🚦 ሰው በስንት ይገዛል?! - ግዛቸው ተሾመ | Gizachew Teshome | New Ethiopian Music 2023

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 12. 2023
  • #gizachewteshome #yewellolij #ethiopianmusic #teshomemitiku #ethiopiantiktok #ethiopia
    በየሳምንቱ የሚለቀቁትን ፕሮግራሞች ለመከታተል ቤተሰብ ይሁኑን |
    • Face book | / selamethiopia21
    • Instagram | / selamethiopia21
    • CZcams | bit.ly/3Q8H4gb
    •Tiktok | vm.tiktok.com/ZM8CVhQHv/

Komentáře • 42

  • @syumsyum5139

    ይህን ድምፅ አለማድነቅ ንፉግነት ነው ። 👏👏

  • @melakuyaregal7015

    ከባህላዊ ዘፈን ይልቅ እንዲህ አይነት ትዝታ ያምርብሃል

  • @user-bc9jx8hg1s

    ጊዜው የኔ ጀግና የኔ መኩሪያ ቃላት የለኝም ብቻ በርታልኝ:: ወዳጅህ ፍቅሩ ይልቃል ነኝ::

  • @JeforeGeya

    ክራሩ ብቻውን ቢሆን ለዛው የበለጠ የሚያምር ይመስለኛል።

  • @melakuyaregal7015

    ከባህላዊ ዘፈን ይልቅ እንዲህ አይነት ትዝታ ያምርብሃል

  • @samggjudy7

    አዲስ ነገር የለውም ... የነበረዉ ተገጣጥሞ ... አዲስ ለማድረግ የተሞከረ ሙከሪ ::

  • @melakuyaregal7015

    ከባህላዊ ዘፈን ይልቅ እንዲህ አይነት ትዝታ ያምርብሃል

  • @yonaschali1560

    ደስ ሲል❤ ገራሚ ድምፅ ነው 👌💚💛❤️

  • @yifruyehuala5271

    ወንድማች ይህን ድምጽ ይዘህ የሌላ ሰው ዘፈን ባይሆን ጡሩ ነበር!

  • @eliastsegaye7039

    ይህ የሀገር ዘፈን ነው።

  • @negashhabtemariam4449

    በጣም ደስስስስስስስስ የሚል ነው።

  • @Goh1216

    ዋው የምር በጣም ነው የወደድኩት❤❤❤🙏🙏🙏

  • @kirubelmelese8281

    Aye gezacbew created for music and wisdom! Great brother

  • @mebratgetahun6744

    This guy got voice like no one love love his voice and style ❤❤❤❤

  • @MohammedDawud-og9oe

    አምላክ ይጨምርልህ ሀሪፍ ነው

  • @elunigusu

    Betam gerami Des mil sera ..

  • @yaredbeyene4360

    Amazing voice wow

  • @AddisHailu-no8qz

    ወንድማችን በአሪፍ ነው የሰራከው

  • @yaredgirma-uj7wg

    ይመችህ በጣም ተመችቶኛል

  • @zelalembawana5537

    It’s beautiful. You’re my favourite artist. Keep it up.