ዳናይት በዉቢቷ ባህር ዳር ከተማ |

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024

Komentáře • 64

  • @user-fp4ey4iz6n
    @user-fp4ey4iz6n Před rokem +6

    አማራዬዬዬ ሁሉ ነገር እኮ ውብ ነው አማራ በመሆኔ ሁሌም ደስተኛ ነኝ አማራየ 💚💛❤️🥰🥰🥰🥰

  • @hawwaithiopia1075
    @hawwaithiopia1075 Před 2 lety +9

    ማሻ አላህ ደስ ይላል

  • @sebeleyameme8336
    @sebeleyameme8336 Před 2 lety +2

    ወንድማችን ቃለሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልክ

  • @birtukanteklehana4872
    @birtukanteklehana4872 Před 2 lety +10

    በጣም ደስ ያላል የሰሜኖ ማህረሰብ በጦርነት ከምንባላ እንዴህ ዉብ ሀገር እያለን ተከባብረን ተዋደን ያህ የኔ ነዉ ያ የኔ ነዉ ከምንባባል እናስዉብ ሀገራችን ወንድምና እህቶች ሰላማችሁ ብዝት ያበል ተባረኪልን ስለምታሳይን

    • @plusworld360
      @plusworld360 Před 2 lety +1

      ወረኛ ተወረን እና ተገደ እንጂ ወደን መስሎሽ ነው

    • @tamrattesema547
      @tamrattesema547 Před rokem

      @@plusworld360 ,.

  • @african8846
    @african8846 Před 2 lety +4

    this Amara people is rich a lots of way

    • @negatuaaweke2647
      @negatuaaweke2647 Před rokem

      Yes we are. We just don't have the right leader. We could have been the most powerful nation if we were lade by the right and true Amhara leader.

  • @y9731
    @y9731 Před 2 lety +5

    Omg the only thing more beautiful than this girl is the city itself 😍

  • @loveeritreapeaceeritrea9847

    Its so beautiful love and peace to all Ethiopian people 👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @plusworld360
    @plusworld360 Před 2 lety +3

    It will reach 300k view soon

  • @chiswaethiopia6901
    @chiswaethiopia6901 Před 2 lety +4

    😍😍😍😍ዉበት

  • @shkorinabowey7958
    @shkorinabowey7958 Před 2 lety +3

    Beautiful thanks

  • @verynicem5630
    @verynicem5630 Před 2 lety +4

    ደስ ይላል 😍😍

  • @kellyaddis7711
    @kellyaddis7711 Před 2 lety +2

    በጣም ደስ ይላል

  • @abysiniatube1828
    @abysiniatube1828 Před 2 lety +3

    Beautiful!!

  • @helenalmaw636
    @helenalmaw636 Před 2 lety +1

    ውይ ባህር ዳሬ ስወድሽ ሀገሬ ዳርም የለሽ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰

  • @desalegnasre3538
    @desalegnasre3538 Před 2 lety +2

    Waw

  • @yilmakebede7418
    @yilmakebede7418 Před 2 lety +5

    The water fall has been lost due the dam hydroelectric built right at the head of the waterfall.

  • @zadtiku3114
    @zadtiku3114 Před rokem +1

    ❤❤❤❤

  • @abebamuche186youtube
    @abebamuche186youtube Před 2 lety +2

    ዉብ ሀገሬ❤❤❤❤❤❤

  • @wdeumoknn770
    @wdeumoknn770 Před 2 lety +1

    ሀገሪ ባህርዳር ደስ ሲል

  • @ethiopia5644
    @ethiopia5644 Před 2 lety +1

    thanks

  • @eldanahonelegn8960
    @eldanahonelegn8960 Před 2 lety

    በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ 💕💕

  • @nahomyedngillij9585
    @nahomyedngillij9585 Před 2 lety +1

    መንፈሳዊ ቦታዎችን ምንነታቸው በማናቅ የዘመኑ ናፋቂዎች ባናስጎበኝ መልካም ነው

  • @Ze_Playlist
    @Ze_Playlist Před 2 lety +1

    I like the way you present it. BUT Tana lake is NOT source of blue Nile. Sekela is.

  • @negawehavetogivetimeforhim3860

    keep going ,well done

  • @year3472
    @year3472 Před 2 lety

    breathtaking!!!

  • @helenalmaw636
    @helenalmaw636 Před 2 lety +1

    በጣም የገረመኝ ቦታ ደሞ አሳ መሸጫው የት አካባቢ ነው አይቼው አላቅም

  • @kristenstewart4993
    @kristenstewart4993 Před 2 lety +2

    ውቢቷ ባህርዳር

  • @hiyamalsarabi1899
    @hiyamalsarabi1899 Před rokem

    Hagera

  • @user-vj4gy6ig6l
    @user-vj4gy6ig6l Před 2 lety

    ዳናይት ስወዲሺ

  • @ayalnewkassiei2021
    @ayalnewkassiei2021 Před 2 lety +1

    ዳናዊት ጣና የአባይ መነሻ አይደለም አስተካክይ ታሪክ አታበላሸ

  • @lidiyamare9068
    @lidiyamare9068 Před rokem

    አባ ዙምራ 🥰🥰🥰 ባህርዳሬ 🥰🥰

  • @solomonkefyalew9682
    @solomonkefyalew9682 Před 2 lety

    አውራባዎች ነገሩ ጥሩ ነው፣ግን ምናለበት ሰፈራችሁን ዘመናዊና ደስ የሚል ብታደርጉት፣ልክ በደርግ ጊዜ እንደነበረው የአምራቾች መንደር፣ሽመናውም ቢሆ ወደዘመናዊና አድካሚ ያልሆነ መሆን አለበት።ብዙ ሲወራለት እንሰማለን፣ ግን የጠበኩትን ያህል አይደለም።

  • @zeynyamelkamu2265
    @zeynyamelkamu2265 Před 2 lety +4

    እፍ በሀርዳር ውዷ ሀገሪ መቸ ይሆን የምመለስብሽ ሁሊም ከፍ በይ

  • @mekdelawitbantegize1680
    @mekdelawitbantegize1680 Před 2 lety +1

    bteley kemis lebseshi church mehedshi ds yelal

  • @fantaneshamare8256
    @fantaneshamare8256 Před rokem

    እግዚአብሔር ይስጥልን እህቴ እባክሽን አለባበስሽን አስተካክይ ለትውልዱ የምታስተመሪው ልክ አይደለም እብረትሽን እያሳየሽ ህዝባችንን አታሰደቢ ባሀላቺንም አይደለም

  • @shkorinabowey7958
    @shkorinabowey7958 Před 2 lety +3

    I wish you could wear some good clothes as you are not in big city it’s a nightclub top what you wear remember? you are a host please be respectful to the people you visit every area has its own culture, dress code and manner !!thanks I hope you take it positive thanks 🙏

  • @yosefbelete3952
    @yosefbelete3952 Před 2 lety +2

    ጣና የአባይ መነሻ አይደለም።
    አባይ የሚነሳው ከሰከላ ነው ።

  • @hannujonur1095
    @hannujonur1095 Před 2 lety

    ምን ሆና ነው ስለ አባይ መቀነስ ሚዲያ ላይ የምታወራው ይህ ከፍተኛ ችግር እንደሚያመጣ አታውቅም

  • @hirutgtekleyesus
    @hirutgtekleyesus Před rokem

    very good one day it is my dream to visit.
    በጣም የገረመኝ ነገር በአንድ ደቂቃ በጀልባ የተሻገርሽው ወደ ጢስ አባይ ለመሄድ። እንዴት
    ድልድይ መንግስት ወይም ህዝብ አልሰራበትም። በጣም ያሳዝናል። ገና ገና ብዙ ይቀረናል።
    አመሰግናለሁ

  • @abelalmaz-7882
    @abelalmaz-7882 Před 2 lety +1

    Dimtsish mn hon ?

    • @peaceandlove9924
      @peaceandlove9924 Před 2 lety

      Too much Shisha/Hukah kula and kumbula other bad things clotted on her throat

  • @obdoemam6741
    @obdoemam6741 Před rokem

    የአውራአንባ አብልመሆንእፈልጋለሁ

  • @derejemikru3304
    @derejemikru3304 Před 2 lety

    ጨምላቃ አለባበስሽን አስተካክይ ህፃናትም ስለሚከታተሉሽ አወኩ ብለሽ አትሸወጂ

  • @hanamekonen6169
    @hanamekonen6169 Před 2 lety

    ??????????

  • @ommhafsatube5564
    @ommhafsatube5564 Před rokem +1

    ይሄ ዘመን ጠገብ ስልጣኔ ነው አሁን ለምን ቀዲማችሁ ሰለጠናችሁ ከምዲር ላይ ይጥፉ ፍርዲ ለአማራ ህዝብ የተፈረደብን የአለም ስልጣኔ ተምሳሌት ኢትዮጲያ

    • @Amharq
      @Amharq Před rokem

      አሁን እማ አማራ ከ ኢትዮጵያ ምድር እንድጠፋ ተፈርዶበታል💔💔

  • @hamdenega4074
    @hamdenega4074 Před rokem

    ach kedada er ewenetewn satataru atebetreku

  • @Amharq
    @Amharq Před rokem

    የምትሳደቡ ሰወች ግን ጤነኛ ናችሁ ምን አገባችሁ እንደፈለግች ብትልስ😫🙄🙄

  • @neimacool6507
    @neimacool6507 Před 2 lety

    ማስጎብኘትሽ ጥሩ ሆኖ ሳለ ያንቺ አቀማመጥ ግን ሙድ የለውም

  • @monetjerra2179
    @monetjerra2179 Před rokem

    ዳናዊት ባለጌ ነሽ ነገረ ስራሽ ሁሉ የሼርሙጣ ስነምግባር ነው እንድህ የተቀደሰ ቦታ ሄዴሽ እንብርትሽን ከፍተሽ እያሳየሽ በሕዝብ መሀል ትሄጅአለሽ ለምን አንድያውን ሱርውን አውልቀሽ አንዱን ጎረምሳ ለምነሽ አያስተነፍሰልሽም ባሌገ አሳዳጊ የበደለሽ።

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před 2 lety +3

    ዋው ሲያምር