እሹሩሩ || ሀይማኖት ግርማ ESHURURU Haimanot Girma የሙዚቃ ግጥም LYRICS

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 06. 2022
  • Haimanot Girma Eshururu Amharic music lyrics ሀይማኖት ግርማ እሹሩሩ የሙዚቃ ግጥም
    #90smusic #nahom_records #seifu_on_ebs
    #hope_entertainment #minew_shewa
    #amharic_music #90smusic #የሙዚቃ_ግጥም
    #ebs #እሹሩሩ #haimanot #new_ethiopian_music_2022 #amharic
    #ሀይማኖት_ግርማ #እሽሩሩ_ማለቴ
    ውሸታሙ አፍህ በማር ተቀብቶ
    እወድሻለሁ ስላልክ ልቤ ተመክቶ
    ለእውነተኛ ፍቅር ነበረ ምኞቴ
    ሳይገባ የቀረ ያ መንከራተቴ
    እኔ እኔ ምን ላውራ ምን ልበል
    የፍቅር አምላክ የእጅን ይስጥህ /2x
    እሹሩሩ እሽሩሩ እሽሩሩ ማለቴ
    ምክንያት ይሆን ወይ አንተን ለማጣቴ /2x
    የረገጥከውና ፍቅርን የገፋህው
    አንተ አይደለህም ወይ ውሉን ያፈረስከው
    በእውነተኛ ፍቅር ቀለድክ እንደልብህ
    የመዋደድ አምላክ የስራህን ይስጥህ
    ካንቺ ሳይሆን ከራሱ መቷል
    በቃኝ ብሎ መሔድን መርጧል
    አንቺ ሁሌም ተፈላጊ ነሽ
    የት ይደርሳል አረ እሱ ቢሸሽ
    እንዲህ እኮ ነው የፍቅር አባዜ
    ይለቅሻል በራሱ ጊዜ
    እንቢ ብሎ ለሄደ ማስረሻ
    ይሰጥሻል ጥሩ መካሻ
    እኔ እኔ ምን ላውራ ምን ልበል
    የፍቅር አምላክ የእጅን ይስጥህ /2x
    እሹሩሩ እሽሩሩ እሽሩሩ ማለቴ
    ምክንያት ይሆን ወይ አንተን ለማጣቴ /2x
    Shear to your best friend for more lyrics
    @ethiopian_music_lyrics
    #Click_Ethiopia
    ስለተከታተሉን እናመሰግናለን ቻናላችን የአማርኛ ሙዚቃዎችን ከነግጥሙ እንዲሁም አስገራሚና አስተማሪ ቪዲዮዎች የሚቀርቡበት ነው
    SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ / @clickethiopia7678
    👉ሀና ግርማ…ጨረቃ Hana Girma …Chereka
    • Hana Girma Chereka ሀና ...
    👉ቴዲ አፍሮ…ማር እስከ ጧፍ ሰብልዬ Teddy Afro Seblye
    • ቴዲ አፍሮ ማር እስከ ጧፍ / ሰብል...
    👉ሸዋንዳኝ ሀይሉ…ስጦታሽ Shewandagne Hailu Sitotash
    • Shewandagne Hailu Sito...
    👉ዳግም ተስፋዬ…አልወድሽም Dagim Tesfaye Alwedshm
    • DAGIM TESFAYE ALWEDSHM...
    👉ዮሐና…ካሳት Yohana…kasat
    • YOHANA ዮሐና KASAT ካሳት
    👉ጎሳዬ ተስፋዬ…ሲያምሽ ያመኛል Gosaye Tesfaye Siyamsh Yamegnal
    • GOSAYE TESFAYE Siyamsh...
    👉ጃኖ ባንድ…ከተራራው ማዶ Jano Band Keteraraw Mado
    • JANO BAND Keteraraw Ma...
    👉ዘሩባቤል ሞላ ሰባት አርገው Zerubabel Molla Sebat
    • Zerubabel Molla Sebat ...
    👉የኢትዮጵያ የተፈጥሮ መስዕቦች Ethiopias natural amaizing beauty • የኢትዮጵያ ውብ የተፈጥሮ መስዕቦች ...
    👉የሳምንቱ አስቂኝ የቲክቶክ ቪዲዮዎች
    Funny Tiktok compilation • የሳምንቱ አስቂኝ የቲክቶክ ቪዲዮዎች...
    Thanks for watching
  • Hudba

Komentáře • 2

  • @user-ke2ts5ix2q
    @user-ke2ts5ix2q Před 3 měsíci +1

    Thanks a lot for the music. Could you explain me what does it mean Eshururu in Amharic ❓(I usually learn Amharic, but it is very complicated to learn foreign tongues in my country, Costa Rica). 💥☄️✨🧠🇨🇷🇪🇸🇪🇹😉

  • @clickethiopia7678
    @clickethiopia7678  Před 2 lety +2

    በ Lyrics እንዲሰራ የምትፈልጉትን ሙዚቃ Comment ያድርጉልን። መልሳችን ፈጣን ነው