Alemneh Wasse ዩክሬን እንዴት ነፃ ወጣች???መልስ፦"የአዳኞች ጎጆ ውስጥ!"

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024

Komentáře • 31

  • @amlaksirateferi3323
    @amlaksirateferi3323 Před 19 dny +4

    አለምዬ ሰው ሁሉ እንዳንተ በተሰማራበት ሙያ የተሞላ እውቀት ቢኖረው እንዴት ደስ ይላል ፖለቲካ ባንተ አንደበት ውብ ነው በጣም በጣም ነው እምወድህ !!!

  • @qwertyqwerty727
    @qwertyqwerty727 Před 19 dny +2

    ለጠቅላላ እውቀት😢ሶስቱ የባልቲክ አገሮች(Latvia, Lithuania ,Estonia) ከሶ/ሕ ጋር የተቀላቀሉት በ1940እ.ኤ.አ በፍላጎታቸው ሳይሆን በ1939እ.ኤ.አ በነሐሴ ወር በናዚ ጀርመንና በሶ/ሕ መካከል በተደረገ ስምምነት(Molotov Ribbentrop treaty) ነው::በሌላ አባባል annexation ነው::

  • @glorybusiness8895
    @glorybusiness8895 Před 19 dny

    አለምነህ ዋሴ እጅግ ተወዳጁ ,,,,,,,ስሞችን በደምብ አጥና ልክ ታሪክና ካርታን እንደምትተነትን ሁሉ:: የሰውም የቦታም,,,,,,ሥራህም አይደል:: ደግሞ በጉግል ዘመን❤❤❤❤

  • @nuruabdu1581
    @nuruabdu1581 Před 19 dny +1

    የበረሃው ማእበል አለምነህ

  • @user-gm3mj5bi6r
    @user-gm3mj5bi6r Před 19 dny

    አለምነህ ለእውቀት ለድምጽህ ለእውነተኛ ምድያ በጠም እሰሰለሁ ጌታ ይጠብቅህ

  • @amanuelayele9643
    @amanuelayele9643 Před 19 dny

    አለም እንዲያው እዚያው ያለህ አስመሰልከው ::ቀዳዳ ልልህ አልፈልግም ::ለአንተ ክብር ስላለኝ ማለት ነው::

  • @mahlettade6229
    @mahlettade6229 Před 19 dny

    ባንተ ዕውቀት ሁሌ እንደቀናሁ እኖራለሁ ፤እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ😍😍😍😍👎✍️

  • @TilahunZelek
    @TilahunZelek Před 19 dny +1

    Kejijiga betam betam nw menadamethe

  • @Asha7769-wd9xv
    @Asha7769-wd9xv Před 19 dny

    ጥሩ ፕሮግራም ነዉ
    ባግራዉንዱን ብታስተካክሉት ባይ ነን

  • @mesfinsebaga
    @mesfinsebaga Před 19 dny +1

    Alem I wish you Long live with full of health,God bless brother!You are No.1.

  • @melakunegash7556
    @melakunegash7556 Před 19 dny +1

    የእኛው መለስ ዜናዊ ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ኤርትራን ገንጥሉልኝ ብሎ ደብዳቤ እንደፃፈው መሆኑ ነው የእነ ቦሪሰ የልሲን ስራ!

  • @gossayebelay1422
    @gossayebelay1422 Před 19 dny +1

    Tadiya Gorbachov Lemen yerussia hezeb telachew putinen cheers?

  • @gossayebelay1422
    @gossayebelay1422 Před 19 dny +1

    Estonia Lativia Liuthinia

  • @serkalembelay7094
    @serkalembelay7094 Před 19 dny

    ከሶቬት ህብረት በፊት ዩክሬን ነፃ ሀገር ነች

  • @gossayebelay1422
    @gossayebelay1422 Před 19 dny

    Yaltewatelegn Boris Yelsin yerusia president sayhonu endet yehen liwesenu chalu please tell us the real history

  • @mulatuabate9792
    @mulatuabate9792 Před 19 dny

    ከነዚህ ሶስት ሰዎች ጀርባ አሜሪካና ምዕራባውያን የሉም ወይ በተለይ ከኔቶ ጋር ካለው የመስፋፋት የዛኒየው እቅድ የአሁኑ ተግበራ ጋር ግንኙነት የለውም ወይ??

  • @bizuayehuzegeye803
    @bizuayehuzegeye803 Před 19 dny

    ኢሱ ለመጠየቅ ስትል እንከን ትንሽ የተዘጋጀ ጥሩ ነው።

  • @TilahunZelek
    @TilahunZelek Před 19 dny

    Ailmenhe betam nw menadamethe ke jijiga jijiga

  • @user-pl9zd2hf5g
    @user-pl9zd2hf5g Před 19 dny

    The war is already concluded by Russian Federation upper hand. But Ukraine must negotiate with her father ancestors.Why not they build one country & work together. because they're brothers.

  • @qwertyqwerty727
    @qwertyqwerty727 Před 19 dny +1

    ለጠቅላላ እውቀት😂 ቀዩ ጦር የነበረው ከ1918 እስከ 1946ዓ.ም ሲሆን ከ1946 እስከ 1992 ዓ.ም የነበረው ግን የሶቭየት አርሚ(Soviet army) እንጂ ቀዩ ጦር አይደለም::

  • @aklilekifle6340
    @aklilekifle6340 Před 19 dny

    ሶስተኛው ሀገር Lithuania ነውየሚባለው

  • @user-ne7sb1eg3p
    @user-ne7sb1eg3p Před 19 dny

    buti new yemibelew

  • @qwertyqwerty727
    @qwertyqwerty727 Před 19 dny +2

    ዩክሬይንም የኑክሌር ባለቤት ነበረች::ሆኖም በ1994እ.ኤ.አ በተፈረመው የ Budapest memorandum (በዩናይትድ ኪንግደም አሜሪካ ሩሲያ ቻይናና ፈረንሳይ) security assurance ዩክሬይን የኑክሌር አርሴናሏን አሳልፋ ለሩሲያ ሰጥታለች::ታላቅ ስህተት::ፋሺስቷ ሩሲያም የዩክሬይንን ድንበር ደፍራ ባልጣሰች ነበር::

  • @user-cz6qf5ik4c
    @user-cz6qf5ik4c Před 19 dny

    Kebeddele new adnaqih negn gin le israil atwegin fitawe him::

  • @user-pl9zd2hf5g
    @user-pl9zd2hf5g Před 19 dny

    Kofan

  • @qwertyqwerty727
    @qwertyqwerty727 Před 19 dny +1

    አይ ኢሳያስ ያንተ ነገር😂3ቱ የየሪፐብሊካቸው መሪዎች ሩሲያን ሳይሆን ሶቭየት ሕብረትን ነው የበተኑት::እስካሁን በሩሲያና በሶ/ሕ መካከል ያለው ልዩነት አልገባህም::ወቸው ጉድ አይ ጋዜጠኛ😂

  • @birukfekadu4352
    @birukfekadu4352 Před 19 dny

    Ukraine 🇺🇦 💪💪💪

  • @dagmawitekeba7635
    @dagmawitekeba7635 Před 19 dny

    ኢሳያስ ለምን አልቆረጥከውም?

  • @Menen-pw6ft
    @Menen-pw6ft Před 19 dny

    የኢትዮፕያ ዕድልም በነደብረፅዮን ይህ ነው

  • @qwertyqwerty727
    @qwertyqwerty727 Před 19 dny

    በምስል ያቀረብከው ፎቶግራፍ በጎርባቾቭና በቤላሩሱ ሹሽኬቪች መሐል ያለው የቀድሞ የሶ/ሕ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የነበረው አንድሬይ ግሮሚኮ ነው::በ1989 እንደ አውሮፓ አቆጣጠር በማረፉ የሶ/ሕን መበተን እንኳን አልሰማም::የዩክሬይኑ ክራቭቹክ በምስል ከ George H.W. Bush ጋር ያለው ነው::

  • @jilalumuhhamed9788
    @jilalumuhhamed9788 Před 19 dny

    😅 ያለህ ሞያዊ እውቀት ስልቱ በሁለቱም በኩል ሰትጠቅምበት ለሰሚ ልከነው ። ለኔም የዜና ናየመረጃ ፍላጉቴ ሆነሀ ቆይተህ አለም ።አ.ነ !!!!!