87ሺ700 ብር የፈጀ ሙሉ የቤት እቃ ውርጌሳ ላደርስ ነው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ወርጌሳ የሚሄድ ሙሉ የቤት እቃ

Komentáře • 123

  • @user-ep9fd1rw3f
    @user-ep9fd1rw3f Před 10 měsíci +41

    መዲ ከየሹቁ ነው የምገዢው ወይስ ሁሉንም ከአድ ሱቅ ታገኛለሺ እውነት ስለምትናገሪ እዎድሻለሁ አላህ ይገዝሺ ወድየ አጂር አግኝተሺበት በዚህ ስራሺ አላህ ጀነትን ይወፍቅሺ ውደየ እኔ ወድሜ ነው ያሳደገኝ ገጠር ነው ተወልጀ ያደኩት ከብት ስንጠብቅ ምስር እሸት ነቅየ ሳይሆን እቡጡን እኳንቆርጨ እድበላ አይፈቅድልኝም ነበር የሰው ሀቅ ነው ይለኝ ነበር እና አሁንም አድጌ የሰው ገዘብ እፀየፍለሁ ይኸን ሁሉ ያልኩሺ ለምን እደሁ ታውቂያለሺ የአረብ አገር ፔርሙዝ ሰሀን ይበልጣል ብለሺ ሀቁን ስለተናገርሺ ነው ለመዲ ካሜራ ያስፈልጋታል ስጦታ ሰርፕራይዝ የሚያረጋት ማነው ❤❤❤ በርች

    • @user-uy3ln8ue3q
      @user-uy3ln8ue3q Před 10 měsíci +1

      ወላሂ ልክ ብለሻል ሁሌም እከታተላታለሁ ግን ምንም ሳትሰለች እያንዳንድዋን በዝርዝር ስታስረዳ የኔ ውስጥ ይረካል ማሻ አላህ ነች አንችም ደግሞ ማሻ አላህ ወንድምሽም ማሻ አላህ መዲ ደግሞ ብዙ ሰርፕራይዝ ያስፈልጋታል እኪ ሀገራችን ይረጋጋልንና❤❤❤❤ 😊

    • @zatube5734
      @zatube5734 Před 10 měsíci

      አይዞሺ ሁሉም ያልፋል

  • @saadhaadem8114
    @saadhaadem8114 Před 10 měsíci +19

    መዲየ የኔልዩ ስወዲሽ የምወዱት እስኪ ላይክ❤❤

  • @Saadah-cs6je
    @Saadah-cs6je Před 10 měsíci +16

    የኔ ውድ ማሻአሏህ የኔ ሀቀኛ እረተው እናሳድጋት

  • @user-ep9fd1rw3f
    @user-ep9fd1rw3f Před 10 měsíci +8

    መዲ በአላህ ብርድልብስ8፣12 ኪሎ ልክ እደ አረብ ሀገሩየማይነጭ ጥራቱን የጠበቀ አለ ዋጋውስ እስኪ አድ ቀን ብርድልብስ
    ሱት ሂደሺ አሳይን አሁን ላይ ከዚህ እቃ ለመረተብ ከባድ ነው በጂ ይዞ ለመግባትም አይመችም ስለ እቃ ከበቂ በላይ አገራችን እቃ እዳ አሳየሺን ከተመቸሺ ብርድልብስም አሳይንና እሳው ለመግዛት እና በጣም ብዙ እህቶችን እያገዝሺ ጎጆ እያወጣሺ ስለሆነ እድሜና ጤና ይስጥሺ

  • @user-nx2nq7yy5d
    @user-nx2nq7yy5d Před 10 měsíci +12

    የኔቆጆ ለቤትሽ አድስ ነኝ ግን በጣም ነው የወደድኩሽ በግልፅ እያዳዷ መናገርሽ ወላሂ የምትደነቂ ልጅ ነሽ ሀባይብ ማዘዝ ስንፈልግ መድ ቲዩብን ምርጫችን ይሁን

  • @user-nv2tv5bc8t
    @user-nv2tv5bc8t Před 10 měsíci +5

    ላይክክክክ አርጓትየምር ብዙሰውነውየሚያየው ማየታችሁ አይቀር አከፍሉበት ሱብሀንአላህ ቅንልቦችን አላህነው አጀርየሚሰጣቸው

  • @GshsNsjzjz-on5hm
    @GshsNsjzjz-on5hm Před 10 měsíci +4

    የኔ ውድ እህት ሁሌም አይሻለሁ እንዳንቸ ሀቀኛ አላገኘሁም በርቺልን እኛም ለማዘዝ ያብቃን በርቺልን ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤❤❤

  • @እሙሂራ
    @እሙሂራ Před 10 měsíci +5

    ማሻአላህ የመዳምቅመሞችአልተቻሉም. ግንውድእህቶች የወጥቤትእቃ አታብዙ እኛገርእደሁ ብዙምአስፈላጊአደለም ብርያዙ ስራ መስራትነውየሚያስፈልገውእኛአገርሀቂቃ ብር አባክነን እንገባና መልሰንስደት እንመኛለንሆ

  • @SadeiJemeil
    @SadeiJemeil Před 10 měsíci +4

    መድ ማሻአላህ ሁሌ ነው የምከታተልሽ እዳች ሀቀኛ ሠው የለም በርች ኢንሻአላህ ጀግና

  • @fafitube5614
    @fafitube5614 Před 10 měsíci +1

    መድየ የኔ ቅመም የኔን ደጎሞ መቸ ይሆን እምገዥልኝ ላይክ አርጋት የኔ ሀቀኛ

  • @ayshamohammed1969
    @ayshamohammed1969 Před 10 měsíci +3

    ወላሂ ይሄን ሁሉ ስትገዢ ለኛም ስታሳይ ያለዉን ድላም አሰብኩት ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ❤

    • @user-hr9xp6ev1n
      @user-hr9xp6ev1n Před 10 měsíci +2

      ከሁሉ መልሶ ማስተካከሉ 😢

  • @user-mw1hv9dl6o
    @user-mw1hv9dl6o Před 10 měsíci +1

    _መድዬ የኔ ሀቀኛ በርች አትለወጭብን ማሻ አላህ አለይኪ የኔ ውድ🎉_

  • @ወርቅየ
    @ወርቅየ Před 10 měsíci +6

    ጀግና በርቸ ፀባየ ሰናይ❤

  • @ጥቁርአዝሙድነኝ
    @ጥቁርአዝሙድነኝ Před 10 měsíci +1

    _ይች እህት እንድታድግ ከመፈለጌ የተነሳ በሁለቱም ስልኬ ነው የማይላት ወላሂ ስራዋ ያስደስታል አላህ ይጨምርልሽ መድዋ_

  • @بيعزينالله
    @بيعزينالله Před 3 měsíci

    ማሻ አሏህ ሰሞኑን ቅመሞች እቃ ላይ ናቸው ግን ሀገር ተረጋጋዴ ማሻ አሏህ ግን ይቅርታ ለፅፍኩት ኮሜንት ቅድሜያ ሀገር ሠላም ነው ወይ ብየ ነው

  • @BigDil-dg2fq
    @BigDil-dg2fq Před 10 měsíci +1

    ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    ማሻአሏህ አችማ በዉነት ጀግናነሽ በርች
    ወልዲያ ሀራ ማድረስ ትችልአለሽ ወይ

  • @madenayoutube5487
    @madenayoutube5487 Před 10 měsíci

    ከሌሎቹ ትለያለሽ. ወደድኩሽ. ሞክሽየ

  • @GBh-rk4kj
    @GBh-rk4kj Před 10 měsíci +1

    የቅንጦት እቃ እንዳይገባ ተከለከለ ደስ ይላል ምክኒያቱም ገንዘብ ማባከን ነው ትርፉ

  • @user-qk2ss7wl2r
    @user-qk2ss7wl2r Před 9 měsíci

    መድየ ወንድምን አስደስችልኝውደ

  • @susuchanal9540
    @susuchanal9540 Před 10 měsíci

    ማሻ አላህ አገዛዝ ትችያለሽ ሁሉም ያምራሉ ❤ በተለይ እረከቦቱ ኧረ ሁሉም ቆንጆ ነዉ ዋጋዉም ተመጣጣኝ ነዉ

  • @RabyYouTube
    @RabyYouTube Před 10 měsíci +1

    ዋለይኩምእሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻአላህ መዲ በርች ውዴ ❤❤❤

  • @emawayishgetu2584
    @emawayishgetu2584 Před 10 měsíci +2

    አይ የመዳም ቅመሞች ሚስኪን ብራቹ ያሀዙ እረ ለቃሀ ይሄ ሁሉ ብር ሀገር ገብታችሁ ቀስበቀስ መግዛሀት ነው ሚሻሀለው ብራችሁ አታሀቤክኑ ወሳኙ ብር ነው እረ ንቁ

  • @fouziasaeed4296
    @fouziasaeed4296 Před 10 měsíci

    አሠላም አለይኩም ግን እንደት ነው የምታደርሽ እኔ ላዝሽ ነበር ምራጫሽ ይመቸኝል ማሻ አላህ

  • @user-pp9px8jh2y
    @user-pp9px8jh2y Před 10 měsíci

    መዲየ ቦረና መካነሠላም ታደረሻለሺደ እማ ወይሥ ሩቅነዉያለሺበት

  • @user-yd3ck8pf3u
    @user-yd3ck8pf3u Před 9 měsíci +1

    መድአላህይጨምርልሽቁጥርሽንከየትላግኝፈልጌሽነበርለእናቴሰርፕራይዝማረግእፈልጋለሁ

  • @user-zc6yx6ko2d
    @user-zc6yx6ko2d Před 7 měsíci

    ስላምነው

  • @ftube923
    @ftube923 Před 10 měsíci +1

    ማሸአላህ ማሸአላህ መዲየ በርቺልኝ

  • @user-dc8un2cn3h
    @user-dc8un2cn3h Před 10 měsíci

    የኔልዩ ትለያለሺ የምልሺ በምክንያት ነዉ

  • @user-lt5lp8ok9b
    @user-lt5lp8ok9b Před 10 měsíci

    የኔ ተራ መቸ ነው መድየ😢😢😢

  • @user-pk1jy7sp3n
    @user-pk1jy7sp3n Před 10 měsíci +2

    ላይክ እያረግን እናበረታታት ውደቸ

  • @ethiopialoveethiopialove-fl1gl

    መድየ እህቴ ክፍ አይካሽ ❤❤❤❤

  • @شهدالشحي-ق7ك
    @شهدالشحي-ق7ك Před 10 měsíci +1

    የኔሀቀኛአላህይጨምርልሺመድየወላሂስወድሺ

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 Před 10 měsíci

    ማሻላውርጌወችየ፡እኔምተራኢሸአላ፡መዲየ፡ሀቀኛአላህይጨምርልሺእህቴ

  • @tube-ve9gr
    @tube-ve9gr Před 10 měsíci +2

    masha allah

  • @Maziyteka
    @Maziyteka Před 9 měsíci

    ይቺን ልጂ እናበራታታት ጎበዚ ናት ሸር ላይክ ሰብክራይብ እያደርግን ሀቅ
    የሚሰሩትን ማበርታታት ይልመድብን ወላሂ አደሰ ነኝ ለቤቷ ግን በጣም ነዉ የተመቸቺኝ

  • @seadiabdu
    @seadiabdu Před 10 měsíci

    ሱቁን ለምን ቪደወ አቀርጭልንም

  • @ቲያነኝየጊራናዋቀበጥ

    ማሻአላህ ጎበዝነሽ እህት አላህ ይጨምርልሽ

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf Před 10 měsíci

    ማሻአሏህ በርች እህት መድየ❤❤❤❤❤

  • @GgGg-ff3xi
    @GgGg-ff3xi Před 10 měsíci

    ሰላም መድ

  • @user-wg1sq9pr9p
    @user-wg1sq9pr9p Před 10 měsíci

    መሸአላ ማሸአላ

  • @futumasyed9907
    @futumasyed9907 Před 10 měsíci

    አብሽሪ ማሻ አላህ ጎበዝ ነሽ ከየት ነው እምገዥው እኔም ማስገዛት እፈልጋለሁ

  • @fifuduvjfj1269
    @fifuduvjfj1269 Před 10 měsíci

    በጣም ጎበዝ ነሽ አላህ ይጠብቅሽ

  • @user-oi1db8ur8e
    @user-oi1db8ur8e Před 10 měsíci +1

    ወደ ተለያየ ቦታ ትልኪለሽ እዴ❤

  • @user-gz6tn6ip6n
    @user-gz6tn6ip6n Před 10 měsíci

    እኔም20ሺአስገብቸአለሑ በኢሞሪከርድአርጌአለሑ አዳምጡሺመልሺልኝእሕት

  • @user-hi8st6ku9d
    @user-hi8st6ku9d Před 10 měsíci +4

    ማሻአላህ የሚያማምሩ እቃወች ናቸው

    • @zeynebaliyu2064
      @zeynebaliyu2064 Před 9 měsíci

      መድየ የዉጭብርድልብሶች አደኛ ያልጋልብሥ ካሉ አሳይኝ እህቴ ከቃጋር ከዛዉ እጠልባለሁ በዋሣብ አናግሬሺ ነበር አልመለሺልኝም❤

  • @toybaseidyoutube
    @toybaseidyoutube Před 10 měsíci

    ሙሽአላህ መሽአላህ የሚያማማሩ እቃወች ናቸው

  • @salemysambel7507
    @salemysambel7507 Před 10 měsíci

    እህቴ ትለያለሽ ማርያምን በጣም ሀቀኛነሽ ሁሌነው የምከታተልሽ ምን አለ ለኔም ብታመጭልኝ

  • @mebrat_media
    @mebrat_media Před 10 měsíci +1

    የመድን ቁጥር ፃፉልኝ የምታቁ🙏

  • @شهدالشحي-ق7ك
    @شهدالشحي-ق7ك Před 10 měsíci

    በርችመዱየ

  • @almazabebe7185
    @almazabebe7185 Před 10 měsíci

    መዲ እውነትም ታዳያለሽ እኔም እህቴም imo what's ap ላይ ስንደውል ሪከርድ ስናደርግ እያየሽ ዝም አልችልም ማለት እኮ ትችያለሽ

  • @maryam3066
    @maryam3066 Před 10 měsíci

    አሠላምአሊኩምወራህመቱላሂ፣ወበረካቱሁ፣፣አምልሸም፣በኢሞእሳ

  • @user-ep9fd1rw3f
    @user-ep9fd1rw3f Před 10 měsíci

    የቆየ ቪድዎ የለቀቅሺ እዳይመስል ለምን መሰለሺ አሁናዊ ዋጋ እደሆነ ለማወቅ ይረዳል

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Před 9 měsíci

    የኔውድ:እህት:ስወድሽ:ጥቅያልሽ:ታማኝሴት:አዝሺነበር:ምናልባት:አሁንግዜው:ጥሩስላልሆነ:እኔ አገር:ላትሄጂ:ትችያለሽ:ፊቼከተማ:ከአ'አ:የ4ሰአትመገድነው:ትወስጃልሺ???????

  • @user-jy1et2wr7y
    @user-jy1et2wr7y Před 3 měsíci

    መድናየቁጥርአስቀምጪልኚበነትሺ❤❤❤

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 Před 10 měsíci

    ማሻአላ መዲ በረች ውደ

  • @tube-dr6ur
    @tube-dr6ur Před 10 měsíci

    ማሻላህ መዲየ በርቺ❤

  • @hawaseidyesuf
    @hawaseidyesuf Před 10 měsíci

    ማሻ አላህ❤ ጎበዝ ነሽ እኮ

  • @telun-sv6dp
    @telun-sv6dp Před 10 měsíci

    ዋአለኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክ አላህ ሕይር እህት እኔ እቃ አስጭኛለሁ ግን ትለያለሺ ሀቅሺ አላህ ይስጥሺ

  • @mahaboobadam5611
    @mahaboobadam5611 Před 10 měsíci +1

    መድየ አንቺነሽ እቃ በደህናዋጋ ምትገዥዉ

  • @ritaseid
    @ritaseid Před 10 měsíci

    ቢድኤዉ የቆየ ነዉ ወይ አሁን መገድ ተዘግቷል ተብሎ ነለ እንደ

  • @seadiabdu
    @seadiabdu Před 10 měsíci

    እሰከ ኪ መድ ከዚ እምናመጣውን እቃ ንገሪን

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Před 9 měsíci

    9ሺያልሞላብር:ይሔንቃከቻለ:በጣምጥሩነው:ለማንኛውም:ጥያቄዬን:መልሺልኝ:ፊቼከተማ:ትሔጃለሺ:ከአብ:4ሰአትመገድነው:በነገራችላይ:ስወድሺ:ጥቅቅያልሽሴት

  • @user-xc4ig7pg7e
    @user-xc4ig7pg7e Před 10 měsíci

    ይሄን ሁሉ እቃ እኔም ሀይቅ እድታደርሺልኝ እፈልግ ነበር ግን እዴት ላግኝሺ በቴሌ ግራም ሀይ ብየሺ ነበር ድፍን አምስት ወር ለመኩሺ😢

  • @user-tu8fh3rv4x
    @user-tu8fh3rv4x Před 10 měsíci

    ማሻአላህ በጣም ያምራሉ ❤❤❤❤❤ እህቴ

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Před 9 měsíci

    ይቅርታለካስ87ሆነው:እኔኮ9ሺ:ያልሞላብር:ብዙገዛእላለሁ:ቢሆንም:ጥሩነው

  • @ekramekram6901
    @ekramekram6901 Před 10 měsíci

    ማሻአላህ መድየ

  • @helimaendiris2943
    @helimaendiris2943 Před 10 měsíci

    ውዷ ልዩ ነሽ

  • @user-nv2tv5bc8t
    @user-nv2tv5bc8t Před 10 měsíci

    አህሌን መድየ

  • @merke856
    @merke856 Před 10 měsíci

    በጣም ግቀዝ ነሽ እህቴ

  • @abentweloywa9758
    @abentweloywa9758 Před 10 měsíci

    አላህይጨምርልሽ

  • @Djwhhw-wj3xl
    @Djwhhw-wj3xl Před 10 měsíci

    በርችእህታችንመሸአላህ

  • @user-zr6lk8wg4g
    @user-zr6lk8wg4g Před 10 měsíci

    ዋለይኩምሠላምእንደትነሺበረቺእሕት

  • @user-wq4xs6gg5q
    @user-wq4xs6gg5q Před 10 měsíci

    ጀግና በርች❤

  • @user-yo8dj5fw4o
    @user-yo8dj5fw4o Před 6 měsíci

    As wr wb

  • @ufugihihig7i8h3
    @ufugihihig7i8h3 Před 10 měsíci

    የኔማር እቃ በጣም ያምራል በጣም አመሠገናለሁ

    • @ufugihihig7i8h3
      @ufugihihig7i8h3 Před 10 měsíci

      እቃየ በጣም ያምራል አላህ ይጠበቅሽ ጀዛኪ አላህ ኸይር መድየ መልካም ሠው

    • @ufugihihig7i8h3
      @ufugihihig7i8h3 Před 10 měsíci

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @lubaba355
    @lubaba355 Před 10 měsíci +2

    የወጥ እቃ በዛ እቃ ስንገዛ እያሰብን

    • @user-xg3tw6uv4z
      @user-xg3tw6uv4z Před 10 měsíci

      ግንኮ ለአንድ ጎጆ ወጭ አስፈላጊ ናቸው😊

  • @trenshjemal3970
    @trenshjemal3970 Před 10 měsíci

    ምን አለበት ወደ ሸዋ ብትልኪልኝ😢😢

  • @user-dh9gu8lh7p
    @user-dh9gu8lh7p Před 10 měsíci

    ማሻአላህለኔምበቅርቡ ወግዲ ታደርሺልኝአለሺ

    • @nahanaha9198
      @nahanaha9198 Před 10 měsíci

      ነይአብረን ወግዲ እንዘዝ

    • @user-ed4wu1vh9m
      @user-ed4wu1vh9m Před 6 měsíci

      ለኔም ኢንሻአላህ ወግድ ጎረጂ አዛለሁ

  • @rahmaram8778
    @rahmaram8778 Před 10 měsíci

    መሸአላሕ፡ተባረከሏሕ፡❤

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Před 9 měsíci

    ግንይቅርታ:9ሺአልኩ:ለካስ87ሆነው:ቢሆንም:በጣምአሪፍነው

  • @semiratube9958
    @semiratube9958 Před 10 měsíci +1

    ቁጥርሺን አስቀምጭል መድየ🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Tube-zk4yh
      @Tube-zk4yh Před 10 měsíci +1

      ካዘዝሽ አብረን እናዛለን ሰሙ

    • @user-oi1db8ur8e
      @user-oi1db8ur8e Před 10 měsíci

      ወደ ራያ ቆቦ ትልክ ይሆናል

    • @semiratube9958
      @semiratube9958 Před 10 měsíci

      ​@@Tube-zk4yhኢሻአላህ

  • @debritutaddasa1958
    @debritutaddasa1958 Před 10 měsíci

    ሰላምነው❤❤

  • @jilbabtube8100
    @jilbabtube8100 Před 9 měsíci

    ቀኑን ንገሪኝ በአሁኑ ገበያ አይመስለኝም አሁን ሁሉም ጨምሯል

    • @Medtube1988
      @Medtube1988  Před 9 měsíci

      ቀኑ እኮ አለው ቪድዮ ሲጫን ቀን እራሱ ይጭናል ገበያውም ባሁኑ ነው ወር አልሞላውም

  • @ኩንፈየኩንጎንደሬዋዩቱብ

    በርቺ

  • @hayikelabdu1753
    @hayikelabdu1753 Před 6 měsíci

    ውዶቸ እሢቁጥራን ሥጡኝ በአላህ

  • @user-xw8ew7wy3d
    @user-xw8ew7wy3d Před 10 měsíci

    ሁሉም አድቦታ አይገኝም ይለያያል

  • @MoMo-zc8lu
    @MoMo-zc8lu Před 10 měsíci

    ማሻአላህ❤❤❤❤

  • @toybamohammed6257
    @toybamohammed6257 Před 10 měsíci

    ሴኔጋል ግን ለስቶፍ አይሆንም ሳህ

  • @merimatadese9126
    @merimatadese9126 Před 10 měsíci

    ማሻአላህ ማሻአላህ

  • @fatumahWusan
    @fatumahWusan Před 10 měsíci

    የት ነሽ መድየ ንገሪኝ

  • @emuemraen
    @emuemraen Před 10 měsíci

    ❤❤የኔውድ ውድድድ

  • @user-ep9fd1rw3f
    @user-ep9fd1rw3f Před 10 měsíci

    ቀን ፃፊ

  • @Lulu-55555
    @Lulu-55555 Před 10 měsíci

    ያንድ ሰው ነው ግን

  • @ttww9470
    @ttww9470 Před 10 měsíci

    ለምን ላይክ አታረጉቴም😢

  • @እሙሂራ
    @እሙሂራ Před 10 měsíci

    ግንለምድነውላይክየማታረጓት

  • @user-gw9rs5og7h
    @user-gw9rs5og7h Před 10 měsíci

    እህትመዲ ቁጥርሽን ፈልጊነበር ወይምየምታውቁ ታላችሁ👈👈👈👈👈

  • @fatima1865
    @fatima1865 Před 10 měsíci

    አመልሺምእሳውደ

  • @saadasaada-uy5nf
    @saadasaada-uy5nf Před 10 měsíci

    ❤❤❤

  • @user-sd3ly5sp1d
    @user-sd3ly5sp1d Před 10 měsíci

    አመልሽምእሳ

  • @aiyshasaleh8064
    @aiyshasaleh8064 Před 10 měsíci

    👍👍👍👍👍👍🌹🌹