የአብርሽ አፍቃሪ መጣች. ከሩታ ጋር ተደባደቡ😱😭

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • #abtube #famly #yetenbitube

Komentáře • 4,1K

  • @lubabayimam4598
    @lubabayimam4598 Před 6 měsíci +335

    በመላው አለም የምትገኙ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ ወር ለሸህሩል ቁርአን ለሸህሩል ረመዷን በሰላም አደረሳችሁ

    • @ghaliahali2620
      @ghaliahali2620 Před 6 měsíci +3

      እንኩዋን አብሮ አደርሰን አልሀምዱሊላህ

    • @rabyaa7059
      @rabyaa7059 Před 6 měsíci +2

      ርመዳን ሙባርክ

    • @rabiahussen9441
      @rabiahussen9441 Před 6 měsíci +2

      አሚንን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @user-zy6tf6xr5h
      @user-zy6tf6xr5h Před 6 měsíci +1

      አሚን ያረብ 🤲

    • @user-eh7hn8xj2x
      @user-eh7hn8xj2x Před 6 měsíci +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @user-fl8vb8go3f
    @user-fl8vb8go3f Před 6 měsíci +265

    ሩታየኮ ሰትሰቅ ብቻ ሳይሆን ሰትናደድም ያምርባታል የኔ ፍልቅልቅ አብርሸየ አታሰከፋብኝ እሩታየን በጣም ነው የምወዳት❤❤❤❤❤

    • @hykelahmad1024
      @hykelahmad1024 Před 6 měsíci +2

      በጣም ሁሉምነገር በሶያምራል የምር የሶ ፕራክ እራሱ ዴስይላል

    • @taybatayba1127
      @taybatayba1127 Před 6 měsíci +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @taybatayba1127
      @taybatayba1127 Před 6 měsíci +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እሩታታታታታየየየየየ

    • @3TOybaYemer
      @3TOybaYemer Před 6 měsíci

      ❤❤❤❤❤😂😂

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA Před 6 měsíci

      ❤❤❤❤

  • @eexx8683
    @eexx8683 Před 6 měsíci +482

    አልሀምዱሊላ ታላቁ የሮመዳን ወር መጣልን ሙስሊም እህቶቸ እንኳን አደረሳችሁ ❤ ፍትህ ያልፍልናል ብለው እየተሰቃዩ ላሉት እስር ቤት ለሚገኙት ወገኖቻችን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @user-qg5gk6xb5g
      @user-qg5gk6xb5g Před 6 měsíci +1

      እካንአብሮአደረሰን የኔውድ

    • @toybaoumer6080
      @toybaoumer6080 Před 6 měsíci +5

      ❤❤❤እሽ እህት በዱአ አንረሳሳአላህ ፈረጃውን ቅረብ ያርግላቸውያረብ አላህ ከስደት ያውጣን አገራችንን ሰላም ያረግልን😢😢

    • @user-ld5ze3ig3c
      @user-ld5ze3ig3c Před 6 měsíci

      እኳን አብሮ አዴረሠን
      ኢሻአላሕ በሰላም እዛዴርስን ጡመን እምጨርሽያርገን

    • @Hayat-hr1ip
      @Hayat-hr1ip Před 6 měsíci

      እንኳን አብሮ አድርሰን አላህ ይድርሰላቸዉ😢

    • @user-xc9xt4vp8s
      @user-xc9xt4vp8s Před 6 měsíci

      እኮን አብሮ አደርሰን የኔ ውድ አላህ ከተጠቃሚወቹ ያርገር

  • @konjetkonjet7731
    @konjetkonjet7731 Před 6 měsíci +320

    እኔ ምለው ማርያምንን ማነው እንደኔ ረመዳን ሲደርስ ደስ ሚለው ❤❤❤

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube Před 6 měsíci +170

    ዉድ ሙስሊም እህት ወድሞቸ
    ታላቁየራህመቱ ወር ረመዷን መጣልን
    አላህፆመዉ ፆማቸዉን የሚቀበላቸዉ ባሮቹ መካከል ያድርገን🎉
    አሚን በሉ
    ያዉ በስደት መሆኑ ትንሽ ቢከፋንም😢😢

  • @Yogu-zx7zo
    @Yogu-zx7zo Před 6 měsíci +318

    ፍትህ በሳኡዲ እስርቤት ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን ድምፅ እንሁን በዶአ በፆሎት አስቧቸዉ ወገን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @zikhraethiopia3173
      @zikhraethiopia3173 Před 6 měsíci +1

      ፍትህህህህ

    • @alamzniguse5007
      @alamzniguse5007 Před 6 měsíci +2

      😢😢ፍትህ ፈጣሪ ይድረስላቸው😢😢

    • @hggff9535
      @hggff9535 Před 6 měsíci +1

      በእውኑ ፈጣሪ ይድረስላቸው ወንዲሞቸ ና እህቴ ከገቡ ዓመት ሊሆናቸው መድወልም አቁመዋል ችግር ነው 😢ብቻ እግዚአብሔር ይድርስላቸው

    • @saadalhbshi4453
      @saadalhbshi4453 Před 6 měsíci +1

      ፍትህ ወላሂ

    • @bauluawz5913
      @bauluawz5913 Před 6 měsíci +2

      አረወላሂ ፍትህ በትልቁ አለቁ ወገኖቻችን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube138 Před 6 měsíci +139

    ሩታን አብርሽን የምትወዱ ❤❤❤🎉

  • @AsaiaMoma
    @AsaiaMoma Před 6 měsíci +132

    ዉድ እህተ ወንድሞቼ የሙሀመደ ኡመት በሞላ እኳን ለሸህሮል አረመዷን ለተከበረዉ ወር አደረሳችሆ❤❤❤❤

  • @SirgutAdmasu
    @SirgutAdmasu Před 6 měsíci +287

    ከማጠሯ መወጠሯ ወይ ጉድ ጋይስ የሩታ ስሜት የተሰማው😂😂😂😂😂 በላይክ ግጩኝ ስወዳቹ አይ ፍቅር❤❤❤

  • @hane-wi2hh
    @hane-wi2hh Před 6 měsíci +220

    ይችን ካሜት የምታነቡ ሁሉ የረፍት እጀረ የነፃነት ነር የሰጥች 🙏🙏🙏🙇🙇❤

    • @user-ci3yj9li9h
      @user-ci3yj9li9h Před 6 měsíci +1

      አሜን(3)❤❤❤❤❤

    • @senaytAsefa-qn4vk
      @senaytAsefa-qn4vk Před 6 měsíci

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-fs3bh7pz8s
      @user-fs3bh7pz8s Před 6 měsíci +1

      አሚንአሚን
      ሀገራችንምሰላሟይመለስልጆቿይሰብሰቡ

    • @user-wh8cx2xd2m
      @user-wh8cx2xd2m Před 6 měsíci

      አሚን አሚን

    • @user-fs3bh7pz8s
      @user-fs3bh7pz8s Před 6 měsíci

      የምርአሩቲእርርርርርርነውያለችው
      አይዞሽአትናደጅ
      ለሁላችሁምይበቃችሆል

  • @user-vm8oq2nm6o
    @user-vm8oq2nm6o Před 6 měsíci +834

    ዊግ ምናምን ይቅርብሽ ሁሉም በራስሽ ነው ሚያብርብሽ የምትሉ ላይክ

    • @user-uv5mb3ek8z
      @user-uv5mb3ek8z Před 6 měsíci +5

      ደሞ በዛ😂

    • @user-uv5mb3ek8z
      @user-uv5mb3ek8z Před 6 měsíci +3

      ዊግሁኖ ሲረዝም 👎

    • @Seid404
      @Seid404 Před 6 měsíci +1

      ሳህ

    • @z.d7914
      @z.d7914 Před 6 měsíci

      ደሞ እዴት እደሚያስረዝሙት አያምርም ሰበጣም ሲረዝም

    • @Manunited1431
      @Manunited1431 Před 6 měsíci +5

      Menagebachu arif stayle new

  • @user-bi6qp5fx1u
    @user-bi6qp5fx1u Před 6 měsíci +67

    ሁሉ ነገር የተሰጠሽ የአብርሽ ንግስት እሩታየ ስትቆጭ ሲያምርብሽ የኔ ቆንጆ

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel6659 Před 6 měsíci +317

    ውድ የእስልምና እህቶች እና ወንድሞች እንኳን ለተከበረው እረመዷን አሏህ በስላም አደረሳቹሁ ❤❤😂

    • @user-nx6et7dx5z
      @user-nx6et7dx5z Před 6 měsíci +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @user-ex1fn8vd5m
      @user-ex1fn8vd5m Před 6 měsíci +2

      እንኮን አብሮ አደረሰን

    • @user-zp3vf2ft9n
      @user-zp3vf2ft9n Před 6 měsíci +1

      እኳን አብሮ አደረሰን እህቴአላህ በኸይርነገር ያስታዉስሽ

    • @seadahusin634
      @seadahusin634 Před 6 měsíci

      እኮን አደረሰን አላህፁመእከተጠወሙትያርገው

    • @HahaBabba
      @HahaBabba Před 6 měsíci

      እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @ከድጃ
    @ከድጃ Před 6 měsíci +318

    😂😂😂 ኧረ ወዬው ሩታዬ ፈገግታዋ ብቻ ሳይሆን ስትናደድ ስታምር የምር ማነው እንደኔ በሳቅ የጨረሰው😂🎉🎉❤

  • @ekramtube7866
    @ekramtube7866 Před 6 měsíci +411

    ሩታ አርቴ አያምርባትም አትጠቀም የምትሉ ሲጀመር አይማኖታቸዉ አይፈቅድም የምትሉ በላይክ አሳዩኝ

  • @SinNehi
    @SinNehi Před 6 měsíci +66

    ሩታዬ የኔ ፍቅር ❤❤❤❤❤ አብርሽ ግን 🙈🙈🙉🙉🙉 ውውውውይይይይይይ ምነው ግን 🥰🥰 ሩታዬ ግን ስትናደድም ውብ ነች ታድለክ አብርሽ ❤❤❤ አሁን ግን ፕራንክ ይበቃታል ዳይ ወደ ሰርፕራይዝ 🏃‍♂️🏃‍♀️ የሚስማማ በLike 👍👍👍👍

  • @ToyibaYasin-ws8lq
    @ToyibaYasin-ws8lq Před 6 měsíci +369

    ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 Před 6 měsíci +311

    ፕራክ ነው የምትሉ በላይክ እሩቲ ፌንት😂😂😂👍👍

  • @user-si3vz1zy1u
    @user-si3vz1zy1u Před 6 měsíci +98

    የእርግዝናዉን ብድር ተበቀላት የምትሉ 👍👍👍😢😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @user-ld5ze3ig3c
      @user-ld5ze3ig3c Před 6 měsíci +2

      ቀላልተበቀላት

    • @Guragewa5270
      @Guragewa5270 Před 6 měsíci +3

      ቀላል ተበቀላት ደሞ ስትናደድ ስታምር የኔ ፋንዲሻ

    • @t50Vbjf-ol9xk
      @t50Vbjf-ol9xk Před 6 měsíci

      Taglbcii

  • @MKk-qp6qx
    @MKk-qp6qx Před 5 měsíci +25

    ወይኔ እሩታየ የኔ ውድ ነገር😢😢😢😢😢 እወድታለሁ የምቱሉ ላይክ 😘😘😘🤭🤭🤭💘💘💘

  • @Zeineb874
    @Zeineb874 Před 6 měsíci +91

    No moreከሩታ ውጪ ወደ ውጪ ሩታ የአንተ ብቻ ሳትሆን የኛም ናት❤❤❤❤

  • @kmeshea
    @kmeshea Před 6 měsíci +85

    🎉🎉 ረመዳንመጣልን ነገርግን ስራይበዛል ራሳችሁ ጠብቁ ምርጦችየ አላህ ቅዋውን ይስጠን ያረብ ፆመው ከሚጠቀሙት ያርገን። ተው 2kአስገቡኝ የሸቃሎች ደጋፊ🍡🍡🍡🍡

  • @naemadesalew
    @naemadesalew Před 6 měsíci +155

    ብዱሩን መለሠ የምትሉ በላይክ😂😂

  • @user-nn7qq2ms7e
    @user-nn7qq2ms7e Před 6 měsíci +45

    ዉድ የሙስሊም እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን በሰላም ፆመን ፆመቻዉን ከሚቀበላቸዉያርገን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @meremwolloyewatube
    @meremwolloyewatube Před 6 měsíci +163

    ኧረ የመዳም ቅመሞች😍😍እኔንም አበረታቱኝ 😢😢😢የስደትአ እህታችሁነኝ የምር ከፍቶኝል😢

    • @selamawt12
      @selamawt12 Před 6 měsíci +1

      ደምርኝ ወለላዋ❤🎉

    • @LailaLaila-fi6lp
      @LailaLaila-fi6lp Před 6 měsíci +1

      የኔ ዉድ እሺ 😢❤

    • @fetiya5803
      @fetiya5803 Před 6 měsíci +1

      አብሽሪ

    • @Zabo-A3
      @Zabo-A3 Před 6 měsíci +1

      👍👍🎉🎉❤❤

    • @abonshe9173
      @abonshe9173 Před 6 měsíci +1

      ♥️♥️♥️♥️♥️👍👍👍 Eshe

  • @zebutube99
    @zebutube99 Před 6 měsíci +218

    ብልጥ ብልህ አራዳ ማለት አንድ አላህን በብቸኝነት መገዛት ማምለክ የመጨረሻውና የነብያቶቹ ሁሉ መደምደሚያ የሆኑት ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁአለይሂ ወሰለምን መከተል ነው🌹🌹🌹🌺🌺ደምሩኝ ስወዳቹ

    • @FwHhi
      @FwHhi Před 6 měsíci +1

      ሰለሏህ አለይሂወሠለም❤❤

    • @YeEhr
      @YeEhr Před 6 měsíci +1

      ሡለላህ አለይወሠለም

    • @user-it9sq3bu1r
      @user-it9sq3bu1r Před 6 měsíci

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤

    • @sadaalkaabi144
      @sadaalkaabi144 Před 6 měsíci

      ሡለላህ አለይሂ ወሠለም❤❤❤

    • @Zulaka-fs6ct
      @Zulaka-fs6ct Před 6 měsíci

      ሰለላሂ አለሂወሰላም❤❤❤❤❤❤

  • @rahima1683
    @rahima1683 Před 6 měsíci +154

    እረ ማርክ እና ሄለን ❤❤❤ጠፉስ❤❤❤ወላሂ በጣም ተናፍቀዋል❤❤❤❤❤❤❤

    • @Fkr450
      @Fkr450 Před 6 měsíci +7

      ,መጥተዌል ኮ😂❤

    • @user-gs6nb6el9w
      @user-gs6nb6el9w Před 6 měsíci +5

      እኔ በጣም ደብሮኛል😢😢

    • @FatumaTube-dp1sl
      @FatumaTube-dp1sl Před 6 měsíci +2

      መተዋል ግቢ

    • @HayatHayat-st9ed
      @HayatHayat-st9ed Před 6 měsíci +1

      😂😂😂መጡኮ

    • @rahima1683
      @rahima1683 Před 6 měsíci +2

      አወ ግን በጣም ደብሮኛል ሄለን የለችም😭

  • @Menbulala
    @Menbulala Před 6 měsíci +58

    ሁሉ ነገር የተሰጠሽ የአብርሽ ንግስት ሩታዬ ንዴትሽ እራሱ ሲያምር የኔተናፋቂ❤❤❤❤❤

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 Před 6 měsíci +109

    የሩታን ጥፊ የፈለገ ሰው ነው ከሩታ ጋር እሚቀልደው ጯ ጎበዝ ሩታዬ
    ከማጠሯ መወጠሯ 😄

  • @haymi16h
    @haymi16h Před 6 měsíci +143

    ሙስሊሞች ረመዳን ደረሰኮ🎉 እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን ረመዳን ሲመጣ ደስ ይለኛል❤🎉

    • @LubabaHusien-xc2od
      @LubabaHusien-xc2od Před 6 měsíci

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @SetiAl-jv4yi
      @SetiAl-jv4yi Před 6 měsíci +2

      የኔ እናት ሁሌም ደስ ይበልሽ😢❤

    • @user-tl4br6wx9i
      @user-tl4br6wx9i Před 6 měsíci +5

      አሽቃባጭ ምነው ብረድስት የማጠብ ሱስ አለብሽዴ

    • @sameraassen3690
      @sameraassen3690 Před 6 měsíci +3

      የኔውዲ አወ ደርሶል

    • @ሀገሬ-ጨ8ጨ
      @ሀገሬ-ጨ8ጨ Před 6 měsíci +1

      የኔልዩ እንኩዋንአብሮአደረሠን ❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Před 6 měsíci +175

    መነው እዳኔ አብርሽን እና ሩታን ያምቶዱ ለይክ ❤😊

  • @ToybaYouTube-sm7kp
    @ToybaYouTube-sm7kp Před 6 měsíci +56

    በመላው አለም የምትገኙ የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ለቀጣይ እረመዳን ከሀገራችን ቤተሰቦቻችን ጋር ያድርገን ያረብ 🤲🤲🤲

  • @mqpm2542
    @mqpm2542 Před 6 měsíci +63

    ዛሬ ወጉ ይድረሰኝ ላይክ❤❤❤❤❤

  • @fekerlehulum7413
    @fekerlehulum7413 Před 6 měsíci +58

    ከዚ በሃላ ሩታዬ በጥፊ ሳይሆን ወደቦክስ ትቀይረዋለች ምቱን ስልዚህ አቁሙ ጥርስ ወለቀ ፊቴ ተቃጠለ ተጣመመ ማለት የለም አቁሙ ሩታዬ ምሳሌነሽ ለትግስት ትግስት ሲያልቅ ቦክስ ሩታዬ ሩትዬ❤❤❤❤❤❤ኡላችኡንም

    • @hykelahmad1024
      @hykelahmad1024 Před 6 měsíci +5

      በሳቅሞትኩየምር ጄግናናት የባለፈዉን እራሱ በጥፊ አቃጥላዋለች😂😂

    • @FfFff-vr2gn
      @FfFff-vr2gn Před 6 měsíci +1

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @FfFff-vr2gn
      @FfFff-vr2gn Před 6 měsíci +2

      ​@@hykelahmad1024እኮ የባለፈዉ ባብሬሽ ድርድር የላትም 😂

    • @temesagenamalaka4511
      @temesagenamalaka4511 Před 6 měsíci

      😂😂😂

    • @user-cn7tm2ik4c
      @user-cn7tm2ik4c Před 6 měsíci +2

      አውልክነሽ😅

  • @melitsegaye
    @melitsegaye Před 6 měsíci +65

    ሩትዬ እኮ ስትናደድም ውበቷ ይለያል የኔ ቆንጅዬ❤❤

  • @hhhj5172
    @hhhj5172 Před 6 měsíci +37

    ጀግና ሩታዬ በምትወደው ሰው ድርድር የለም ሌላ ከላቹ አርፋቹ ተቀመጬ ❤❤❤

  • @mehubajuhar
    @mehubajuhar Před 6 měsíci +41

    እሩታን እሚወድ ሙቤ ናፍቀኸኛል❤❤❤

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 Před 6 měsíci +58

    የሰዉ ቤት ምርር ስልችት ያላችሁ ከሰራተኝነት ወደመዳምነት ይቀይራችሁ አላህ ያግዛችሁ የሮመዳንን ስራ💋🌹🙏

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 Před 6 měsíci +92

    ምርጥ ፕራንክ ብድሩን የማይመልስ አይወለድ በርግጠኝነት አብርሾ ብድሩን መለሰ የምትሉ👍👍👍ሩታዬ እንግዲህ ቻይው😂😂 የኔ ማር ሩቲ ስታኮርፍ አልወድም ደሞም ስታኮርፍ እኮ ስታምር የኔ ፋንዲሻ የኔ እዋህ የኔ ፍልቅልቅ ሌላው ደሞ በራስሽ ጸጉር ነው የምታምሪ ዊግ ይቅርብሽ ❤

    • @erukya
      @erukya Před 6 měsíci

      ወየዉ ትንሽኳ ሳይከርም ሰራላት አወ ስታኮርም ታምራለች የበለጥ ቆይ ግን ገናአላየሁም ልይማ የሩታን ጥፊ

    • @MohMoh-gl6gi
      @MohMoh-gl6gi Před 6 měsíci +2

      ❤❤ ሩታዬ ስታለቅሺ ስትናደጂ ባልወድም አብርሽ ብድሩን ነው የመለሰው ቻይው ❤❤

    • @senaytAsefa-qn4vk
      @senaytAsefa-qn4vk Před 6 měsíci

      ❤😂

    • @user-pt5df7vn2b
      @user-pt5df7vn2b Před 6 měsíci

      እዴት ሳጠረጥርግን😢

    • @Mየማሪያምልጅ
      @Mየማሪያምልጅ Před 6 měsíci +1

      አወ ሩታ ውግ አያምርባትም

  • @etsegenetbeyene9856
    @etsegenetbeyene9856 Před 6 měsíci +23

    በጣም ትልቅ ጥፋትና ለሴይጣን እድል እየሰጠህ እንደ ሆነ እወቅ ትልቅ ቀዳዳ ከፍተሀል ለብር ሁላችሁ አዝናለሁ።

  • @user-gd1gu5gk8h
    @user-gd1gu5gk8h Před 6 měsíci +68

    ከማጠሮ መወጠሮ ሩታ የኔ ዘንካታ ስትቆጣ እራሱ ሲያምርባት የኔ ጣፋጭ 🥰🥰🥰🥰

  • @Zekiya-th9hn2mr5z
    @Zekiya-th9hn2mr5z Před 6 měsíci +28

    እንኳን ለታኳበራው ለራመደን ወር ፆም በሰለም አዳራሳቹ አደራሰን🎉🎉🎉🎉የእስላም ልጆች❤❤

  • @arigash-c8y
    @arigash-c8y Před 6 měsíci +89

    ትክክለኛ ፕራንክ ማለት ይሄነው አልተመካከሩም ያስታውቃል ሩታዬ በባል ቀልድ የለም ትክክል አርገሻል😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

    • @selamawt12
      @selamawt12 Před 6 měsíci +1

      ደምርኝ ወለላዋ❤🎉

    • @fhgdgjf5573
      @fhgdgjf5573 Před 6 měsíci +7

      እንዴት አዎቅሺ ሳይመካከሩማ ፕራንክ የለም !😅😅😅ሞኝ ጂሌ አለ ማሩ ባላገሩ😅😅😅 እኛሰ ማየት መሳቅ ብቻ😂😂😂😅🌹🌹

    • @user-zb1lz3vc2d
      @user-zb1lz3vc2d Před 6 měsíci

      ​@@fhgdgjf5573😂😂😂

    • @mafivlogs5144
      @mafivlogs5144 Před 6 měsíci

      ካሜራ እየተከተላቸው 😅

    • @arigash-c8y
      @arigash-c8y Před 6 měsíci

      @@mafivlogs5144 ካሜራ እንዳለ እኮ ሩታ ተውቃለች ተደብቆ አይደለም ፕራንክ የተደረገችው kkkkkkkkkkkk

  • @GT-eg1fd
    @GT-eg1fd Před 6 měsíci +60

    አብርሽዬ መጀመሪያ እወዳችኋለሁ
    ነገር ግን አብርሽ በጣም ከምትወደዉ በጣም ከሚወድህ ጋር በናትህ ሌላ ሴት አምጥተህ ይሔ ፕራንከ የሚባል ነገር አትሰራ በጣም መጥፎ ነዉ ፍቅር ቀላል አይደለም በተለይእንደ እሩታ አይነት አፍቃሪ ሰለማትጠብቅ እንዳይከፋት በፍቅራችሁ ፕራንክ አትሰራ ይሔ ቤት የሚታወቀዉ በቁም ነገርና በፍቅር ሰለሆነ እባክህ ፕራንክ አታድርግ በተረፈ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ቀጣዩ ቪዲዮ 👌👌👌❤❤❤ እንጠብቃለን

  • @user-wu4vy5xk1j
    @user-wu4vy5xk1j Před 6 měsíci +44

    አረ ሩታዬ ኣታልቅሰብኝ ኣብርሽ😡
    ለሩታዬ❤
    እንዴንጋት ኮኮብ ፈገግ ያለው ፊትሽ
    ቡዙ ኮኮባችን የመሰሉ ኣይኖችሽ
    ኣትኩሬ ባያቸው ኣትኩረው ያዩኛል
    ኣለሽ ኣቀራረብ ያነጋገር ላዛ
    ሰርጎ ገብ ፍቅርሽ ኣይለቅም በዋዛ
    የንየ ደርባባየ
    የ2016 ምርጥ ኣፍቃሪት ምንድነው ግን ምስጢሩ በዚህያህል የሰው መውደድ ከኣይን ያውጣሽ የንየ ውድ🥰

  • @user-op7wp5mz7j
    @user-op7wp5mz7j Před 6 měsíci +55

    አትቀልድ አታስከፋት ወድሜ እሩታ ምትክ የላትም እኳን የሚበልጥ ምርጥ አፍቃሪናት እህታችን❤❤❤ዠ

    • @taybatayba1127
      @taybatayba1127 Před 6 měsíci

      ትክክክልበለሻል❤❤❤❤❤

    • @user-hj7ci7fq5l
      @user-hj7ci7fq5l Před 6 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-hj7ci7fq5l
      @user-hj7ci7fq5l Před 6 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-yv1me1ub1h
      @user-yv1me1ub1h Před 6 měsíci +1

      ❤❤የፍቅር ሰው ናት እኮእሩታየ ውጊ አያምርብሽም😊

  • @HappyBlackKitten-nc7ko
    @HappyBlackKitten-nc7ko Před 6 měsíci +93

    ኧረ አብርሽየ ሩታየን አታስከፋብን ወይ ይሔ ፕራክ የሚሉት ነገር 😂😂😂😂😂
    ስወዳችሁ❤❤❤❤❤

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před 6 měsíci +11

    አቤት ሩታዬ ትእግስትሽ ማሻአላህ ያንቺን ይስጠን ተባረኪ

  • @elenikahsay8212
    @elenikahsay8212 Před 6 měsíci +15

    ኣረተው ኣብርሼይ ሩቲን ኣታስጨንቃት ላንተ ስትል ብዙው መሆን የምትችል ኣፍቃሪይ ነች ሩትየ❤❤ ኣይዞሽ ኣብርሽ ያንቺና ያቺይ ብቻነው ከቤተስቦቹው ቀጥሎ ውውው❤❤❤

  • @user-dt1lw4hq3n
    @user-dt1lw4hq3n Před 6 měsíci +45

    ዘንድሮ ረመዳን እና አብይ ፆም ባንድ ሊገቡ ነው እንፀልይ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Před 6 měsíci +1

      ማለት፣የአብይፆም

    • @user-የሀይቋ
      @user-የሀይቋ Před 6 měsíci

      ​@@ekramemohamad7392አብይ አህመድን እንደሁ😂😂😂😂😂መቸም እነሱ ለሠዉ ነዉ እሚፆሙት

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Před 6 měsíci +22

    የስደት እህቶች ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሩታዬ ተገተሻል 😂😂😂😂😂

  • @user-sc9kl4jh7l
    @user-sc9kl4jh7l Před 6 měsíci +7

    ወይኔ ሩታዬ የኔ ቆጆ ደሰ ሰትል ቁጣዋ እራሱ ደሰ ሲል በጣምምምምም ታምራላቹ ከክፉ ነገር ፈጣሪ ይጠብቃቹ ሰወዳቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SameraSamera-i3x
    @SameraSamera-i3x Před 6 měsíci +34

    ተው አብርሽ አብርሽ ሩታዬን አታናዳት አይዞሽ ቻይው ሩታየ ስሜቱ ከባድ ነው የዚህን መልስ ቀምሚና ነይ❤❤❤❤

  • @RAe-uy4io
    @RAe-uy4io Před 6 měsíci +20

    አብርሸ አረ ቶዉግን የኔ ጣፋጭ ሩታዬ ዪኢ ሸገር አረደ ሰወደሸ ሁሉም በደሰታ ኑሩልኝ 😇😘😘👍

  • @efrat-x4k
    @efrat-x4k Před 6 měsíci +70

    የመዳም ቅመሞች ያልታሰበ እንጀራ ይሰጠን
    ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን❤❤

  • @user-li4fu2lu5b
    @user-li4fu2lu5b Před 6 měsíci +19

    ወይኔ ደስ ስትል ቁጣዋ እራሱ ደስ ሲል እሩታየ❤❤❤❤

  • @ryytrtty5114
    @ryytrtty5114 Před 6 měsíci +17

    ብድር በምድር እርታ ቻይዉ ,,,,አብርሽ እስኪ ለለምለም ስጦታ ስጣት እዚህ ለመድረስህ ትልቅ ዋስትና ያላት እሡዋናት

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 Před 6 měsíci +4

      እነሱ ይተዋወቃሉ ያጎቱ ልጅ ናት ያው እህቱ ማለት ናት በቤተሰብ አይገባም ዝም በይ

    • @erukya
      @erukya Před 6 měsíci +4

      ሞተር ሳይክል ገዝተዉ ሰጥተዋታልኮ ደግሞ ሁሉንም ነገር በሚዲያ አያረጉም

  • @SeBintBaba
    @SeBintBaba Před 6 měsíci +57

    የአመቱ ምርጥ ፕራንክ 😊

    • @selamawt12
      @selamawt12 Před 6 měsíci +1

      ደምርኝ ወለላዋ❤🎉

  • @user-gb4ex3wc4n
    @user-gb4ex3wc4n Před 6 měsíci +15

    አብርሽ የወረዳ ግዜ ያለፈበት ፍራንክ አይመጥንህም ከምትወዳት ከምታፈቅርህ ባለቤትህ አይመጥናቹም እንዲ ፍራክ ወድምየ❤❤❤❤❤❤

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Před 6 měsíci +14

    ሩታ ቆንጆ ንዴት ለቅሶ ሁሉ ነገር ሲያምርብሽ ።አብርሽ ፑሊስ አትፈትናት የሰው ሀገር ሰው ናት ሸገሮች እንቀየምካለን አታበሳጫት።ከማጠሯ መወጠሯ😂😂

  • @seidtube1201
    @seidtube1201 Před 6 měsíci +50

    ከማጠሯ መወጠሯ አላለችም ሩታ ገራሚ ነው✅🙏🙏🙏

  • @malikabdulhakime8300
    @malikabdulhakime8300 Před 6 měsíci +31

    ትመቹኛላቹ
    በዛ ላይ አልፎ አልፎ ፕራንክ መኖሩ የሌለ ያበደ ነው ይመቻቹ 👍👍👍😊

  • @tube2433
    @tube2433 Před 6 měsíci +32

    ሩታ የፈረስ ጭራ ይቅርብሽ 😅የራስሽ ፀጉር ይበቃሻል የምትሉ በላይክ 👍❤

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 Před 6 měsíci +13

    አብርሺየ ሩታን አታስቀይም. ልቧ ሥሥ ነው አትችልም ሁሌ ሥጋት እደሚገባት ታውቃለህ❤❤❤❤

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 Před 6 měsíci +67

    በፍጹም ሩታንማ እንዳትተዋት የሚዲያዉ ድምቀት የሩታ ወዳጆች ደምሩኝ💋🌹💎

    • @selamawt12
      @selamawt12 Před 6 měsíci

      ደምርኝ ወለላዋ❤

  • @FddggGgghh
    @FddggGgghh Před 6 měsíci +10

    ከልብ የማፈቅር ሰዉ አይደራደርም እናም ሩታዬ ከነዛ አዷነች የኔልዩ ትለያለሽ እኮ በጣምነዉ እምወድሽ ወሳኝ ሰዉ❤❤❤❤❤

  • @kokabsa1654
    @kokabsa1654 Před 6 měsíci +26

    ያበደ ፕራክ 😂😂😂😂 🎉🎉🎉 ብድሮዋን ትመልስ የምትሉ እስቲ በላይክ😂😂😂😂😂

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 Před 6 měsíci +1

      እሶም ወንድ አምጥታ ትመልስ ሆ

    • @user-xc9xt4vp8s
      @user-xc9xt4vp8s Před 6 měsíci

      @@anshaebrahim3901 እኔ ግን በዚህ ምክንያት ሀገሪ እሂዳለሁ ብላ ፕራክ ታርግና ታጨርጭርው ያለቃቅሳል እደባለፍው ይህ ነው መልሱ ወድ ከማጣት

  • @EnidryaseDutamo
    @EnidryaseDutamo Před 6 měsíci +9

    ርታዬ
    ተመቸሽኝ ከማጠርዋ መወጠርዋ ያልሺበት ቃል ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Haym359
    @Haym359 Před 6 měsíci +16

    ብደግማት ደስ ይለኝ ነበረ አላለችም አይ ሩታ 😂😂😂😂❤ ፍቅር እኮ ከባድ ነው ❤ አይ አብርሽ በፍቅር አትቀልድ ሁለተኛ እዳይደገም እንደዚህ አይነት ፕራንክ

  • @user-yo3lc3sr6c
    @user-yo3lc3sr6c Před 6 měsíci +13

    እውነት መስሎኝ በጣ ም ደግጨነበር አብርሽ ወድሜ አደራሀን እሬታን እዳታስከፍት በተርፈ በጣ ም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤❤

  • @taybahna725
    @taybahna725 Před 6 měsíci +27

    ያረብ ያከሪም የታመመየሚድንበት የታረዘ የሚለብስበት የተራበየሚጠግብበት ኢልምየለለው ኢልምየሚያገኚበት በቃሁሉነገርየሞላበት ወር ያርግልን የኢባዳ የኢኽላስ ወርያድርግልን ጉሉ አሚን አሞኛል ዱአአዲርጉልኚ እሲአይዞሺበሉኝ ያረብ

    • @user-nr1cg2iz7t
      @user-nr1cg2iz7t Před 6 měsíci

      አሚንንኖ

    • @ali-tt5om
      @ali-tt5om Před 6 měsíci

      አሚንንያረብ
      ሀገራችንሠላምያርግልን

    • @ksaaksaa1496
      @ksaaksaa1496 Před 6 měsíci

      አሚንንንንንን🤲🤲🤲ያአሏህ ያረቢ ያገሬ ሰላም ናፈቀኝ በስር ቤት ሚሰቃዪ ወገኖቹ አገር ሚገቡበት ቀን ናፈቀኝ ያረብ ፈርጃህን አቅርብልን ያረብ

    • @makamohamed3279
      @makamohamed3279 Před 6 měsíci

      አሚን

  • @user-zs8wx6id9c
    @user-zs8wx6id9c Před 6 měsíci +3

    ካፈቀሩ እና ከወደዱ አይቀረ ልክ እደ ሩታ ነው ወይኔ ጥፊቱ ግን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @UuKk-vu7vq
    @UuKk-vu7vq Před 6 měsíci +37

    ከምር 😢ያሣለፉትን አላቅምነበር ገብቸአይቸ በጣም ግሩምነው በፍቅር ኑሩልኝ R❤,A❤❤❤❤

  • @kebe2037
    @kebe2037 Před 6 měsíci +64

    ከማጠሯ መወጠሯ አላለችም የኔ እሩ❤❤❤❤

  • @user-dt5pv5xq1d
    @user-dt5pv5xq1d Před 6 měsíci +27

    አይ ሩታ ከማጠርዋ መወጠርዋ ጎበዝ ነሽ❤❤❤❤❤ ስትናደጂ ደሞ ስታምሪ

  • @lassddf2180
    @lassddf2180 Před 6 měsíci +12

    ሩታዬ የኔ ቅመም ሁሉ ነገር የሚያምርብሸ ስወድሸኮ እህትነቴ😊❤❤❤ሁሌም በፍቅ በደስታ ኑሩልኝ አብረሽዬ በጣም ነው ምወዳችሁ የኔ ስስቶቼ❤❤❤❤❤❤

  • @Egziabher_hayal_New
    @Egziabher_hayal_New Před 6 měsíci +44

    ሩታየ ወይኔ ስትናደጅ ለራሱ ሲያምርብሽ❤ አብርሽ ብድርህን መለስክ 😂😂

  • @hbeesan7426
    @hbeesan7426 Před 6 měsíci +11

    አብርሽ በፈጠረህ ማህተቦን ትሰር ሩታ😢 በተረፈ እወዳችኋለሁ ሠላም ማችሁ የብዛ❤❤

    • @user-ut8ux1nv2l
      @user-ut8ux1nv2l Před 6 měsíci +2

      አይናችሁ አያይምደ አስራለችኮ

    • @ngsti4018
      @ngsti4018 Před 6 měsíci +2

      ኣላት እኮ

    • @senaytAsefa-qn4vk
      @senaytAsefa-qn4vk Před 6 měsíci

      ​@@ngsti4018 አረ ማእተብ የላትም😢

    • @LoveStMary
      @LoveStMary Před 6 měsíci

      Pinte kemeche jemro new Mehateb yemiyasrut

  • @hanag8198
    @hanag8198 Před 6 měsíci +5

    እውነት መስሎኝ አብርሽን በጥሬው በልቼው ነበር እግዜሩ አትርፎካል በሩታየ እንዳትመጣብኝ❤ ዋአ

  • @user-xy8by8qf3i
    @user-xy8by8qf3i Před 6 měsíci +43

    ከማጠሯ መወጠሯ🤣🤣 አለችኮ ሩታ የኔ ቅመም🥰

    • @Guragewa5270
      @Guragewa5270 Před 6 měsíci

      😂😂😂😂

    • @amenamenselasa9298
      @amenamenselasa9298 Před 6 měsíci +9

      ከሶ ምን ታንሳለች ወረኛ

    • @Raheema-xe1gx
      @Raheema-xe1gx Před 6 měsíci

      የቅናት ኮሜት እምኗስ ዴረሳለች አብረዉ ቁመዉ አልነበር🙄🙄​@@amenamenselasa9298

    • @madenam830
      @madenam830 Před 6 měsíci

      😂😂

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw Před 6 měsíci

      ​@@madenam830 ዉድ ደሚሪኝ ልዩ

  • @user-xc9xt4vp8s
    @user-xc9xt4vp8s Před 6 měsíci +26

    አብሪሽየ እደዝህ ያለ ነገር አትስራት የሶ ፕራክ እና የአተ ይለኛል ይከፍታል ሩትየ እኮ ብዙ ሆናለች ብዙ ነገር ትታ ነው አንተን ብላ የመጣችው ስለዚህ ይከፍታል እዳይደገው በዚህ መልኩ ግን ነብር ሆነች እኮ ሩትየ ቁጣዋ እራሱ ሲያምርማት የኔ ቆጆ።

    • @hykelahmad1024
      @hykelahmad1024 Před 6 měsíci +3

      የኔዉድ የልቤነዉ የፃፍሽዉ ❤❤ እኔየዛሬዉ ፕራክ አላሳቀኝም እሩታ የሰራችዉግን በዴብነዉ የሳኩት

    • @user-xc9xt4vp8s
      @user-xc9xt4vp8s Před 6 měsíci +4

      @@hykelahmad1024 የሩታየ ሁለ ነገሮ ምርጥ ነው ልዩ ልጂ ናት የሰውን ስሚት እሚነካ አትሰራም የገባት ልጂ በሳል አስተዋይ ናት እሶ እሚያስቅ እጂ ለሱ ችግር እሚያስገባው አልሰራችም

    • @Jkeesum
      @Jkeesum Před 6 měsíci +1

      ​@@user-xc9xt4vp8sትክክል የዛሬዉ ይደብራል

  • @ksjsshhjshshirihdhdu2465
    @ksjsshhjshshirihdhdu2465 Před 6 měsíci +15

    አብርሽ አንተም ጀመረክ እንደ ሩታ ንደት አትችልም ግን ሩታየ እኔ ምንም ልረዳሽ አልችልም❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አንችም ኔሽ ፕራክ የጀመርሹ በይ ቻይዉ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏

  • @user-di6rg2mc7e
    @user-di6rg2mc7e Před 6 měsíci +5

    ኮምቸ የማልጠግበው ነገርሽ ሲስቅ የሚያምርባት ስትቆጣ ነበር💪የኛዋ ልእልት ውድድድድድድ አረግሻለሁ

  • @user-om9hb8lr3l
    @user-om9hb8lr3l Před 6 měsíci +6

    መቼም እረዢም ነኝ ብለሽ ነው ከማጠሯ መወጠሯ ያልሽው አይ ጊዜ አዊ ነው ሁሉም እናቱ ለሁሉም አብርሽ ብድርህን መልሰሀል

  • @user-fp3zs4iy1u
    @user-fp3zs4iy1u Před 6 měsíci +26

    ከማጠሯ መወጠሯ ተመችቶኛል❤😂

  • @hennaballat4489
    @hennaballat4489 Před 6 měsíci +15

    ሩታዬ የኔ ልዩ ስትናደጂም ስትሥቂም ያምርብሻል ❤❤❤አብረሽ ሩታዬ ስታምሩ❤

  • @nomo6793
    @nomo6793 Před 6 měsíci +5

    እሩታዩ ሥትስቅ ብቻ ነው ደስ የሚለኝ😢😢 የኔ ደርባባ ሥወድሽ አብርሽየ ደሞ ፓራክ አትደራረጉ

  • @Zuzu_Ŕòŷãł
    @Zuzu_Ŕòŷãł Před 6 měsíci +11

    ወይኔ እሩታዬ ስትኮሳተሪ ያምርብሻል የኔ ቅጆ ኣብሪሽ ካቺ በቀር ሌላ ስት ምስሎ ኣዪታየዉም❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Suhair100-if1vz
    @Suhair100-if1vz Před 6 měsíci +10

    ጎበዝ የኔ ማር ሩታዬ የፀጉር ስታይልሽን ቀየርሽ የኔ❤ ቆንጆ ቆይ ዝም በይ ቁንጥጥ ነዉ ማደርግልሽ ያናደደችሽን ልጅ😂

  • @user-mv4hn1vi4u
    @user-mv4hn1vi4u Před 6 měsíci +28

    ሩታዬ እና አብርሽ ባጣም ነው ምዎዳችሁ ❤❤❤ሩታ ስትደድም ታምርለቺ ❤❤❤😂😂😂

  • @amina-r5k9q
    @amina-r5k9q Před 6 měsíci +7

    😂😂😂😂እሩታየ ባልሽን ይዘሺአምልጭ😂😂😂የመልሰምት እንጠብቃለን እረመዳንከሪም ለሙሰሊምትህቶችናወንድሞች❤❤❤❤

    • @FatimaFatima-fg1bq
      @FatimaFatima-fg1bq Před 6 měsíci

      እረመዷን ከረም አይባልም እረመዷን ሙባረክነወ

  • @user-kw1yx5xo6v
    @user-kw1yx5xo6v Před 6 měsíci +7

    እሩታየን እንደዚህ አይነት ፕራክ አታደርግ እንድከፍት አልፈልግም

  • @YEALAHBARIYA
    @YEALAHBARIYA Před 6 měsíci +14

    ኧረላአላህ ብላቹ ደምሩኝ😢😢 እናም እሮመዳን ሙባረክ❤

    • @YEALAHBARIYA
      @YEALAHBARIYA Před 6 měsíci

      @lidet5270 ወላሂ እኛ እናይላቸዋለን ግን እነሱ አይደምሩንም ሀሀሀሀ

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw Před 6 měsíci +1

      አኔም ደሚሪኝ ዉድቻ

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw Před 6 měsíci

      ​@lidet5270 ዉድ ደሚሪኝ

    • @ፈኪ2
      @ፈኪ2 Před 6 měsíci +1

      ደምሩኝ😊እመልሳለሁ

    • @محمدمحد-ف2م
      @محمدمحد-ف2م Před 6 měsíci +1

      አላህ ይባርክፊክ

  • @AlaihAkeber
    @AlaihAkeber Před 6 měsíci +7

    አብርሺዬ ምረታችንን አተስከፈብን ተዉ ግን ሲከፈት ይከፈነል ያኔ ልእዕልታችንን ❤❤❤በተረፈ በጠም አድነቀቹ አፍቀረቹ ነኝ ያመደም ቅመም ነኝ❤❤🙏

  • @herfadjerfad9165
    @herfadjerfad9165 Před 6 měsíci +4

    ከማጠራ መወጠራ አይ እሩታ😂😂😂😂😂
    አብርሽ እና እሩታ በፍቅር ኑሩልን💚💛❤🙏👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-yp4em1mk1p
    @user-yp4em1mk1p Před 6 měsíci +6

    ዋዉዋዉ ወንድልጂ ብዲርሲከፍልነዉ አይዛሺ ሩታየ እናደግሞ አይሚና ኤፍሬምን አጡልን ናፍቀዉናል😢

  • @Tigsit282
    @Tigsit282 Před 6 měsíci +24

    ምርጥ ፕራንክ ብድሩን የማይመልሰ አይወለድ😂😂❤❤

    • @selamawt12
      @selamawt12 Před 6 měsíci

      ደምርኝ ወለላዋ❤🎉

  • @sofianurtata7929
    @sofianurtata7929 Před 6 měsíci +13

    ከመጣረ መወጠረ ብዘቱ አለላችም ወይ ሩታ❤❤❤

  • @shewayezenabu3036
    @shewayezenabu3036 Před 6 měsíci +12

    ሩታዬ እና አብርሽ በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤ ስትናደድም ታምርለች❤❤❤❤❤

  • @bauluawz5913
    @bauluawz5913 Před 6 měsíci +17

    ከማጠሮ መመወጠሮ አላለይም ውውውውው❤❤❤❤❤❤❤❤❤እሩት የኔጀግና ቆጆ ❤❤❤❤❤