🛑 የታገተችው የ14 ዓመቷ ልጅ ጉዳይ እዚህ ደርሶል

SdĂ­let
VloĹžit
  • čas přidĂĄn 8. 09. 2024
  • 🛑 ፓስተር ቢኒያም ሽታዬ አፈረጠው በቃ ተገላገላችሁ
    instagram account ➡️www.instagram....
    ቴሌግራም ቻናላችንን ለማግኘት➡️ t.me/libonatube
    ፌስበክ ፔጅ ለመቀላቀል➡️ / yabsramatiwoss
    👇👇እነዚህንም ይመልከቱ👇👇
    1. ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው የምትሉት
    ▶️ • ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው ... \
    2. 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊት ማሰብ ያለብን ነገሮች
    ▶️ • 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊ...
    3.የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የከሸፈ ስክሪፕት)
    ▶️ • የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የ...
    4.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊት ፀሎት ማድረግ አትረሱም
    ▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊ...
    5.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይስ አይጠጣም አትሉም
    ▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይ...
    6.አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ ምንድን ነው ? የዓለም ብርሀን ጉድ ተጋለጠ
    ▶️ • አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ...
    7.አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ልጅ ራሷ እንድትመጣ 15,000 ብር አምጣ ተባልኩ
    ▶️ • አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ...
    ፓስተር ቢኒያም ሽታዬ,poster biniyam shetaye,sofoniyas molalgne,ሶፎንያስ ሞላልኝ,donkeytube,dinklejoch,comedian eshetumelese,Ethiopian comedy,ልጆች,ebs tv special,seifu show,ethiopian drama,kana tv,አደይ,አባ ገብረ ኪዳን ግርማ,አዲስ ስብከት,ዲያቆን ዮርዳኖስ,አዲስ ስብከት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ,በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ገብረ ኪዳን,አባ ገብረኪዳን ግርማ ስብከት,አቤል ብርሀኑ,Abel birhanu,ሰበር ዜና,new ethiopian film,habesha tiktok,ebs sunday special,መዝሙርደብረ ኤልያስ አንድነት ገዳም,ሰበር ዜና,ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ,ይልማ ኃይሉ,yilma hailu,ዘመድኩን በቀለ,ዘመዴ ነጭ ነጯን,Ethio 360,አማራ,አብይ አህመድ,ዳጋ እስጢፋኖስ ገዳም,ዜና,መረጃ ቲቪ,mereja tv,abel birhanu,admas music,amharictube,arts tv world,beteseb ethiopia,betoch comedy,cinema,diakon henok haile,donkey tube,dr habesha info,ebs tv,ebstv,ebstv worldwide,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian movies,ethiopian music,ethiopian news,senselet,shukshukta,z habesha,zehabesha official
    አባ ገብረኪዳን,ርዕሰ ሊቃውን አባ ገብረኪዳን,Mehreteab Asefa,መምህር ምህረትአብ አሰፋ,ፓስተር ቢኒያም,መልካም ወጣት ምህረትአብ,ፓስተር ዮናታን አክሊሉ,መልካም ወጣት,የኔታ ሚዲያ,በነብይ ዮናታን አክሊሉ መልካም ወጣት,donkeytube,dinklejoch,comedian eshetumelese,Ethiopian comedy,ልጆች,ebs tv special,seifu show,ethiopian drama,kana tv,አደይ,አባ ገብረ ኪዳን ግርማ,አዲስ ስብከት,ዲያቆን ዮርዳኖስ,አዲስ ስብከት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ,በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ገብረ ኪዳን,አባ ገብረኪዳን ግርማ ስብከት,አቤል ብርሀኑ,Abel birhanu,ሰበር ዜና,new ethiopian film,habesha tiktok,ebs sunday special,መዝሙርርዕሰ ሊቃውን አባ ገብረኪዳን /news eotc,ethiopian news,seifu on ebs,abel birhanu,amharictube,arts tv world,beteseb ethiopia,betoch comedy,cinema,diakon henok haile,diretube,dj jop ethiopia,dr habesha info,ebs,ebs tv,ebstv,ebstv worldwide,eregnaye,esattv,ethiopian drama,ethiopian music,fanatv,fegegita react,henok haile,henokhaile,hope music ethiopia,mahiberetsion,mahtot tube,sunday with ebs,zehabesha official,zementv,ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ niku,የኔታ ትዩብ yeneta tube official
    #ethiopian #orthodox #libonatube

Komentáře • 188

  • @libonatube
    @libonatube  Před rokem +45

    አሸናፊዎች
    1.የኛ Tube
    2.Amete mecheal
    3.nati asaye
    አሸናፊዎች በዚ አናግሩኝ Instagram -@yabsramatiwos
    የጥያቄዎቹ መልስ
    ሀ፦ ስዕል አድኖ መሳል ከየት መጣ?
    ለ፦ ለምን ይሳላል?
    ሐ፦ምንን ሊያሟሏ ይገባል?
    መ፦ ክብሩስ ምንድ ነው?
    ሀ ፦ ስዕል አድኖ ከየት መጣ?
    የቅዱሳን ስእል መሳል የተጀመረው በብሉይ ኪዳን ሲሆን የመጀመሪያው ሰአሊ ሊቀ ነብያት ሙሴ ስዕሉም የ ኪሩብ(አርባእቱ እንስሳ) ስእል ነበር እንዲሁም ንጉሱ ሰለሞን መጀመሪያዪቱን ቤተ ክርስትያን ሰርቶ ሲጨርስም ኪሩብን ስሏል
    ዘፍ 37÷7
    ዘፍ 25 ÷19-20
    ለ ፦ለምን ይሳላል?
    በአብዛኛው ጊዜ የቅዱሳን ስእል ሚሳለው የቅዱሳንን ህይወታቸውን ክብራቸውን ፍቅራቸውን ፅናታቸውን ለማሳየት ሲባል ነበር
    ለምሳሌ
    * የስላሴ ስዕል
    የእግዚአብሔርን አንድነቱንና ሶስትነቱን ለማሳየት
    * የክርስቶስ ስነ-ስቅለት
    ፍቅሩን ቸርነቱን መከራውን ለማሳየት
    * የድንግል ማርያም
    ከስር በሰፊው እናየዋለን
    * የመላእክት
    ተራዳኢነታቸውን አማላጅታቸውን በምህረትና በመአት እንደሚላኩ ለማሳየት
    * የሰማእታት
    ፅናታቸውን እምነታቸውን ትእግስታቸውን ለማሳየት
    * የፃድቃን
    ተጋድሎአቸውን ፀጋቸውንና ክብራቸውን ለማሳየት ሲባል ይሳላል ።
    ሐ፦ ምንን ሊያሟላ ይገባል?
    የቅዱሳን ስእላት በዘፈቀደ ና በይሆናል ተብሎ ሚሳል ሳይሆን ስርአትን ጠብቆ ምሳሌ ባለው መልኩ የሚሳል ስእል ነው
    ሰአሊው ስእሉን ሲስል የሚጠቀመው ቀለም ሆነ ስእሉ ላይ ያለው ነገር ሁሉ ትርጉም ሊኖረው እንዲሁም በተቻለው መልኩ ሕይወታቸውን ማንፀባረቅ ይገባዋል
    መ፦ ክብሩ ምንድ ነው?
    ብዙ ጊዜ መናፍቃን ስእላትን እነደ ጣኦት ማየታቸው እየተለመደ መጥቷል ነገር ግን የነዚህ የቅዱሳን ስእላት ክብራቸው ወይም ሚሰገደው ለቅቡ ሳይሆን በቅቡ ላይ ለተሰየመው ቅዱስ ነው
    ለምሳሌ
    የክርስቶስ ስነ ስቅለት እንውሰድ
    ምንሰግደው ሆነ ምናከብረው እዛ ስእሉ ለተሳለበት material አልያም ለቅቡ አይደለም ምንሰግደው በስእሉ አጋዥነት መከራውን ህማሙን እያሳሰበን ለራሱ ለባለቤቱ ለክርስቶስ ነው
    ክብር ሆነ ስግደትም ምነሰጠው መስጠት ስላለብን ነው ሮሜ 13÷7
    ወደ ቀድሞ ነገራችን እንመለስና የድንግል ማርያም ስእል አድኖ እስቲ እንመልከት
    የእመቤታችን ስእል አድኖ ነገርስ እንዴት ነው ቢሉ
    1.ልጇን በግራዋ ታቅፋለች
    2.ሚካኤልን በቀኝ ገብርኤልን በግራ ከበዋታል
    3. የብርሀን ዘውድና አክሊል ተቀዳጅታለች
    4. ፀጉሯም የተሸፈነ ነው
    5. ከላይ ሰማያዊ ከውስጥ ቀይ ልብስን ለብሳለች
    የጌታችን ነገር እንዴት ነው ቢሉ
    1.በግራዋ ታቅፏል
    2.ዘውድ የለውም
    3. ከውስጥ ቀይ እንዲሁም መጠቅለያን መሰል ልብስ ለብሷል
    - ትርጉሙ
    1.በግራዋ መታቀፉ ቀድሞ የሰው ሁሉ አባት የነበረው አዳም ሄዋንን ያለ ሴት ከግራ ጉን አስገኝቷት ነበርና ዘፍ 2÷1 ድንግልም የሰው ሁሉ መዳኛ የሆነውን ክርስቶስ ያለ ወንድ አስገኝታ ቀድሞ የነበረው መበላለጥ ቀርቷል ሲባል በግራዋ ታቅፋዋለች
    2.ሚካኤልና ገብርኤል በግራ ቀኟ መከባቸው አንቺ ከሰው የተለየሽ ከመላእክትም የከበርሽ ነሽ ሲሉ ነው አንድም ሚካኤል በቀኟ መቆሙ ከሰው ዮሴፍ ጠባቂን እንደተሰጣት ሁሉ ከመላእክት ወገን ደሞ የሁለም አለቃ ሚካኤልን እንደተሰጣት ለማሳየት ነው አንድም ገብርኤል በግራዋ መቆሙ ልጇን የታቀፈችው በግራዋ ነበርና ጌታን እንድትወልድ ያበሰራት መላአክ መሆኑን ለማሳየትም ጭምር ነው
    3. የብርሀን ዘውድና አክሊል መቀዳጀቷ ከፍጥረታት በላይ ከፈጣሪ በታች መሆኗን ብርሀንን በቃሉ የፈጠራቸውን ፈጣሪ መውለዷን ለማሳየት ነው
    4. በአብዛኛው ያሁኑ ስእላት ላይ ፀጉሯን ያሳያሉ ይሄ ግን ስህተት ነው እስቲ እንይ መዝሙረኛው ዳዊት በመንፈስ ቅዱስ ተቃኝቶ ስለ ድንግል ማርያም እንዲህ ብሎ ነበር ንግስቲቱ በወርቅ መጎናፀፊያ ተሸፋፍና በቀኙ ቆማለች መዝ 45÷9 ስለዚህ ከፊቷ ከእጅና እግሯ በቀር ሁለም አካሏ የተሸፈነ ነው
    5. ከላይ ሰማያዊ መሆኑ ሰማይና ምድር ንግስት መሆኗን ከውስጥ ቀይ መሆኑ እሳተ መለኮትን መሸኸሟን ለማሳየት ነው
    -የጌታችን
    1. በሲኦል ሆኖ የሚሰቃይ አዳምን ለማዳን መጣው ሲል ነው አንድም የሲኦል መኖሪያዋ በግራ በስተ ምዕራብ ነበርና ላድንህ ስጋህን ለብሻለው ተገፍፌ ተገርፌ ሞትህንም ሞቼ ከሲኦል ግዛት ነፃ አወጣሀለው ሲል በግራዋ ታቅፏል
    2.ዘውድ የለውም ይህ የአሳሳል መንገድ የመጣው በዘመነ ጳውሎስ የፕትርክና ወቅት ነበር በአብዛኛው ጊዜ ይህን ስእል ሚጠቀሙበት የካቶሊክ አምነት ተከታዮች ናቸው በነሱ አተረጓገም መሰረት ክርስቶስ ስልጣኑን ያገኘው በምድር ነውና ዘውድ ይገባዋል ሲሉ ይህንን ስእል ይጠቀሙበት ነበር
    ወደኛ ስንመለስ በቀድሞው መሰረት ራሱ ላይ ዘውድ አለመኖሩ ለፃድቃን ዘውድን ይደፋል አክሊልን ያቀዳጃል ነገር ግን ራሱ አይቀዳጅም ሿሚ እንጂ ሹም አይደለም ሲሉ ነው
    ከዘመነ ጳውሎስ ቡኃሏ ግን አክሊልና ዘውድን ይደፋል ይሄም ሲተረጎም እናቱን የሰማይና የምድር ንግስት ብለናታልና መዝ 45÷9 እሱን ደግሞ የነገስታት ንጉስ ልንለው ይገባል ሲሉ ዘውድን ይደፉለታል ራዕ 19÷16
    3. ከውስጥ ቀይ መልበሱ እሳተ መለኮት መሆኑን ለማሳየት ሲሆን የመጠቅለያው ነገር ሁሉ ያለው ሲሆን ሰውን ለማዳን ሲል ግን በጨርቅ መጠቅለሉን በበረት መጣሉን ለማስበም ጭምር ነው ።
    ወስብሐት ለእግዚአብሔር

    • @hdhd2473
      @hdhd2473 Před rokem +1

      ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚያብሔር ያክብርልን🙏😘

    • @user-nj8xv6ky4p
      @user-nj8xv6ky4p Před rokem

      እዳው ካላሰቸገርኩህ ወድሜዋ መልስልኝ መዝሙረ ዳዊት ገዝቸ ነበር እና ልዩነት አለውዴ ከመፅሀፍ ዩቱብ ሳደምጥ የሚለው ምዕራፍ 1 ላይ ክፍወች እዲህ አይደሎም ይላል ከኔግን በደለኝች ነው የሚለው ከዛ ምዕራፍ 2 ደግሞ የለውም 3 ነው የሚለው ምዕራፍ 26 ላይ እግዚአብሔር ብርሀኔና መድሀኒቴነው የሚሰፈራኝ ማነው ፣ ከኔግን የሚያሰፈራኝ ምድነው ይላል በብዛት ቃላቱ ይለያያል ብፀልይበት ችግር አለው ወይስ? መልስልኝ በማርያም

    • @EfrataEfi-mp5gh
      @EfrataEfi-mp5gh Před rokem

      ❤❤❤❤enkuan abro aderesen yamet sewu yibelan Getachin ❤❤❤❤❤

    • @Selam-vs1fg
      @Selam-vs1fg Před rokem

      እውነት እውነት እሚገርም ትምርት ነው የተማርሁት ካባቶች በዚህ ቢደው:
      1:የመዳም ቅመም መባል እደሌለብን
      2:በመልካችን ላይ ውበት እጨምራለን ብለን ፈጣሪ ማይወደውን ቴክኖ ሎጂ መጠቀም። ለሴጣን ስራ እዳይመቸው ማዲረግ አለብን።
      3:ሌላኛው ልጂንበመገላለጥ እወልኚ መባል እደሌለብን ሸፍነን ማሳደግ እዳለብን።
      4: ነፍሰ ጡር ሴቶች ፈፆሞ መገላለጥ እደሌለባቸው።
      አረ ብዙ አለ። እናመሰግናለን። ተባረኩልን ሁላችሁም

  • @azmeratenange8534
    @azmeratenange8534 Před rokem +56

    እንኳን በእግዚአብሔር ፊት ለሚቆመዉ ለሊቀ መላኩ ለቅዱስ ሚካኤል የዋዜማ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን

    • @kidestwolelaw9641
      @kidestwolelaw9641 Před rokem

      Amen mikael melak hagerachinn yitebklin 🙏

    • @nawalalhalaby
      @nawalalhalaby Před rokem +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
      ሊቀ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ከክፋ ሁሉ ይጠብቀን🙏

    • @Mimimimi-ql1pd
      @Mimimimi-ql1pd Před rokem

      Amen Amen amen

    • @azmeratenange8534
      @azmeratenange8534 Před rokem

      ​@@nawalalhalabyአሜን⛪🙌

  • @hanaghgce6220
    @hanaghgce6220 Před rokem +20

    እንኳን አደረሳቹ እህት ወንድሞቼ ለቅዱስ ሜካኤል አመታዊ በዓል 🙏🙏🙏❤ሴት ልጆ ፍተናዋ ብዙ ነው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን🙏🙏🙏ለመምህረኞቻችን ቃለ ህይውት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @atsedemaryam7345
    @atsedemaryam7345 Před rokem +9

    የተዋህዶ ልጆጅ እንኳን ለሊቀ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ባህል አደረሰን ያመት ሰው ይበለን❤

  • @saratsegay6095
    @saratsegay6095 Před rokem +13

    የ አብ ስራ ወንድማችን በጣም እግዚኣብሄር ይባርክህ እድሜ ና ጤና ይስጥልን ለአባቶችን ቃለ ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን 🙏❤️💙

  • @tariktades
    @tariktades Před rokem +19

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሊቀ መላክ ቅዱስ ሚካኤ አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳቹ

    • @haymaonttesfaw3622
      @haymaonttesfaw3622 Před rokem

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Mimimimi-ql1pd
      @Mimimimi-ql1pd Před rokem

      Amen Amen amen

    • @werkitazarra4338
      @werkitazarra4338 Před rokem

      አሜንአሜንአሜን

    • @hiwot8978
      @hiwot8978 Před rokem

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @anegach9112
    @anegach9112 Před rokem +2

    እንዲያዉ የምታቀርባቸዉ ነገሮች ሁሉ በጣም ጠቃሚና አሰተማሪ ናቸው በጣም እናመሰግናለን::እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤ ያኑርልን ወንድማችን🙏😍😍😍

  • @phonetastic4013
    @phonetastic4013 Před rokem +3

    አባታችን ቃለ ህይወት ይሠማልን እግዚአብሔር ሀገራች ሰላም ፍቅር ይስጣልን🙏🙏🙏❤️

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 Před rokem +11

    እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በአል በሰላም አደረሳቹ

  • @tube3009
    @tube3009 Před rokem +12

    ነገኮ ቂዱስ ሚካኤል ነው እንኩን አደረሳቹው የ ተዋህዶ ህንቁዎች ♥️😘

  • @user-ui5em4iz8p
    @user-ui5em4iz8p Před rokem +9

    እግዚአብሔር በቤቱ ያቆይህ በርታ

  • @user-ec8sh1pi6f
    @user-ec8sh1pi6f Před rokem +7

    በቤቱ ያቆይልን።የአገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ያርዝመዉ

  • @aishaa5184
    @aishaa5184 Před rokem +5

    እናመሰግናለን ወድማችን እሚያስፈልገን ነው ምታቀርብልን ፈጣሪ ጥሩውን ጊዜ ያምጣልን

  • @sewnnetweletetsedqshanbel1824

    ለተሳተፋችሁ ሁሉ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በርታ

  • @mebita6930
    @mebita6930 Před rokem +4

    ለመምህር፡የወዳኖ፡እድሜናጤን፡ይስጥልን፡

  • @hanakukuhana4575
    @hanakukuhana4575 Před rokem +4

    አቤቱ አምላኬ ሆይ የምናስተውልበትን ልቦና ስጠን🙏🙏🙏

  • @AnaAna-mr1zc
    @AnaAna-mr1zc Před rokem +6

    የምታቀርባቸው ገራሚ ናቸውእውነትም ልቡና

  • @user-hf1pf6hy2e
    @user-hf1pf6hy2e Před rokem +3

    እናመሰግናለን ወንድማችን ጥያቄው እንዳይቋረጥ ብዙ ዕውቀት እየሰጠን ነው

  • @genetkebede3351
    @genetkebede3351 Před rokem +4

    እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛው የዛሬው አቅርቦት በጣም ጥሩ ነው መምህራንና አባቶቻችን የሰጡንን ትምህርትና ምክር, ስለአረብ አገር እህቶቻችን፣ በእርግዝና ጊዜ የምናየው አፀያፊ ፎቶዎች፣ስለ ካቶሊክ አመጣጥ እና የኦርቶዶክሳዊ ጥንቃቄዎች መደረግ ስላለብን(የኔታ) በልቦናችን ያድርግልን።እንዲሁም ሰለ አንዲት እህታችን የሚያሳዝን ድራማ እንበለው ግን ፈጣሪ ያሳስተካክለው እኔ ሰለሁሉ ነገር በአገራችን ስለሚፈጠረው ብቻ ሳይሆን በአለም ለሚፈጠረው ፀሎት የማይፈታው ነገር የለምና እንፀልይ።ተጨማሪ በጣም ደስ ያሰኙኝ የሦስቱ ወንድሞቻችን ቅስቀሳ እንዲሁም መፅሐፉን እንዴት እንደማገኘው ?? የቪዲዮ መዝጊያው ደግሞ በመዝሙር ሁሉ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @user-cw8bu2eq7b
    @user-cw8bu2eq7b Před rokem +3

    ያብዋ ዛሬ ብርድ ላንተ ነው አምሮብሃል,የምታቀርባቸው ነገሮች በጣም ጥሩ ናቸው. በጣም አስተማራ ነው መምህራኖቹ የተናገሩት ሁሉ ትክክል ነው,እስቲ እንደእናቶቻችን እንኑር እባካችሁ እኛ ኢትዮፒያን ዉቦች እና ጥሩ የኑሮ ዜይቤ ያለን ነን. መሸፈን መልካም ነው ትርፉ ብዙ ነው. አመሰግናለሁ ቤተሰቦች🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nolawi3063
    @nolawi3063 Před rokem +5

    "እግዛብሔር ይባርክህ"

  • @heavenhidru3663
    @heavenhidru3663 Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል በዓል በሰላም አደረሰን እመቤቴ ባለህበት ትጠብቅህ !!!!!በርታ ወንድሜ እጅግ ግሩም ስራ ነው!!!!!!

  • @user-zn9eq2lb9q
    @user-zn9eq2lb9q Před rokem +3

    የምር ወድማችን እናመሠግናለን ጥሩ ትምሕርትነው

  • @sisaysisay8026
    @sisaysisay8026 Před rokem +2

    እውነት ነው መምህራችንን እድሜና ጤናውን ያድልልን❤❤❤

  • @elodiedamour9051
    @elodiedamour9051 Před rokem +2

    የእርጉዝ ሴት እራቁት ፎቶ መነሳት ያዩት ከነ ቢየሴ ነው እያንዳንዱ ሀገር የራሱ ባእል እና ቱርፊት አለ እኛ የኢትዮጵያን ግን ባህላችን አይፈቅድም እና ደሞ እኛ ላይ በጣም ያስጠላል እህቶቼ አስቡበት ሴት ልጅ ሰብሰብ ስትል ግርማ ሞገስ ይኖራታል

  • @user-ib5pc1kf1v
    @user-ib5pc1kf1v Před rokem +2

    ሰላም ለእናተ ይሁን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ ቅዱስ ሚካኤል ሀገራችን ይጠብቅልን አሜንንን!!!

  • @tadihasen
    @tadihasen Před rokem +5

    የመዳም ቅመም እንዴት እንደምጠላው ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መምህር ደግ ነገርክልኝ

    • @fikrteregasa488
      @fikrteregasa488 Před rokem +1

      እኔም በእውነቱ 😢

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y Před měsĂ­cem

    ለአባታችን ለአባ ገብረኪዳን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @sima_2321
    @sima_2321 Před rokem

    እናመሰግናለን ያብስራ ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @zaharaza3316
    @zaharaza3316 Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤ ቃለሂወት ያስማልን ፀጋ በረከትን ያድልልን አባቶቻችን አሜን እውነት እኮ ነው እኛ የእግዚአብሔር በክብር ፈጥሮን የመዳም ቅመም ጉድበል በእውነት ዘመነህ የተባረከ ይሁን መምህር ዮርዳኖስ አበበ የኛ እንቁ አባት አሜን❤❤❤❤❤❤❤ ከዚህ ክፉ ዘመን ከሀስተኛ ነብይ ቸሩ መድሀኒያለም ይስውረን አሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 Před rokem +2

    እኔ የማርያም ቅመመ ነኝ

    • @danayttsegay9822
      @danayttsegay9822 Před rokem +1

      አደይ ማሪያም እድሜ ጤይና ሰላም ትስጥሸ የኔ እህት

  • @azebnegash5301
    @azebnegash5301 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቤተስብ ይሄንን ምርልእክቶች ሼርና ሌይክ እድርጉ እግዚአብሔር ይመስገን እንደነ እባታችን እባ ገብረ ኪዳን መምህር ዯርዳኖስ ሊቅ ምምህራን ያሉ የመንፈስ ትምህርት የሚመግቡ እሉና ሼርና👍👍👍👍

  • @mimidegetei2838
    @mimidegetei2838 Před rokem

    ስለምታካፍለን ብዙ መልካም ነገሮች እናመሰግናለን በርታ

  • @addischanie3425
    @addischanie3425 Před rokem +2

    በርታ አይዞህ

  • @LulaKidane
    @LulaKidane Před rokem +3

    Kale hiwet yasmalen 🙏🙏🙏♥️🇪🇷

  • @smerasamera9451
    @smerasamera9451 Před rokem +1

    ሰላም ለዛ ቤት እንኳን ሊቀ መልእክት ቅዱስ ሚካኤል አሙት በዓል አደረስቹ አደረስን ሃገራችን እትዬጵያ ሰላም ያራገልን
    የአቤየ ወንድመ ቃል ህውት ይስማልኝ አባታችቹን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛላቹ

  • @AnaAna-mr1zc
    @AnaAna-mr1zc Před rokem +2

    አቡ ተባረክልን

  • @wondimnewmersha2245
    @wondimnewmersha2245 Před rokem +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤

  • @user-wy4cp3lj9h
    @user-wy4cp3lj9h Před rokem

    ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @sebelaseres4668
    @sebelaseres4668 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @kalip1499
    @kalip1499 Před rokem +1

    እወነትነወምህረቸንንቃልህያወትይሰሞልን

  • @fhfgjg633
    @fhfgjg633 Před rokem +1

    ለሁላችን ቃለ ህዉት ያሰማልን
    ግን የልጅትዋ ነገር ተገዲዳ ነዉ የምለዉም እኔም 😢

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Před rokem

    መምህር እኛ እምናገረውን እማናውቅ ሰዎች ነን አንዳንድ ግዜ ቅዋንቅዋችን መናገር ሁሉ ይሳነናል!!

  • @mishu372
    @mishu372 Před rokem +3

    ያየ አሁንም ልጅቷ ተገድዳ ነው እየተናገረች ያለችው

  • @danayttsegay9822
    @danayttsegay9822 Před rokem +1

    አደይ ማሪያም ስደት ያላቹ ሰላም ያጣቹ ፍቅር ጤይና ሰላም ትስጣቹ አምላክ ባላችበት ሁሉ ይጠብቃቹ

  • @alemneshgibo565
    @alemneshgibo565 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም አደረሳችሁ ለሊቀ መላእከት ቅዱስ ሚካኤል አሜን

  • @ahmedbadaso1250
    @ahmedbadaso1250 Před rokem +1

    Tebarek wendime

  • @ZufanSetegn-em8sw
    @ZufanSetegn-em8sw Před rokem

    የተወደዳችሁ ኦርቶዶክሳዊያን እንኩአን ለሊቀመላእክት ቅዱሰ ሚካኤል አመታዊ ክብር ብአል በሰላም በጤና አደርሳችሁ፣ ወንድማችን ያብሰራ እግዚአብሄር ይሰጥልን በርታ እንዳታቋርጠው ብዙ ትምህርት ይሰጣል መምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን

  • @kefelegneshetu9593
    @kefelegneshetu9593 Před rokem +3

    እኛሙቀቱ ሊገለንነዉ

  • @user-wy4cp3lj9h
    @user-wy4cp3lj9h Před rokem

    _🤲እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን አሜን ፫_

  • @user-ew7rw8ri3o
    @user-ew7rw8ri3o Před rokem

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን

  • @grme-ih3ge
    @grme-ih3ge Před rokem +1

    ቃለህይወትያሠማልን❤❤

  • @Ferenjutube-3rs
    @Ferenjutube-3rs Před rokem +1

    በመጀመሪያ ደረጃ ምንም ህፃን ብትሆን የዛሬ ልጆች ወድጄ ነው ፈቅጄ ነው ማለት ብርቃቸው አይደለም ግን ከአጋቹ እጅ ወጥታ መጠየቅ አለባት ልጅቱ

  • @user-gp1vi8et1d
    @user-gp1vi8et1d Před rokem +1

    እኛጋ ደግሞ ሙቀቱ ግን ይሁን እግዚአብሔር የፈጠረው ነውና ማማረር አይስፈግም ጋቢ ደርብ

  • @HenokAsh23
    @HenokAsh23 Před rokem

    amennn

  • @user-fh8fr7gv3r
    @user-fh8fr7gv3r Před rokem +1

    መንገድ ላይ ባአታዊያን አይሰብኩም በዚህ መልኩ ወጣቶች መንቃት አለባቸው ግን ደግሞ አጥማቂያን ሁሉም ሀሰተኛ ናቸው ማለት አይደለም ባህታዊያን ሁሉ ሀሰተኛ አይደሉም ግን መለየት አለብን

  • @user-ew7rw8ri3o
    @user-ew7rw8ri3o Před rokem

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @zteshome75
    @zteshome75 Před rokem +1

    ጌታሆይ ስንቱን ችለሀል

  • @zzdagne2954
    @zzdagne2954 Před rokem

    Amen Amen Amen enqan abro aderesen

  • @yordanoshaile5672
    @yordanoshaile5672 Před rokem +1

    Egziabhr mihret ysten ebakachu beatmaki attalu ewnet kehone Betekrstyan ygbu ::

  • @user-ew7rw8ri3o
    @user-ew7rw8ri3o Před rokem

    አሜንንንንንንመምህራችን

  • @promobil5835
    @promobil5835 Před rokem

    Amen Amen Amen kal hiwot yasemalen bendeme betena yitebekilen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-qs6kd4ss6t
    @user-qs6kd4ss6t Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን እካንምአብሮአዴረሰን እህት ወዲሞቻችን

  • @farida1771
    @farida1771 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን

  • @saraaguilar5341
    @saraaguilar5341 Před rokem +1

    ተገጻ ነው የሚመስለው ምንም አብሮ ፍቶ ተነስቶ ቢለክም ቦሊስ ለብቻዋ ከቤተሰባ ጋር ማናገር አለበት ትንሽም ስለሆነች ወንጀል ነው ብትፈልግም

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před rokem

    እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በአል አደረሰን አደረሳችሁ ✝️❤💐💐💐💐🎉🎉

  • @berhanberhan2792
    @berhanberhan2792 Před rokem +1

    Ymesgen fetari ok birid slehone new yamarebk bewnet wedime zare betam amirobikal degimo lemegibiya yemittekemew mezmur felge ataw simun bilkiln abatochachin Kale eywetn yasemaln edime tena ysitln ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elfeneshamenu3322
    @elfeneshamenu3322 Před rokem

    እናመሠግናለን ወንድማችን ለመምራኖቻችን ቃለህይወት ያሠማልን ቪድዮ ለላካችሁለት እግዚአብሔር ይሥጥልን እርጉዝ ሆኖ ፎቶ መነሣትና መልቀቅ በጣም ከባድ ነው ልቦና ይስጠን ይቅር ይበለን የታገተችው እህታችን ፈርታ ነው ፊትዋ ያሥታውቃል ህይወቷን ቢታደጓት እላለሁ በተረፈ በርታ
    አንድ ቅራኔ አለኝ በነገራቼን ለሁሉም የፀጋ ስጦታ አለው ባህታውያን በተባለው ላይ ሀሣቤ (የመሠለኝን) ሳላቀርብ አላልፍምእሱም ምንድነው ሁሉም ባታዊ አደለም በባዶ እግሩ እየሄደ ፎቶውን እየሸጠ ላሉት መምህር ልንገሮት ነገሩ ከወዲህ ነው ፎቶው እግዚአብሔር በሰጣቸው ፀጋ ብዙ ሰው ከሞት ድኗል

  • @hanatekle3410
    @hanatekle3410 Před rokem +3

    እኚ ሰውዮ ደተራናቸው ሀሰተኛ አጥማቂ ማለት ሟን ንለመካትነው ካባታ ችላይ እጃቹ ውን አሱ ከቅጠል የፈጣሪ ሀይል ይበልጣል

  • @eyuteferi8242
    @eyuteferi8242 Před rokem +3

    የመግቢያ መዝሙሮችህን ፈልጌ አጣዋቸው

    • @mekidesshimelis5371
      @mekidesshimelis5371 Před rokem

      የ ዘማሪ ይልማ መዝሙር ነው

  • @hiwot8978
    @hiwot8978 Před rokem

    ☦አሜን ለአባቶቻችን፤ ለመምህሮቻችን እና ለወንድሞቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ☦የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን☦ ጸጋ መንፈስ ቅዱስን ያላብስልን☦🙏🤲ለእኛም ሰሚ ጆሮና አስተዋይ ልቦና ያድለን🙏🤲❤

  • @user-zn9eq2lb9q
    @user-zn9eq2lb9q Před rokem +1

    ልክነሕ ወድሜ አኔም ደርሶብኛል ባታዊይነኝ ብለው ወዳሴ ማረመያምን ግዥኝ ብለው አሥገድደውኛል

  • @mebita6930
    @mebita6930 Před rokem +1

    ለሁም፣👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před rokem +1

    💚💛❤👍👍👍👍👍👍

  • @kidestmulunrh3279
    @kidestmulunrh3279 Před rokem +1

    ልክ ነህ በተለይ ንግስ ቦታ ነገ አዲሱ ሚካኤል አሉ እባካችሁ ምእመኑ ቤተክርቲያን ውስጥ የሚስጠውን ትምህርት አዳምጡ ውጭ ላይ ምን ትስራላችሁ

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i Před rokem

    ወንድማችን ስለ አባ ኪዳን ሁሌም ትምህርታቸውን እያቀረብክ ረዥም እድሜ የምትለምንላቸው አባ እኛም እንወዳቸዋለን ዛሬ ግን መጥፎ ስሜትን የፈጠረ ትምህርታቸውን ሰምቼ አዝኛለሁ ስል 666 ያስተማሩት በፍፁም አሳሳች ነው እና በተቻለ በአስቸኳይ ማብራሪያ እንጠብቃለን ወይም አባ ማናቸው ብለን ሌላ ነገር እንድናስብ እንገደዳለን አባ ብዙ ተከታይ አላቸው ግን ትውልድን የሚያጠፋ ትውልድ ነው የሰጡት ስለ ግብረሰዶምም እንደዛው እናስተውል

  • @bezawitbezawit7613
    @bezawitbezawit7613 Před rokem

    Amen enkuan abro aderesen

  • @kefelegneshetu9593
    @kefelegneshetu9593 Před rokem +1

    እዉነትነዉ

  • @helenhelen750
    @helenhelen750 Před rokem

    አተ የተሰጣችውን ፀጋ ሊሆን ይችላል ስለነሱ ፀጋስለማናውቅ ዝምብለን ባንፈርዱ መልካምነው ብየአስባለሁ

  • @user-ew7rw8ri3o
    @user-ew7rw8ri3o Před rokem

    አሜንንንንን

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo1441 Před rokem +2

    እግዚአብሔርይስጥልንወድማችንለመምህሮቻችቃለሂወትንያስማልን

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 Před rokem +1

    አቤቱ፣አምላኬ፣፣የምናስተውልበት፣ልቦናይስጠን፣፣እግዚአብሔር

  • @user-ww5gt8ny8g
    @user-ww5gt8ny8g Před rokem

    ሰላም ወድማችን ያብስራ እኳን በሰላም መጣህ

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 Před rokem +2

    ያቡ ሚኮ ማይክ መነፈቀ ሚባለዉስ ነገር😢😢😢😢

    • @edomedom4858
      @edomedom4858 Před rokem

      አረ ተው የሚነገረንን እንስማ ቆይ የምንማረው እንድንለወጥ አይደል እንዴ ስለ ግለሰብ ምን አገባን ለምንድን ነው ግን ተው ስንባል የማንሰማው?

  • @hedankuwarku5862
    @hedankuwarku5862 Před rokem +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @asterabate7743
    @asterabate7743 Před rokem +1

    የዲያቆን ዮርዳኖስን የመዳም ቅመም የምትለዉን ሁልጊዜም ሸር አድርገዉ አብዛኛዉ ይጠሩበታል

  • @helenahelena7617
    @helenahelena7617 Před rokem +1

    ካገኘኸዉ ለመምህር የርዳኖሥ አበበ አሥተላልፍለት እንዴ የመዳም ቅመሞች ብንል ምንም ችገር የለዉም አንዲት ሀይማኖት የሌላት ሠዉ አይባልም ከምር እኔ እቃወማለሁ በእግዝአብሔር ጥሩ አደለም ከሠዉ ጋ የሚያኖር ነገር ተርፎ ሢያድር ጥሩ አደለም በጣም እወደዉ አለሁ አከብርዉ አለሁ ሢሣሣት ግን ዝም ብለን አናየዉም ሀይማኖታችንም ሠዉ ከማክበር ይጀምራል እምነት በልብ ነዉ እንጅ ሠዉ የመዳም ቅመም ሥላልን አደለም እንዲያዉም በሀይማኖታችን ጠንካራ ሥደት ያለን ልጆች ነን

  • @user-xl4yo6on7d
    @user-xl4yo6on7d Před rokem

    አቤቱ ጌታ ሆይ አየ ባህታዊ ጌታሆይ ፅድት አርገን ቆሽሸናል ደሞኮ ተከታዮቻቸው መብዛታቸው የመላከ አከርት ግርማ የብቻው የዮሐንስ ተብዬው የብቻው እረ ምኑን ዘርዝሬው የክርስቶስ ተከታይ እኮ የለም 😥

  • @user-nn9ts9zc6p
    @user-nn9ts9zc6p Před rokem +3

    ጡትዋ የምትገልጥ ሴት አጋንንት ያደረባት ናት

  • @user-gw4fu5so8t
    @user-gw4fu5so8t Před rokem

    እኔ እኮ እሚግርምኝ እግዚአብሔር የስጥን አባቶቻች ለመንቅፈ ይህ ሀሉ ትርት መናገር አስፈላጊ ነው አይደለም የዳበሎስ ልጆቻች ናችው የብስራ ችግር አለብህ ራስህን ፈትሽ ይህ ቀስ መሳይ እኔ ጠቆላ እችላል እያል ቃል ህይወት ያሰማልን ትላል ታሳፈራለህ 😭😭😭😭

    • @EftahBelen
      @EftahBelen Před rokem

      እውነት ነው በጣም ያሳፍራሉ ነውራቸው በክብራቸው ነው ይላል መጽሀፍ ቅዱስም; መድረክ ዘርግተው አባቶችን ከሚያሙ ጠርተዋቸው ይህንን አስተካክሉ ትክክል አይደላችሁም ብለው ለምን አይወያዮም ; ቤተክርስትያናችንን አባቶችቻን ሰድቦ ለሰዳቢ ሰጡአት ። ቤተክርስቲያን ዋጋ የሚያስከፍሉት እንደዚህ አይነት አስተማሪዎች ናቸው

    • @user-gw4fu5so8t
      @user-gw4fu5so8t Před rokem

      እውነት እግዚአብሔር አምላክ ሊባናችውን ያብራላችው

  • @user-ze1ow4sz9p
    @user-ze1ow4sz9p Před rokem +1

    ገና አላይሁም ብርድ ስትል ሰማሁ እኛ ደሞ ሙቀት 😌

  • @yoditgetachew3207
    @yoditgetachew3207 Před rokem +1

    እንኮን አደረሳቹ ለቅድስ ሚካኤል በሃል❤❤❤

  • @GanatiGanati-hq5hz
    @GanatiGanati-hq5hz Před rokem

    Egziabhar yimesgen.amen enkuwan abiro aderesen.Dn yordanos endihum abatochachen kale hiyweten yasemalen lemengiste semayat yabiqalen badme bexena yixebiqilen yageliglot zemenachu yetebareke yihun amen

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 Před rokem +1

    እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱሰ ሚካኤል

  • @user-qd8bw3ir7f
    @user-qd8bw3ir7f Před rokem +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @eteneshkibore1556
    @eteneshkibore1556 Před rokem +1

    👌👌👌👌👌🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @bosenaayalew575
    @bosenaayalew575 Před rokem

    እግዚአብሔር ይስጥልን እውነት ነው አሁን ላይ እዩን እዩን ነው

  • @betimek352
    @betimek352 Před rokem

    ስለማያስገቦቸው እንደዛ ማለት አይቻልም በሀታዊ ከተማላይም አሎ ገዳምም አሎ

  • @emuumom7783
    @emuumom7783 Před rokem

    Wedi wedime yehe mesaf b oroming yigengal amaringa mabebi lemayichil❤😢