የተስፋ መንደር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 05. 2024
  • የተስፋ መንደር

Komentáře • 121

  • @abbechuyamyhero7507
    @abbechuyamyhero7507 Před měsícem +33

    እሰይ እናቶች መርቁት ፀልዩለት ለዚህ ምስኪን የሰው ልክ መሪያችንን አባት አጉራሽ ዳባሽ መሪ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕💕❤️❤️🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @abbechuyamyhero7507
    @abbechuyamyhero7507 Před měsícem +38

    መድሃኒአለም እድሜእችሁን ያርዝመው ደግ መስራት ለራስ ነው በታሪክ ይመዘገባል ኑሩልን አብቹዬ አዱዬ ጀግኖቻ ችን ሁላችሁም🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌺🌺❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ethioasni6631
    @ethioasni6631 Před měsícem +66

    የሚረግሙህ በሰለጠነ ሀገር እየኖሩ አለ በሚባል መኪና እየተጎጎዙ። የሚመርቁህ ደግሞ ወንዝ ዳር የሚኖሩ ዝናብ በላያቸው እየፈሰሰ የሚኖሩ ይሄንን ጉዳይ ፍርዱን እግዚብሔር ይስጥ።

    • @mamamin3122
      @mamamin3122 Před měsícem +4

      አሚን እውነት ነው የስራቸውን ይስጣቸው

    • @HamasenBr
      @HamasenBr Před měsícem +2

      ጥሩ ፡ እይታ ፡ ነው።

    • @namanekemti8556
      @namanekemti8556 Před měsícem +3

      የሰው ልጅ በህይወት ሲኖር ከራሱ አልፎ ሌሎችን መርዳት ካልቻለ በህይወት መኖሩ ትርጉም አይኖረውም። በህይወት ኖሮ ሌሎችን የሚጎዳ ከሆነ ደግሞ መኖሩ ስህተት ነው። እንደ አብይ አህመድ ያሉ ግለሰቦች በዚች ዓለም በመኖራቸው ብቻ የሚሊዮኖች ሞት ረሀብና ስደት ምክንያት ይሆናሉ። እነዚህ ሰዎች በዚች ዓለም ባይፈጠሩና በህይወት ባይኖሩ በዓለም የተከሰቱ የሰው ልጅ የእልቂትና የመከራ ታሪኮች በተለየ መንገድ ይጻፉ ነበር። አስመሳዩ አብይ አህመድ ሚሊዮኖችን በጦርነት ማግዶ በየቀኑ ፃድቅ ለምሰል የሚያደለች ፕሮፖጋንዳ ያስለፈልፋል። አብይ አህመድ ለኢትዮጵያ ህዝብ የሚያጎበድድበት ቀን ሩቅ አይደለም። በእያንዳንዷ የሰራት ወንጀልም ተጠይቆ ፍርዱን ያገኛል።

    • @belayneshali4617
      @belayneshali4617 Před měsícem +1

      ​@@namanekemti8556ያስቃል አባባልህ በውኑ አይናችሁን ጨፍኑ ላታላችሁ ነው አልተሳክቶም ተስፈኛ ሳይሆን ሰራተኛ ሁን ወገኔ!!! የተባልነው ጥረህግረህ በላብህ ወዝ ብላ እንጅ ዝርፈህ ኑር አይዶለም በጊዜህ ተጠቀምበት ከማለፉ በፊት😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @namanekemti8556
      @namanekemti8556 Před měsícem

      @@belayneshali4617 አብይ አህመድ አጭበርብሮ የኢትዮጵያን ህዝብ ስልጣንና ሀብት በቁጥጥሩ አርጎ ከሁለት ሚሊዮን በላይ ህዝብ ጨፍጭፎ አሁንም እየቀጠለ ነው። ደም ለጠማው ሒትለር መስጊድ እውነተኛ አያደርግም። ሁሉም ያልፋል። አብይ አህመድ ለኢትዮጵያ ህዝብ የሚያጎበድድበት ቀን ሩቅ አይደለም። በእያንዳንዷ የሰራት ወንጀልም ተጠይቆ ፍርዱን ያገኛል።

  • @hanatesfaye1604
    @hanatesfaye1604 Před měsícem +35

    አባኮ ዘመንህን ይባርከዉ ለእዉሮች አይን ያደረገህ እግር ለሌላቸዉ እግር ያደረገህ ዘመንህ ይባረክ😢😢😢 የእናቶችን እንባ አባሽ ያደረገህ አባኮ አቡናይ ቃል የለኝም ስላንተና ስለዝንይ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-cc5od9qh4x
    @user-cc5od9qh4x Před měsícem +12

    ታይቶ የማይታወቅ ቸርነት! እታች ወርዶ ድሆችን መድረስ! ታይቶ ተሰምቶ የማይታወቅ በካሳ ከእግዚአብሔር የተላከልን ፍቅር የሆነ መሪ። እግዚአብሔር ይመስገን።

    • @abbechuyamyhero7507
      @abbechuyamyhero7507 Před měsícem +4

      አሜን🙏🏽 እግዚአብሔር በህይወት አቆይቶ ይህንን ታአምራዊ ታሪክ ሲሰራ ለማየት ስላበቃን ይክበር ይመስገን 🙏🌺🌺🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @shewayeergate923
    @shewayeergate923 Před měsícem +19

    የአረጋውያንን ደስታ ማየት እንዴት ደስ ይላል ለምድሪቱም በረከት ነው ዶ/ር አብይ እግዚአብሔር ብድራትህን ይክፈልህ

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 Před měsícem +32

    በእድሜ የገፉ ሰዎች ደስ ሲላቸውና ሲስቁ ማየት እጅግ ደስ ይላል።
    የሚሰሩን ሁሉ እግዚአብሔር ጉልበታቸውን፣ ኃብታቸውን፣ ዘመናቸውን ይባርክ።

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 Před měsícem +23

    ይህን አለማመስገን ንፉግነት ነው ምነኛ መታደል ነው እኔንም ፈጣሪ ባርኮኝ አንድ ቤት ብሰራ ብታደል ???

  • @fitamekonen6665
    @fitamekonen6665 Před měsícem +24

    የነዚህን ምስኪን ኢትዮፅያን ደስታ ማየት በላይ ምንስ ደስታ አለ መልካም ስራ ለራስ ነው ❤ god bless Ethiopia ❤

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 Před měsícem +17

    ዶ/ር አብየ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ❤❤❤

  • @yeshashworkbeyene2082
    @yeshashworkbeyene2082 Před měsícem +30

    እማማ ምርቃትዎ ከደመና በታች አይቅር!! እንደ ምርቃትዎ ዓብይን ዓብይ ያድርገው።🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @YaredKebede-jr5cz
    @YaredKebede-jr5cz Před měsícem +17

    የወገንን ደስታ ማየት እንዴት ደስ ይላል ፈጣሪ ይመሰገን ።

  • @zkariyaseawel2306
    @zkariyaseawel2306 Před měsícem +21

    የትላልቅ ሰዎች ምርቃት ይባርካል

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 Před měsícem +9

    እንቁ ድንቅና ብርቅዬው ክብር ሽህ አመት ንገስልን❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @marthataye2796
    @marthataye2796 Před měsícem +17

    እግዚያብሔር ይባርካችህ ። እናንተ የእኛ ሁላችን ቤተሰቦች ናቹህ ደስ ሲላቹ ማየት ከደስታ በላይ ነዉ የኔ እናትን በናንተ ዉስጥ ስላየኃት ደስ ብሎኛል ኑርልን

  • @hirutdoyo3736
    @hirutdoyo3736 Před měsícem +2

    የአንድ ሰውም ህይወት ቢሆን ተለውጦ ማየት ደስ ይላል። ኢትዮጵያዬ ከዚህ በላይ ልጆቿ የማይራቡባት ይልቁንም በደስታ የሚቦርቁባት፤ ወጣቶች የማይሰደዱባት፤ አዛውንቶች የሚጦሩባት ፤ ሰላምና እረፍት የሚቀዳባት፤ አልፎም አለም የሚባረክባት እንዲትሆን ፀሎቴ ነው፤ አሁን ያለው መንግስት በእግዚአብሄር የተሾመ ነው፤ ልናመሰግነው እንጂ ልንረግመው አይገባም፤ ልንፀልይለትና ከጎኑ ልንቆም ይገባል። እነዚህን ብቶች የሰሩ እጆች ይባረኩ! በጎ ስራ ሁሌም ያስመሰግናል። መሪዎቻችን ተባረኪ! የሰማይ አምላክ ጥበብን፥ማስተዋልን መከናወንን በነገር ሁሉ ይስጣችሁ❤❤❤

  • @yoditm6728
    @yoditm6728 Před měsícem +21

    ሸ ዓመት ንገሰ መጨረሻህን ያሳምረው እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏❤️

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před měsícem +7

    አብቹ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ🎉🎉🎉🎉

  • @berhanugadissa9690
    @berhanugadissa9690 Před měsícem +10

    God bless u my pm

  • @belayneshali4617
    @belayneshali4617 Před měsícem +2

    አቦ የሚሰሩ እጆች ይባረኩ ይለምልሙ እግዚአብሔር ዘመናቸውን ትውልዳቸውን ይባርክ🙏🇪🇹🙏

  • @mihretmekonne8636
    @mihretmekonne8636 Před měsícem +1

    እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጠው እግዚያብሄር የሰጠው ስልጣን ያርዝምልን ምክንያቱም የሱ ስራ ለእኛ ነው እንጂ ለእሱ እረፍት የለውም የረካው ሲያመሰግነው መስረቅ ያቃተው ደግሞ ሲረግመው ብቻ እውነቱን እግዚያብሄር ያውቃል ኑርልን መሪያችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 Před měsícem +10

    እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን

  • @Seadajesus-zd1ik
    @Seadajesus-zd1ik Před měsícem +3

    ከሚረግሙክ ይልቅ የሚመርቁህ ብዙ ናቸው በርታልን እንዳትታክት የሾመህ ታማኝ ነው ያስቀጥልሀል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MariaMohamed-be9qo
    @MariaMohamed-be9qo Před měsícem +4

    Dr Abiy Ahmed gifted from God for elderly and low-income people. Dr Abiy unique and kind, caring, humble, and loving leader. Long life and health for my beloved Abbch Anbsaw.

  • @Kkfr12
    @Kkfr12 Před měsícem +10

    አብዬ ታሪክ ሰራ

  • @TarikuKidane-tq4wd
    @TarikuKidane-tq4wd Před měsícem +8

    Abchu yazamenachen meri❤️👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @abebayehugelgeloliben4004
    @abebayehugelgeloliben4004 Před měsícem +6

    በጣም ጥሩ ነው ይቀጥል ኢሄንንም የሚቃወም አይጠፋም ሀሀሀሀሀሀ

  • @zewdityetbarek6371
    @zewdityetbarek6371 Před měsícem

    እንደዚህም ዓይነት ሰው አለ እግዚአብሔር ዘለዓለማዊውን የደስታ ቦታ ላንተ ከነቤተሰብሕ ያውርስህ የተትረፈረፈ እድሜ ከጸጋ ጋር ያጎናጽፍህ እግዚአብሔር ባንተ እጅግ ተደስቷል:;ደስ ይበልህ የነዚህ ሰዏች ላንተ ጤና እና ሰላም ያብዛልህ አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gn7gz1lw7b
    @user-gn7gz1lw7b Před měsícem +8

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ለጀግናው መሪያችን ቢያመሰግኑት ለማይኮራ ባያመሰግኑት ለማይጨነቅ መሪያችን ለዶክተር አቢይ ከነባለቤቱ ከነልጆቹ እንደሱ ቅን ለሆኑ የስራ ባልደረቦቹ በሙሉ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን። 🙏

  • @teruneshray9966
    @teruneshray9966 Před měsícem +8

    Doctor Pr minister ⭐️Abiy Ahmed , You are kind generous and very Loved and appreciated by many poor people.
    We good Ethiopians are appreciated and grateful to you sir. Love ❤️❤️❤️🇪🇹☝️

  • @tsegatariku3644
    @tsegatariku3644 Před měsícem +7

    Dr abiy ❤❤

  • @edendak5588
    @edendak5588 Před měsícem +4

    My lovely DR Abiyeye
    Egzabher yebarkih yezemen Egzabher.
    Yetena yeselam .
    Ayadeglhi Egzabher yebarkih

  • @addisabeba7811
    @addisabeba7811 Před měsícem +4

    Egeziabeher yesetachu dehan bemerdatachu dese belonal Ethiopian egzabeher ybarke

  • @yayahala615
    @yayahala615 Před měsícem +1

    አብቹዪ ሺ አመት ኑርልን የደሀ አባት ተባረክ ።።ጠላትህ ይደፍ

  • @OmAnwar-dd9kx
    @OmAnwar-dd9kx Před měsícem

    አላህ ይጠብቅህ እንደዚህ በማድረግህ እርር ድብን እያሉ ነው ጠላቶችህ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ድሀ አስብለዋታል የህዝቡን ክብር አዋርደዋል አላህ ያዋርዳቸው ይህ ነው ልበ መልካም የሚወደድ ጠቅላይ ሚኒስትራችን ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰቦችህ ጋር ይስጥህ ።

  • @helenh6930
    @helenh6930 Před měsícem +4

    ዶክተር አብይ እግዚ አብሄር ይባርክህ

  • @legessebegashaw1101
    @legessebegashaw1101 Před měsícem

    May God's blessing be upon you our hero prime minister Dr Abiy, and may you feel the presence of God by your side

  • @teshomeroba2141
    @teshomeroba2141 Před měsícem +6

    Beautiful

  • @kalu8560
    @kalu8560 Před měsícem +5

    መልካም የስራ መቸውኑ በምን ችግር ፈጣር አይረሳውም ፣ ጠቅላዩም ከንቲባዋም መልካም እየሰሩ ነው።።።።።

  • @EtataYeshu-pk5zo
    @EtataYeshu-pk5zo Před měsícem

    ዶክተር አብይ ምን ልበልህ የእኔ ድንቅ መሪ የእጆችህ ሥራ ይባረክ በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው ❤❤

  • @tewodrostelila9495
    @tewodrostelila9495 Před měsícem +3

    በብዙ እንባ ነው ይህን ቪዲዮ ያየነው።አብይ አንት ዝም ብለህ ስራህን ስራ እግዚአብሔርም ታሪክም ፍርድ ይሰጣል።የወሬ ቀለብተኞችም በወሬአቸው ይዝለቁበት ሌላ ስራ የላቸውም።
    የነዚህን ድሀና ምስኪን ወገኖቻችንን ህይወት ለመቀየር በየ ዘርፉ የደከማችሁ ሁላቹ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቹ።

  • @assefabekele8885
    @assefabekele8885 Před měsícem +10

    የብርሃን መንደር በሉት በብርሃን መሪ የተገኘ ነውና ዶ/ር አብይ እውነተኛ መሪ ነው።

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq Před měsícem +2

    እረ ምን ጉድ ነው አልጋ አሶላ ሳይቀር ጉድ ገድ አይ ብይ ምን አይነት ልብ ነው ጌታ የሰጠሕ ባለሃብቶች ጆሮአችሁን ክፈቱ

  • @tsehayegebreselasie385
    @tsehayegebreselasie385 Před měsícem +1

    ኣንዳንድ የኣፍሪቃ ሃገራት ቦታውን ሲፈልጉት ህዝቡን ወደ ፈለግክበት ግባ ብለው ቦታውን ኣፍርሰው ለባለ ሃብት ይሰጣሉ፡ይህንን ብማድረጋቹህ ልትመሰገኑ ይገባል።❤❤

  • @user-di9fs7oj1d
    @user-di9fs7oj1d Před měsícem +4

    አብቹዬ ክበርልኝ አብቹ አንተን በመደገፌ ደስታነው የሚሰማኝ❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🔥🔥🔥😊

  • @BERHANUish
    @BERHANUish Před měsícem

    ኢትዮዽያውያን ከታላቁ መሪያችን ጋር እንቆማለን ። አገሬ አየታ የማታውቀውን ደግነት ልማት እና እድገት ስለጀመረች ጠላት ይሄን እድል እንዳያበላሽ እግዚሀር እንዲረዳን እየፀለይን በቅንነት አብይ መሪያችንን በመከተል አገራችንን ተባብረን እንለውጥ።

  • @tsehaysermolo7774
    @tsehaysermolo7774 Před měsícem +3

    እግዚአብሔር ሁሉንም ስው በተለየ ድካም ስዎችን ሁሉንም ካላቸው ስዎች እኩል ያደረጋል ታዲያ ዶ/ ር አብይን አለማመስግን ንፉግነት ነው

  • @adanechmeskela759
    @adanechmeskela759 Před měsícem

    God bless you Abeyeye.
    Proverbs 30:5
    Every word of God is pure; He is a shield to those who put their
    trust in him.

  • @hirutdamtew8552
    @hirutdamtew8552 Před měsícem +1

    Egzhabhir yebarkeh ❤❤❤

  • @RachelZ-rj2pd
    @RachelZ-rj2pd Před 29 dny

    Wow long life pm abey god bless 😊❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @edendak5588
    @edendak5588 Před měsícem +4

    Amen

  • @halom3886
    @halom3886 Před 29 dny

    መሪያችን አላህ እድሜ ከጤና ይስጥክ

  • @EsmailSalih-rd5qw
    @EsmailSalih-rd5qw Před měsícem

    Thank you Abichu Abamela keep going good job

  • @YalewMamo
    @YalewMamo Před měsícem +3

    You don't no how I am happy

  • @maggiepapazian8746
    @maggiepapazian8746 Před měsícem +1

    Thank you Abiy Ahmed 🎉

  • @bauyshezeleke2256
    @bauyshezeleke2256 Před měsícem

    My government dr Abey 😊 I am proud of you

  • @minilikdukem2232
    @minilikdukem2232 Před měsícem

    WAW!!! እሰይ!!! ይህንን በጎ ሀሳብ ያሰቡ የሰሩ ያሰሩ እጆችና ልቦችን እግዚአብሄር ይባርክ!!!

  • @antenehtesfaye2412
    @antenehtesfaye2412 Před měsícem +1

    ለድሃ ወገኖቻችን ደራሽ ፣ እንባ አባሽ ልዩ መሪ አብቹ

  • @memberekidane9096
    @memberekidane9096 Před měsícem

    Amlake yetabakeke ❤❤❤❤❤

  • @ethiocitizen7614
    @ethiocitizen7614 Před měsícem

    Thank You!

  • @gc6827
    @gc6827 Před měsícem

    When the work speaks for itself 😍

  • @kedikausman190
    @kedikausman190 Před měsícem

    ማሻአላህ በጣም ነው ደስያለኝ 🥰

  • @wubitji3349
    @wubitji3349 Před 29 dny

    እግዚአብሔር ይመሰገን ❤

  • @gc6827
    @gc6827 Před měsícem

    😍When work speaks

  • @fwzyafwzyafofo1016
    @fwzyafwzyafofo1016 Před měsícem +3

    ❤❤❤❤❤😮😮😮

  • @atsedezewde6777
    @atsedezewde6777 Před měsícem

    God bless you our prime minister

  • @FiraolBeharu-md6rt
    @FiraolBeharu-md6rt Před měsícem

    ቃል የለኝም☺️

  • @Afe-hg8kw
    @Afe-hg8kw Před měsícem

    Think you abichu

  • @zelekepromise7339
    @zelekepromise7339 Před měsícem

    Ye dahani emba yabasa ye hizbi marini ye hizbi tawokayochi mokir bet kalamasagana tariki yiwokisali

  • @fwzyafwzyafofo1016
    @fwzyafwzyafofo1016 Před měsícem +2

    ኣሚንንንን

  • @sg6994
    @sg6994 Před měsícem

    Thank you❤

  • @meronmengistu1868
    @meronmengistu1868 Před měsícem

    ❤ ❤❤❤❤❤

  • @melatdebele8501
    @melatdebele8501 Před měsícem +2

    🇪🇹 👍

  • @alemnehdinknesh3322
    @alemnehdinknesh3322 Před měsícem

    ❤❤

  • @emebeteshete3696
    @emebeteshete3696 Před měsícem +4

    አቧሬ መባሉ ቀርቶ አብይ ብርሀን መንደር ቢባል ምን ይመስላችኋል።

  • @dawit8576
    @dawit8576 Před 29 dny

    መሪዬን መርቁት እናቶች;ብዙ ክፉዎች አይናቸውን ጥለውበታል

  • @DaveKey-rf2ln
    @DaveKey-rf2ln Před měsícem

    አብቹ የሰው ልክ ምራን ስለምትችል

  • @elfneshmulugeta5367
    @elfneshmulugeta5367 Před měsícem +4

    Amen amen amen God bless our leader 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥲🥲🥲🥲🥲🥲

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 Před měsícem

    Abiy king❤😂😂😂

  • @user-ew7eh3tm6x
    @user-ew7eh3tm6x Před měsícem

    አብቹእናቴንሳላጣአድቀንተደስታ(ወደፈጣሪዋብትኔድአይቆጨኝምበተረፈለተበረከተላችሁእንኳንደስአላችሁ🙏🙏

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 Před měsícem

    እኚህ ፡ ሰዉዬ ፡ ሃይ ፡ የሚላችዉ ፡ ጠፋ ፡ ፡

  • @user-jv1hh8ks3k
    @user-jv1hh8ks3k Před měsícem

    በቀበሌ እና ክ/ከ ያሉ ሰራተኞችን መንግስት ጉዳቸው ይያቸው

  • @haymanottekleselasie4967
    @haymanottekleselasie4967 Před měsícem

    ዶ /ር አብይ መሳይ ህንዓ ላይ ያለ የመንግስት ቢሮ ይታይልን ጉ ቦ አልተቻሉም ሰአት አያከብሩም

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 Před měsícem +2

    የሰው ልጅ በህይወት ሲኖር ከራሱ አልፎ ሌሎችን መርዳት ካልቻለ በህይወት መኖሩ ትርጉም አይኖረውም። በህይወት ኖሮ ሌሎችን የሚጎዳ ከሆነ ደግሞ መኖሩ ስህተት ነው። እንደ አብይ አህመድ ያሉ ግለሰቦች በዚች ዓለም በመኖራቸው ብቻ የሚሊዮኖች ሞት ረሀብና ስደት ምክንያት ይሆናሉ። እነዚህ ሰዎች በዚች ዓለም ባይፈጠሩና በህይወት ባይኖሩ በዓለም የተከሰቱ የሰው ልጅ የእልቂትና የመከራ ታሪኮች በተለየ መንገድ ይጻፉ ነበር። አስመሳዩ አብይ አህመድ ሚሊዮኖችን በጦርነት ማግዶ በየቀኑ ፃድቅ ለምሰል የሚያደለች ፕሮፖጋንዳ ያስለፈልፋል። አብይ አህመድ ለኢትዮጵያ ህዝብ የሚያጎበድድበት ቀን ሩቅ አይደለም። በእያንዳንዷ የሰራት ወንጀልም ተጠይቆ ፍርዱን ያገኛል።

    • @hirutdamtew8552
      @hirutdamtew8552 Před měsícem

      Werie becha

    • @namanekemti8556
      @namanekemti8556 Před měsícem

      @@hirutdamtew8552 የሰሚውን ጆሮ ያሰለቸው የምታመልኩት የሂትለር የውሸትና የቅጥፈት ዲስኩር ብቻ ነው

  • @anmutzeleke892
    @anmutzeleke892 Před měsícem

    እርግጥ ነው በዚህ ሰው ቀጥተኛ ተሳታፊነት የተገደሉ በመቶ ሺዎች መናገር አይችሉም አፈር ሆነዋልና፤ መናገር የሚችሉ ሚሊዮኖች ተፈናቃዮች ግን ስለ ደኘቱ ቢጠየቁ መልካም ነብር፡፡ አንድ ቀን ፍርድ ይመጣል!

  • @tilahuntilahun59
    @tilahuntilahun59 Před měsícem

    ተስፋህ ይጥፋ የሸርሙጣ ልጅ ነህ ጥንብ ዘረኛ

    • @elizadavid7336
      @elizadavid7336 Před měsícem +7

      መቼ ይሆን ይሄ ክፉ የተጠናወተን ባህል የሚቀየረው? ከአፋችን የሚያበረታታ፤ መልካም ነገር ሰዎችን የማያሸማቅቅ ነገር መናገር የምንጀምረው። እንደምራቃችን ሰው ላይ እንተፋለን፤ እኛ ራሳችን ላይ ቢተፉብን ምን ይሰማናል፤ እስቲ ቆም ብለን አስበን እንናገር፤ አንደበት ክፉ ነው ሰውን ይሰብራል።
      መዝሙር 50
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹⁹ አፍህ ክፋትን አበዛ፥ አንደበትህም ሽንገላን ተበተበ።
      ²⁰ ተቀምጠህ ወንድምህን አማኸው፥ ለእናትህም ልጅ ዕንቅፋት አኖርህ።

    • @tilahuntilahun59
      @tilahuntilahun59 Před měsícem

      ​@@elizadavid7336ሌባ

    • @seidyimer9218
      @seidyimer9218 Před měsícem +9

      አላሕ የማንን ዘር እንደሚያጠፋ እራሱ ያዉቃል ለሱ እንተዉለት ተራጋሚ እራሱን ደርጋሚ ይባላል እሥቲ የነዚሕ ሰወች ደሥታ ያላሥደሰተሕ ምን ሊያሥደሥትሕ ነዉ ወደ ቀልብሕ አላሕ ይመልሥሕ

    • @tilahuntilahun59
      @tilahuntilahun59 Před měsícem

      ሌባ​@@seidyimer9218

    • @selam4all438
      @selam4all438 Před měsícem +8

      እባክዎትን የእእምሮ ሀኪም ቤት ሂደዉ ይመርመሩ