝ ካልተመቸሽ/ህ አስተያየት ይፃፉልኝ አመሰግናለው ስብስክራይብ ማረግ አንዳትረሱ ይመቻችሁ

  • @user-pn9xv8ze5z
    @user-pn9xv8ze5z Před 4 lety +7

    አባዬ እረዥም እድሜና ጤና አብዝቶ ይሥጥልን ፅጌ ማርያም በፀሎት አሥቡኝ የትዳር ጓደኛዬንም በፀሎት አሥቡልኝ ገብረ ዮሃንሥ

    • @emewdshe6748
      @emewdshe6748 Před 4 lety

      ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @danuka_mek
      @danuka_mek Před 4 lety

      ሰላም እንዴት ነሽ /እንዴት ነህ ዳንኤል እባላለሁ አንድ ነገር ላስቸግርህ/ሽ የማስቸግራችሁ ነገር የ ዩቱዩብ ቻናሌን ጎብኝተህ/ሽ ከተመቸህ/ሽ ሰብስክራይብ አርጉልኝ ካልተመቸሽ/ህ አስተያየት ይፃፉልኝ አመሰግናለው ስብስክራይብ ማረግ አንዳትረሱ ይመቻችሁ

    • @danuka_mek
      @danuka_mek Před 4 lety

      @@emewdshe6748 ሰላም እንዴት ነሽ /እንዴት ነህ ዳንኤል እባላለሁ አንድ ነገር ላስቸግርህ/ሽ የማስቸግራችሁ ነገር የ ዩቱዩብ ቻናሌን ጎብኝተህ/ሽ ከተመቸህ/ሽ ሰብስክራይብ አርጉልኝ ካልተመቸሽ/ህ አስተያየት ይፃፉልኝ አመሰግናለው ስብስክራይብ ማረግ አንዳትረሱ ይመቻችሁ

  • @classiphone5329
    @classiphone5329 Před 4 lety +1

    Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen wandemachin

  • @user-xu5dn7tm9z
    @user-xu5dn7tm9z Před 4 lety

    መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን። ጣፋጭ የሆነዉ ትምህርትህ የነፊሳችን ምግብ ነው።

  • @ليلى-ظ4ق
    @ليلى-ظ4ق Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሠማልንአባታችንበእድሜበጤናይጠብቅልን

    • @danuka_mek
      @danuka_mek Před 4 lety

      ሰላም እንዴት ነሽ /እንዴት ነህ ዳንኤል እባላለሁ አንድ ነገር ላስቸግርህ/ሽ የማስቸግራችሁ ነገር የ ዩቱዩብ ቻናሌን ጎብኝተህ/ሽ ከተመቸህ/ሽ ሰብስክራይብ አርጉልኝ ካልተመቸሽ/ህ አስተያየት ይፃፉልኝ አመሰግናለው ስብስክራይብ ማረግ አንዳትረሱ ይመቻችሁ

  • @adanufakadu
    @adanufakadu Před 4 lety +1

    Amen Amen Amen kal hewt yasemaln 🙏🙏🙏🙏🙏🙏selkot abatchen endt maggnt echlalw

  • @sabazinabe1250
    @sabazinabe1250 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህይወት ያሰማል ጥሩ ትምህርት ነው

  • @zinashzinash3751
    @zinashzinash3751 Před 2 lety

    ቃለህወት ያሰማን አባታችን🙏🙏🙏

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom1525 Před 4 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን አባታችን 💒💒💒💒💒💒💒👈🇧🇯🇧🇯🇧🇯

  • @mama-xf1mw
    @mama-xf1mw Před 4 lety +1

    ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን በፀሎት አስቡኝ (ሚስጥረ ስላሴ እያላችሁ)

  • @samrawithaillmichael4699

    kalehiwot yasemalen

  • @lillilemlem9582
    @lillilemlem9582 Před 4 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @mebratiyergalm6036
    @mebratiyergalm6036 Před 4 lety +1

    Amen kale hiwet yasemaln bedmi betsga yitbkln Abatachn

  • @Max-ek9mp
    @Max-ek9mp Před 3 lety

    ለለመምህሮችን ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ ና በጤና ይጠብቅልን

  • @ganetteammar2063
    @ganetteammar2063 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን

  • @meserettadege4046
    @meserettadege4046 Před 3 lety

    ተረቱ ትክክል ናቸው መፀለይ ነው

  • @zadyarsemalij9065
    @zadyarsemalij9065 Před 4 lety +2

    አባታችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን እውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት
    አባታችን ዋሳብ ወይም ኢማ ቀተጠቀሙ አንደት ነገር ይርዱኝ እኔ ቀጥታ መስመር የለኝም ቀጥታ ለመደወል

  • @AliSaleh-kb1hg
    @AliSaleh-kb1hg Před 4 lety

    ሰላም መምራችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን 💒💒🙏🙏❤️❤️

  • @user-wo9yk1ud1f
    @user-wo9yk1ud1f Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛልወት

  • @shrtobadye2006
    @shrtobadye2006 Před 4 lety +1

    መምህር እግዚአብሔር አምላክህ እድሜ ጤና ይስጥልኝ

  • @abeba5164
    @abeba5164 Před 4 lety +2

    መምህር እርጅም እድሜ ይስጥልን እደርሰወ ያሉ መልካም አባቴችን እግዘብሔር ያብዛልን መምህር እኔ። በስደት ነው ያልሁት። ቤተሰቦቼ ምንም ሰላም የላቸው እህቴ ክታመመች። 9 አመቶ። ።።።።። አልዳነችም አባየ። ።።።በመቤቴ ባማላጅቶዋ ፀሎት ሲደርጉ። ወለተ ወልድ እያሉ በፀሉትወት አስቡልኝ አባቴ። ተክለ ማርያም። እናቴ አፀደ ማርያም በአቡየ። ገብር መንፍስ ቅዱስ። አስታውሱልኝ ድነው እኔም ለምስክር እድበቃ። ፀሎትወት ይርዳኝ አበባ ላቀው የድግል ልጅ። ከሳውድ አርብያ። ።።።።።

    • @mabrasisay129
      @mabrasisay129 Před 4 lety

      እግዛብሔር ይማርልህ/ሽ

    • @user-jr9yl9rd8l
      @user-jr9yl9rd8l Před 4 lety

      እግዚአብሔር ይድረስልን እህቴ የኔም ቤተሰቦች ሰላም የላቸውም ምንም ሳይቸግራሰው ወንድሞቼ እርስ በርሳቼው ሊባሉ ነው እህቴ ዘጠኝ አመቶ አለፋት ሰውነቶን አሳስሮ አስቀመጣት አኪቤት ስትሔድ ምንም የለባትም ይላሉ ፀበል ስትሔድ አትጮህ ምን አትል ፀጥ ነው የምትል እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝልን

    • @danuka_mek
      @danuka_mek Před 4 lety

      ሰላም እንዴት ነሽ /እንዴት ነህ ዳንኤል እባላለሁ አንድ ነገር ላስቸግርህ/ሽ የማስቸግራችሁ ነገር የ ዩቱዩብ ቻናሌን ጎብኝተህ/ሽ ከተመቸህ/ሽ ሰብስክራይብ አርጉልኝ ካልተመቸሽ/ህ አስተያየት ይፃፉልኝ አመሰግናለው ስብስክራይብ ማረግ አንዳትረሱ ይመቻችሁ

    • @danuka_mek
      @danuka_mek Před 4 lety

      @@mabrasisay129 ሰላም እንዴት ነሽ /እንዴት ነህ ዳንኤል እባላለሁ አንድ ነገር ላስቸግርህ/ሽ የማስቸግራችሁ ነገር የ ዩቱዩብ ቻናሌን ጎብኝተህ/ሽ ከተመቸህ/ሽ ሰብስክራይብ አርጉልኝ ካልተመቸሽ/ህ አስተያየት ይፃፉልኝ አመሰግናለው ስብስክራይብ ማረግ አንዳትረሱ ይመቻችሁ

    • @danuka_mek
      @danuka_mek Před 4 lety

      @@user-jr9yl9rd8l ሰላም እንዴት ነሽ /እንዴት ነህ ዳንኤል እባላለሁ አንድ ነገር ላስቸግርህ/ሽ የማስቸግራችሁ ነገር የ ዩቱዩብ ቻናሌን ጎብኝተህ/ሽ ከተመቸህ/ሽ ሰብስክራይብ አርጉልኝ ካልተመቸሽ/ህ አስተያየት ይፃፉልኝ አመሰግናለው ስብስክራይብ ማረግ አንዳትረሱ ይመቻችሁ

  • @መድሀኒያለምመመኪያዬመድሀ

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ሰላም መጡልን መምህራችን

  • @selamlegese3983
    @selamlegese3983 Před 4 lety

    ቃል ህይወት ያሰማሎ እውቀት ዘመኖት ይባረክ

  • @kalkidangetu4837
    @kalkidangetu4837 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @RDABOWALEED
    @RDABOWALEED Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሄውት ያሰማልን መምህራን

  • @firhewotyenatenafaki6256

    መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን🙏🙏🙏💚💛❤️🌻🌻🌻

  • @user-ys4km5db2t
    @user-ys4km5db2t Před 2 lety

    ቃል ህይውት ያሰማልና ክብር አቦትችን አኝን ሰምትን የምናትግበሪ ያድርጉነ የአቦትችቻን አምልክ የኝም አምልክ አሜን ፫

  • @user-nh4lk7um9r
    @user-nh4lk7um9r Před 4 lety

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን፫

  • @zegashzegash9505
    @zegashzegash9505 Před 4 lety

    አባታችን በውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 Před 3 lety

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @abbyabby5139
    @abbyabby5139 Před 4 lety

    Amen Amen Amen qalun bee lephachen yaa sadereben 👏👏👏💕💖💞💓✤💗💟❤💚✥💔💕✟💖💙💜💟✞☨❤👏💚✥💕💞💞💙💜💖✟💔

  • @seddsdrr7713
    @seddsdrr7713 Před 3 lety

    አባታችን ቃለ ሂይወት ያሰማልን
    በፆሎታችሁ አሰቡን
    አሰቃይቶ ሊገለን ነው

  • @berihuhaile6935
    @berihuhaile6935 Před 4 lety +1

    Egziabher amlak xegaw yabzalwot , memhrachn, erkus menfes yarkln. Amen .

  • @user-tc8cl3cz4t
    @user-tc8cl3cz4t Před 4 lety

    ቃል ህወይት ያስማልን ፀጋችን ያብዛልን

  • @user-it3be7gl3p
    @user-it3be7gl3p Před 4 lety +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኔም ይሄ ችግር አለብኝ በፀሎትወት ያስቡኝ አባቴ ወለተ ሚካኤል

  • @user-wb9cs4uu3d
    @user-wb9cs4uu3d Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን

  • @yeshiialemayhuu7272
    @yeshiialemayhuu7272 Před 4 lety

    አሜንንንንንአሜንንንንአሜንንንን ቃልህውትያሰማልን❤❤❤❤👏👏👏👏

  • @leyaleya594
    @leyaleya594 Před 3 lety

    Abatachn kale hywet yasemaln edme yalbsln

  • @hanatsegaye3149
    @hanatsegaye3149 Před 4 lety

    አባታቺን ካንቱ ብዙ ተምሬአለሁ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይሰጦት !

  • @user-cb4ws9qz1c
    @user-cb4ws9qz1c Před 4 lety

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @zegashzegash9505
    @zegashzegash9505 Před 4 lety

    እናመሰግናለን አባታችን አስቡኝ በፆለታችሁ እህተ ሚካኤል እያላችሁ

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 Před 4 lety +1

    ቃለሕይወት፡ያሰማልን፡በእድሜ፡በፀጋይጠብቅልን፡ቀሲስ፡ሔኖክ

  • @user-hn1fe3bf2v
    @user-hn1fe3bf2v Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን እንኳን አብሩ አደረሰን አባታችን

  • @helenhalen6926
    @helenhalen6926 Před 4 lety

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom1525 Před 4 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን አባታችን