@dassmedia
Vložit
- čas přidán 8. 09. 2024
- @dassmedia ይህን መጽሐፍ በአንጾኪያ የተወለደው ሶርያዊው ቅዱስ ዮሐንስ የጻፈው ሲሆን በጥንት ኢትዮጲያውያን ተተርጎሞ ለኛ ደርሷል ። መምህሩ የነበረበትም ዘመን ከ347 - 407 ዓ / ም ነው ።
#dass media , #dass , #John chrysostom , #golden mouth , #amharic audio book , #Amharic audio book full length , #Amharic full audio books , #Amharic fiction , #Amharic audio books free download , #Amharic audio books you tube , #Ethiopian amharic audiobooks , #short Amharic audio books , #motivational books , #free Amharic audio books , #book , #books #ዳስ ሚድያ #ዳስ ሚዲያ #ዳስ #መጽሀፍን በድምጽ #የድምጽ መጽሀፍ #መጽሀፍን በድምጽ ከዩትዩብ #ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ #ቅዱስ ዮሀንስ አፈወርቅ #ዮሀንስ አፈወርቅ #google
ይህንን ታላቅ ምክር ላካፈላችሁን ቃለ ሕይወት ያሰማልን፤ የቅዱሣኑን ረድኤት በረከት ያድልልን፡፡
በጣም ልዩ ንባብና መድኃኒት የሆነ ትምህርት ነውና እግዛብሄር ይስጥልኝ❤❤❤
የዮሐንስ አፈ ወርቅ ድርሳን ግሩም ነው በርታ
እግዚአብሔር አምላክ ድካማችሁን ይቀበል እባካችሁ የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅን ድርሳኑን አቅርቡልን
ድንቅ ተግሳጽ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን🙏
እግዚያብሄርን መፍራት በእውነት ቃለሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይስጥልን የሕይወትን ቃል ያሰማልን
የቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ ረከት ቃልክዳን ከኛ ጋር ይሁን
በጣም እናመሰግናለን በርታልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
Ertrwie naie Betam teru video know yeta agenelew mexhafu.
እርግጠኛ አይደለሁም ። ምናልባት 4ኪሎ አካባቢ ።
የሊቁ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ረድኤት በረከት ይደርብን የሰማነውን ቃል በእዝነ ልቦናችን ሰሌዳ ይጻፍልን
አሜን❤
enamesegnalen !!!
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር ይስጥልን ከይቅርታ ጋር ሲጀምሩ በስመአም ወወልዲ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ብለው ቢጀምሩ
ምረጥ ስው:: እግዚአብሔር ይባረክህ::
Amen ,tegsase azgabiher fkr newuna, thank you brother
ቃል ሕወሓት ያሰማልን ወድማችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን
ቃለ ሒወትን ያሰማልን🙏
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
Eguzabher yetselin enamesgenalen !!
ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
የመፅሐፈ መነኮሳትን ትርጓሜ ብታቀርቡልን ጥሩ ነው።
Aman
God bless you 🙏
የሕይወትን ቃል ያሠማልን
እንዲህ ነዉ እንጂ መልካም ላይ መዋል
በጣም ቲክቶክ ከምንዘፈዘፍ እንድህ ምግብ እያለ ዋለኔ😢😢😢
እናመሰግናለን ወንድሜ በርታልን
Kela Hiwot yasamalin 🥰🙏
🙏💗
እግዚአብሔር ይስጥልን።
Wow wendime bertaliny
Gerum denk kal hiwot Yasemalen mengeste semayaten yawerselen Bertulen!!!!!
I'm
Please explain 1715..1730
Thankyou
ጎሽ
እየተደገመ ያለ አለ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Aman
ቃለሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን