ከስት ስቃይ ነው ከማዳቤት የወጣውት ሳሙኤል ማስረሻ ምን አረገ እግዳአለን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 10. 2020

Komentáře • 224

  • @fantafanta3408
    @fantafanta3408 Před 3 lety +10

    ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን ብቻ በቂ ነው አያችሁ በስደት እደት እደምንተባበር እግዚአብሄር ፍቅርን ሰላምን ያድላን ሊላ ቃል የለኝም

  • @bf7767
    @bf7767 Před 3 lety +8

    እውነት በምን አማርኝ ልግለፃችሁ አንተንም ሳሚንም ብቻ እንደነተ ያሉትን እግዚአብሔር ያብዛልን ወንድሞቸ 🙏 አሁን ይሄ ድስላይክ ይደርጋል አቤት አምላኬ ሰው መሆነችሁ ያጠራጥራል🤔🤔

  • @keyryajuhar2893
    @keyryajuhar2893 Před 3 lety +9

    በመደም ቤት የምትሰቀዩ ቅመሞች በአለ ተስፈ አትቁረጡ አድ ቀን የልፍልነል ወድም እድሜነ ጤነ ተመኜሁል በርተ

  • @dhdhdjhdhdi7091
    @dhdhdjhdhdi7091 Před 3 lety +1

    ወድማችን ቸሩ መዳኒሀለም ይጠብቀክ ሰላምክ ብዝት ይበል እህታችን እመቤቴ ማርያም እንኳን ከዝ መከራ አተረፈችሽ በሰላም ለአገርሽ ታብቃሽ አሚን / ስለ እውነት ወድማችን አንተን የመሰለ መልካም ወጣት በቤሩት በማግኘታችን መታደል ነው በርታልን የአንድዬ እናት እመቤቴ ማርያም በእድሜ በጤና ትጠብቀክ አሚን / ወድማችን ሳሚ ቸሩ መዳኒሀለም ዪጠብቀው ሰላሙ ይብዛልን አሚን 🙏🙏

  • @kalkidank7037
    @kalkidank7037 Před 3 lety +5

    ኡነታቸውነዉ የኛ ኢምባሲ እኛ ለማዳን ሳይሆን ለማሳረድ ነዉ ኣንገታችን የሚያስደፋን ኢምባስያችን ነዉ።።።።

  • @maitamaita2435
    @maitamaita2435 Před 3 lety +10

    እዴት አመሸህ አሹ ወድሜ ዛሬበጣምደስ ብለኛል እህቴ ምንም ሳትሆንስለደረስክላት ቸሩመዳናለም ይድረስልህ አሹዬ ሣሚከዱባይ ላተምጭምር አተበማገኝቴ ካሹ ወድሜ ያገናኝኸኝ ከልብ አመሠግናለሁ ቃላት የለኝም ለተቸገረ ወገኖቻችን እደምደርሱ ለናተ ፈጣሪ ይድረስላቹ ደህና እደሩልኝ

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 Před 3 lety +2

    ኢትዮጵያ የ ብዙ ለልጆችሽ የሚቆሙ ብዙ ወጣቶች ልጆች አሉሽ ቃላት አጠርኝ😭😭የደስታ እምባ ነው

  • @user-ir5wo9hs9m
    @user-ir5wo9hs9m Před 3 lety

    ሳሚ አላህ ይጠብቅህ😥😥መልካም ሰው ከክፋው ይጠብቅህ ያረብ መልካም ስራዎች የምትሰሩ ምርጥ ኢትዮጵያዊያን አላህ ይጠብቃቹህ እኔ ዛሬ ነው ያየሁክ 😍😍😍🌹🌹🌹

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q Před 3 lety +2

    እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ እህት ስደት ከባድ ነው ወድም እግዚአብሔር እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥህ ኢትዮጵያዊ ማለት እንዲህ ነው

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 Před 3 lety

    እግዚያብሔር ይባርክህ ወድሜ የተቸገሩትን መርዳት ምንኛ ጥሩነው በርታ ቀጥልበት ፈጣሪ ይርዳህ

  • @user-vl4el5xe2k
    @user-vl4el5xe2k Před 3 lety +2

    ውድ ውድሞቻችን እደናተ አይነቶቹን ያብዛልን ሳሚ መልካም ሰው ነው አተም እደዛም ሰላምችሁ ብዝት ይበልልን

  • @ronycell7798
    @ronycell7798 Před 3 lety +1

    እኔም፣ቤሩት፣ነኝ፣ያለሁት፣ቤሩት፣በጠም፣ችግር፣ውስጥ፣ነው፣ያሉት፣ልጆች፣እኔ፣ግን፣እግዝአቤሔር፣ይመስግን፣በሰለም፣ልሄድ፣ነኝ፣ኮንትረቴን፣ጨርሸለሁ፣ትኬት፣ይመጠል፣አሉ፣።

  • @user-ux8qx8xj1z
    @user-ux8qx8xj1z Před 3 lety +12

    እኔኢኮ አረቦቹ ይገርሙኛል.በጊድ ካልሰራሽ አቴጅም የሚሉትነገር. የሌላዜጋኢኮ በጣም ይፋሩታል እኛኢትዮጵያኖች የዉሃ ሲላሆንነው ምጨወቱብን እንዳዝ ☹️

  • @tirualemeyihunatube344
    @tirualemeyihunatube344 Před 3 lety +3

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር መልካም ነው መጨረሻሽን ያሳምርልሽ

  • @Tube-gv4cj
    @Tube-gv4cj Před 3 lety +2

    አይዞሽ እህቴ አንትንም እግዛቡሄር ይስጥክ ሳሚም ወንድማችንም. እድሜ ክፅጋ ጋር ይስጣችሁ

  • @kalikdankalikdan5645
    @kalikdankalikdan5645 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ባለህበት ቦታ ወንድም😘😘
    እህታችን እኳን ሰላም ወጣሽ

  • @user-zg8cb6kn9u
    @user-zg8cb6kn9u Před 3 lety +1

    እግዛቢሄር ይመስገን እህቴ እኳን በሰላም ከወገኖቻችን ተደባለቅሽ ያልፋል አይዞሽ ሳሚ አተም አብርሽ ፈጣሪ ይባርካችሁ

  • @almalm1555
    @almalm1555 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ እግዚአብሔር ላንች። ጠንካርውን የሠጠሽ የድንግል ማርያም ልጅ ለእኛ ጠንካራ ወን ይስጠን አሜን አሜን አሜን

  • @hudaameer8020
    @hudaameer8020 Před 3 lety +1

    ውንድሞችቸን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችው። እህታችንም እንኳን ደስ አለሽ ካለሽበት። ባታ በስላም ስለውጣሽ። አይዛሽ ሁሉም። ነገር ለበጉ ነው ያልፈል። መታግስ ዋጋ አለው👍🌹😙

  • @tarikwagnewaadd8950
    @tarikwagnewaadd8950 Před 3 lety +4

    ፈጣሪ ይባርክህ ኢትዮጵያዊነት ማለት ይሄነዉ

  • @almazworkneh8255
    @almazworkneh8255 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይባርክህ ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው እና የሰማይ አምላክ ብድርህን ይመልስልህ ወንድሜ በርታ

  • @user-jd9py6ob5x
    @user-jd9py6ob5x Před 3 lety +1

    ሰላም ላተ ይሁን ወድም መልካምነት ለራስ ነው. ፈጣሪ ተክፋ ሁሉ ይጠቅህ

  • @user-hp4qt7ld9e
    @user-hp4qt7ld9e Před 3 lety +2

    አላህ ኸይር ምንዳቹህ ይክፈላቹ ወላሂ እደናንተ አይነት በየ አመቱ መንታ መንታ ይወለድ ሀቂቃ ስንት አይነት ጋጣ ወጥ ወንዶች አሉ አላህ ይርዳህ ወንድም አይዞዋቹሁ ቬሩቶች ከችግር በኃላ በርግጥም ምቾት አለ

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 Před 3 lety

    እንኳን በደህና ክወንድማችን ተገናኝም በእውነት በምን ዓይነት ቃል ልግለፃችሁ ውገኖቻችንን በየቦታው እባ እምታብሱ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን

  • @user-vg5tw1bd4c
    @user-vg5tw1bd4c Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ እንካን ደስ አለሽ

  • @seadatube42
    @seadatube42 Před 3 lety +1

    ወድሜ በረካሁን እኳን ከችግራ አወጣሀት እህቲየ እኳን ሰላም ወጣሽ ምን አዩነት ክፍው ሰውናት

  • @getebogale8623
    @getebogale8623 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ ኢትዮጵያዊነት እንዲህ ነው

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 Před 3 lety

    Thank you so much brother
    Thank you jesus my father jesus 💕💕💕💕🥰🥰🥰🥰😭😭🇪🇹🇪🇹I love Ethiopia

  • @metageswagaaelew1534
    @metageswagaaelew1534 Před 3 lety

    አምሳሎሚ ለአንድ ሰው ሸክም ለአምሳ ሰው ጌጥ ዋው መተባበር ደስ ይላል አንኳን ፈጣሪ ደረሰልሽ

  • @tarukice9847
    @tarukice9847 Před 2 lety

    አይዞሺ እህቴ በቤሩት አገረ መከራነው ከመከራ ያውጣን አይዞሺ እህቴ አሁንም ቢሆንም ሰራም ታገኘለሺ አይዞሺ አሹ ተባረክ ሳሚ ዘመኑ ይባረክ እደነተ አይነት ያብዛልን የሳሚማ ይለያል እውነት ወድም እኳን ይሰለቻል የሰት እቶቻቺን
    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @sweetemebet743
    @sweetemebet743 Před 3 lety

    እ/ር እንኳን በሰላም ተፍታሻቸው እኒህ ጨካኞች

  • @giocell142
    @giocell142 Před 3 lety

    አይዞሽ እህቴ መከራዉ በዛ ግን ስልክን ብትሰጣን አሪፊ ነበር ተባረክ ወንድማች 😭😭

  • @zubaydazubayda6188
    @zubaydazubayda6188 Před 3 lety

    አላህ ዉለታህን ይክፈልህ ወንድማችን እህታችንም እንኮን በሰላም ወጣሽ

  • @user-er7im4mz9h
    @user-er7im4mz9h Před 3 lety +5

    ሠላምህ ይብዛ ወንድማችን

  • @tsehaymohammed8388
    @tsehaymohammed8388 Před 3 lety

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @salamselam4800
    @salamselam4800 Před 3 lety

    የእግዚአብሔር ሰላም አይለያችሁ እንዴት አመሻችሁ አሹ እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ይጠብቅህ ያሰብከውን እመቤቴ ድንግል ማሪያም ትፈፅምልህ ወንድማችን እንዲሁም ሳሚዮ በአንተ ሀይልነው ከዚህ ደረጃ የደረሰችሁ ለሶእንደ ደረስህላት እግዚአብሔር አምላክ ያሰብኸውን ይፈፅምልህ የእግዚአብሔር ቸርነት አይለያችሁ አይዞሽ እህታችን ሁሉም ነገር ለበጎ በጣም አሪፍ ትምህርት እናመሰግናለን ወንድማች አሹ

  • @user-rs9qr6bh6e
    @user-rs9qr6bh6e Před 3 lety

    አሹዬ ፈጣሪ እስከነ ቤተሰውክ ይጠብቅህ ማሻአላህ

  • @tizitayemaryamlij2709
    @tizitayemaryamlij2709 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ለሀገርሽ ያብቃሽ።

  • @almazejga6143
    @almazejga6143 Před 3 lety

    አይዞሺ ውዴ አተም ስለረዳሀት ተባረክ

  • @user-yn6cf8eo6n
    @user-yn6cf8eo6n Před 3 lety

    አሹየ እግዚአብሄር አምላክ እርጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ እስከ ቤተሰቦችህ እንዳንተ ያለውንና እንደ ሳሚ ያለውን ያብዛልን

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 Před 3 lety

    ፈጣሪ ይባርክህ ኢትዮጵያዊነት መልካምነት ነው

  • @marytefera7172
    @marytefera7172 Před 3 lety +1

    አሹዬ የኔ መልካም ተባረክ

  • @suhawuae9730
    @suhawuae9730 Před 3 lety +1

    ሰላም ወንድም ለመጀመሪያ ግዜ ነው ያየሁህ አላህ ከጎናችሁ ይሁን እስበራሳችኝ እንተባበረ እንጅ ኤንባሲማ የለም አንተም እንደ ሳሚ ሁን ወንድም እዛ ላሉት

  • @AaBb-wf9xy
    @AaBb-wf9xy Před 3 lety

    እ/ር ለሁሉም አለሁ ብድራችሁን ይክፈልችሁ

  • @gg5092
    @gg5092 Před 3 lety

    አይዞሽእግዚአህቤር መልካምነው

  • @makdeshalima1096
    @makdeshalima1096 Před 3 lety

    ሀይሠላምወንድሜ፣ስለምታደርገውነገርበጣምእናመሰግናለን፣ጉዞንበተመለከተመረጃብሰጠን፣ስለቤሩትኪሎንበተመለከተ

  • @tsigebpower7066
    @tsigebpower7066 Před 3 lety

    በእውነት እግዚአብሔር ይሰጥክ ❤

  • @Ak-nz8gg
    @Ak-nz8gg Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ይርዳችሁ

  • @user-jr3hg4ck7m
    @user-jr3hg4ck7m Před 3 lety

    በጣምደሰይላልእግዚአብሔረአንተንም በፀጋያኑረህ እሳንምእግዚአብሔረ ለአገረሸያበቃሸ

  • @tube-sx5wi
    @tube-sx5wi Před 3 lety

    አሽዬ እግዚአብሔር ይሰጥህ ወድም

  • @martaberaket
    @martaberaket Před 3 lety

    እግዚያብሔር ይባርካቹ አንተንም ሳሚንም

  • @saraolad1814
    @saraolad1814 Před 3 lety

    Ashuya zamanshewe yebareke enat yanorele

  • @abebechdisasa7630
    @abebechdisasa7630 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይባርክህ አሹ

  • @hannatesfuy8614
    @hannatesfuy8614 Před 3 lety

    Thank you

  • @user-rz1mx6sv5o
    @user-rz1mx6sv5o Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል

  • @lubsbalubaba2644
    @lubsbalubaba2644 Před 3 lety +4

    ብዙወቹ እህቶቻችን ቤትእየተዘጋባቸውነው የቀሩት.

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 Před 3 lety

    Tebareku Ethiopia people all tebareku 💕💕💕💕💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍
    Tebareku Ethiopia I love Ethiopia

  • @user-bs7xh9lc8f
    @user-bs7xh9lc8f Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመሰገን ከዚህ ከደረሰሸ

  • @furnomamo457
    @furnomamo457 Před 3 lety

    Egziabher yaxbqhe yane wandema 🙏🙏

  • @hibabitar7948
    @hibabitar7948 Před 3 lety

    Tebareki Bro❤️❤️👍👍

  • @starsta4091
    @starsta4091 Před 3 lety +1

    ወዲም፡አሹ፡ፈጣሪያክብርክ

  • @lubabaawolu3830
    @lubabaawolu3830 Před 3 lety

    ይሠማል

  • @dituditu428
    @dituditu428 Před 3 lety +1

    የኔ ማር ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @shinbiraastatika7959
    @shinbiraastatika7959 Před 3 lety

    ተባረክ

  • @monasona6097
    @monasona6097 Před 3 lety

    ተባረክ ወድሜ

  • @yekjsbjjsjvsjh9276
    @yekjsbjjsjvsjh9276 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይረዳቹሁ ወንድሞች

  • @sasahudenkalem6121
    @sasahudenkalem6121 Před 3 lety

    እግዚያቤርይባርክህ

  • @user-vk7tz2bk1f
    @user-vk7tz2bk1f Před 3 lety

    እደነተ አይነት አላህ የብዘልን አንታና ሳሚ ኩፉ አይንከቹ በቅንነት ሰብክረይብ አርጉኝ አንድ ሺህ ሙሉልኝ እበካቹሁ ስላምነቹሁ አይተቹ አትለፉኝ መልከም እናት ለራስ ነው

  • @berikberik99
    @berikberik99 Před rokem

    እግዚአብሄርይጠብቅህ👏👏👏👏😥😥😥😥😥😭😭🙏🙏🙏

  • @MayMay-bl2lb
    @MayMay-bl2lb Před 3 lety

    ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን እኔም እኮ የአንድ አመት ብር አልተከፈለኝም ሹክ በሉኝ ዉዴቼ

  • @meserttekkel5252
    @meserttekkel5252 Před 3 lety +1

    ፍጣሬ ድሞ በስላም ከቤተስቦችያግናኝሽ እናንተንም ፍጣሬ ይበርክክ ወንድሜ

  • @burtukanburtukan7101
    @burtukanburtukan7101 Před 3 lety

    እግዝያብሄረ ይስጣቹ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @melatmila909
    @melatmila909 Před 3 lety

    ውውውውው አሹዬ ፈጣሪ ይባርክክ አሹዬ

  • @user-pg3mh6fj3z
    @user-pg3mh6fj3z Před 3 lety

    ስላማችው ኢብዛ አሹ ለምስሩት ነገር ሕግ ሕግዚያአብኤር ኢክፈላችው

  • @user-hr9wj3io6k
    @user-hr9wj3io6k Před 3 lety

    እግዚሐቤርይባርክህአሹ

  • @user-ou1ft8mk6w
    @user-ou1ft8mk6w Před 3 lety

    Alah ystachihu yh new melkamnewt

  • @martaadm9815
    @martaadm9815 Před 3 lety

    Ashuye Edi hum samiye Betam Ameseginalehu wendimocha Egiziabher zemenachu yibarkew

  • @lubsbalubaba2644
    @lubsbalubaba2644 Před 3 lety +2

    ችግሩ ይህ ቤት አንች ብቻ ስትሆን ለወደፊቱስ እህቶቻችን እደት ሊሆኑ ነው

  • @teletelephone1960
    @teletelephone1960 Před 3 lety

    Egzabheri yesthi wedma

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Před 3 lety +1

    ሰላምአሹ$ሰላምእህቴ
    አሹኩኪናልጅህእንዴትናቸዉ

  • @mulunegusi4364
    @mulunegusi4364 Před 3 lety

    እግዚአብሔር። ይሰጥክ

  • @user-nb6of3kf5k
    @user-nb6of3kf5k Před 3 lety +1

    ሳሜ ጀግና

  • @almalm1555
    @almalm1555 Před 3 lety

    ውንድም እባክህ እኔ ኩየት ነኝ እንድት ነው በርርው ትኬት ና ምርምው ዋጋው ስንት ነው

  • @nouhadmouheb3748
    @nouhadmouheb3748 Před 3 lety

    አሹ🙏🙏🙏

  • @honnylovecruz748
    @honnylovecruz748 Před 3 lety

    መልኳም ሰዉ ችን እግዚአብሔ ያበዛልን

    • @masymasy6355
      @masymasy6355 Před 3 lety

      የእውነትደስነው ያለኝ ውንድሜ እልልልልልል

  • @user-gs2ji4mo4t
    @user-gs2ji4mo4t Před 3 lety

    ስላም👍👍

  • @user-fb7qx6oz3e
    @user-fb7qx6oz3e Před 3 lety

    ሰላም አሹዬ ኩኪዬ ሰላም ነች ቤቢስ እዴት። ነው

  • @tristtruens2030
    @tristtruens2030 Před 3 lety

    እግእዛቤሄር እባርክህ ተባርክ

  • @selammekonennethiopia2110

    Antem tebarek

  • @ziziyusra6078
    @ziziyusra6078 Před 3 lety

    Fetari yestik ashu

  • @najata.medeya2225
    @najata.medeya2225 Před 3 lety

    Masha allha Odema allha yechamereleha

  • @hshshhshshsysu2119
    @hshshhshshsysu2119 Před 3 lety

    Thebarek wonideme

  • @user-gj7vu5dy8h
    @user-gj7vu5dy8h Před 3 lety

    እንኳን ፈጣሪ ረዳሽ

  • @roycell794
    @roycell794 Před 3 lety

    ምስኪን

  • @eyesusyadnalytadagal6598

    Ashu Teberkuln ❤❤❤

  • @worekalem.mekuriaw9691

    Wenedema.egezabher.yesetek.eshie.

  • @mularmular8721
    @mularmular8721 Před 3 lety

    አንድ የሰፈሪ ልጅ እየተግዳችነው።ስልክህን ላክልኝ።እድሰጥት።ወረታህን እከፍላለሁ።

  • @user-yt5jf3qx8r
    @user-yt5jf3qx8r Před 3 lety

    አልሀምዱሊላህ
    አይሰድትበጠምይከበድልሁሉቸሁምበሰድትያልቸሁአላህይጠበቀቸሁ

  • @user-vl4el5xe2k
    @user-vl4el5xe2k Před 3 lety

    ልስማና ኮመት እሰጣለሁ

  • @muluethiopia5122
    @muluethiopia5122 Před 3 lety

    Selam ybeza melkam sew nhe