#የሊቀ_መዘምራን_ይልማ_ጉዳይ_ያሳዝናል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 07. 2024
  • በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
    ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
    #negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia
  • Zábava

Komentáře • 659

  • @user-fi2bn3bp6k
    @user-fi2bn3bp6k Před 19 dny +39

    እኔም ደስስስ የሚለኝ ማርያምን የእግዚአብሄር ስም ስጠራና ሲጠራ ደስ ይለኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ክብር ለአማኑኤል ይሁን አሜን

  • @NigestTesfaye
    @NigestTesfaye Před 20 dny +86

    አባቴ የእውነት አስለቀሱኝ የእግዚአብሔር ስም ሲጠራ ደስስስስ ይለኛል

    • @workeago426
      @workeago426 Před 7 dny

      አመሰግናለሁ። እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ እሁንም በርታልን የእግዚአብሔር ይባርክህ😊

    • @hiwotgezaw3326
      @hiwotgezaw3326 Před 6 dny

      አዎ አባቶቻቻን ውስጣቸዉን ያፅዱ ሕግና ደንብም ይከበር ወጡና ሊጡን ይለዩልን

  • @shimelisetifu3364
    @shimelisetifu3364 Před 19 dny +16

    ወንድማችን ነጋሽ ስለ ሊቀ መዘምራን ይልማ ሃይሉ ያቀረብከው ጉዳይ በጣም ደስ ይላል፡፡ እግዚአብሄር ያክብርህ!
    በእውነት ኦርቶዶክሳዊ ሆኖ ስለ ይልማ ሃይሉ ዝማሬዎች የማያውቅ አል ብዬ አላስብም፡፡ ይልማ ታላቅ ወንጌል ሰባኪ ዘማሪ የተዋህዶ ልጅ ነው፡፡ በቤተክርስቲያናችን በእርሱ ደረጃ ላይ ሊገኙ የሚችሉ እጅግ ጥቂት ዘማሪዎች ብቻ ናቸው ብል አልተሳሳትኩም፤ ለምሳሌ ሊቀ መዘምራን ታደለ ፊጣ፣ ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ ወ/ቂርቆስ፣ ዘማሪት ማርታ፣ ካልሆኑ በስተቀር ምናልባት በእኛ ዘመን እነ ዘማሪ ቴዎድሮስ ዮሴፍ፣ እነ ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ ሊጠቀሱ ይችላል፡፡ በእርግጥ እርሱ ከሁሉ ቀድሞ ሊጠራ የሚገባው ታላቅ አርአያ የሆነ ሰው ነው፡፡ ይልማ እኮ የቤተክርስቲያናችን ያሬዳዊ ዝማሬ ማለት ምን ማለት እንደሆነ በተግባር በእያንዳንዱ ዝማሬዎቹ የተማርንበት የጥበብ ቀንዲላችን ነው፡፡ ይህ ደግሞ ሁሉም ሊመሰክረው የሚችል ነው፡፡
    ስለዚህ አንተ እንደገለጽከው ለእርሱ በዚህ መድረክ ላይ የሚገኝበት ደረጃ ፍጹም የሚገባው ስላልሆነ ሁላችንም ይህንን ድረ ገጽ ተጠቃሚ የሆንን፣ ከጎኑ እንደሆንን ልናስመሰክር ይገባል ብዬ አስባለሁ፡፡ በጥቂት ጊዜ ውስጥ በብዙ መቶ ሺዎች ወይም ከሚሊየን በላይ ሰብስክራበር ልናደሰው ይገባል እላለሁ እንደ እኔ አመለካከት፡፡
    ለስጋም ለነፍስም እርባና የሌላቸው ጉዳዮች በዚህ መድረክ የሚያቀርቡ ሰዎች በጥቂት ጊዜ ውስጥ ብዙ ተከታይ እያፈሩ እያየን ነው (በእርግጥ የአለም ነገር እንዲህ እንደሆነ እናውቃለን/አይገርምምም፡፡)፣ ሆኖም የተዋህዶ ልጆች አንደ ይልማ ሃይሉ ላሉ የቤተክርስቲያናችንን እንቁ ሰዎችን ማበረታታት እና መደገፍ ግን የእኛ መንፈሳዊም ሞራላዊም ግዴታችን ነው፡፡ ጥቅሙ ደግሞ ለራሳችን ነው፡ በሚዘምሩልን ዝማሬያቸው ነፍሳችን ትታደሳለችና! በእውነት፡፡ ስለዚህ ሁላችንም የተግባር ሰው ሆነን ጥሪውን እንቀበል፡፡ ይልማ ሃይሉ ግን ለእኔ በጣም ትለይበኛለህ! ተዋህዶ ሃይማኖቴን እንድረዳት በዝማሬዎችህ በብዙ ረድተኸኛል፡ አስተምረኸኛል እግዚአብሄር ይስጥልኝ!!!

  • @user-lo6xg1bc5s
    @user-lo6xg1bc5s Před 20 dny +28

    የኔ አባት ትልቅ ትምህርት ነው እምነታቸው ምን ያህል ጠንካራ ነው በእርስዎ ላይ ያደረ የእግዚአብሔር ፍቅር በእኛም ላይ ይደር።

  • @Babinadew
    @Babinadew Před 19 dny +25

    ነጋሽ ብቻ ምንም አልልም መጨረሻህን ብቻ እግዚአብሔር ያሳምርልህ ድንግል ማርያም ጥላዋን ትጣልልህ ወንድሜ ብቻህ እየታገልክ ነው የደረስንበት ዘመን ነው እንዲህ የሚያደርገን

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d Před 20 dny +19

    እኔም የእግዚአብሔር ስም ሲጠራ ደስ ይለኛል፣ አሁን አሁን ኢትዮጵያ ምን ጀምራችሃል እግዚአብሔር ይስጥልኝ ለማለት ክብረት ይስጥልኝ አምትታችሃል፣ በጣም እናደዳለሁና ለምን እግዚአብሔር ይድጥልኝ አትሉም ብዬ እናገራለሁ፣ ካለበለዚያ ቀስ በቀስ እግዚአብሔር የሚመሰገንበት ጊዜ ይጠፋል

  • @yibeltalfekeke
    @yibeltalfekeke Před 20 dny +21

    እንደ እባቻታችን የእግዚአብሔርን ቃል ሰምተን ለመደሰት እርሱ ሁላችንም በቤቱ ያፅናን።

  • @user-zt7qr9px3t
    @user-zt7qr9px3t Před 20 dny +24

    እዉነት ነዉ እየቆየን ሥንሄድ ይቆጨናል እግዚያብሄር የንሥሀ እድሜ ይሥጠን ቃለህይወት ያሠማልን ❤❤❤❤❤

  • @user-do4ps7vi7x
    @user-do4ps7vi7x Před 19 dny +6

    ነጋሽ አንተ ጎበዝ የሳሎ ጊዮርጊስ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኑርልን በርታ እንወድሐለን ፈረሰኛው ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከክፉ ሁሉ ይታደግህ በዕድሜ በጤና ከፍፍፍ በል እናመሰግናለን🙏
    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @mequadesha
    @mequadesha Před 19 dny +13

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ❣ #የፍቅር_ልቦች

    • @kidistabatasswe7276
      @kidistabatasswe7276 Před 18 dny +1

      አሜን

    • @zewdhabte6585
      @zewdhabte6585 Před 15 dny

      ምን ማለት ነዉ የቃናን የፊልም link መንፈሳዊ መስሎ ማስቀመጥ ???

  • @user-ii6kp6jz8v
    @user-ii6kp6jz8v Před 20 dny +10

    ለሁላችንም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን እምዬ ተዋህዶ ትንሳኤሽን ያሳየኝ አባቶች ቆራጥ መሪ ሁኑልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Haimanot-py8ef
    @Haimanot-py8ef Před 19 dny +12

    ነጋሽየ የኔ መልካም እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ ከዚህን በላይ እንዲታገለግል

  • @fasilgebre4150
    @fasilgebre4150 Před 20 dny +11

    ስለ ሊቀመዘምራን ዝም አንልም ሰብስክራይብ እናደርጋለን

  • @Copri23
    @Copri23 Před 20 dny +11

    እግዚአብሔር ይመስገን ልክ ብለሃል ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @tsahybrake4487
    @tsahybrake4487 Před 20 dny +23

    መፀሓፍ ቅዱስ ለምድንነው 81 በብዛት የማይታተም በጣም እጥረት አለ ።
    ደሰ የሚል አካየደ ነው እግዚአብሔር ከናንተ ገርይሁን

  • @FortunaDesta
    @FortunaDesta Před 18 dny +2

    አባቴ በእውነት አስለቀሱኝ የእግዚአብሔር ስም ሲጠራ ደስ ይለኛል እንደው ስንቶቻችን ይህን ትልቅ ስም በእውነት የሳቸውን ሩብ ያህል እንኳን የምናስበው እኔጃ ምን ያህል ጥንካሬ ይሆን ራሴን ጠየኩት

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 Před 8 dny +1

    እግዚአብሄር ዬስጥልን ❤❤❤እኔም የእግዚአብሄር ስም ሲጠራ ደሰ ዬለኞል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ec8sh1pi6f
    @user-ec8sh1pi6f Před 20 dny +6

    እግዚአብሔር የምህረት እጁን ይዘርጋላቸዉ። ፈጣሪ የራቁትን አቅርባቸው የሸሹትን ይመልሳቸው በደጁ በደብሩ ያቁምልን ፣ ልጆቹን ይሰብስብልን

  • @semaetalem5541
    @semaetalem5541 Před 20 dny +4

    በጣም እሚያሳዝነው ቃለመጠይቅ የሰጡት አባት ንግግራቸው ይጎረብጣል። መድኃኒያለም ልቡናውን ይስጣቸው።

    • @isrhenok5496
      @isrhenok5496 Před 19 dny

      አዎ ከ 1አባት ትህትና ማስመሰል እንኩአን አልቻሉም በ ቁጣ ሳይሆን በ እንባ ነበር እሺ የምለው ልጄ አባቴ አይደለህም ቢለኝ

    • @user-if3hn7xc1v
      @user-if3hn7xc1v Před 15 dny

      በጣም ደነገጥኩ በመልሳቸው አቤቱ ማረን😢

  • @Ssntueshete
    @Ssntueshete Před 13 dny +4

    ወንድም ነጋሽ እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @user-mu6xe2yr1s
    @user-mu6xe2yr1s Před 20 dny +3

    የእኛ ነው ዋሻው እምነቱ ጠበሉ አናፍርም ትምክህታችን ነው መስቀሉ የእኛ ነው የእኛ ከተዋህዶ ቤተሰብ የፈጠርከኝ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባህ።

  • @etifasefa2886
    @etifasefa2886 Před 20 dny +20

    ነጋሽዬ ወንድም አለም ይህች ተዋህዶ እደሆን እንደ እውቂያኖስ ጥልቅ ስለሆነች ለሆድ አደሮች ምቹ አይደለችም ለዛ ነው ..........

  • @abezashtedla6183
    @abezashtedla6183 Před 17 dny +2

    "የእግዚአብሔር ስም ሲጠራ ነው ደስ የሚለኝ" አሉ የኔ አባት ያውም ከእንባ ጋር!

  • @adanechdinka210
    @adanechdinka210 Před 19 dny +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተባረክ የተዋህዶ እንቁ

  • @solomonassefa5444
    @solomonassefa5444 Před 4 dny

    Ye Egeziabher Sem Sitera Efuuuuuu Yene Abate Ewenet New Fikiru Sigeban Enedezih New ❤❤❤

  • @user-kl5ir3cq2f
    @user-kl5ir3cq2f Před 18 dny +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር አሜን አሜን አሜን!
    መድኃንዓለም ለዓለም ሁሉ የታየበት የመቤታችን ድንግል ማርያም ብርክት ይድረብብን!!!
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእውነት በፀጋና በበረከትያብዛላችሁ!!!!

  • @alehegntaye631
    @alehegntaye631 Před 20 dny +3

    እግዚአብሔር ይስትህ ወንድምዓለም ተባረክ አዎ ህንጻ ግንባታ ሳይሆን የሰው አእምሮ ግንባታ ይቅደም!!

  • @melatroba5875
    @melatroba5875 Před 20 dny +28

    እኛ ኣርቶዶክስያን መፀሀፍ ቅዱስ ማንበብ አለብን እኛነታችንን ሊቀይር የሚችል ነው

    • @sosinatemesgn9665
      @sosinatemesgn9665 Před 20 dny +2

      ትክክል ብለሻል ነገር ግን ጥንቃቄ ያስፈልጋል 26 አመት ወንድ ልጅ አለኝ መፀሃፍ ቅዱስ ማንበብ ጀምሮ በራሱ እየተረጎመ ማተቡንም በጥሦአል ድንግልንም አታማልድም ብሎ መከራዬን እያየሁ ነው

    • @Hannagetaneh21Hanna
      @Hannagetaneh21Hanna Před 20 dny

      መፅሀፍ ቅዱስንማ ያነበበ ልጅ በእውነት ስለቅድስትድንግል ማርያም አማላጅነት ይመሰክራል ለዚህ ደግሞ እኔና ቤተሰቦቼ ምስክር ነን ከምንፍቅና የተመለስነው ማንም ሰብኮን ሳይሆን መፅሀፍቅዱስን በማንበብ ነው ስለሁሉም ነገር የድንግልማርያም ልጅ ክብሩን ይውሰድ​@@sosinatemesgn9665

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 Před 20 dny +2

      ​@@sosinatemesgn9665መጽሐፍ ማንበብ ለክደት ምክንያት እንዲህ ያረገው ክፉ መንፈስ መናፈቅ የሚያረገው 👉አንድ በስልክ እና ቲቪ እስክሪን የገባ የሉሲፈር መንፈስ ነው ሁለተኛ ደሞ የቤተሰብ ባዕድ አምልኮ ካለ መናፍቅ ያስደርጋል ይሄው እኔም ጓደኛ አንዷ እንቢ አለች አንዷን ተመለሰች የነሱ ቤተሰብ አምስት ገልማ አላቸው 😢ልጅሽን አሁን በትምህርት መመልስ አትችልም ምክንያቱም የገባው የመናፍቅ ክፉ መንፈስ ልቡን ደፍኖታል ድርቅ ነው የሚለው ግን አንች ጸልይ ስገጅ በጸሎት አስቢው እስኪ ገጠመኝ አዳምጭ ዩቱብ ላይ ሰዎች ከ ግብረ ሰዶም ሳይቀር የተመለሱት እንዴት እንደሆነ

    • @PlRATE
      @PlRATE Před 20 dny

      ​@@sosinatemesgn9665ሁሉም ሰው ከህፃንነቱ ጀምሮ መፅሐፍ ቅዱስን ማንበብ አለበት ለዛም ነው አብነት ትምህርት ቤት ከልጅነት ጀምሮ ፊደል ሲጨርሱ መልእክተ ዮሐንስ (የዮሐንስን ወንጌል) እንዲያጠኑ የሚደረገው። መፅሐፍ ቅዱስን በመንፈስ ቅዱስ አማካኝነት የምንረዳው እንጂ በሰውኛ የምንተረጉመው ከቻልሽ ትክክለኛውን 80 አሀዱ መፅሐፍ ቅዱስ ገዝተሽ ስጪው። Only Jesus የሚባሉት ፕ ሮ ቴ ስ ታ ን ቶ ች ይህንን ጠ ማ ማ ትርጉም እየሰጡ እንኳን የቅድስት ድንግል ማርያምን አማላጅነት ቅድስ ሥላሴን ክ ደ ዋ ል።

    • @PlRATE
      @PlRATE Před 20 dny

      ​@@sosinatemesgn9665ሁሉም ሰው ከህፃንነቱ ጀምሮ መፅሐፍ ቅዱስን ማንበብ አለበት ለዛም ነው አብነት ትምህርት ቤት ከልጅነት ጀምሮ ፊደል ሲጨርሱ መልእክተ ዮሐንስ (የዮሐንስን ወንጌል) እንዲያጠኑ የሚደረገው። መፅሐፍ ቅዱስን በመንፈስ ቅዱስ አማካኝነት የምንረዳው እንጂ በሰውኛ የምንተረጉመው ከቻልሽ ትክክለኛውን 80 አሀዱ መፅሐፍ ቅዱስ ገዝተሽ ስጪው። Only Jesus የሚባሉት ፕ ሮ ቴ ስ ታ ን ቶ ች ይህንን ጠ ማ ማ ትርጉም እየሰጡ እንኳን የቅድስት ድንግል ማርያምን አማላጅነት ቅድስ ሥላሴን ክ ደ ዋ ል።

  • @tekabetsegaye3735
    @tekabetsegaye3735 Před 16 dny +1

    ወድሜ.ነጋሽ.እድሜ.ጤና.ይስጥህ.ሁሌም.የማስበውን.ነው.የምትነግረን.ወደፊት.ግፋበት.የቤ.ተክርስቲያን.ህንፃ.ለቤ.ክ.ምመናን.ምንም.አልጠቀመም.ባለው.ህንፃ.ምመናን.ላይ.መሰራት.ነው.ተባረክ.ወድሜ🎉🎉🎉

  • @user-mu6xe2yr1s
    @user-mu6xe2yr1s Před 20 dny +2

    ወንድሜ ነጋሽ የአገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክልህ። ባስኬቶን በተመለከተ የተናገሩ ብፁዕ አባታችን ንግግር ስሜት ያለበት ነው አባት ብለህ ባትጠራቸው ኑሮ አባት አይመስሉም የአባትነት ትህትና ንግግር አይደለም የሰማሁባቸው ።

  • @AbmayetShimelis
    @AbmayetShimelis Před 20 dny +6

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣምደስ ይላል

  • @Yeneworkterefe
    @Yeneworkterefe Před 20 dny +3

    እንኳን ደህና መጣህ ነጋሽ💚💚💛💛❤❤እግዚአብሔር ይጠብቅህ። ሀሳብህን ይሙላልህ።😍😍😍

  • @fantishassefaWakjira
    @fantishassefaWakjira Před 11 dny +1

    ወንድማችን ተባረክ ..

  • @Cherinet-mc7dk
    @Cherinet-mc7dk Před 19 dny

    ነጋሽዬ ወንድሜ !
    የሊቀ መዘመራን ይልማ በጣም ባለውለታችን ናቸዉ እግዚአብሔር እርሳቸውን ተጠቅሞ በመዝሙራቸው ነፍሳችን እንድትለመልም ምክንያት የሆኑ ናቸውና እንረባረባለን ። . እግዚአብሔር ፈውሱን ይላክላቸው። ለአንተም ዕድሜ ና ጤና ይስጥልን።
    አሜን! አሜን! አሜን!
    ❤ ❤ ❤

  • @mekidesdegu
    @mekidesdegu Před 20 dny +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በረከታቸው ይደርብን እና ሁሌም በሉ ያሉትን አስታወስከኝ

  • @yalem2598
    @yalem2598 Před 20 dny +4

    በአውነት ክበርልን ነጋሽ ወንድማችን

  • @ethiopia-wf1je
    @ethiopia-wf1je Před 6 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ኣላክ ይባራካቹ

  • @kirubelamare1530
    @kirubelamare1530 Před 19 dny +1

    እንዲህ አዚመው አመስግነዉ የማይጠግቡ ካህን ይገርማል። ወላይተኛ አልሰማም ግን ልብን ይመስጣል። የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው።

  • @brooklynorfan823
    @brooklynorfan823 Před 18 dny

    ነጋሽ ተባረክ እግዚአብሔር ካተ ጋር ይሁን የድንግል ማርያም ልጅ በቤቱ አጽንቶ ያቆይህ

  • @rahelwudineh
    @rahelwudineh Před 20 dny +1

    ስለ ምስጋናው ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን።

  • @user-yt3lv2ih7p
    @user-yt3lv2ih7p Před 20 dny +2

    አሜን እግዚአብሔር ይስማ አይዟችሁ ❤❤❤

  • @welansaali674
    @welansaali674 Před 20 dny +3

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏

  • @genetdiko5292
    @genetdiko5292 Před 20 dny +21

    ነጋሽ ምድያ እናመሰግናለን ለጎፋና ባስከቶ ሀገር ስብከት ድምፅ ስለሆክ

  • @ETHIOADDIS892
    @ETHIOADDIS892 Před 19 dny +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እግዚአብሔር ይመስገን
    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @eyerusalemdesta5605
    @eyerusalemdesta5605 Před 9 dny

    qale hiwet yasemalen yagelegelot zemnachewen yebarekelen.lanetem edemay tena yesetelen .

  • @tadia7796
    @tadia7796 Před 19 dny

    ወድሞቻችን ለኔስ ልጆቼ ብል ደስ ይለኝኛል እግዚአብሔርይባርካቸው በጣም ደስ ይላል ይህንን ላሰማን አምላክ ክብር ምስጋና ይሁን እመብርሃን ትጠብቃቸው 🙏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽እልልልልልልልልል

  • @yonasalene2077
    @yonasalene2077 Před 11 dny

    Enkuanim kirstyan aderegeni '"" ye dingil maryam lij yetemesegene yihuni amen """ ❤❤❤

  • @alekawketemaw4340
    @alekawketemaw4340 Před 19 dny +1

    ሊንኩን አስቀምጥልን፣ ወንድማችን ለህይወት ያሠማልን

  • @etagegneassefa3244
    @etagegneassefa3244 Před 19 dny

    እግዚአብሔር ይስጥልን ተባረክ ይህንን የበረከት ሰራ እንድናገኝ ስላደረግህ

  • @mekidedamesa
    @mekidedamesa Před 20 dny +4

    እመቤቴ ትስጥልን

  • @mesiyemekditube7240
    @mesiyemekditube7240 Před 20 dny +2

    ደናዋላችው ስላቸው እግዚአብሔር ይመስገን ካላሉኝ በጣም እናደዳለው አሁንአሁን እግዚአብሔር ይመስገን ማለት እንደተራራ የሚከብዳቸው ሰዎች እልፍ ናቸው

  • @tirsitsahleantero317
    @tirsitsahleantero317 Před 20 dny +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር ጨርሶ የማርት

  • @Nugussutv
    @Nugussutv Před 17 dny

    የእውነት ትልቅ በርከት ነው እየሰራችው። ስራ ላጣነው ለኛም ስራ እንዲሰጠን መዳንአለም በፀሎት አስቡን

  • @kessephremaragaw
    @kessephremaragaw Před 19 dny

    በየጊዜው በየሰዓቱ የእግዚአብሔር ስሙ ፈፅሞ ይመስገን ዘንድ።ስለሚለን ዝምታን መስበር መልካም ነውና/ድርሳነ ሚካኤል/

  • @hirutalege2972
    @hirutalege2972 Před 13 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተባረክ ::

  • @abrehamgebeyehu8464
    @abrehamgebeyehu8464 Před 8 dny

    አግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @addismulugetamulugeta6829

    ስላም ብዛት ይበል

  • @HagereMedia442
    @HagereMedia442 Před 20 dny +2

    የኔ እባት እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ያድሏሌት

  • @Hazal_nuts
    @Hazal_nuts Před 9 dny

    በጣም ጥሩ ሰለመፂፉ ያሰተላለፈከው መልት ጥንቃቄ የድሮ ዘመን አሰታወሰከኝ አንዴ ገዝተው ያቃጠሉብን የብራናው መፀፊ ሲሸጥ በጣም ጥንቃቄ አመሰግናለው።

  • @Nugussutv
    @Nugussutv Před 17 dny +1

    መፃፍ ያበርከትከው አባታችን እርጅም እድሜ ከጠኔጋ ይስጠው።

  • @user-uz6xu5qg2u
    @user-uz6xu5qg2u Před 19 dny

    እኔም ደስ ይለኛል የእግዚያብሔር ስም ሲጠራ ሀገራችን ሠላም ያርግልን ቤተክርስቲያናችን እራሡ አምላክ ይጠብቅልን ነጋሽ አተንም እመብርሀን ትጠብቅልን እንወድሀለን

  • @danielbelete1311
    @danielbelete1311 Před 19 dny

    ወንድሜ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶልሃልና የበለጠ እንድትሰራ ይርዳህ
    ይኸ የጀመረከው የብራና መፅሐፍ የመግዛት ዓላማ እንደት ደስ ይላል

  • @betelgetachew142
    @betelgetachew142 Před 20 dny +3

    እድሜኔ ጤና ይስጣቸው ለእኝህ ካህን

  • @ghionmeshesha6641
    @ghionmeshesha6641 Před 18 dny +2

    ወንድም ነጋሽ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነዉ !!

  • @user-jm9bh6yw8g
    @user-jm9bh6yw8g Před 18 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁሌም የሚያስደስተኝ ቃል ነው ሁሌም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-fv7yi8lw8i
    @user-fv7yi8lw8i Před 20 dny +1

    Egziabher yibarkelen! Besmay mezgrb lay yimezgibelin!!!

  • @solomonworku1998
    @solomonworku1998 Před 18 dny

    በእውነት እንዲያው ድምፃቸው እንዴት ያስደስታል ።በቋንቋቸውን አለማወቄ ቆጨኝ። ቃለህይወት ያሠማልን።

  • @edesedes1676
    @edesedes1676 Před 20 dny +5

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ ከዚህ አውሬ መንግስት

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 Před 18 dny

    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በጎ መሻትህን ይፈፅምልህ ነጋሽ ወንድሜ

  • @Selina6648
    @Selina6648 Před 19 dny

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ነጋሺዬ መምህር ደሰጄ ጠፉብን ዪቺን ሰሞን ነፍቀውናል ብቅ ይበሉልን 🥰

  • @tarikuatadesse8486
    @tarikuatadesse8486 Před 20 dny +1

    ነጋሽ ሚዲያ እናመሰግናለን

  • @sari-rf5vf
    @sari-rf5vf Před 9 dny

    ወድማችን ነጋሽ እግዚአብሔር ያግዝህ።ልብየሚነካ ነዉ የኦርቶዶክስ ፈተና አዲስ አይደለም።እኳን ላለንበት ለሚመጣውም መዘጋጀት አለብን።በርታ ወድማችን እንወድሀለን።❤❤❤❤❤

  • @user-cb2wb5kt9r
    @user-cb2wb5kt9r Před 19 dny

    እግዚአብሔር ይርዳሆ ወንድማችን ብዙ ነገር ነዉ ያስተማርከን እግዚአብር የሁላችንንም ልቦና ይመልስልን ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @MelatFekadu-gu9sh
    @MelatFekadu-gu9sh Před 20 dny +3

    በርታል

  • @Yeneworkterefe
    @Yeneworkterefe Před 20 dny +2

    ሸዋፈራሁ ፊልም ጨርሼ እንድጠላ ነው ያደረገኝ። አመሰግናለሁ😊😊😊

  • @user-ky1hl8vi9d
    @user-ky1hl8vi9d Před 20 dny +1

    ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 Před 20 dny +5

    ምንድነው እሳቸው አመላለሳቸው የንዴት ነው ለልጆቻቸው ክብር ያሰፈልጋል

  • @sindushenkut6693
    @sindushenkut6693 Před 19 dny

    እግዚአብሔር ይባርክህ ነጋሽ በጣም ጥሩ ነው እያደረክ ያለው ነገር

  • @user-qj2je1xl6j
    @user-qj2je1xl6j Před 19 dny

    እገዚአብሔር ይርዳህ ወንድማችን ብዙ ነገር ነዉ ያስተማርከን እግዚአብር የሁላችንንም ልቦና ይመልስልን 😭😭😭😭😭😭😭

  • @yonas8690
    @yonas8690 Před 13 dny

    Negash ስወድህ

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 Před 20 dny

    እንደምን ሰነበትክ እኛ ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን በጣም ደህና ነን ❤🎉 አዎ የዘለዓለም ንጉሥ የፍጥረታት አምላክ ለዘለዓለም ኃይልም ክብርም ምስጋናም ለእርሱ ይሁን አሜን አሜን አሜን ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @user-rc1no4tu2k
    @user-rc1no4tu2k Před 18 dny

    በጣም ይገርማል ይልቤን ነው የምትናገርው ሁሉ እንዳተ አይንት ውንድሞችን ያብዛል ከክፉ የድንግል ልጅ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ይጠብቅልን

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta Před 19 dny

    እኔም ሰዎች በተደርገላቸው ነገር ሁሉ ቀድመው እግዚአብሔር ሲያመሰግኑ አንጀቴ ይርሳል የፍቅሩ ብዛት እንባዬን ይቀድመኛል ሁሌም እግዚአብሔር ይገስ ይጠራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @anketseakelesiy779
    @anketseakelesiy779 Před 18 dny

    አባቶቻችን በጣም ደስ ይላል አሁንም ይፈተሽ እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን አሁን ተነሳችሁ እሰይ አሁን ልባችን አርፎ ልጆቻችንን እንልካለን ፈርተን ነበር እድሜ ይስጥልን

  • @EtagegnAssefa938
    @EtagegnAssefa938 Před 17 dny

    የእውነት የእግዚአብሔር ስም ሲጠራ ደስስስስ ይለኛል

  • @kidistabatasswe7276
    @kidistabatasswe7276 Před 18 dny

    እናመሰግናለን ተባረክልን ነጋሽ ምን ያህል ነው የመፅሃፉን ዋጋ ብትነግረን አንዳንድ እንክዋን መግዛት ከቻልን ብዬ ነው ነጋሽዬ🙏‼️

  • @misrakkassa1934
    @misrakkassa1934 Před 11 dny

    በትክክል ልክነህ የሰው ልጅ የሚገነባው የእግዚአብሔር ቃል በሆነው በቅዱስ ወንጌል ትምህርት ነው። እዚያ ላይ ብትበረቱ መልካም ነው።

  • @mihrettesfaye2750
    @mihrettesfaye2750 Před 17 dny

    እግዚአብሔር ይባርክህ ለአባታችንም እግዚአብሔር የውስጣቸውን መሻት ይፈፀምላቸው

  • @tsehayweldemaryam5018
    @tsehayweldemaryam5018 Před 13 dny

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @rahelwudineh
    @rahelwudineh Před 20 dny

    አባታችን። እቡነ አብርሀም ስለ እለባበስማ ተወርቶ አያልቅም እግዚአብሔር ይርዳችሁ በርቱልን❤❤❤

  • @Masi-c6z
    @Masi-c6z Před 13 dny

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ በቤቱም ያፅናህ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meazateshome9447
    @meazateshome9447 Před 20 dny +1

    ወድሜ ነጋሸ እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን ። ብዙ ካህናት ያለደሞዝ ያገልግላሉ ግጠር ውሰጥ አንዳንዱ ደግሞ ሰልጣኑን ተጠቅሞ ያውም ከተማ መሀል ተቀምጦ ሁለት ደሞዝ ይበላል ይህ አዲሰ አበባ ብቻ አይደለም ክ/ሀገርም እደዚው ነው ቤተ ክህነቱ ወርድ ብሉ ችግሩን ብያይ

  • @Marthamoges-yw5ub
    @Marthamoges-yw5ub Před 16 dny

    በጣም ያሳዝናል ምህመኑ የሚያሰሙት ድምፅ ሌላ እሳቸው የሚሰሙት መልስ በፍፁም ለምህመኑ አጥጋቢ አይደለም አሁንም እባኮትን አባታችን ምህመኑን ይመልከቱ
    እኝን አባት በእሜ በፀጋ ይጠብቅልን ደስ ሲሉ ቋንቋውንም ባላውቀው ቅዳሴ ነው ደስ ይላል ያብዛልን❤❤❤❤

  • @asmarech591
    @asmarech591 Před 19 dny

    እውንት ነው ወንድማሽን ተባርክ አባታችን 😢 እኔ በሒወቴ የምወደው ነገር ስላምታ ስጥጨው ደህና የሚለኝ ያናድደኛል እግዛብሔር ይመስገን ሲባል ልቤ ደስታ ይሞለል

  • @user-kl5ir3cq2f
    @user-kl5ir3cq2f Před 18 dny

    ጆሮ አሰማም ክፍዎሬ።
    ማርያም ይላል ከንፈሬ።
    የምል ሰምቼ እግዚአብሔርን ማርያም ይላል ልብ ይስጤን ❕❕❕❕

  • @dsetashiferaw7187
    @dsetashiferaw7187 Před 9 dny

    የእግዚአብሔር ስም ሲጠራ ደስ ይለኛል

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya Před 20 dny +1

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @debiyimer9990
    @debiyimer9990 Před 20 dny +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤🙏

  • @alehegntaye631
    @alehegntaye631 Před 20 dny +1

    እግዚአብሔር ይመስገን!!

  • @RomanMangsha
    @RomanMangsha Před 17 dny

    ወንድማችን። እግዝያቤር። ይርዳን። አንተም። እምአምላክ። ወላዴተ። አምላክ። ሞገስ። ትሁንክ። እኔ። በምችለው። እግዝያቤር። ይፈቀድ። ካንተ። ጉን። ነኝ። ነጋሽ። ወንድሜ