የየሺ ቪድዮ በክስ የወረደበት ዋና ምክንያትና ማብራሪያ! Ethiopia | EthioInfo.

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • Follow us also on
    Telegram: t.me/EtInf
    Facebook: / ethioinfo2020
    EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #EthioInfo

Komentáře • 175

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Před 2 lety +30

    እናትየው የመጠየቅ መብት አላት እውነተኛ ሰው ከሆኑ ለምን በአካል ቀርቦ አያስተባብሉም በተረፈ ግን ይሄን ሚድያ ሳላደንቀውና ሳላመሰግናው አላልፍም የብዙ ሰዎችን እንባ አባሳችሀል አሁንም በርቱ ሁሌም ከጎናችሁነን

  • @ferakaiu9806
    @ferakaiu9806 Před 2 lety +25

    እናት እያለች ያለችው መጀመሪያውኑ እንድትሰጥ የወሰዳት ሰዎች አድራሻ ለውጠው ነው ያስመዘገቡት አድራሻው ድሬደዋ ብለው ነው ያፃፉት ብላለች መልክት እና ፎቶም የሚመጣላት በሌላ ሰው በኩል ነው የእውነት ተጎጂ ናት የድርጅቱን ስም ከማንሳት ውጪ ክፉ ነገር አልተናገረችው በማሃል ስላሉት ነውያወራችው እንድታገኛት መርዳት ብትችሉ ጥሩ ነበር

  • @danydaniy5230
    @danydaniy5230 Před 2 lety +26

    ለነሱ ክብር ተብሎ ልጆን መፈለግ የለባትም ማለት ነው ችግር ቢናርባቸው ነው ቪድዋው እዲወርድ ያደርጎት ለልጅቷ ፍትሕ

  • @etk153
    @etk153 Před 2 lety +55

    የዚህን ሜዲያ አና ጋዜጠኞችን አለማደንቅ አይቻልም !
    ክብር ይስጥልን🙏👑

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 Před 2 lety +9

    የኔ ወንድም ኤልያስ ምርጥ ጋዜጠኛ ነዉ እንኳን አደረሳችሁ የኛ ዉዶች ዘመኔችሁ ይባረክ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před 2 lety +14

    እናት ካልቸገራት ልጅዋን ለሁለተኛ ሰው አሳልፋ አትሰጥም ሆኖም እናቶች ለኢትዮ ኢንፎ ሚዲያ ለማሳወቅ ሲቀርቡ ሀሰት ሳይጨምሩ እውነቱን ቢናገሩ መዋሸቱ ይበልጥ መረጃዎችን እንዲጠፉ እና እንዲዛባ ያደርጋል

  • @kalkidanmengesha6181
    @kalkidanmengesha6181 Před 2 lety +20

    ይችምስኪን እናት አምላክበቸርነቱ ከልጆ ያገናኛት።

  • @mulualem9988
    @mulualem9988 Před 2 lety +13

    እግዚአብሔር ቸር ነው አንድ ቀን ከልጅሽ ያገናኝሻል ተስፋ አትቁረጭ እህቴ

  • @tgtg3082
    @tgtg3082 Před 2 lety +26

    ልጂቱን የመጠየቅ ምብት አላት ስሜ ለምን ተጠራ ካሉ በገሃድ ውጥተው ማስተባበል እንጂ ቪዲዮን ማንሳት የለባችሁም ደሃ ስለሆነች ነው እንጂ እሱዋ።ትክክል ናት ልጄን ስጡኝ አላለችም አገናኙኝ እንጂ ሌባ ናቸው

  • @meskiyayoutuber4314
    @meskiyayoutuber4314 Před 2 lety +7

    እናትዬ አታልቅሽ አላህ ልጅሽ በሰላም ያገናኝሽ ያማል ታገሺ አላህ ካቺ ይሁን

  • @Sintayehu912
    @Sintayehu912 Před 2 lety +14

    እስኬው እና ኤልያስ እንኳን አብሮ አደረሰን ስላየሗችሁ ደስ ብሎኛል🙏

  • @erstegebryes5362
    @erstegebryes5362 Před 2 lety +13

    የዘሩትን ያገኛሉ እነሱም የወለዱትን አይሳሙ ጌታ ይፈርዳል ይገርማል ያለ መተዛዘን እንደዚህ ስታለቅስ ያለ ማዘን አሁን ለምን አያሳያትም አድራሻዋን ነው የጠየቀችው ይሄ ግፍ ነው

  • @hagerehagere7843
    @hagerehagere7843 Před 2 lety +6

    ኤልያስና እስክንድር ድምፃችሁ በጣም ያረጋጋል። ልበ ውብነታችሁ ጎልቶ ይታያል።
    እስኪ ሁሉንም ልስማና በጉዳዩ ላይ ሀሳቤን እሰጣለሁ። አክባሪያችሁ ነኝ።

  • @leeylamohammad4847
    @leeylamohammad4847 Před 2 lety +11

    ልጅዎን የመጠየቅ መብት አላት ሀቅ ካላቸው ለምን ቪዴዮ ማጥፋት አሰፈለጋቸው ለምን ልጅዎን ለምነ አያገናኛዎትም ??

  • @alemtsehayhailu4069
    @alemtsehayhailu4069 Před 2 lety +8

    👍👍👍💚💛❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻ኢትዮ ኢንፎ ለኔ 1ኛ ነዉ በርቱ 👍👍👍💚💛❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před 2 lety +53

    ሰላም ለእናት ሀገራችን
    ነፍስ ይማር 😢በግፍ በመንግስት ኃይሎች ለተሰውት የቤተክርስቲያን ልጆች 🙏🏿😥😥
    ፍትህ በዓለም ላይ ላሉ ኢትዮጵያውያን እስረኞች ☝🏿☝🏿🥺🥺

    • @gadissanegawo9344
      @gadissanegawo9344 Před 2 lety

      የቤተክርስቲያን ሰዎች? የኢትዮጵያ ሰዎች ብትል ይሻል ይሆን?

    • @ANDREA_GABRIELE12
      @ANDREA_GABRIELE12 Před 2 lety +1

      ❤⛪❤⛪❤😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯❤⛪❤⛪❤☝☝☝☝☝❤⛪❤🙏🙏🙏🙏

    • @liaaye3126
      @liaaye3126 Před 2 lety +1

      @፣Gadisa,
      በጥምቀት ቀን በኦሮሚያ ፖሊሶች ለተገደሉት የቤተክርስቲያን ልጆች ለማለት ነው።

    • @gadissanegawo9344
      @gadissanegawo9344 Před 2 lety

      @@liaaye3126 ዬቱን እልቅስን ዬቱን እንተዋለን? ሁሉም የሃይማኖት ተከታዮች እየተጎዱ ነውና ነፍሰ ይማር::

  • @elsgola2666
    @elsgola2666 Před 2 lety +4

    እባካቹ የወርቄ ጌጤን interviw እንደገና ልቀቁላት ምንም እርዳታ አላገኘችም እኔም ደግሜ ማግኘት አልቻልኩም. ተባበርዋት

  • @genettube277
    @genettube277 Před 2 lety +29

    እናንተ አላጠፋችሁም ከህዝብ ከብዙሀን ጎን ነው እንጂ አንድ ገና ግለሠብ ጎን መሆን አይገባችሁም ባያጠፉ ለሥማቸው ባልተጨነቁ

  • @asterberhe6061
    @asterberhe6061 Před 2 lety +13

    የግለሰቦችን ስም ሳትጠቅሱ መስራት ትችላላቹ ! በተረፈ በርቱ በዚው ቀጥሉ love you guys 💚💛❤️

    • @AB-fm8hj
      @AB-fm8hj Před 2 lety

      የግለሰቦችን ስም እየጠቀሳችሁ ነበር የምትሰሩት እስከዛሬ እኔ የሁል ግዜ ጥያቄዬ ነበር:: ሁሌም ነገር ከእንድ ወገን ብቻ ተገን አድርጋችው ባታቀርቡ ጥሩ ነው:: ምክንያቱን እና አላማውን ብቻ ብታተኩሩ የሰው ገበና ትዝረግፋላችሁ:: ፍትህ ለእናትዋ ልጅዋን የማግኘት መብትዋን እንድታገኝ እርድግዋት ችግር ውስጥ ያለች ትመስላለች

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Před 2 lety +7

    መብትዋ ነው እውሸትም እወትም ቢሆን መጥራት ትችላለች ግን የናንተ ስራ ሁለቱንም ማቅረብ ነው:: እነሱም እውነት ካላቸው ከነዶክመንታቸው ይቅረቡ!!!! መፍትሄው ይኸው ነው!!!

  • @AsdAsd-tb5fo
    @AsdAsd-tb5fo Před 2 lety +4

    ድህነት አይኑ ይጥፋ እሱ ነዉ የሰዉ ሀገር ልጆቻችንን ሳንወድ በግድ የሚለየን😭😭😭😭😭

    • @Tube-ib3ei
      @Tube-ib3ei Před 2 lety +1

      ትክክል 😭😭😭😭😭😭

  • @sababelay9868
    @sababelay9868 Před 2 lety +21

    I think as a media you are doing professional work. If you interview someone you job is to aired as it is to your audiences. If there is another party is affected by the story or complain , then you have to give them equal apportunity to tell their stories or defend them selves as you do most of the time. Your job as a journalist is to keep it balance. This means to listen to both sides which you guys are doing. In Ms. Yeshi story she said what she knew . The other side should also come to media or with written comment to explain their side of stories. If possible with solid proof. As regarding to comments, your media or the journalist can not take responsibility. In my opinion you are doing a good job.

  • @tidbin6905
    @tidbin6905 Před 2 lety +4

    ጋዜጠኛው ግን ዋዉ ነው:: በጣም ደስ የሚል ጋዜጠኛ

  • @eyeab7657
    @eyeab7657 Před 2 lety +2

    እኔብ ብዬ ነበር በምግብ አታለው ልጄን ወሰዱብኝ ስትል ውሸቷን እንደሆነ ተናግሪ ነበር

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 Před 2 lety +35

    ለምን መጠራታቸውን ፈሩ ሌቦች ስለሆኑ ነው በእነሱ ቢዝነስ ሲሰበስቡ ኖረው ለዛ ነው መደበቅ የፈሩት እኔ እንዲ አይነት ሰው አላምንም የስንቱን እንባ እያፈሰሱ ያሉ አሉ እሺ እንደዛስ ከሆነ ለምን የት እንዳለች አይናገሩም

    • @genetwasse3542
      @genetwasse3542 Před 2 lety

      Very true

    • @giftiyimam3764
      @giftiyimam3764 Před 2 lety

      እኛ ስንሳደብ ሚዲያው ተጠያቂ እንደሚሆን እያሰብን , እንደውም የሰጠነውን ኮሜንት እናንሳ። ሌብነት ሳይሆን ብዙ ጥሩ ነገር የሰሩትንም አብሮ ተጨፈለቀ ብለው ቅሬታ ነው የቀረበው። እባካችሁ ኢትዮ ኢንፎን አድኑት መጥፎ ኮሜንቶችን አንሱ ይህ ነው መፍትሄው። አመሰግናለሁ!!!

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 Před 2 lety +2

      @@giftiyimam3764 ሰው ያመነበትን ነው የሚፅፈው የአስተያየት መስጫ ስራው የተለያየ ሐሳብን ማስተናገድ ነው የፈራ ያልገባው ይመለስ አካፋን አካፋ ማለት መልመድ አለብን 😉✌️

    • @user-ou1wc9xj8p
      @user-ou1wc9xj8p Před 2 lety

      እኮ ጋዜጠኛም እያፈናት ነው

    • @hiwotkassa2558
      @hiwotkassa2558 Před 2 lety

      ትግሬ ሌባ ነው የቀን ጅቦች ድግይ የሚባለው ሴትዮ የደሃ ልጅ እየሸጠች ስትበላ ኑራ አሁን ሞተች

  • @hagerehagere7843
    @hagerehagere7843 Před 2 lety +2

    ወንድሞቼ ትክክል ብላችሁዋል። ግን አንድ ነገር አለ። ይቺ እናት የጠየቀችው ልጅዋን ለመስማት ወይም ከተቻለ ለማየት ነው። ታዲያ ሰዎቹ ምን አስቆጣቸው?

  • @Tube-jq5ix
    @Tube-jq5ix Před 2 lety +20

    ሰላም ለኢትዮጲያ ፍትህ በሳኡድ ለሚሰቃዮ ወገኖቸ ☝️

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před 2 lety +6

    ቆሎ በልቶ ማሳደጉን ምረጡ ሗላ ከምትጨነቁ.

  • @atalaayalew4353
    @atalaayalew4353 Před 2 lety +1

    ምን ያህል ኢትዮጵያዊ ህፃናት ጉዲፈቻ እንደተሰጡ እና ምን ያህል ክትትል እንዳላቸው ቢጠየቅ? እና ለወላጆችስ ምን ኢንፎርሜሽን እንደሚሰጥ ለሴቶች ህፃናት እና ወጣቶች ጉዳይ ሚ/ር ጥያቄ ቢቀርብ? ማብራሪያ ቢሰጡበት ለሌላውም ልጆች ፈላጊዎች መልስ እንዲሆን። ብዙ ወላጆች እኮ የተቸገሩት የአድራሻ ለውጥ የሚ መስሪያ ቤቶች ስም መለወጥና የዶክመንት አለማግኘት ነው።

  • @bettyhabesha5959
    @bettyhabesha5959 Před 2 lety +3

    እባካችሁ ፍትሄ ለምስኪኗ እናቴ አንተም ገና ለገና እከሰ ሳለሁ ብለህ ምስኪኗ እናት መጎዳት የለባትም እነሱ ስማቸው ስለተጠራ ቆጫቸው እሷ ግን ልጅን ያህል ነው ያጣችሁ አንተ አቋም ይኑርህ አትርበትበት ስማቸው ቢነሳ ምን እንዳይሆኑ ነው እሷ ልጄ አለሁ ትበለኝ ነው ያለችው አበቃ

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 Před 2 lety +15

    እውነት ቢኖራቸው ይቀርቡ ነበር የሳን ቢዲዮ እንደተከታተልኩት አንድ ሰው ማገናኘት ያልፈለገ እንደምትፈራው እንዳለ ነው የተናግረችው ::

  • @Sintayehu912
    @Sintayehu912 Před 2 lety +5

    እስኬው ግን ጠፍተሀል ለቤተክርስቲያን ድምፅ ሁሉ ትሆናት ነበር አሁን ግን ጥፍት ብለሀል በሰላም ነው? ፂምህ ይሁን እንጃ ቅይር አልክብኝ🤔ባለህበት ሰላምህ ይብዛ🙏

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 Před 2 lety +11

    እነዚህ ሰዎችም ይሁኑ ድርጅቶች እውነት ከሆነ ምድነው ችግሩ አሁን ግን እንደሚመስለኝ ሰዎቹ ልጅቷን ሰጥተው እየተጠቀሙባት ስለሆነነው ባለፈው የወንዱን ድምጽ ሠመረቻለሁ የሺ ልጇን እድታገኝ አልተፈለገም ይህ ደግሞ ለምን ????

  • @tinbitayele9797
    @tinbitayele9797 Před 2 lety +1

    ቪድዮው በእውነት ሊነሳ አይገባም ልጇን ነው እኮ የጠየቀችው እነኝህ ወንጀለኞች ስለሆኑ ነው መደበቅ የፈለጉት ለምን ወጥተው እውነቱን አያስረዱም እውነተኞች ከሆኑ ስማቸውንስ ካልተናገረች እንዴት ሊፈለግላት ይችላል ምንም ይሁን ምን ልጇን ማግኘት አለባት እነሱ እኮ በልጆች ንግድ ሥራ ላይ ነው የተሰማሩት አለጥቅም አይሰሩም። ልጆቻቸውን የሚሰጡ እናቶች ስለቸገራቸው ነው ይሄንን ሁሉም ሰው የሆነ ሁለ ይገነዘባል ወሳጆች ግን ልጆቹን የገዟቸው ይመስል የቸገራቸውን ወላጆች በማስጨነቅ የማይሆን ግዴታ ውስጥ እያስገቡ የሚያስፈርሟቸው ወንጀል ነው ጭካኔ ነው እግዚአብሔር እነሱንም ያላሰቡት መከራን ይስጣቸው የሰው እንባ እሳት ነው እሳት ሆኖ ይፍጃቸው ይሄን ግፍ አድራጊዎች ብዙዎቹ ሴቶች ናቸው በጣም ያሳዝናል የሺ አይዞሽ እንባሽ ይታበሳ እግዚአብሔር ይረዳሻል ኢትዮ ኢንፎ አዘጋጆች እግዚአብሔር ይባርካችሁ እውነትን እያወጣችሁ ነው በርቱ ለእውነት ቁሙ።

  • @ka8782
    @ka8782 Před 2 lety +1

    እውነተኛ ሰዎች ከሆኑ ለምን ተጨነቁ ክፉዎች ብዙ ጊዜ ስማቸው በአደባባይ ሲነሣ ዛራቸው ይነሣል፡፡ልጄን አገናኙኝ አለች ለምን ድምጿን አያሰሟትም፡ ሲቀጥል ለምድነው እናት እዳትገናኝ የሚከለክሉት ስታድግ የማንነት ክራይስስ ይገጥማታል ኢሄ ታሣባ ነው፡ አስራስምት አመት እስኪሞላት ካላወቀችሽ

  • @selam7747
    @selam7747 Před 2 lety

    ትክክል ነው ሰው ሲቸግረው ያደረገውን ነገር ልጆች ሲይድጉ በደል እንደደረሰባቸው እድርገእ ማሳጣት በጎአድራጊወችን አይደለም ልጆችን መጉዳት ነው

  • @mohammedk3370
    @mohammedk3370 Před 2 lety +4

    ለሙቱት፣ነፍሥ፣ዪማር፣ግን፣ለተቸገረቺዉ፣እናት፣እግዚያብሔር፣ዪርዳት

  • @eteneshtesfatsion5879
    @eteneshtesfatsion5879 Před 2 lety +4

    Keep up gus it is very important and interesting program gad bless you !!!!!!

  • @Surviver-e2o
    @Surviver-e2o Před 2 lety +4

    Ethio info you are always doing your job with integrity and professionalism kiddos to you! Don’t ask them a damn sorry. They sold the child in a broad day light with out a remorse. If they have the case check the files from court. For God’s sake find the poor mama her baby.

  • @sophiamohammed5740
    @sophiamohammed5740 Před 2 lety +7

    You need to consider the children's Psychology. It is illegal to interrupt the life of the children before they reach 18. You need to advice legal advisors before you inter to such a big topic.

    • @genetwasse3542
      @genetwasse3542 Před 2 lety

      True

    • @emnetkone9212
      @emnetkone9212 Před 2 lety

      That's an oversight. The biological parents have no right to contact the children unless they turn 18. The other thing I'm concerned about is, once a child has grown in completely different culture and has grown in a " adopted family" there is a small chance that they would want to reconnect with the biological parent. It can be one big disappointment for all parties involved.

    • @236KUYE
      @236KUYE Před 2 lety

      Are sure do you know what you're saying about?

    • @emnetkone9212
      @emnetkone9212 Před 2 lety +1

      I just saw that they found the daughter and I think she's under age or her adopted parents disagree with the decision to speak to her biological mother. This is a young girl who is in school away from her family. I can't imagine the confusion and chaos that can cause on this young girl. I think Ethio info should consider speaking to psychologists before making such decisions.

  • @user-du7zp6bo7d
    @user-du7zp6bo7d Před 2 lety +3

    ለመን ሰታቸው ከሆነ ግዲታነው ምነው ለነሱ ስም ሲባል እናት ማልቀስ አለባት

  • @zebenaygruendling8224
    @zebenaygruendling8224 Před 2 lety +14

    እናተ ምግዜም መልካም ስራነው የምትሰሩት ግን በዛህጊዜ ጦሩእሚሰራ አይመሠገንም 👍👍👍👍💚💛❤

  • @danielafeworki6289
    @danielafeworki6289 Před 2 lety +1

    ፍርድቤቱ ትክክል ኣይመስለኝም እናትየውን እንዴት ብለው ኣስፈረምዋት እናት 16 ኣመትዋ ነበር ?

  • @barkotbarkot8945
    @barkotbarkot8945 Před 2 lety +2

    የሚያሳዝን ነው የአንድ ግለሰብ ስም ተጠራ ወይ ድርጅት ስም ተብሎ ልጅዋን የመፈለግ መብት መከልከልዋ ነው? ለምንስ

  • @user-ou1wc9xj8p
    @user-ou1wc9xj8p Před 2 lety +4

    የፈለገ ነገር ሃዘን ቢኖር ለእውነት ብለው መቅረብ ነበረባቸው የእናት እንባ ለነሱ ጥሩ ኣይደለም ከፊንላንዳ ለነሱ እያዳላህ ነህ😭

    • @bertukandawud6099
      @bertukandawud6099 Před 2 lety

      ወዳጄ ከነጭ ሃገር የሚኖር ሰው ለነሱ ታዞ ነው የሚኖረው ብዙ አስተርጎሚዎች አሸርጋጆች ናቸው።

  • @senetebebhabtemariam8038
    @senetebebhabtemariam8038 Před 2 lety +1

    ከመቼ ጀምሮ ነው ኢትዮጵያውያን ስድብ የለመደው ????????????በጣም ያሳዝናል
    ለምታሰሙ ታሪክ ሁሉ እናመሰግናለን በርቱ ቀጥሉብት

  • @hdjdfjfh8183
    @hdjdfjfh8183 Před 2 lety +1

    አላህ በሠላም ከልጂሺ ያገናኚሺ እህቴ

  • @tirhasdirar1246
    @tirhasdirar1246 Před 2 lety

    ይቱብ መስርያ አታዲርጏት በቃ ዲሀስለሆነቺ ተሰሚነት የላትም ግን ፈጣሪ ታሪኳን ቀይሮ ከልጇ ያገናኛታል እዲሜ ብቻ ይስጣት

  • @eikfissverige8658
    @eikfissverige8658 Před 2 lety

    እናትየው ያለችው ልጇ እርቦት ስለነበር ተከትላ ከገባች በኋላ ሊያገናኙን አልፈለጉም ነው ያለችው። ከቀበሌ አስመስክራ ያመጣችው እዛው አገር ውስጥ እንዲረዷት እንጂ ልጇን ቀምተው ሊያባርሯት አይደለም። እሷ ፍርድ ቤት አልቀረበችም። በደንብ ኢንተርቪውን ሰምቼዋለሁ።

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před 2 lety +2

    ሰድብ ታሪክ የለውም ፠እባካችሁ እንቆጠብ ፈጣሪም ይከፋዋል።

  • @selamgobena3932
    @selamgobena3932 Před 2 lety +1

    Ethi info really you did good job,however parents have right to ask about the child.

  • @andeethiopia1113
    @andeethiopia1113 Před 2 lety +2

    ሰዋቹ እውነተኛ ከሆኑ ለምን አልቀረቡም ቢዲዮም እንዲነሳ ለምን ፈለጉ የሆነ ችግር እንዳለ ያሳያል

  • @emnettessma8516
    @emnettessma8516 Před 2 lety

    የእርቅ ማእድ አዳምጣለዉ የድርጅት የግለሰብ ስምም አይጠቅሱም ፈቃደኛ እንኳን ካልሆነ የተበዳይ ስም እንኳን አይጠቅስም ዋናው ጉዳይ ህግንም ማወቅ ያስፈልጋል እንዳትሞት ቢያንስ በህጋዊ መንገድ ከሆነ እንድታያት እርዷት በነገርህ ላይ ጎበዝ ጠያቂም ተናጋሪም ነህ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልኝ።

  • @wertkebaboye1038
    @wertkebaboye1038 Před 2 lety

    ድሮም የድሐ ድምፅ መች ይሰማል በምንም መንገድ ትስጥ ያጣ ብዙ ይባላል ችግር ከሌለባቸው ለምን ልጇን አያገናኟትሞ ጅርጅቱም ሆነ ግለሰቡ ለክብራቸው ነው የተጨነቁት ለእናትየዋ አላሰቡም ለልጅቷስ ፈረንጅ ወለደሽ ሊሉ ነው የጊዜ ጉዳይ እንጂ ሁሉም ይጋለጣሉ አስቄ ደግሞ ጀግንጂ።

  • @Hanaloveeeee
    @Hanaloveeeee Před 2 lety +1

    ሲጀመር ኢትዮጵያውያ ላይ ህግ አለ እንዲ በህግ የተሰጠው ሚባለው ህግ ቢኖር ኖሮ ህዝበችን በግፍ ተገድሎ ባላለቀ ኖሮ ሲቀጥል እናት እናት ነች ልጆን የመጠየቅ መብት አላት ቢያንስ በስልክ እህትሽ ነች ትብሎም ድምፆን መስማት ትችላለች 18 ሲሞላት ደሞ እናትነቶን ማሳወቅ ይቻላል ሲቀጥል ደሞ ኮሜትና የተጠቀሱትን ስሞች አጥፍታቹ video መልቀቅ ይቻላል ድምፆን ለማፈን ካልሆነ በስተቀር 🙌

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Před 2 lety

    ሰላም ኤልያስ እስኬው የት ጠፍተህ ነው? ስላየውህ ደስ ብሎኛል:: እንኩአን አደረሳችሁ:: እሕቴ ከልጅሽ እግዚአብሔር ያገናኝሽ::

  • @makdesmakdes9922
    @makdesmakdes9922 Před 2 lety

    እናት ማለት ምረጥ ጋዜጠኛ ናች ለኔ መልካም ናች

  • @user-qh2ub6eu4c
    @user-qh2ub6eu4c Před 2 lety +6

    ሠላም ውድ የሀገሬ ልጆች ፍትህ በሳውዲ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😭😭😭

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g Před 2 lety

    አልሀምድሊላይ ህይ ገዲ ፍቺ እህት ልጅዋ ልትሰጥ ነበር አላህ አወጣት አ

  • @ሚኪ-ኘ6ከ
    @ሚኪ-ኘ6ከ Před 2 lety +2

    እ የምን ክስ እስኪ ልስማ

  • @mimiyoutube6796
    @mimiyoutube6796 Před 2 lety +1

    ፍትህ ስውዱ ለሚስቃዪ ወገኖች

  • @liyyaboruu1230
    @liyyaboruu1230 Před 2 lety

    Spain ager yet ketema new yalechew? Lemgenget enechelslen ena ketemaw yet new,,?

  • @user-mj9iz5io5b
    @user-mj9iz5io5b Před 2 lety +2

    በስራቸዉ ካላፈሩ ለምን እንደዚህ ፈሩ እ

  • @ruthshafi2107
    @ruthshafi2107 Před 2 lety +1

    ምድነው ሰውዬው በጣም ይቅርታ አበዛ ልጇን መጠየቅ መብቷነው መመለስም ግዴታቸው ነው

  • @mekdemayu
    @mekdemayu Před 2 lety

    እግዚአብሔር ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን ያገሬ ልጆች ስደተኛ እህታቹህ ነኝ ግብና አበረታቱኝ

  • @asasubeza6453
    @asasubeza6453 Před 2 lety

    ኢትዮኢፎ መሰረት የት ሄዳ ነው ? ካባረራቿት የምር አትረቡም

  • @user-vu5gp2qe8c
    @user-vu5gp2qe8c Před 2 lety +1

    ከዚ ፕሮግራም ብዙ መማር ይቻል ልጆቻችሁን አትስጡ ለምናቹ አሳድጉ በዋላ ልጄ ብትሉ ልጅም አይረዳምም ፍላጎትም አይኖረዉም ለናንተ በብዛት

  • @bfblfamily939
    @bfblfamily939 Před 2 lety

    So true

  • @tigistanegash45
    @tigistanegash45 Před 2 lety +2

    🤔🤔They have a right but not her??. I Think you you guys need to investigate more about the company .This's not right .maybe you should investigate with another person who give there Kids to this company. I'm sure if she know what's on that paper she is not gonna give up her kid.

  • @AsdAsd-tb5fo
    @AsdAsd-tb5fo Před 2 lety

    Ethio info ❤️❤️

  • @ethiodagi9570
    @ethiodagi9570 Před 2 lety

    እባካችሁ እኔንም እርጂኝ ልጅን ማግኘት እፈልጋለሁ አስራዘጠኝ አመቷ ነው ሰኔአስራአራት ሀያአመት ይሞላታል

  • @sarashewa8494
    @sarashewa8494 Před 2 lety +5

    በዘመ ወያኔ ጊዜ ጉድፈቻ. አይለኛ የገቢ ምንጭ ነበር የጁንታ ቤተሰብችእና ደጋፊሆች. ተጠቅመውበታል እውነቱ ይእነው:;

  • @hannawoldu1057
    @hannawoldu1057 Před 2 lety

    እረ ስለእግዚያብሔር የቱ ይበልጣል አንዲት እናት ደም እምባ እያለቀሰች በልጇ የተነሳ አእምሮዋ ታሞ የነሱ ስም እውነት መልካም ከሰሩ ምን አስጨነቃቸው ደሞ ስለእውነት ከሰሩ ሌላ ብዙ እሚመሰክር ኮመንት ይመጣል ግን ዋናው እናትየዋን እንታደጋት

  • @genetwasse3542
    @genetwasse3542 Před 2 lety +4

    What are you talking??? Where is the girl? She is looking for her only chid😐, why are u caring for their name mentioned on the media,. It looks like something is hidden behind, needs more investigation..

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 Před 2 lety

      She is the child's biological mother, not legal parent. When gives a child for adoption that means they gave up their parental right.

  • @zeritumekonene9496
    @zeritumekonene9496 Před 2 lety

    እውነተኛ ከሆኑ ቀርበው ይናገሩ ነበር እንጂ ለነሱ ክብር ተብሎ ልጅዋን ማግኘት አትችልም ማለ ይቻልም

  • @user-eg9qi2dk6m
    @user-eg9qi2dk6m Před 2 lety

    አሁን በትክክለኝው መንግድ መጣችሁ ብርቱ

  • @gigigeb8156
    @gigigeb8156 Před 2 lety +3

    Because she doesn't read and right they tricked her, she missed her daughter so they told her if you wanted to see your daughter sign this papers. Why didn't they wait until she insisted to give her daughter for adoption. It's clear decision!

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 Před 2 lety

    እንዴት ልታገናኟት ነው? video ከተነሳ

  • @coneasfaw1237
    @coneasfaw1237 Před 2 lety

    Ok thank you I get it.

  • @tewabtube
    @tewabtube Před 2 lety

    እናት ምንም አላጠፋችም ልጇን የመናፈቅ/የመፈለግ መብቷ ይጠብቅ አታለው/አምታተው ልጇን ወስዱባት ዛሬም ጫና አቤት ግፍ ዊ ፍትህ ለናትና ልጅ

  • @tigisttesmamma6023
    @tigisttesmamma6023 Před 2 lety

    Bizu sew silagezu lijitua lijuan magignet atichilim? Merejawochuan yistuat.

  • @guenetgebreselaissie3597

    This kind of situation happens on desperate need. Your taught will not focused on low. It’s on pressure

  • @habeshaengdaw3848
    @habeshaengdaw3848 Před 2 lety

    ethio info እንወዳችሁለን

  • @user-hv6ke1nh3p
    @user-hv6ke1nh3p Před 2 lety

    ወድሞቸህጉንተውትእናየእናትንእባእበሱላቸው

  • @halimaabdurahman6277
    @halimaabdurahman6277 Před 2 lety

    Setebkachu neber tebareku‼️

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před 2 lety

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።

  • @yhuhjj1272
    @yhuhjj1272 Před 2 lety

    ችግሩ እኛ ጋ ያለዉ ኢጀሲ ለጉብኝት ቢመጡም አያገናኝም ፎቶም አይሰጡምለዚህ ነዉ ወላጆች የተገሩት

  • @meserethmaryam4378
    @meserethmaryam4378 Před 2 lety +2

    መርዳትም ነው as same time they make money too
    by selling child.

  • @tigisttesmamma6023
    @tigisttesmamma6023 Před 2 lety

    Edit argut ena simochun awitut ena endegena post argut.

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 Před 2 lety

    ሰላምለሀገራችን 💚💛❤

  • @halimaendris8451
    @halimaendris8451 Před 2 lety

    አላህ ካንቺ ይሁን እቴዋ

  • @wesenyebelay6809
    @wesenyebelay6809 Před 2 lety

    ይሔን ሰዉ ምን ሆኖ ነው የከሳዉ ብዬ ግራ ተጋብቼ ነበር ኢትዮጵያ ሔዶ መስሎኝ ነበር ።እነዚ ሰዎች ወንድማማች ሳይሆኑ አይቀሩም።

  • @hadiyasiedsied2466
    @hadiyasiedsied2466 Před 2 lety

    ከእናት እንባ በላይ የስው ስም በለጠ የእናት እምባ ይፍረድ

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 Před 2 lety

    አይዟቹ በርቱ

  • @user-ww3jm3ge7n
    @user-ww3jm3ge7n Před 2 lety

    ያም ሆነ ይህ እንደ እናትነትዋ የማግኘት መብት አላት ካስፈለገም ልትከሳቸው ትችላለች ስለዚህ ዝም እንዳትላቸው .ይሄኔ ስንቱን እናት ነው እያስለቀሱ ያሉት በሰው ልጅ እነሱ ዶላር ይሰበስባሉ .

  • @tigisttesmamma6023
    @tigisttesmamma6023 Před 2 lety

    Even magenagnet alfelegum lijituan eskitihed court hedesh keferemish lijishin tagegnalesh bilewat new.

  • @tellthetruth6501
    @tellthetruth6501 Před 2 lety +1

    ሌቦች ብር ወስዳቹ ነው።

  • @jesusking7000
    @jesusking7000 Před 2 lety

    Tewachew bakh yestechiw 18 amet kehonea lemn beyea ametu ayagenagnuatm

  • @user-fg2nc2nl5f
    @user-fg2nc2nl5f Před 2 lety

    በጣም ያሣዝናል ልጅን ያህል አሣልፎመሥጠት አይ

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 Před 2 lety

    ጓዶች ለምን በዚች ሴት ፈረደች ምክንያቱም አታነብም ወይም አታስተካክል ስለዚህ ይህች ምስኪን ምንም ስህተት አትሰራም

  • @roseabie3643
    @roseabie3643 Před 2 lety

    Ena lemen poto aylekulatem eswa eko mebeta ata nw metetykew yehe tegebi adelem fekda mestetewan tawkalechi gen menm seleljewa alemsmate tekekle adelem