Ethiopia:ሰበር ዜና-የኢትዮታይምስ የዕለቱ ዜና |"..እስክንድር ከሀገር እንዲወጣ.."|የቀጠለውየፋኖ ዉዝግብ|"ከነዘመነ እንዉጣ"|የደመቀ መኮንንአዲሱሽመት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • Ethiopia | Ethiopian News | Abiy Ahmed | TPLF| Debretsion Gebremichael | Zehabesha News | Ethio Forum | Andafta | Seyoum Teshome | Eritrea News | Ethio Forum | Abel Birhanu | Seifu on EBS | Getachew Reda | Ethio 360 | Esat News | ሰበር ዜና | መረጃ | አብይ አህመድ | ህወሃት | Joe Binden | Trump | Isaias Afewerki Junta | Dishta Gina | Zehabesha | Abel Birhanu | Getachew Reda | TPLF | Amhara | Ethio Forum | Ethio FM | ሰብስክራይብ አርጉ | Kana Television | Nahoo TV | Kana TV | Kana rama | Kana Television | EBS TV WorldWide | JTV Ethiopia | LTV Ethiopia | ENN Television | New Ethiopian music | New Ethiopian Movie | Hope Music Ethiopia | Gursha Tube | Entewawekalen Wey | Zemen Drama | Dana drama | Welafen drama | Betoch Comedy | Minew Shewa Tube | Sodere TV | Arada movies1 | EthioAddis | Official Teddy Afro | ESAT TV | Ethiopia | Addis Neger | EthioTimes | AddisInfo | AddisOut | AddisTimes | CNN | BBC | EthiopiKdramaenselet drama | Helen bedilu tube | New Amharic Drama | VOA Amharic | DW Amharic | Tenaadam | EthioTimes | EthioNow | Zehabesha | Hiber Radio | BBN Radio | Admas Radio | Yoni Magna, Dire Tube | Mogachoch,EthioTube | Dana Drama | Derso Mels Drama | Ayer Bayer Drama | Amen Drama | Meleket Drama | Habesha Movies | Habesha Comedy | Arada Cinema | Guragegna Music | Oromigna Music | Tigrigna Music | Amharic Music | Ethiopian Music|DireTube|MinLitazez|Ethiopian Comedy|Ethiopian Drama|Ethiopian Movies|Ethiopian Music Fana Television | Nahoo TV | Kna TV | Kana drama | EBS TV WorldWide | JTV Ethiopia | LTV Ethiopia | ENN Television | New Ethiopian music | New Ethiopian Movie | Hope Music Ethiopia | Gursha Tube | Entewawekalen Wey | Zemen Drama | Dana drama | Welafen drama | Betoch Comedy | Minew Shewa Tube | Sodere TV | Arada movies1 | EthioAddis | Official Teddy Afro | ESAT TV | Ethiopia | Addis Neger | EthioTimes | JTV Min Addis | AddisOut | AddisTimes | CNN | BBC | Ethiopia | Senselet drama|Ethiopia|addis ababa|ethiopian airlines|emn eritrean media network|gigi zibelo|mekoya shegerfm 102.1|meskerem abera|zemedkun bekele|wedi taba|ethiopian easter celebration|monica mebrahtu|jawar mohammed|monika mebrahtu|miki raya|tsadkan gebretensae|fano amhara|monica mebrahtu today|belay mengesha|amhara fano|yohannes buayalew

Komentáře • 50

  • @user-ww2ph8fp7u
    @user-ww2ph8fp7u Před měsícem +2

    አስረስ ማረና ዘመነ እያሉ አማራ አንድ ሆኖ አይቆምም

    • @Besufekadbelay3775
      @Besufekadbelay3775 Před měsícem

      እንደዚህ አይነት በታጋዮች ላይ የተጣመመ እና ፅንፈኛ ትችት ማቅረብ ትግሉን ይጉዳል ዕንጅ አይጠቅምም።

  • @user-hz2bf2km4k
    @user-hz2bf2km4k Před měsícem +3

    እስክንድር ሸዋን ወሎን ጎንደርን ለሁለት ከፈለ ምርጫው ከተካሄደ በኋላ በአራቱም ግዛት ያሉ የፋኖ አመራሮች አንቀበለውም የሚል መግለጫ ሰጡ እስክንድር ከስልጣኑ ይልቅ የአማራ ህዝብ ስቃይ ቢሰማው ኖሮ ተሯሩጦ መመረጡን ከማውራቱ በፊት ምን እናድርግ በሚል ከሌሎች የፋኖ አመራሮች ጋር ይወያይ ነበር ነገ እስክንድር ሙሉ አማራን ለሁለት ከፍሎ ያጫርሰውና የጠላት መሳቂያ ያደርገዋል 😢

    • @user-ww2ph8fp7u
      @user-ww2ph8fp7u Před měsícem

      ጅሉ የዘመነ ገረድነትህን ገልጠሃል

    • @aynalemageze8592
      @aynalemageze8592 Před měsícem

      ​@@user-ww2ph8fp7uአንቺም ዱላ ይዞ ፋኖን የሚከተለዉ የእስክንድር ባርያ ነሽ

    • @user-hz2bf2km4k
      @user-hz2bf2km4k Před měsícem +1

      @@user-ww2ph8fp7u ዘመነ ብቻ ነው እንዴ የስክንድርን መመረጥ የተቃወመው? የነምሬ ወዳጆ የሸዋ ፈርጥ ኮማንደር አሰግድ የጎጃም የጎንደር ፋኖ አይደሉም እንዴ እንደማይቀበሉት የተናገሩት አንተ ድልብ መሀይም

    • @yenehungidyelew4991
      @yenehungidyelew4991 Před měsícem

      ስልጣን መች ያዘና ነው የሚለቀው?

    • @user-hz2bf2km4k
      @user-hz2bf2km4k Před měsícem

      @@yenehungidyelew4991 እራሱን የአማራ ፋኖ ሰብሳቢ ነኝ ብሎ አውጆ መስሎኝ

  • @ArekebArku
    @ArekebArku Před měsícem +2

    እና ይህ ሁሉ የፋኖ መሪዎች ባልተቀበሉበት እስክንድር ተመርጫለሁ የሚለው እንዴት አይነት የስልጣን ጥማት ነው እስክንድር ከዚህ ምርጫ ራሱን ማንገሱ ተገቢ አይደለምና ራሱን ይፈትሽ

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 Před měsícem

    አስኬ በርታ 🎉🎉❤

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 Před měsícem +2

    እስክንድር ነጋ የፋኖ መሪ ሆኛለሁ ብሎ የሰጠውን ዲስኩር ሳዳምጥ ለሱ የነበረኝ መልካም አመለካከቴ ተለውጧል። የዚህ ዲስኩር እውነትነት ሲገመገም ከአብይ አህመድና ከህወሀት መሪዎች ጋር አቻ ለመሆን ብዙም አልቀረውም።

  • @sewinetadmasu3902
    @sewinetadmasu3902 Před měsícem +1

    ከሀዲው እስክንድር አማራን የመምራት አቅምም ችሎታም የለው።

    • @user-ww2ph8fp7u
      @user-ww2ph8fp7u Před měsícem

      የጎጃም ዘረኞች አትዘላብዱ ከእናንተ ጋር የሚቀናጅ የለም ነገሩን ወደ መንደር እየወሰዳችሁ ነው።

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 Před měsícem

    ለግለሰብ ክብር ብላችሁ አማራን የዘላለም ባሪያ አታድርጉት፣አሁን ለፈኖ መሪነት ተወዳድረው የክልሉን ማህበረሰብ ያሳዘኑት ታጋዮች በራሳቸው ፈቃድ ለጊዜው እረፍት ወስደው ከግንባር ቢወጡና ሁሉም ፋኖ የሚመርጣቸው ታጋዮች ወደ አመራር መጥተው ትግሉን ለፍሬ ቢያበቁት የአማራ ትልቅነት ዘላለማዊ ይሆናል!!!!!

  • @girmasitotaw2425
    @girmasitotaw2425 Před měsícem

    እስክንድር የቅዱስ ሚካኤል ፀበል ነው እንደዚህ ያስለፈልፋል በሀቅ ስለሀቅ ከታላቁ እስክንድር ነጋ ጋር ወደፊት

  • @MesfnMojo
    @MesfnMojo Před měsícem +1

    Tomarii girima kassa enamesegnalen

  • @MesayLencha-cu2dq
    @MesayLencha-cu2dq Před měsícem

    እስክንድር ስለፋኖ መሪነት ምንም አይነት መስፈርት አያሟላም የስልጣን ጥመኛ

  • @fekerteh974
    @fekerteh974 Před měsícem

    ምርጫ ነው ያደረጉት ድምፅ ድምፅ የምትሉት እርስበራሳቸው ሲጣሉ ኢትዮጵያ እግዛብሔር ይድረስላት ከናተ ምንም ለውጥ አይመጣም

  • @Besufekadbelay3775
    @Besufekadbelay3775 Před měsícem

    ትክክል እስክንድር ትግል ገዳይ ዕንጅ ትግል አቀጣጣይ ሊሆን አይችልም።

  • @user-ww2ph8fp7u
    @user-ww2ph8fp7u Před měsícem +1

    ግርማ ካሳ ፀረ አማራ ግለሰብ ነው እስክንድር ገንዘብ ሰብሳቢ ካላደረገኝ በሚል የግል ጥላቻ ስለያዘ ነው።

    • @soyegerado6831
      @soyegerado6831 Před měsícem

      አስተያዬት የሰጡት ፣እርስዎ ከጥገኝነት ነፃ ነወትን???በእኔም እይታምንም እንኳ እስክንድር በሀገር ወዳድነቱ ባይታማም ፣ፋኖን መርቶ ለድል ያበቃዋል የሚል ግምት የለኝምና ቢቀርበትስ??

  • @user-ww2ph8fp7u
    @user-ww2ph8fp7u Před měsícem

    ግርማ ካሳ ፀረ እስክንድር ዘገባና ዜና መስራት ከጀመርክ አስረአንድ ወር አለፈው አሁን መካሪ መስሎ ይዘላብዳል

  • @user-ww2ph8fp7u
    @user-ww2ph8fp7u Před měsícem

    ሻለቃ ሀብቴና ኮረኔል ሙሀባ ይምሩት እነዚህ ብዙ ለፈለፉ በመግለጫ እና አይታመኑም ። በጎጃሜዎች ተነድፎ ለነሱ ዘመነ በሚመች መልኩ በተንኮለኛው አስረስ ማረ በሚባል ቀበሮ የተዘጋጀና የወጣ መስፈርት ነው።

  • @gizawabebe141
    @gizawabebe141 Před měsícem

    ግርማ ካሣ ቅንጅትን በማፍረሱ ሂደት ቀንደኛ ተዋናይ ነበር አሁን ደግሞ የፋኖን ትግል ከመበረዝ ወደ ማፍረስ የበኩሉን ሰፊ ድርሻ እየተወጣ ነው።

  • @nojoke7683
    @nojoke7683 Před měsícem

    እስካሁን እንደከታተልኩት አስረስ የሚባል ሰዉ መሰሪ ሆኖ ይታየኛል።በእኔ እይታ ቅንነት ይጎድለዋል !!!

  • @tsegayeabebe8693
    @tsegayeabebe8693 Před měsícem +1

    ይህ አካሄድ 5:52 በእነቱ ህዝብን መናቅ ነው

  • @berhanegebreyesushabtu588
    @berhanegebreyesushabtu588 Před měsícem +1

    ካልሆነ መሳፍንት ተስፉ ይምሩ።

  • @Unfa372
    @Unfa372 Před měsícem

    አሁንም አስተያያት ሰጪዎች(ግርማ ካሳ) ብዙ እውነት ያልሆነ ነገር ቀላቅለሀል ለወደፊቱም ጥሩ አቅጣጫ አይሰጥም። ያጋራኸው ነገር የራስህን ፍላጎት እንጂ የአማራን ህዝብ ፍላጎት አይደለም።

  • @leiladavid.2632
    @leiladavid.2632 Před měsícem

    አስክንድር ብሎ አርበኛ አመኑኝ አሰክንድር ይሁዳ ነዉ ተዉ ንቁ አስክንድር የአሜሪካ ዳይፕር ነዉ 😁👈❗️❗️❗️❗️❗️

  • @daniman426
    @daniman426 Před měsícem

    ቲሽሽሽ

  • @user-tp3vv5jd4x
    @user-tp3vv5jd4x Před měsícem +1

    እሥክድር❌❌❌❌ይህባዳ

  • @yenehungidyelew4991
    @yenehungidyelew4991 Před měsícem

    የፋኖ የመሪ መምረጫ መስፈርት ለነዘመነ እንዲመች ሆኖ የተቀረፀ ይመስለኛል። እንደዚያ ከሆነ ሕወሃትም ሆነ ብልፅግና ምን የተለዬ ነገር ፈጠሩ? በበኩሌ ፋኖ የሚባል የስግብግቦች ስብስብ መጨረሻው አያምርም። ለውጤት አልባ ትግል የአማራን ሕዝብ ሰላም አትንሱት። መስፈርት ለራሳቸው በሚመች ቀርፀው ሁሉንም ታጋይ ተነጋግሮ ያላፀደቀውን አንዳንዶቹ እንዲያውም በጭራስ ስለተባለው መሪን የመምረጫ መስፈርት ሰምተው ባላወቁበት ሁኔታ እገሌ ያሟላል አያሟላም እያሉ መበጥበጥ የሰገጤዎች መለያ ነው። ለአማራ ሕዝብ በዕውነት የሚያስቡ ከሆነ ስልጣንን ማስቀደምስ ነበረባቸው?

  • @BetiBe-sf6vi
    @BetiBe-sf6vi Před měsícem

    አሰተኬካዉሺ ተከፈይ የሚዲያ ሰራዉት

  • @asefaeshete4987
    @asefaeshete4987 Před měsícem +1

    በቃ እስክንድር ብቃት የለህም።በተለይ ደግሞ ሀብታሙ አያሌወ የሚባል ሰዉና ሚዲያው ነው ወሬ የሚያቦካው።

  • @VenitoNerini
    @VenitoNerini Před měsícem

    too much talk . amhara will reach 4 kilo and power

  • @ewunetualemayehu1826
    @ewunetualemayehu1826 Před měsícem

    Esknder does not have any ability to be a leader of Fano. So, it is better to he leave that to real freedom fighters.

  • @asefaeshete4987
    @asefaeshete4987 Před měsícem +1

    ወንድሜ ግርማ ካሣ አስተያየትህንና ምክርህ ሰማሁ እኔ እንደሰማሁት የሚመለካቸውም ሰምተው ጥሩ ዜና ያሰማን። እስክንድርም ገለል በል።

  • @asefaeshete4987
    @asefaeshete4987 Před měsícem +1

    አመሠግናለሁ ግርማ ካሣ ብዙ ጊዜ አስተያትህንና ትንታኔህን አደንቃለሁ።

  • @aliahmedabdella2484
    @aliahmedabdella2484 Před měsícem +2

    ወንድሜ የዚህ ሁሉ ስህተት ዘመነን ለማስመረጥ የተሰራ የሰነፍ ተውኔት ነው አቧራ የተነሳው እስክንድር ስለተመረጠ ነው ዘመነ ቢመረጥ እልል ይባል ነበር ትግሉ የህልወና ሳይሆን የስልጣን አረጉት ያንተም ትንታኔ ወደ አንድ ወገን ጓትቶሀል ሉዩነታቸው ስልጣንና ስልጣ ብቻ ነው የአላማ ሉዩነት ቢኖር ለምርጫ መስርት መሀላ አርገው አብረው ባተቀመጡ ነበር ዘመነ ፉርሽታም አትሁን ህዝብን አስቀድም

  • @asfaw_70
    @asfaw_70 Před měsícem

    አትዋሹ ምርጫዉ የተጭበረበረ ነዉ !

  • @TfGr-ob2ui
    @TfGr-ob2ui Před měsícem +2

    እስክድርዬኦሮሞተወላጅነዉፋኖንበዶራልእዬገዛእኔንምረጡኝእያለለብልፅግናአአሳልፎለመስጠትእዬሰራይገኛልአማራንለባርነትእናተሌቦችአራጋቢ😭😭😭😭

    • @user-tp3vv5jd4x
      @user-tp3vv5jd4x Před měsícem

      ልክነሽ ግን በብር የሚገዛ ትክክለኛ ፋኖየለም

  • @user-ww2ph8fp7u
    @user-ww2ph8fp7u Před měsícem

    ማንም ከሀገር የሚያስወጣው አሁን የአማራ ትግል የጠራ መስመር ታውቋል ማን የጠላት ቅጥረኛና ጉዳይ አስፈፃሚ አንጃ ለይቶ ታውቋል ከወያኔ ጋር በጀርባ የተስማማና በወያኔ ላይ አፈሙዝ አላዞርም አንተኩስም የሚለው አደገኛ ስብስብ ተገልጧል የአማራ ህዝብ ከማን ጋር መቆም እንዳለበት ነገሮች ጥርት አድርገው እየነገሩት ነው። እስክንድርን የልዩነት ምክንያት አድርጎ ለማጭበርበርና የሴራ አካሔዱን ለመደበቅ የሚሞክረው ሀይል ተጋልጧል አይሳካም ሚዲያዎቹም ተለይተው ታውቀዋል አለቀ። ስለዚህ አታጭበርብሩ

    • @namanekemti8556
      @namanekemti8556 Před měsícem +1

      @@user-ww2ph8fp7u የአማራ ፋኖ መሪ ለመሆን የአማራ ስነልቦና ያለው መሆኑ ግዴታ ነው። ለምሳሌ የአማራ ጀግኖችን ቀረርቶ ፉከራና ጠመንጃ በትክሻ ማንገት ወዘተ... የሚጠየፍ ከሆነ የአማራ ፋኖ መሪ ሊሆን አይችልም። አንድም ቀን በጠላት ላይ ጥይት ተኩሶ የማያውቅ ግለሰብ፤ ጊዜውን በፍርሀት ተደብቆ ነፍሱን ለማዳን ስለሚፀልይ ብቻ፤ ለፋኖ መሪነት አያበቃውም ። ቅራኒዎች ላይ ቤንዚን ማርከፍከፍ ለጠላት ስለሚያመች ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል በሚል አፋችንን አፍነን እስከመቸ እንኖራለን? ሁሉም ዝምታውን ሰብሮ የሚያምንበትን ሀሳብ በነፃነት የሚናገርበት ጊዜ አሁን ነው። ካልደፈረሰ አይጠራም!