Velikost videa: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Zobrazit ovladače přehrávání
Automatické přehrávání
Přehrát
ወይኔ ጥሎብኝ እችንና ባሏን እንዴት እንደምወዳቸው የኔ ውቦች
መች ነው እኔም ከመዳም ስራ ተላቅቄ እናት የምሆነው እናትነት እኮ ሌላ አለም ነው😭ሁፍፍፍመልካምነት ለራስ ነው ዘመንሽ ይባረክ መልካም ለማረግ ታዋቂነት አያስፈልገውም ሰው መሆን በቂ ነው
And ken
ባባዬ እግዚአብሔር ነፍስህን በአፀደ ገነት ያርግልን ወድማችን 😭😭😭😭😭😭
አለባበስሽ ,ፀባይ መልክሽ ስነስርዓትሽ ሁሉ ነገርሽ ደስ ይላል
H
Mazen Salha fhyefk
Mazen Salha 🏣
ቃል ኪዳን መልካም ልጅ ነሽ ያንቺ አድናቂ ነኝ
@@mazensalha5151qqqqw p
ቃል በጣም ቆንጅ ነሽ ምግባር ከመልክ ጋር አሞልቶ የሰጣሽ ተባረክ የድንግል ልጅ
ውዴ በቅንነት ስብስክራይብ አድርግኝ
እመቤቴ። ትጠብቅሽ እህቴ ማተብሽ ብቻ ይበቃኛል እህቴ ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በእውነት እግዚአብሔር። ይጠብቅሽ
ማሪያም ራሷንም መጠበቅ ባለመቻሏ ሞታ ተቀብራለይ እንክዋን እናንተን ልጠብቅ የእግዛብሄር ረዳት ነችደ ማሪያም እግዛብሄር ራሱን ችሎ መጠበቅ አይችልም
አይዞሽ እህታችን እረጅም እድሜ ተመኘው ለእናትሽ አለባበስሽም በጣም ያምራል ኦርጅናል ኢትዮጵያዊ ነሽ
0
B
በጣም ነው የገረመኝ አባትሽን በጣም ነው የማውቀው የሰው መመሳሰል 🙏እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ከነቤተሰብሽ እመኛለሁ 🙏😍
የኔ ማር ስታምሪ ከመስቀልሽ ጋር እመብርሀን ትጠብቅሽ
ከከከከከከ ከመብረሀን ፈጠሪ አይሻልም ለመጠበቁ
Zee Zeezo የጌታ እናት ስለሆነች መጠበቅ ትችላለች ማር ነገር
Zee Zeezo ሆ ወይ ሰው
Bete 1992 ያ በትክክል
+Bete 1992 ፈጣሪ እናት አባት የለውም ብቸኛ አምላክ ነው
አኡዙቢላህ ሥንት የሠው ጅብ ናቸው ልቦና ይሥጣቸው የኔ ቆጆ ቃልየ ሁለታችሁንም እወዳችሆለሁ እሥኪ እደኔ የሚወዳቸው በላይክ አሣዩኝ አይ ሠይፉሻ አፊያዥ አያልቅም አላህ ሡበሀነ ወተአላ ልቦና ይሥጠን ከመጣብን ወረርሽኝ አላህ ይጠብቀን ለእናት ሀገራችን በሠላም ያብቃን
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ🖤
Best actress, so humble and incredibly beautiful in and out.
ውይይ ቃልዬ ጸባየ ሰናይ ስወድሽ እኮ እግዚአብሔር ትዳርሽን ይባርከው የልጅ ልጅ ለማየት ያብቃሽ።
ቃልየ + ታሪኩ/ባባ = ውድድድድ ነው ማደርጋቹ የሁለታቹ ፊልም ስሩልን
የኔ ቆንጆ እናትሽን እድሜ ከጤና ጋር አምላክ ያድላቸው አይዞሽ
አለባበሰሸ ማህተብሸ ኢትዮጵያዊ ሰርአትሸ ደሰ ይላል እኛ ያለማህተባችን አናምርም ምድረ ፋራ ማህተብ የፋራ ነው እያለች ማህተቧን ትጥላለች
የበለጠ ከመስቀልሽጋ በጣም ታምሪለሽ ግብርኤል ይጠብቅሽ
ቃልየ❣! በጣም ወድሻለው!!from Eritrean!!!
ፀባይ ሰናይ 😘😘😘
Helen sweet;
czcams.com/video/ql_6pxnbB0k/video.html
አቤት ስታምሪ The best ethiopian artist i ever seen. Im realy addicted to watch all your movies. I domt have enough words to say good stuff about you.
በጣም የሚገርም ነው በሰው ስም የሚሸቅል ሰው ካለ ደነዝ ጭንቅላት ያለው ነው እነዚህ ተወዳቾች ፊልም ሰሪዎች ለቃልና ለባባ ተንኮል የሚሰሩ ፈጣሪ ይፈርባችዋል አይዞችሁ ምርጦቼ በዚህ አጋጣሚ ሰይፊሽንም እናመሰግናለን ሰላምህ ይብዛ ላንተም እወዳችኋለሁ
በጣም ደስ ትያለሽ ፀባይሽ የተረጋጋሽ ነሽ እመቤቴ ጤና ትስጥሽ
የኔ ማር አለባበስሽ መስቀልሽ ኡፍፍፍፍፍ እንዴት እንደወድድኩልሽ የኔ ቆንጆ እመብርሀን ትጠብልቅሽ ቤተስብሽን♥♥♥♥♥♥
ቃልዬ ፀባየ ሰናይ ተባረኪ ሰይፍዬ አለምሰገድን አቅርብልን
ቃልኪዳን፣ አሪፍ ተዋናይት ብቻ ሳትሆን፣ እሷም ባለቤቷም ታሪኩ ባባ ስብዕና ያላቸው አኩሪ ኢቲዮጵያውያን ናቸው። ለዘላለም ይኑሩ።
ቃል. እና በበ ሰዉዳችሁ ፍጣሪ እረዠም. እደሚ. ይሰጢችሁ አይዛችሁ. በረቱ ልጅችሁንም ፍጣሪ. ያሰደግላችሁ ❤❤❤❤
የኔ ውብ ሴት ስረአትሽ ሁሉ ነገር ስወድልሽ እናትሽን እድሜና ጤና ይስጥልሽ
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ❤
ሄልዬ መጀመሪያም በጣም ነዉ ምወድሽ አሁን ደሞ ባሰብኝ ቃልዬ የኔ ቆንጆ ትላንት መሰረት የሆኑሽን ሰዎች አለመርሳት ትልቅነት ነዉ በርቺ
አሜን፫ ለእናቶቻችን እረጅም እድሜ እና ጤና ያብዛልን
ቃልየ እወድሻለሁ ሰይፍሻ መሰረትን እና አለም ሰገድን አቅርብልን
9
Hi
የኔ ማር ስታምሪ በተለይ በስቀልሸ እግዚብሄር ይጠብቅሸ
ቃል ስታምሪ መልክና ስርአት አለባበስ እኔጃ ምን ልበልሽ እወድሻለው የኔ ቆንጆ
ቃልዬ በጣም መልካም ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ጥበቡን ያድልሽ
የኔ መልካም የጠራሻት የፍቅር እናት እማምላክ ዘመንሽን ሁሉ ትባርክልሽ ማህተባችን እኮ ውበታችን ነው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ❤🖤
እባካችሁ እርዱኝ ሰይፉ እኛ በውጭ ሀገር የምንኖር በግሩፕ ተደራጅተን እንደኛ ሰርተው መለወጥ ላልቻሉ እንዲሁም ወላጅ ላሌላቸው አሁን ቃልኪዳን ያለችውን ፕሮጀክት ማገዝ እንፈልጋለን ትክክለኛ መረጃ ፈልገን ነው እሄንን የምታነቡ በፈጣሪ ስም የቻላቹትን እገዛ አድርጉልን
Ehete Ene Geleseb Negn Enji BeXaam Cheger Lay Negn Lemen Ateredugnem? Areb Hager Lay Bemiyasazen Huneta Wede Hagere Memelesem Ezim Mesratem AleChlkum eski Erjign Quxere Lay Deweyilegn
0556340095
971556340095 Chegeren Begelets Lasredash Echelalehu Ebakesh Erejign
Egzabhre Yakebereshe Ethiopa Yemesefelegate Endanche Ayente Sewu now 0943433292 Bezeh Seleke Dewuie Manene Merdate Endalebeshe Engereshe Aleu
ወረኛ መጀመሪያ ቤተሰቦችሽን ረድተሻል የመርዳት አቅም ካለሽ የአረብ ሽንትቤት መፈተግ ምን ይሉታል
ድንግል ማርያም ለሁልም በተሰቦችሽ እድሜ ጥና ትስጥልሽ ኣሜን
ሀሀሀሀሀሀሀሀ ማሪያም እንክዋን ለሠው የምሠጠው እድሜ ለራሷ የተሠጣትም አልቆ ሞታየለምደ ፈጣሪ ብቻነው መስጠትም መንሳትም መግደልም ህያው ማድረግም የሚችለው ማሪያም ምንም ነገር ማድረግ አትችል ::
ቃልየ በጣም እወድሻለሁ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ
Congra ...እንኳን ደስ ኣላቹ ቃል ና ባቡ 😍👍👍👍
ዉይ ቃልዬ ስለ እናትሽ ስታወሪ እና ስታለቅሺ እኔንም አስለቀሽኝ የኔ ቆንጆ ውድድድድ ነዉ ማደርግሽ ጥግ ድረስ
ወይነ ስወድሽ እኮ አነጋገርሽ ሁሉ ነገርሽ ዉብ ነዉ እኮ ቃልዬ thank u ሰፍሻ
አይዞሽ ቃልዬ እናትሽን እግዚአብሔር በጤና ያቁይልሽ
ቃልዬ እንደው ደስስ ነው የምትይ በዚሁ እንድትቀጥይ እግዚአብሔር ይርዳሽ ባል እና ሚስት እግዚአብሔር አጣምሮአቹሀል መጨረሻቹህን ያሳምርልን
ቃልዬ ስወድሽ ሰይፍዬ pls አለም ሰገድን አቅርብልን እዴት ፍቅር ይዞኛል pls pls pls አቅርበው
emo gmmo tamoriyallesh
እባባን እና አለም ስገድ ውስጤ ናችው
የኔ ውብ እስከናትሽ እርዥም እድሜ ይስጥሽ የኔ ቆንጆ የኔ ውብ🙏🙏🙏💖
መልካምነት ለራስህ ነው ተመልሶ ይሰጥሃል ልክ ብለሽል ውድ ማር እህቴ ፈታሪ እድሜ ጤና ይስጥሽ ኣሜን
ሰይፍየ አለም ሰገድን አቅርብልን በጣም ነው የምንወድህ
የኔ ውድ ፅናቱን ይስጥሽ😭😭😭💔😭
ለእናቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ🖤🖤
Soo beautiful ❤👌
ቃልየ በጣም መልካም መልካም ሴት ነሽ አለባበስሽ ረጋ ማለትሽ ሁሉ ነሀርሽ እውነትም ከሴትም ሴት ነሽ በዝግ ቀጥይበት እናትሽም እድሜና ጤና ይስጥልን የሁላችንም እናቶች እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
ኸረ ሰይፋሻ ይችን ቆንጆ አታስለቅሳት በውነት ቆንጅየ ነሽ ለሙያሽ ተሰጥኦ ስላለሽ በርች በርች አርቲስታችን ድንቅ ኢትዮጵያዊቷ
እመቤቴ ጠርቶ ያፈረ የለም ምልጃ ልመናዋ አንገት አያሥደፋም ፊት አያሥቀልሰም ክብር ይገባታል
ለማኝ ለለማኝ ፈጣሪየ ጠራት ተገባህ አቤት ሽርክ በፈጣሪላይ ቀጠፋችሁ
most Beautiful eithiopan actor your funny from ERI GBU qalkidan shikor
wow interesting I'm so happy
ዋዉ ቃልየ በእዉነት ልዮዩ የሀበሻ ልጅ ባህልሽን እምነትሽን አክባሪ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክልሽ😍😍😍😍😍😍😍😍
ማራኪ የሆነች ልጅ ሁሉ ነገራ ውብ❤❤❤❤
ቃልየ ፍቅር ነሽ እዪዞሽ ፈጣሪ ይጠብቅልሽ
ውይ እናቴ ሺሺሺሺሺ አመት ኑሪልኝ የኔ ድጋፍ የኔ ብርሃን የኔ መከታ የኔ መድሃኒት የኔ ህይወት አንቺ ነሽ እግዚያብሔር ይጠብቅሽ እወድሻለሁ💋💋💋💋💋💋💋❤️
ቃልዬ ፈጣሪ ከነ ቤተሰብሽ ሰላሙን ያብዛልሽ ስረአት ያለሽ በጣም ዉብ ሴት ነሽ ሰይፍሻ ደሞ አንተ ዉስጤ ነክ
ስወድሽ ቃልዬ ማር ነሽ እኮ
ቃልየ እና ባባየን ስወዳችሁ ልጃችሁን አላህ ያሳድግላችሁ
ቃልየ ከነሞላው ቤተሠብሽ እግዚአብሔር ሠላሙ ጤናው ያድልሽ አሜን(3)
ቃልየ የኔ ቆንጆ በጣም ኖም የምውድሽ እግዚኣቢሄር ይጠብቅሽ ።
ዉይ እኔሥ ከሥደት መልሥ እናቴን መከባከብ ናፋቆኛል
ወላሂ እኔም ያረብ አላህ ያሳካልን
አሜን አሜን አሜን ቃልየ እድሜና ጤናን ይስጥልን ለእናቶቻችን
Kali ayzosh ማያሳፍር አምላክ አለን ♥♥♥demo ሰይፍሻ በጣም ነው ምታስቀኝ
አይ ሠይፉ ምን ጊዜም ምቾትን እመኝልሀለሁ ሠላምህ ይብዛ ቃልንም አደንቃታለሁ ይመቻችሁ "!!!!
እውነትም ንጽህ ኦርቶዶክስ እኔ ብዙ አርቲስቶችን የምወዳቸው በስነምግባራቸው በንግግራቸው ነው እውነት በጣም ደስስ ይሉኛል ክብሪት እህታችን አሁንም ወላዲተአምላክ ትጠብቅሽሽ ውድድድ እናደርግሻለን
እራሷን የማጠብቅ ማሪያም እደት ሌላ ልጠብቅ ትችላለይ ምንም ማድረግ አትችል ፈጣሪ ብቻነው ሁሉን ቻይ ፈጣሪ ይቆጣብሻል ክብሩን ለፍጡት ስትሰጭ
@@user-et5xy6vu5u ምን አገባሽ ወረኞች ከማያገባችሁ አትግቡ
ደስ የምትይ ልጂ ነሽ በፊልሙ ስራሽ አድናቂሽ ነኝ
ቃልየ ስታምሪ ደስ ስትይ አለባበስሽ ማተብሽ ሁሉ ነገርሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ልጅሽን ባለቤትሽንም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
ዋው ቃል እናትሽን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልንሰፍሻ መልካም ሰው አንደበቱ ማር ነው ስለ መልካም ስራህ እናመሰግናለን
Mahatebish Marr💔💔💔💔💌💌💌💌💌💌💌💌
ቃል ማር እስከነ ባልሽ እወድሻለው 😘😘😍😍😍💖💖💕💕💕❤❤🌹🌹🌹🌼🌼🌼🌼
God bless you my lovely girl and also to your lovely family friends and your husband 😇😇😇😇😇 god bless you all good luck with all the things 😘😘😘😘
Rewina Kay 0
*ዋውውው ቃልየ ማህተብሽ በጣም ደስ ይላል የኔ ቆንጆ ደግሞ ስነ ስርአት አነጋገርሽ አለባበስሽ በቃ ሁለ ነገርሽ በጣም አሪፍ ነው እመብርሀን ዘመንሽን ሁሉ ትባርክልሽ*
ስወድሽ ቃልዬ የኔ ምርጥ
እዋይ መሃተብሽ✟የኔ ቆንጆ ተዉ ግን አልቅሳችሁ አታስለቅሱን😢አንቺስ አጠገቦ ሆነሽ ነው እኔ ግን ስንታመቴ እና እባካችሁ ቁስላችንን አታንኩት ፕሊስ
ውይይይ ይገርማል። ይማል
እጨት ስላሰረይነው ጣውላነው
ውይ ውይ አንች ልጂ ሁሉንም ነገርሽን ስወድልሽ እኮ የኔ ውድድ ትክክል ነሽ ሁሉም በእግዚአብሔር ፈቃድ ነው እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን እህታችን
የኔ ቆንጅዬ ፀባየ ሰናይ በጣም ነው ምወድሽ እርጋታሽ ውበትሽ መልካምነትሽ ነፍ ዓመት ኑሪ ቃልዬ ውድድድድ ነው ማረግሽ
አሜን አሜን አሜን ለእናቶቻችን ይስጥልን
ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ
ውይ ታድለሺ የምወደውን የማደቀውን ልጅ ነው ያገባሺው በጣም ነው ደምወዳችሁ ሁላችሁንም
የኔውድ ልዬነሽ እድህነው ስረአትበጣም ደስስስ ይላል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አንችንም ልጅሽንም ባባየንም ሁላችሁም ስወዳችሁ
Yene konjo
ስነ ምግባር ያላት ምርጥ ልጅ ነች ቃልዬ
እናመሰግናለን
Qalye yeni tafachi swedshiko💞 miss you more 😘😘
ቃሊዬ እመቤቴን ጠርቶ ያፈረ የለም ጣሙን እኔም።ቀምሽዋለው
ያለ ድንግል ማርያም አማላጅነት አለም አይድንም የኔ ውድ በጣም እናታችን ሞገሳችን ናት
ያለ ድንግል ማርያም አማላጅነት አለም አይድንም. Tekekele enme dersolgale bemebetae
ያለ ድንግል ማርያም አማላጅነት አለም አይድንም afsgsyshd
በትክክል እኔ ስጠራት ትረዳኝ አለች ትክበርልኝ እኔስ እናቴ ማርያምናት
እውነት ነው የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያምን ፍቅርዋን እናትነትዋን ያልቀመሰ አያውቀውም
ማር ♥♥♥
amen amen amen rejimi edimi lenatochi egzabher kanchiga yhun kalya betshi ybarklshi
Thank you Seifesheyeee
ቃልየ ስወድሽ እስከነ ባልሽ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
Wyeedacheyaleenyabezalenalbabesheadebesehe
God bless all mothers!
Amen!!!
ትክክል ሁሉም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው
ቃል እንዴት እንደምወድሽ ፈጣሪ ሰላሙን ያብዛልሽ
ፀባዮ ሰናይ ባልና ሚስት🌷🌷🌷🌷🌷💕💕💕💕💕
ቃልየ ስወድሽ
ቃልዬ ለናትሽ እድሜና ጤና ይስጥልን ተስፉ ታስለቅሳለህም ታስቃለህም ውይ ባተ ዘና አልኩኝ
I love you so much kalkidan
ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ ማሬ ውድድድድድ አረግሻለሁ
ረጅም እድሜና ጤና ለሁሉም እናቶች
በቅንነት ደምሪኝ❤🖤
ቃልየ እግዚአብሔር። እስከቤተስብሽ ይተብቅሽ ማንም ያልላየውን ማረግ ነው በልጂነትሽ። ያየሽው ወለድሽ አገባሽ። ደስ ይላል ብቻ
ደስስስ ነው ምትይው የተረጋጋሽ ፀዴ ሰው ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ታሪኩ ባባ ውስጤነው ❤❤❤❤💋
ወይኔ ጥሎብኝ እችንና ባሏን እንዴት እንደምወዳቸው የኔ ውቦች
መች ነው እኔም ከመዳም ስራ ተላቅቄ እናት የምሆነው እናትነት እኮ ሌላ አለም ነው😭ሁፍፍፍ
መልካምነት ለራስ ነው ዘመንሽ ይባረክ መልካም ለማረግ ታዋቂነት አያስፈልገውም ሰው መሆን በቂ ነው
And ken
ባባዬ እግዚአብሔር ነፍስህን በአፀደ ገነት ያርግልን ወድማችን 😭😭😭😭😭😭
አለባበስሽ ,ፀባይ መልክሽ ስነስርዓትሽ ሁሉ ነገርሽ ደስ ይላል
H
Mazen Salha fhyefk
Mazen Salha 🏣
ቃል ኪዳን መልካም ልጅ ነሽ ያንቺ አድናቂ ነኝ
@@mazensalha5151qqqqw p
ቃል በጣም ቆንጅ ነሽ ምግባር ከመልክ ጋር አሞልቶ የሰጣሽ ተባረክ የድንግል ልጅ
ውዴ በቅንነት ስብስክራይብ አድርግኝ
እመቤቴ። ትጠብቅሽ እህቴ ማተብሽ ብቻ ይበቃኛል እህቴ ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በእውነት እግዚአብሔር። ይጠብቅሽ
ማሪያም ራሷንም መጠበቅ ባለመቻሏ ሞታ ተቀብራለይ እንክዋን እናንተን ልጠብቅ የእግዛብሄር ረዳት ነችደ ማሪያም እግዛብሄር ራሱን ችሎ መጠበቅ አይችልም
አይዞሽ እህታችን እረጅም እድሜ ተመኘው ለእናትሽ
አለባበስሽም በጣም ያምራል ኦርጅናል ኢትዮጵያዊ ነሽ
0
B
B
በጣም ነው የገረመኝ አባትሽን በጣም ነው የማውቀው የሰው መመሳሰል 🙏
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ከነቤተሰብሽ እመኛለሁ 🙏😍
የኔ ማር ስታምሪ ከመስቀልሽ ጋር እመብርሀን ትጠብቅሽ
ከከከከከከ ከመብረሀን ፈጠሪ አይሻልም ለመጠበቁ
Zee Zeezo የጌታ እናት ስለሆነች መጠበቅ ትችላለች ማር ነገር
Zee Zeezo ሆ ወይ ሰው
Bete 1992 ያ በትክክል
+Bete 1992 ፈጣሪ እናት አባት የለውም ብቸኛ አምላክ ነው
አኡዙቢላህ ሥንት የሠው ጅብ ናቸው ልቦና ይሥጣቸው የኔ ቆጆ ቃልየ ሁለታችሁንም እወዳችሆለሁ እሥኪ እደኔ የሚወዳቸው በላይክ አሣዩኝ አይ ሠይፉሻ አፊያዥ አያልቅም አላህ ሡበሀነ ወተአላ ልቦና ይሥጠን ከመጣብን ወረርሽኝ አላህ ይጠብቀን ለእናት ሀገራችን በሠላም ያብቃን
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ🖤
Best actress, so humble and incredibly beautiful in and out.
ውይይ ቃልዬ ጸባየ ሰናይ ስወድሽ እኮ እግዚአብሔር ትዳርሽን ይባርከው የልጅ ልጅ ለማየት ያብቃሽ።
ቃልየ + ታሪኩ/ባባ = ውድድድድ ነው ማደርጋቹ የሁለታቹ ፊልም ስሩልን
የኔ ቆንጆ እናትሽን እድሜ ከጤና ጋር አምላክ ያድላቸው አይዞሽ
አለባበሰሸ ማህተብሸ ኢትዮጵያዊ ሰርአትሸ ደሰ ይላል እኛ ያለማህተባችን አናምርም ምድረ ፋራ ማህተብ የፋራ ነው እያለች ማህተቧን ትጥላለች
የበለጠ ከመስቀልሽጋ በጣም ታምሪለሽ ግብርኤል ይጠብቅሽ
ቃልየ❣! በጣም ወድሻለው!!from Eritrean!!!
ፀባይ ሰናይ 😘😘😘
Helen sweet;
czcams.com/video/ql_6pxnbB0k/video.html
አቤት ስታምሪ The best ethiopian artist i ever seen. Im realy addicted to watch all your movies. I domt have enough words to say good stuff about you.
በጣም የሚገርም ነው በሰው ስም የሚሸቅል ሰው ካለ ደነዝ ጭንቅላት ያለው ነው እነዚህ ተወዳቾች ፊልም ሰሪዎች ለቃልና ለባባ ተንኮል የሚሰሩ ፈጣሪ ይፈርባችዋል አይዞችሁ ምርጦቼ በዚህ አጋጣሚ ሰይፊሽንም እናመሰግናለን ሰላምህ ይብዛ ላንተም እወዳችኋለሁ
በጣም ደስ ትያለሽ ፀባይሽ የተረጋጋሽ ነሽ እመቤቴ ጤና ትስጥሽ
የኔ ማር አለባበስሽ መስቀልሽ ኡፍፍፍፍፍ እንዴት እንደወድድኩልሽ የኔ ቆንጆ እመብርሀን ትጠብልቅሽ ቤተስብሽን♥♥♥♥♥♥
ቃልዬ ፀባየ ሰናይ ተባረኪ ሰይፍዬ አለምሰገድን አቅርብልን
ቃልኪዳን፣ አሪፍ ተዋናይት ብቻ ሳትሆን፣ እሷም ባለቤቷም ታሪኩ ባባ ስብዕና ያላቸው አኩሪ ኢቲዮጵያውያን ናቸው። ለዘላለም ይኑሩ።
ቃል. እና በበ ሰዉዳችሁ ፍጣሪ እረዠም. እደሚ. ይሰጢችሁ አይዛችሁ. በረቱ ልጅችሁንም ፍጣሪ. ያሰደግላችሁ ❤❤❤❤
የኔ ውብ ሴት ስረአትሽ ሁሉ ነገር ስወድልሽ እናትሽን እድሜና ጤና ይስጥልሽ
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ❤
ሄልዬ መጀመሪያም በጣም ነዉ ምወድሽ አሁን ደሞ ባሰብኝ ቃልዬ የኔ ቆንጆ ትላንት መሰረት የሆኑሽን ሰዎች አለመርሳት ትልቅነት ነዉ በርቺ
አሜን፫ ለእናቶቻችን እረጅም እድሜ እና ጤና ያብዛልን
ውዴ በቅንነት ስብስክራይብ አድርግኝ
ቃልየ እወድሻለሁ ሰይፍሻ መሰረትን እና አለም ሰገድን አቅርብልን
9
Hi
የኔ ማር ስታምሪ በተለይ በስቀልሸ እግዚብሄር ይጠብቅሸ
ቃል ስታምሪ መልክና ስርአት አለባበስ እኔጃ ምን ልበልሽ እወድሻለው የኔ ቆንጆ
ቃልዬ በጣም መልካም ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ጥበቡን ያድልሽ
የኔ መልካም የጠራሻት የፍቅር እናት እማምላክ ዘመንሽን ሁሉ ትባርክልሽ ማህተባችን እኮ ውበታችን ነው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ❤🖤
እባካችሁ እርዱኝ ሰይፉ እኛ በውጭ ሀገር የምንኖር በግሩፕ ተደራጅተን እንደኛ ሰርተው መለወጥ ላልቻሉ እንዲሁም ወላጅ ላሌላቸው አሁን ቃልኪዳን ያለችውን ፕሮጀክት ማገዝ እንፈልጋለን ትክክለኛ መረጃ ፈልገን ነው እሄንን የምታነቡ በፈጣሪ ስም የቻላቹትን እገዛ አድርጉልን
Ehete Ene Geleseb Negn Enji BeXaam Cheger Lay Negn Lemen Ateredugnem? Areb Hager Lay Bemiyasazen Huneta Wede Hagere Memelesem Ezim Mesratem AleChlkum eski Erjign Quxere Lay Deweyilegn
0556340095
971556340095 Chegeren Begelets Lasredash Echelalehu Ebakesh Erejign
Egzabhre Yakebereshe Ethiopa Yemesefelegate Endanche Ayente Sewu now 0943433292 Bezeh Seleke Dewuie Manene Merdate Endalebeshe Engereshe Aleu
ወረኛ መጀመሪያ ቤተሰቦችሽን ረድተሻል የመርዳት አቅም ካለሽ የአረብ ሽንትቤት መፈተግ ምን ይሉታል
ድንግል ማርያም ለሁልም በተሰቦችሽ እድሜ ጥና ትስጥልሽ ኣሜን
ሀሀሀሀሀሀሀሀ ማሪያም እንክዋን ለሠው የምሠጠው እድሜ ለራሷ የተሠጣትም አልቆ ሞታየለምደ ፈጣሪ ብቻነው መስጠትም መንሳትም መግደልም ህያው ማድረግም የሚችለው ማሪያም ምንም ነገር ማድረግ አትችል ::
ቃልየ በጣም እወድሻለሁ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ
Congra ...እንኳን ደስ ኣላቹ ቃል ና ባቡ 😍👍👍👍
ዉይ ቃልዬ ስለ እናትሽ ስታወሪ እና ስታለቅሺ እኔንም አስለቀሽኝ የኔ ቆንጆ ውድድድድ ነዉ ማደርግሽ ጥግ ድረስ
ወይነ ስወድሽ እኮ አነጋገርሽ ሁሉ ነገርሽ ዉብ ነዉ እኮ ቃልዬ thank u ሰፍሻ
አይዞሽ ቃልዬ እናትሽን እግዚአብሔር በጤና ያቁይልሽ
ቃልዬ እንደው ደስስ ነው የምትይ በዚሁ እንድትቀጥይ እግዚአብሔር ይርዳሽ ባል እና ሚስት እግዚአብሔር አጣምሮአቹሀል መጨረሻቹህን ያሳምርልን
ቃልዬ ስወድሽ ሰይፍዬ pls አለም ሰገድን አቅርብልን እዴት ፍቅር ይዞኛል pls pls pls አቅርበው
emo gmmo tamoriyallesh
እባባን እና አለም ስገድ ውስጤ ናችው
የኔ ውብ እስከናትሽ እርዥም እድሜ
ይስጥሽ የኔ ቆንጆ የኔ ውብ🙏🙏🙏💖
መልካምነት ለራስህ ነው ተመልሶ ይሰጥሃል ልክ ብለሽል ውድ ማር እህቴ ፈታሪ እድሜ ጤና ይስጥሽ ኣሜን
ሰይፍየ አለም ሰገድን አቅርብልን በጣም ነው የምንወድህ
የኔ ውድ ፅናቱን ይስጥሽ😭😭😭💔😭
ለእናቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ🖤🖤
Soo beautiful ❤👌
ቃልየ በጣም መልካም መልካም ሴት ነሽ አለባበስሽ ረጋ ማለትሽ ሁሉ ነሀርሽ እውነትም ከሴትም ሴት ነሽ በዝግ ቀጥይበት እናትሽም እድሜና ጤና ይስጥልን የሁላችንም እናቶች እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
ኸረ ሰይፋሻ ይችን ቆንጆ አታስለቅሳት በውነት ቆንጅየ ነሽ ለሙያሽ ተሰጥኦ ስላለሽ በርች በርች አርቲስታችን ድንቅ ኢትዮጵያዊቷ
እመቤቴ ጠርቶ ያፈረ የለም
ምልጃ ልመናዋ አንገት አያሥደፋም
ፊት አያሥቀልሰም ክብር ይገባታል
ለማኝ ለለማኝ ፈጣሪየ ጠራት ተገባህ አቤት ሽርክ በፈጣሪላይ ቀጠፋችሁ
most Beautiful eithiopan actor your funny from ERI GBU qalkidan shikor
wow interesting I'm so happy
ዋዉ ቃልየ በእዉነት ልዮ
ዩ የሀበሻ ልጅ ባህልሽን እምነትሽን አክባሪ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክልሽ😍😍😍😍😍😍😍😍
ማራኪ የሆነች ልጅ ሁሉ ነገራ ውብ❤❤❤❤
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ❤🖤
ቃልየ ፍቅር ነሽ እዪዞሽ ፈጣሪ ይጠብቅልሽ
ውይ እናቴ ሺሺሺሺሺ አመት ኑሪልኝ የኔ ድጋፍ የኔ ብርሃን የኔ መከታ የኔ መድሃኒት የኔ ህይወት አንቺ ነሽ እግዚያብሔር ይጠብቅሽ እወድሻለሁ💋💋💋💋💋💋💋❤️
ቃልዬ ፈጣሪ ከነ ቤተሰብሽ ሰላሙን ያብዛልሽ ስረአት ያለሽ በጣም ዉብ ሴት ነሽ ሰይፍሻ ደሞ አንተ ዉስጤ ነክ
ስወድሽ ቃልዬ ማር ነሽ እኮ
ቃልየ እና ባባየን ስወዳችሁ ልጃችሁን አላህ ያሳድግላችሁ
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ❤🖤
ቃልየ ከነሞላው ቤተሠብሽ እግዚአብሔር ሠላሙ ጤናው ያድልሽ አሜን(3)
ቃልየ የኔ ቆንጆ በጣም ኖም የምውድሽ እግዚኣቢሄር ይጠብቅሽ ።
ዉይ እኔሥ ከሥደት መልሥ እናቴን መከባከብ ናፋቆኛል
ወላሂ እኔም ያረብ አላህ ያሳካልን
አሜን አሜን አሜን ቃልየ እድሜና ጤናን ይስጥልን ለእናቶቻችን
Kali ayzosh ማያሳፍር አምላክ አለን ♥♥♥demo ሰይፍሻ በጣም ነው ምታስቀኝ
አይ ሠይፉ ምን ጊዜም ምቾትን እመኝልሀለሁ ሠላምህ ይብዛ ቃልንም አደንቃታለሁ ይመቻችሁ "!!!!
እውነትም ንጽህ ኦርቶዶክስ እኔ ብዙ አርቲስቶችን የምወዳቸው በስነምግባራቸው በንግግራቸው ነው እውነት በጣም ደስስ ይሉኛል ክብሪት እህታችን አሁንም ወላዲተአምላክ ትጠብቅሽሽ ውድድድ እናደርግሻለን
እራሷን የማጠብቅ ማሪያም እደት ሌላ ልጠብቅ ትችላለይ ምንም ማድረግ አትችል ፈጣሪ ብቻነው ሁሉን ቻይ ፈጣሪ ይቆጣብሻል ክብሩን ለፍጡት ስትሰጭ
@@user-et5xy6vu5u ምን አገባሽ ወረኞች ከማያገባችሁ አትግቡ
ደስ የምትይ ልጂ ነሽ በፊልሙ ስራሽ አድናቂሽ ነኝ
ቃልየ ስታምሪ ደስ ስትይ አለባበስሽ ማተብሽ ሁሉ ነገርሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ልጅሽን ባለቤትሽንም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
ዋው ቃል እናትሽን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን
ሰፍሻ መልካም ሰው አንደበቱ ማር ነው
ስለ መልካም ስራህ እናመሰግናለን
Mahatebish Marr💔💔💔💔💌💌💌💌💌💌💌💌
ቃል ማር እስከነ ባልሽ እወድሻለው 😘😘
😍😍😍💖💖💕💕💕
❤❤🌹🌹🌹🌼🌼🌼🌼