ጉባኤ ሐዲስ ኪዳን (የማቴዎስ ወንጌል መግቢያ )

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • በጉለሌ ጽርሐ አርያም ቅዱስ ሩፋኤል ቤተ ክርስቲያን በየሳምንቱ ሐሙስ ከ 11፡30 ጀምሮ የሚሰጥ ትምህርት ነው
    ይኸውም ጉባኤ ሐዲስ ኪዳን ሲሆን የማቴዎስ ወንጌል ከመጀመሪያው ጀምሮ መከታተል ለሚፈልጉ በ ነቅዐጥበብ ሚዲያ ሙሉ ትምህርቱ ይጫናል
    ለወዳጅ ዘመዶችዎ Share በማድረግ ትምህርቱን ለኦርቶዶክሳውያን እንድታደርሱ በትሕትና እጠይቃለሁ !
    እግዚአብሔር ሀገራችንን ቤተ ክርስቲያናችንን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን!

Komentáře • 46

  • @genetgenet9408
    @genetgenet9408 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን መምህር የአገልግሎት ዘመኖት ያሪዝምልን

  • @sara17-oc6nv
    @sara17-oc6nv Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን🌷

  • @user-xs5xg9fd3v
    @user-xs5xg9fd3v Před rokem

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነው በልባችን ይፃፍልን መምህራችን እድመ ከጠና ከጥበብም ጭምር ይስጥልን።

  • @user-yy4gb7im3k
    @user-yy4gb7im3k Před rokem

    በእውነት ለመምህራችን እግዚአብሔር ኣምላካችን እድሜ ፀጋውን ያብዛላቸው

  • @elsupaselam
    @elsupaselam Před rokem

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ ይጠብቅልን🇲🇱💚❤💛🇲🇱

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 Před rokem +3

    እንካን ደህና መጣህ የኛ እንቁ መምህራችን

  • @haymiyedengllij7698
    @haymiyedengllij7698 Před rokem

    መምህራችን በእውነት ቃልህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በርክትህ ይድርሰን አሜን

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን

  • @getachewgmichael5157
    @getachewgmichael5157 Před rokem

    ቃለሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ግዜዎትን የይባርክልን

  • @user-yy4gb7im3k
    @user-yy4gb7im3k Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ይች ሰዓት ቃሉ እንድንማር ስለ ኣደረገን

  • @gabaynesh
    @gabaynesh Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @alembeyene7552
    @alembeyene7552 Před rokem +1

    መምህር እንኳን ደና መጡ

  • @user-yy4gb7im3k
    @user-yy4gb7im3k Před rokem

    ኣቤቱ ኣምላካችን ሆይ ለፅድቅ እንድንጨክን ኣንተ እርዳን

  • @werknehasresu5618
    @werknehasresu5618 Před rokem

    ተመሰገን ምን ልበል በአጭሩ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @user-yy4gb7im3k
    @user-yy4gb7im3k Před rokem

    እኛም መስተዋሉን እንድሰጠን እግዚአብሔር ይርዳን

  • @fgghfhgchdgghh8121
    @fgghfhgchdgghh8121 Před rokem

    መምህር እንጂነር ነቅዐጥበብ በእውነቱ እግዚአብሔር ኣምላክ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን

  • @tsigenugusi8073
    @tsigenugusi8073 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰመልን መምህርችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤነ ጠብቆ የኑሪልን አሜን

  • @user-or5zp4ve1o
    @user-or5zp4ve1o Před rokem

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህር!!!!!!!!!!

  • @kasakassa9572
    @kasakassa9572 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @abershtesfaye5896
    @abershtesfaye5896 Před rokem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር!!!

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 Před rokem +2

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @asterzewdie3160
    @asterzewdie3160 Před 8 měsíci

    Amen Amen Amen 🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏

  • @Merhosenay-kr5sp
    @Merhosenay-kr5sp Před rokem

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣሜን።

  • @alemtarekegn878
    @alemtarekegn878 Před rokem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕርነ

  • @melkammengistu1821
    @melkammengistu1821 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን 🙏

  • @marthaworku1575
    @marthaworku1575 Před rokem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።

  • @yordanos7495
    @yordanos7495 Před rokem +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራች በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤️🤲🏾

  • @asnakechnegatu7119
    @asnakechnegatu7119 Před rokem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-dx4pk1my9w
    @user-dx4pk1my9w Před rokem

    Egziabhier ystiln yeagolgulot zemeh ybarklnh Medhanie alem kestos wed memhrachin.

  • @user-yy4gb7im3k
    @user-yy4gb7im3k Před rokem

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @user-xs8jw7wp1s
    @user-xs8jw7wp1s Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር የህይወት ቃል ያሰማልን ተስፋ መንግተ ሰማያትን ያውርስልን እኛም የሰማነውን በእዝነ ልቦናች ይፃፍልን አሜን፫

  • @befkadufantu4882
    @befkadufantu4882 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @AlexAlex-mx3rb
    @AlexAlex-mx3rb Před rokem

    Kale hiwet yasemalen

  • @asnakubekaris821
    @asnakubekaris821 Před rokem

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @user-yy4gb7im3k
    @user-yy4gb7im3k Před rokem +1

    በእውነት እግዚአብሔር ኣምላካችን ለመምህራችን መንፈስ ቅዱስ እንደ ገለፀለት ለእኛም ይግለፅልን መምህራችን የኣገልግሎት ዘመነህ የእግዚአብሔር ፀጋ ኣብዝቶ ይጨምርለህ ኣኛ እንድንስተውክ ልባችንን ይክፈትልን

  • @almazkede9183
    @almazkede9183 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማል

  • @mebratasefa8746
    @mebratasefa8746 Před rokem

    Qalhiwot yasemalmemiher

  • @user-ow5kl5ds1d
    @user-ow5kl5ds1d Před rokem

    ❤❤❤❤❤

  • @user-xs5xg9fd3v
    @user-xs5xg9fd3v Před rokem

    ተመስገን ተከታታል ትምህርት ስፈልገው የነበረ የልቤን አገኘሁ እባክዎን መምህራችን ባገኛችሁት ግዜ ተካታታይ ለመማር ያስፈልገናልና በርቱልን በእርስዎት ኣድሮ የምያስተምረን አምላካችን ይክበር ይመስገን አሜን ፫።

  • @user-jo9mj4lr8y
    @user-jo9mj4lr8y Před rokem

    ከተከፈተች ገነት ከተነጠፈች እረፍት ከቅዱሳን አባቶቻችን እርስት ያድርስልን ያድርሰን🙏

  • @azeb2686
    @azeb2686 Před rokem

    ❤ከመቸኮሌ የተነሳ መንግድ ላይ ሆኜ ነው የምስማህ መምህር!!!! ቃለ ህይወት ያስማልን ❤!!! አሜን!!!

  • @user-yy4gb7im3k
    @user-yy4gb7im3k Před rokem

    ለምን ትፈልጉኝ ኣላቹሁ ያለው ለእናቱና ለቅዱስ ዮሴፍ የተናገራቸው ቃል ነው

  • @user-yy4gb7im3k
    @user-yy4gb7im3k Před rokem

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @user-yy4gb7im3k
    @user-yy4gb7im3k Před rokem

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን