እስፖርት መስራት በጣም ቆንጆ ነው ለጤና ለሰውነት ቅርፅ ለተለያየ ነገር ይጠቅማል በጣም እናመሰግናለን ኤሚ ቆንጆ
ሚገረም ነው ዕኛ ውንዶቹ ያችን ያክል ሞራሉም ትግስቱም የለንም ። ብቻ ለመቀነስ ቢራችንን እየጣጣን እንመኛልን ምኞት ብቻ !!!!!
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ፡፡ለብዙ ሰዎች ምሳሌ የሆንሽ እና በፈጣሪ ዘንድም የተባረክሽ ነሽ፡፡ THE IRON LADY!!!
የኔ ባለሞያ ሁሉንም አሙዋልቶ የሰጠሽ :: መልክ ቢሉ ጸባይ ፍቅር ቢሉ ትጋት ደግነት ቢባል ትህትና.... ሆነሽ እንደሚቻል አሳይተሽኝ 24 ኪሎ ሸኝቻለሁ ከአመት ከስድስት ወር በፊት :: ስለምሳሌነትሽ ላመሰግንሽ ቃል ያንሰኛል:: ለትውልድ በረከት ያርግሽ::🙏🙏🙏
ንጉሳችንንም አሰሪልን ያስፈልገናል❤❤❤❤❤
Great training
በጣም በጣም እደምወድሽ ❤❤❤❤ እኔም እየሸነጠኝ ቀጠሮ ለራሴ እየሰጠዉ ተድበልብየ ቀረዉ 😂😂አሁን ግን ሞክራለዉ ስንፍናን ሰብራለዉ
You did it !beautiful and amazing mother!
ኢየሱስ ሊመጣ በዳጅ ነው
እንንቃ
Sister, You are amazing Keep it up! 💪🏿
አንቺ ጀግና ሴት ነሽ ምናለሽን ዛሬ አየውት አንደኛ ፊልም ያ ቅጥነት ግን ልዩ ነው እንደዚህም ቆንጆ ነሽ❤❤❤
የኔ ቆንጆ በጣም ጎበዝ ነሽ 👏👏👏
Welcome 🎉 አሚዬ 🥰🥰 ናፍቀሽን ነበር በጣም !!❤🥰
የኔ ቆጆ አመልየ ሰላማቹ ይብዛ❤
ቴዲሻንም አንድ ቀን ባሳየሽን አምዬ።
Wow! good job you did it 👍🏽
እንጠብቃለን ❤
My hero......
Amazing
ጎበዝ ነሽ ማርያምን ጀግና ጠንካራ ❤❤❤
ኤሚዬ በርቺ ❤
አሁን ነው ቤተሰብ የሆንኩት
አለኝ ብለሽ የማትኮሪ ማገኘትና ዝና የማይቀይርሽ ጎበዝ ነሽ በጣም
ወላሂ ብዙ ሴትቶች እሷን በምንም የማይደርሱባት ተዋቂ ነኝ ባዮች ሲመናገጉ እናያለን
አምለሰትየ በጣም ነው እምወድሽ
Bravo alyki 👏
Good job konjo 💯👍🙌🏼😍👏👏
ጎበዝ ነሽ ጀግና ነሽ❤
ማሻ አላህ ጀግና💪🤩
የኔ ቆንጆ ጀግና ነሽ
We wait queen Ami❤❤❤
የምትመገቢውንም እባክሽ ንገሪን? እናመሰግናለን
ጀግና ነሽ
I hope everyone will be encouraged most important is for our health the results it is satisfying ❤
jegnit❤
❤❤❤ስወድሽ
በጣም ነው ለውጥ ያለሽ💪💪💪💪💪💪💪
Betam gobez ❤tedenem aseriwe please
የኔ ቆጆ ጀግና የንጉስ ሚስት በርቺ የኔ ሞዴ ል
Wow i love you amlesetye like tedye
❤❤❤❤❤❤
ምግቡን detail pls
❤❤❤
❤❤❤good
ሰላም ኢትዮጵያ በሙሉ እህት ጥያቄ አለሺ እስፓርት ጀምሮ መተው ያወፍራል እንዴ ወይስ ሁልጊዜ መስራት አለብኝ ጀግና ሴት ነሺ አብሺር እህቴዋ
❤❤❤❤❤
የጣይቱ ልጅ አንበሲት በርቺ❤።
❤️
ጠንካራ ጎበዚ ሴት ደሞ ከቁንጅናሺ ጽባይሺ❤
ኤሚ ቆጆ😍
ስወድሽ
Good job baby❤
እውይ ዛሬ ፍልምሽን እያየው እሄው እሄን qtnet ለመመለስ እየደከመች ነው ስል ነበር ❤️የኔ ቅመም የኔ ደርባባ ❤️
❤❤❤❤❤❤❤
wow, great gym just like us crossfit. good job girl.
ስንት ነው በወር???
👍👍👍👍👍👍
Lewete ale jegena
Teddy Bro Chalew engdi ❤🎉
ብቻሽን ብሸነቄጪ ምን ዋጋ አለዉ ባልሽንም አሸንቅጪዉ እንጂ
You have a good position what about Tedy Afro
💚💛❤️🙏ጎበዝ በርቺ🙏ቴዲም ፕራይቬት አርጎ ቢስራ ጥ ሩ ነው በርቺ::
ene kanchi gar jemire kebdogn bemhal eyakomku nw enji lewtma ale Am gin hobez swedsh eko❤
Tedin yanbarakake hubat 😊😊
❤❤❤❤
አቦ ምን አይነት ጀግና ሴት ነሽ መጀመሪያ ሳይ ክው ብዬ ነበር የደነግጥኩት:: ይቻላል እናቶች ማነው ባለተራ?
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ምናለሽ ገናዛሬ አየሁት አራአያ ሤት ነሽ በርች
Teddy gudu fela.....enwedachualen❤❤
የአለም ቆንጆ❤❤❤❤
ቅመም ነሽኮ ❤❤❤
❤❤ዋዉ
ጎበዝ በርች ❤❤❤❤ ከአንች ብዙ እንማራለን
እንድህ አርጎ ትግያ ውፍረት ለመቀነስ እኔ ቤተሰቦቼን በቪዲዮ ሳያቸው ስቅቅ ይለኛል ቁረጯቼው ብቻ ነው የቀረው እና በምን ሰውነታቸው መለስ ባለ ሃሳብ ይዞኛህ ኢሚ ደግሞ ለመቀነስ ቡጤ ይዛለች 😅 ለብርታትሽ አደንቅሻለሁ❤
ቀጠንሺም ወፍርሺም አንቺ እደሆንሺ ውብነሺ በተለይ ጨዋነትሺ ስነስርአትሺ አለባበስሺ እምንሺም ላይ እከን የለብሺም አንቺም ባለቤትሺም ድንቅ ኢትዮጵያዊ ናችሁ❤😘
ኤሚዬ ጄግኒት❤ቴዲንም አድላይ ለምን አትሰሩም?
ጀግኒት የንጉሱ ንግስት❤❤❤❤❤
እግዚአብሄር ያዳላል እንዴ? ለአንቺ መልክ። ፀባይ። ድንቅ ባል። ይመችህ እህቴ። እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከመላዉ ቤተሰብሽ ጋር። ንጉሱንም እስፖርት አሰሪዉ።
ወይኔ ባልየው አለቀለት 😩🫣🤣❤️❤️❤️
የንጉሱ ሚስት❤❤❤❤❤❤
Yeraseshen tsegur eski asayen 😮
👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪💪💪
Musika teddy
ንጉሱንም አስጀምሪው
ምን አለሽ💚💛❤️🎉? ደሞ በዚህ Account?
by the way ምን አለሽ film is launched
ቴዲ ወንድሜ ጉድህ ፈላ በቃ ፀባይክን አሳምር
ታኮሪያለሽ!
አንቺ ብርቱ ነሽ ታድያ ብቻሽን መሆኑ ግን እራስ ወዳድነት አይሆንብሽም????ቴዲስ???
ቴዴም ይስራ እስፖርት እንዳያረጅ ከምር❤❤❤
,አንድ፡ቀን፡ከቴዲ፡አፍሮ፡ጋር
Sorry some reason she is not my test.
ዋው ለውጥ ኤሚ በጉጉት እንጠብቃለን
በጉጉት😂😂
ንጉሱም ይስራልን ....አንቺም የስፖርት ሰው ነሽ..
ባልሽም ይሰራ ሆዱ ከብዱል 😅😅😅😅
ቴዲ ተበላህ
Ya hulu gagata yaneni dengay belishin ledebdebew new 😂😢
ባልሽንም እስፖርት አሰሪው ቶሎ እንዳያረጅ ቴዲአችን❤❤❤❤
Atashikabchi
አረጀ እንጂ
ትክክል ከባለቤትሽ ጋር ብትስሩ ጥሩነው::
ጎበዝ በርቺ:: ቴዲም እንዲስራ አበረታችው: 💚💛❤️🙏ፍቅር አስተማሪ, ሀገርን , ህዝብን , አክባሪ ጥሩ ምሳሌያችን ቴዲን አብራችሁ ብትስሩ ትምርታዊ ነው::
she is only for her self.