#የወርቅ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 09. 2024

Komentáře • 218

  • @ethiotg8213
    @ethiotg8213  Před měsícem +17

    ግራም 285👈ሪያል ነው የገዛነው

    • @user-pb5tq6ow1z
      @user-pb5tq6ow1z Před měsícem

      የምወድሽ እንዴት ነሽ አንድ ነገር ላማክርሽ ነው እሱ ምንድን ነው እኔ ህገወጥ ነኝ እና ማዳሜ ከናቴ ቤት እንሄዳለን አለችኝ ከነገ በኋላ ነው የምንሄደው ግን በጣም ፈረው እያዛለው ስላት ከኛ ጋ አትያዥም አለችኝ እና ባልሽን አናግሪልኝ መኪና ይፈተሻል ወይ በይው ግራ ገባኝ የሚፈጀው ሰአት4:30 ነው ውዴ

    • @ሁሉ
      @ሁሉ Před měsícem +1

      ምን285😢😢

    • @ሁሉ
      @ሁሉ Před měsícem

      መልሽለት እስኪ

    • @ሁሉ
      @ሁሉ Před měsícem

      በጣም ተዋደደ ወርቅእኔ ገዛሁት በመቶ 190 ነበርእና በሁለት መቶ አስር😂😂

    • @zekirahayat2384
      @zekirahayat2384 Před měsícem

      ​@@user-pb5tq6ow1z ችግር ያለውም ከመዳም ጋር ከሆኖሽ ግን ሙሉ በሙሉ ተሽፍኛ

  • @Asad-ir6gr
    @Asad-ir6gr Před měsícem +8

    እውነት ለመናገር ቲጂ ባለቤትሽ ዝምብሎ ሲታይ ያስታውቃል መልካምና የተረጋጋ በጣም ጨዋ ባል ያለሽ ፍቅራችሁ እስከመጨረሻ ያዝልቅላችሁ አብራችሁ አርጁ

  • @MAEDOTguragawa
    @MAEDOTguragawa Před měsícem +17

    ቅበጪ ውዴ በባላችንማ ቅብጥ ሞልቀቅ ማለት ነው እንጂ🎉🎉🎉በርገሯ አደራ

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj Před měsícem +21

    እረ ኢትዮጵያ ላይ አያዋጣም ያልተጨፈለቀው ግን ለትርፍአሪፍውጤትአለው ድዛይን ያለው ለማጌጥእንጂ ትርፍ የለውም እዳትሸወዱ

    • @user-rv4pz1wt7b
      @user-rv4pz1wt7b Před měsícem

      አልገባኝም እህቴ አስረጂ ያልተጨፈለቀ ወርቅ ገዝቼ ወደ ኢትዮጵያ ለመሸጥ ብወስድ ያዋጣል በአሏህ አስረዱኝ የምወዳችሁ እህቶች

    • @emuemran-zw9vj
      @emuemran-zw9vj Před měsícem

      @@user-rv4pz1wt7b አወ

    • @user-je1nz7hx1d
      @user-je1nz7hx1d Před měsícem +1

      አንድ ግራም ስንት ነው ቲጅ

    • @Toybi274
      @Toybi274 Před měsícem

      ሳህ ድዛይን ያለው ምንም አያዋጣም ዎላሂ እኔ ኢትዮጵያ ወስጄ እማተርፍ መስሎኝ ነበር ግን እንኩዋን ማትረፍ በገዛሁበት አልሸጥኩም

    • @Tube-lv7sb
      @Tube-lv7sb Před měsícem

      ትክክል ብለሻል አያዋጣም እኔም አይቸዋለሁ❤❤❤

  • @user-ox8yy3ze7k
    @user-ox8yy3ze7k Před měsícem +3

    ከጨቅጫቃ ሴት መቅበጥ ጥሩ ነው ቅበጢ እህቴ❤❤

  • @lubaba-p8g
    @lubaba-p8g Před měsícem +4

    እኔም ከሁለት ሣምት በፊት ጂዳ ሡቅ በዋድ ግራም 255 ነው የገዛሁት 21 ካራት ባህሬን

  • @bosemnale2483
    @bosemnale2483 Před měsícem

    ቲጅ እናመሰግናለን ስለመረጃዉ ሳሚ ጥሩ ሰው ነው ረጋ ያለ።ነው እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያቆያችሁ

  • @user-vp3cb4tj5l
    @user-vp3cb4tj5l Před měsícem +5

    ቲጁ እርጉዝ ነሺ አይደል❤❤❤❤

  • @elsabetgrmea9531
    @elsabetgrmea9531 Před měsícem +1

    ቲጂዬ የኔ ውድ ቅብጥ ቅብጥብጥ በይ ደሞ ሳምርብሽ ባልሽ እራሱ በጣም የተረጋጋ ደስ የሚል እግዚአብሔር ፍቅራችውን እስከመጨረሻው ያርግላቹ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-up8dm5yk9b
    @user-up8dm5yk9b Před měsícem

    የኔ ቆንጆ አላህ ይጠብቃችሁ ከበፊት ጀምሬ ነዉ የምከታተልሺ የምትናገሪዉ ሁሉ ፍሬ አለዉ አስተዋይ ነሺ

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera Před měsícem +1

    ቴጂ ዉዴ በይ አገር ቤት ማጅራትሽን እንዳይሉሽ ደሞ መቅበት አለብሽ ያምርብሻል ቅብጥ በይ

  • @aaaa1766
    @aaaa1766 Před měsícem +1

    ቲጁየ በጣም እና መሰግናለን አረፍ መረጃ የኔ ፍልቅልቅ

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před měsícem

      ማሬ ደምሪ ኝ

  • @Rabiaalkorma
    @Rabiaalkorma Před měsícem +1

    ማሻአላህ እጀብ ሰይምርብሽ❤❤❤❤

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd Před měsícem +2

    አሁንጨምሯል ከረመዳን በፊት ደህና ነበር እኔመግዛት ፈልጌ ሰውአጣሁ እኔስለወርቅ ምንም ስለማላቅ ተውኩት አሁንሀገርልገባነው ሳልገዛመግባትግንአልፈልግም

    • @seaeda-wv5oc
      @seaeda-wv5oc Před měsícem +1

      እኔ እራሱ እያሰብኩነው አላህ ያሳካልን

    • @GggGggg-cg3wd
      @GggGggg-cg3wd Před měsícem

      @@seaeda-wv5oc አሚንንን

  • @SeadiVlogs
    @SeadiVlogs Před měsícem +12

    እኔን ብቻ ነው ግን ቲጂ እርጉዝ የምመስለኝ

  • @user-dp8un6ql4m
    @user-dp8un6ql4m Před měsícem +1

    ቲጂ አች እኮ ምን ሁኛ ምን ያምርብሻል ዳሞ ሳነገርሽ ሙች ነው ምወድሽ ወላሂ ሳሚ ጀግና ባል

    • @EtY-qp5gi
      @EtY-qp5gi Před měsícem

      ክክ ከሞሽ እማ ምኑን ወደድሻት ማማዬ

  • @user-gp8dw2oy5r
    @user-gp8dw2oy5r Před měsícem +2

    በጣም ውድ ናቸው እኔ ወሬ ይሆናል ስምንት ግራም ከግማሽ 2.350 እርያል ነው የገዛሁት

  • @sikosilo9618
    @sikosilo9618 Před měsícem +1

    ጡሩ ነው እናመሰግናለን ግን ግራም ስት እንሁ መናገር ነበረብሽ ስት እዴሆነ እንድንረዳ

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 Před měsícem

    ማሻ አላህ ኢንሻ አላህ ያምራል ጎበዝ በትክክል አብሸሪ እህቴ ጀግና አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před měsícem

      ደምሪኝ ውደ

  • @nurumohamed5073
    @nurumohamed5073 Před měsícem +1

    ማሻአላህ 😂ትጅየ ቀለበቲቱን ከፊትሽላይ አላላቅቃትአልሽኮ የኔ ጠፍታብኝ አኝኛለሁ ባሌም ባየውባየውአልገዛልኝም

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před měsícem

      ማሬ ደምሪኝ

  • @kabetube
    @kabetube Před měsícem +1

    ቲጅ ፈድሻ 😂😂❤❤❤❤❤❤❤ቅብጥበይ ማማየ መብትሺነው 😂በጣም ስለምትወጅው ነው እሱምእደዛው ለዛነው ከባልሺጋ ነጻነት የተሰማሺ ሴትልጅ ነጻነት ካልተሰማት ፋጽም አትቀብጥም!!!

  • @jamilaEnderis-qd9dg
    @jamilaEnderis-qd9dg Před měsícem +2

    እርጉዝየ ❤

  • @RaheemaRh
    @RaheemaRh Před měsícem

    ወዶችዬ አላህ ፍቅር በፍቅር ያደርጋችሁ ቲጂዬ የኔ ፍልቅልቅ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Rabiaalkorma
    @Rabiaalkorma Před měsícem +1

    ሂጀብ ሰይምርብሽ ❤❤❤❤ 5:52

  • @hm3674
    @hm3674 Před měsícem +1

    እኔ የዛሬ አምሥት አመት ሀዪ ግራም ሶሤትሺ ሀያ ሠባት ሪያል ነበር የገዛሁት ዛሬ ቢሆን አሥቡት ወርቅ ብንገዛ አሪፍ ነው

  • @user-re5jo4wt3d
    @user-re5jo4wt3d Před měsícem +1

    ቲጂዬ መቼ ነው የመዉለጃሽ ቀን ❤🎉😂🫣

  • @SameyMohmmed
    @SameyMohmmed Před měsícem

    ትጅዬ አንች ይድርገሹ በጣም ያምራል ወርቅ እሱ ስንት ግራም ነው?

  • @jana-mh2gq
    @jana-mh2gq Před měsícem +1

    ቲጁ እርጉዝ ነሽ❤❤❤

  • @adentega-pr1gy
    @adentega-pr1gy Před měsícem +2

    ቲጅየ በጣም ጨምሯል እኔ የዛሪ. አመት ስግዛ በጣም ጥሩ ነበር በ225 እሪያል ነበር እስከ ደሪባው

  • @user-kz1vn3gw3x
    @user-kz1vn3gw3x Před měsícem

    የሆነ ቦታ ኣውቅሻለሁ የት እንደሆነ እንጃ ወላሂ ባስብ ኣልመጣልሽ ኣለኝ
    ለማንኛውም ግን እናመሰግናለን

  • @BEDIRYAEndris
    @BEDIRYAEndris Před měsícem +1

    መሸአላህ እርጉዝ ነሽ አላህ በሰላም ይፈርጅሽ

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před měsícem

      በድሪየ ደምሪኝ

  • @biiftuu383
    @biiftuu383 Před měsícem +1

    👍👍👍👍

  • @aumesusu
    @aumesusu Před měsícem +2

    የሰውዲ ሹረጣ እድስለቅሰት ቲጄ ቡዙ ሰውች አልቅሶዋል ተሰረቅዋ እኔም ጭምር አደር ተጠቀቁ ሪያዶች በተለይ

  • @MekiyMuhammed
    @MekiyMuhammed Před měsícem

    አሪፍነው

  • @Zebu918
    @Zebu918 Před měsícem +1

    ማሻ አላህ ቲጂዬ ግን ይህ ሁሉ ብር አውጥተሽ የገዛሽው ወርቅ መቼም ልትሸጪው ይሆናል እጂ ብሩ ከባድ ነው 😂😂😂 ኢትዮጵያ ይዘሽ ስትገቢ አደራ ማጅራትሽ እዳይሉሽ 😅😅😅

    • @mekdestafesse7572
      @mekdestafesse7572 Před měsícem +1

      እሷ አይደለችም የገዛችው ጉዋደኛዋ ነች

  • @burhanamareh4498
    @burhanamareh4498 Před měsícem +1

    ቲጂ መችነው ምትሂጅው አብረን እንሂድ

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን Před měsícem +1

    3ትልልቅ ቻናል ተዘጋብኚ እህቶቸ ከፍቶኛል የምር እየለፉው ገደል ኡፍፍ ብዙ ልጆችን ጠቅሞ ነበር በተለይ አረበኛ ለማይችሉትን

  • @Denametube
    @Denametube Před měsícem +1

    ስንት ካራት ነው ትጅዬዬ?

  • @fffdyh5303
    @fffdyh5303 Před měsícem

    ምነው ግን ኮምብሌት ትልልቅ ለአይን የሚያምር ብዙ ብር ካወጣችሁ እይ ቀ ር ቢሁን ይመረጣል

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 Před měsícem +1

    ቲጂየ ግራም ስንት እንደሁ አልነገርሽንም

  • @kedaji
    @kedaji Před měsícem

    አላሓምዱሊላህ እኔ ከ2አመት በፊት የ13000 ሺ ርያል ገዝቻሎሁ አሁን ግን በጣም ዉድ ነው

  • @sada-or9gx
    @sada-or9gx Před měsícem

    ይቅርታና ወላሂ አባትሺ መስሎነኝነበርክክክ

  • @semutoftube8399
    @semutoftube8399 Před měsícem

    ወይኔ ወርቅ ተወዷል ቲጂዬ የዛሬ 5 አመት 16 ግራም 2500 ሪያል ነበር የገዛሁት😊

  • @robekaeth3984
    @robekaeth3984 Před měsícem +2

    ዋው ደሥላል ፈጣሪ ይባርክልሽ ደሥላል

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před měsícem

      ደምሪኝ እህት

  • @HdbBseb-wx6we
    @HdbBseb-wx6we Před měsícem +2

    ፈርጥ ያለዉ 18ካራት ነዉ ከገዛችሁ 21ካራት የባህሬን ወርቅ ግዙ ወይም 22ና 24ካራት

    • @oneallahbcha
      @oneallahbcha Před měsícem

      22or*24 ለመሸጥ አያዋጣም ኪሳራጅ

    • @user-wt5kk6br4s
      @user-wt5kk6br4s Před měsícem

      ​@@oneallahbcha ለምን ዉድ ስለሆነ ነዉ?

    • @oneallahbcha
      @oneallahbcha Před měsícem +1

      @@user-wt5kk6br4s ፈላጊ የለዉም 21,ካራት ብቻነዉ ፈላጊ ያለዉ ያኛዉ ግዢዉም ሐሸጫዉም ዉድነዉ ማንም አይፈልገዉም ኪሳራጅ

    • @user-wt5kk6br4s
      @user-wt5kk6br4s Před měsícem

      @@oneallahbcha አይዋ አመሠግናለዉ ኧረ እኔ ለጌጥ እንጅ አልገዛም ተይዉ

  • @mubetube_afiya2353
    @mubetube_afiya2353 Před měsícem +1

    እናመሰግናለን ቲጅየ አሪፍ መረጃ ነዉ❤❤

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin1765 Před měsícem

    ቲጂ እኔ ወርቅ መግዛት እፈልጋለሁ ።።ወደ ኳታር መላክ ቲቺያለሸ ወይህ??

  • @user-uo2iy2kg1d
    @user-uo2iy2kg1d Před měsícem +1

    ግራም ስት ነው አሁን

  • @user-mm9qi5kw7d
    @user-mm9qi5kw7d Před měsícem +3

    ቲጂየ እዳታልፊኝ 46 ግራም አለኝ ምርጥ የባህሪን ወርቅ አለኝ 21 ካራት ባሁኑ ዋጋ ስንት ይሆነኛል

    • @user-wd7kd8sl3h
      @user-wd7kd8sl3h Před měsícem +2

      እዳሸጪ አስቀምጪ ውደ

    • @HdbBseb-wx6we
      @HdbBseb-wx6we Před měsícem +2

      ወርቅ መሸጥ የምፈልጉከረመዷንእስከ ሀጂ በተለይ ሀጂ ላይ ነዉ

    • @SaraSara-yv1zt
      @SaraSara-yv1zt Před měsícem

      አንድ ሺህ 300ዲናር ባሁን ዋጋ

    • @user-wt5kk6br4s
      @user-wt5kk6br4s Před měsícem

      ወርቅ ተገዝቶ ሲቀመጥ ኋላ ለመሸጥ ዋጋዉ አይቀንስም?

    • @user-zu9zc5il9w
      @user-zu9zc5il9w Před měsícem

      ​@user-wt5kk6አbr4ከቆየ አይቀንስም ይጨምራል

  • @reyanyoutub2743
    @reyanyoutub2743 Před měsícem

    አሃ እኛ ለይእኮ ነው የምትቀብጪው እሱ ጋ ብቻ ብሆን ከከሜራ ጀርባ ነበር አንደንዴ ቆፍጠን የስፈልገል

  • @GhfhG-ue6ml
    @GhfhG-ue6ml Před měsícem

    የዛሬ አራት አመት የገዛሀት ያንገት ብቻ 14 ግራም 2ሺ 5 መቶ እሪያል ነበር ግን እቀይረዋለሁ

  • @fetisultan-bp1mt
    @fetisultan-bp1mt Před měsícem

    ፈንድሻዬ በጦስሽ የቦርሳ ወርቅ ገዝተሽ ሰርፕራይዝ አርጊኝ😂

  • @user-tq1gz4lk9i
    @user-tq1gz4lk9i Před měsícem

    ሮያል ምንድነው

  • @tigest3176
    @tigest3176 Před měsícem

    Midyalyi camera vitelfte misasme teru adeleme hayimanotachne ayifekdeme beflgachu geze misasme yichalale Gen camera newre nwe Lela ngre betadekmitu yilelachu sewe atenasadu

  • @saidasaid467
    @saidasaid467 Před měsícem

    ስታምሪ❤❤

  • @lubabaahmed7146
    @lubabaahmed7146 Před měsícem

    ውድነው፡እኔ፡ተሁለቶር፡በፊት፡11:60:!ግራሙን፡2600:ነው፡የገዛሁት

  • @einebazeinba1280
    @einebazeinba1280 Před měsícem

    ማሻአላህ ማሻአላህ የት ነው የተገዛው ሪያድ ሱቀል ዘሀብ ነው ወይስ

  • @ethiokuwaittube5566
    @ethiokuwaittube5566 Před měsícem +1

    ቲች ከኢትዮ ሌቦች ይጠብቅሽ ሆ

  • @Rabiaalkorma
    @Rabiaalkorma Před měsícem

    ሂጀብ ሰይምርብሽ ❤❤❤❤

  • @FgGu-m4b
    @FgGu-m4b Před měsícem

    ውዲነዎየገዛሺው 11ግራም3850 ከሆነ ግራምኮ350ማለትነው አልተከርከርሺም

  • @suu-db3eg
    @suu-db3eg Před měsícem

    እስኪ ምተቁ ንገሩኝ ኢትጺዮያ ትርፍ አለው ገዝቼ ከወሰኩ ከብሩ ዬቱ ይሸለኛል ንገሩኝ ብር ከምልክ

  • @aseyaebrahim1467
    @aseyaebrahim1467 Před měsícem

    ማሻ አላህ

  • @NesreEts
    @NesreEts Před měsícem

    Hi enat endt nesh esti falagesh new selakashin lakilegn

  • @rhamethabtemuyoutube7632
    @rhamethabtemuyoutube7632 Před měsícem

    ካሜራደቅነሽእደትነዉ ርክዘሽ የምመርጭዉቲጂ

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd Před měsícem

    በጣም ተሸወድን ድቦ ሰበሰብን😂

  • @user-yl6gb7zn5t
    @user-yl6gb7zn5t Před měsícem

    ❤❤❤❤ዋው የት ነው ይገዛችሁት እኔ ደማም ነኝ ና ውድ ነው

  • @halimaali1185
    @halimaali1185 Před měsícem

    ቲጂ የየት ሐገር ወርቅ ከሪፍነው?

  • @zenushow
    @zenushow Před měsícem

    መተናል ገብቴናል ሰላም ሰላም ብሌናል ላይክ ሼር

  • @hhaa44473
    @hhaa44473 Před měsícem

    ግራም ስንትነዉ ደሪባዉ ጋር ብመልሽልኝ

  • @thhhyh5996
    @thhhyh5996 Před měsícem

    ፉድሻየሆሽልጂ

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 Před měsícem

    ታድልሽቲጂዬእርግትያለባል

  • @zula983
    @zula983 Před měsícem

    ካራቱ ስንት እንደሆነ አልተናገርሽም ካራቱ ስንት ነው 18? 21? ወይስ 24 ?

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 Před měsícem

    ሰላም አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 Před měsícem

    ቲጂ ❤ሳኡድነሽደ💗💗💗

  • @user-rv9tb9qs1s
    @user-rv9tb9qs1s Před měsícem

    ቲጂየ ማሻአላህ ነብሰጥርነሺ ማሻአላህ ❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před měsícem

      ፋፊየ ደምሪኝ

  • @ritaseid
    @ritaseid Před měsícem

    ማሻ አላህ የት ከተማ ነዉ

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p Před měsícem

    😂😂😂😂😂😂እረ ቅበጭጭጭ ሆሆ ባሉካ ላይ ያልቀበጥሽ ማላይ ልቀብጭ

  • @user-io2sk1wh8l
    @user-io2sk1wh8l Před měsícem

    ግራም ስት ነው እስከገሪባው

  • @tetr4232
    @tetr4232 Před měsícem

    በሉ ወደደና ቦታ አኑሩ ሰውን እንዳታምኑ

  • @user-nx4sj3cw8b
    @user-nx4sj3cw8b Před měsícem

    እኔ አለኚ ነበር ልሸጠው አስቤ ነበር ቤት ለመግዛት መጨሪያ ለወግዛት መልሸ ይወደድ ይሆን

    • @FgGu-m4b
      @FgGu-m4b Před měsícem

      አትሺጪ ቡሀላ እዳይቆጪሺ እኔበውዲሺጨ አሁላይ ውዲሥለሆነ የሸኩትን ግማሺአይገዛም ተወዶል ለመግዛት መቸምተሸጥሺው አተኪውም

  • @naodtube2
    @naodtube2 Před měsícem

    ተምኔል የሚሰራልሽ ሰው አትፈልጊም??

  • @tinatube1983
    @tinatube1983 Před měsícem

    አየነው ምንእናርግ

  • @seadibistimatube7136
    @seadibistimatube7136 Před měsícem

    አንድ ግራም በስንት ማለት ነው ቲጅየ

  • @sofiTube949
    @sofiTube949 Před měsícem

    ግራም በስንት እንደሆን አልተናገረሽም ነገሪን እስኪ ቲጂ

  • @user-up9qq7eh9b
    @user-up9qq7eh9b Před měsícem

    ቪዲወው የመቸ ነው

  • @user-mz7hd6zi4q
    @user-mz7hd6zi4q Před měsícem

    እርዉድነዉ😮😮

  • @VanthaRak
    @VanthaRak Před měsícem

    አይለያችው

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese Před měsícem

    ቲጂየየየ❤🎉🎉

  • @fatumaibrahim5507
    @fatumaibrahim5507 Před měsícem

    እባልላይ ያልተቀበጠ ማጋ ይቀበጣል

  • @user-zv2qb7xu4y
    @user-zv2qb7xu4y Před měsícem

    ተወዷል

  • @ሁሉ
    @ሁሉ Před měsícem

    ❤❤❤❤ትክክል

  • @FicChv-un6km
    @FicChv-un6km Před měsícem

    የተጨፍለቅ ያልተጨፍልቅ አልገባኝምአስርዱኝ

  • @satoghb2152
    @satoghb2152 Před měsícem

    ❤❤p

  • @user-yh5ym1hf3d
    @user-yh5ym1hf3d Před měsícem

    እረ እህት የት ነሽ❤❤😂😂😂

  • @AAaa-po9bi
    @AAaa-po9bi Před měsícem

    ስላም

  • @user-dn1xm5ht1n
    @user-dn1xm5ht1n Před měsícem

    1 ጊረም ሰንትነው

  • @LeylaButajira
    @LeylaButajira Před měsícem

    ቲጂዬ ቦታው የት ነው ??

  • @ZainabEthopiya-px1eb
    @ZainabEthopiya-px1eb Před měsícem

    አሁን ላይ ግራም ስንት ነው

  • @user-mm4ie4rs4c
    @user-mm4ie4rs4c Před měsícem

    ግራምስትነዉ

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Před měsícem

    ሪያድ የት ነው ቦታው?