ሰው መሆን አማረኝ ሰው!!!! Question & Answers

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • part 2
    in this video i answered questions from my audience and fans .. hope you will enjoy my answers 😁

Komentáře • 105

  • @habibagatahun559
    @habibagatahun559 Před 4 měsíci +9

    Adegna negn lake argugn kiruya ❤❤❤takes

  • @serkalemkebede9829
    @serkalemkebede9829 Před 4 měsíci +5

    ጠዋት መነሳት ምክንያት አያስፈልግም ማንኛውም ሰው ግድ ጠዋት ተነስቶ የእግዚአብሔር በረከት ተቀብሎ አመስግኖ ቀኑን መጀመር አለበት የታመመ ካልሆነ በስተቀር ❤

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Před 4 měsíci +24

    ስትገቡ ላይክ አድረጉ ወገኖችአትረሱ ጊዜ ህይወት ለኛ ሲያቀር ብ መልካም ሀሳብ እኛ እናበረታተዉ

  • @amesasjs-fm1hv
    @amesasjs-fm1hv Před 4 měsíci +2

    ኪራዬ ሁሌም የጤና ሀብት ይስጥህ የዘወትር ፀሎቴ ነው ምርጥ ተናጋሪ ነህ ሁሉን ያሟላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FatimaFatima-ew5ke
    @FatimaFatima-ew5ke Před 4 měsíci +10

    አላህ ይጠብቅህ ሁልጊዜም እከታተልሀለሁ ጥንካሬን አግኝቻለሁ ፈጣሪ ከዚህም በላይ ከፍ ያድርግህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GHg-gb2qd
    @GHg-gb2qd Před 4 měsíci +10

    አብሽሪ በሉኝ ሲ ከፍቶኛል😢😢

  • @user-qg5ds6xz9m
    @user-qg5ds6xz9m Před 4 měsíci +2

    ኪሩ ለካ ምርጥ ወንድም አለኝ እኔ ምመክራኝ ታላቅ ወንድም የለኝም ብዬ ሁሌም አስብ ነበር አላህ ወስጤን አይቶ አንተን ሰጠኝ.በርታ የሳብኩበትን አደርሳለው ብዬ አሰብኩቱ.

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 Před 4 měsíci +2

    ከልብ እናመሰግናለን ስወድክ ትምህርቶችክ በጣም ይመቹኛል😍❤🙏

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 Před 4 měsíci +6

    ኪሩዬ አቤት የስንት ሰው ህይወት እየቀየር እንደው ብታውቅ ❤️መለወጥ ማይፈልግ ሰው ራሱን ያንተን ቪዲዮ ቢያይ አንድ እርምጃ ወደፊት 🥰we love you kira 🥰

  • @user-fe5ud8cn6h
    @user-fe5ud8cn6h Před 2 měsíci +1

    አለባበስክን አስተካክል ብዙ ሰዉ ነዉ የሚያይክ እኮ አባ
    ሲቀጥል ምክርክ waw new berti bro

  • @user-fk5pk9rg9c
    @user-fk5pk9rg9c Před 4 měsíci +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ይሰጥልን የእኔ ደግሞ ጎደኛ አለኝ ግን እኔ የራያ ልጅ ነኝ እርሱ ደግሞ ሌላቦታነው አሁን ባለዉ በዘረኚነቱ ምክንያት በጣም ደሰተኛ አይደሉም ለምን ሌላ ሰው የለም ይሉኛን ምንላግ ደግሞ መተዉ አልፈልግም አንተ እደምትለን አይነት የእውነት ሰው ነው ልጅ

  • @medina.myoutube
    @medina.myoutube Před 4 měsíci +1

    ምክሮችህ ከመሬት ጠብ አይሉም በርታ ወዲማችን
    ይቅርታ ዛሬ ግን አለባበስህ ብዙም አላማረኝ

  • @GenetDesalew
    @GenetDesalew Před 4 měsíci +6

    ኪሩየ በጣም ነዉ ምወድህ በጣም ነው ማከብርህ ብዙ አስተምረኸኛ በብዙ ቀይረኸኛል አመሰግናለሁ አንንድ አስተያየት አለኝ ከሀይማኖት ጋር የተያያዙ ትምህርቶችን ስትሰጥ ቶሎ ለመቁረጥ ትፈልጋለህ ለምን? የውን ሀይማኖት አክብረን በራሳች እስከቻልነው መናገር እንችላለን እንድህ ላለማውራት መጠንቀቅ ጥሩ ነው ብየ አላስብም ም/ክ እኛ ያለሱ ምንም ነን

    • @semiraabdo7080
      @semiraabdo7080 Před 4 měsíci +6

      የሌላውን ሀይማኖት እነካለው ብሎ አስቦ ወይም በራሱ ሀይማኖት አፍሮ ሳይሆን ሀይማኖታዊ ነገሮች ለማውራት በጣም ጥንቃቄ ስለሚፈልግ ይመስለኛል ሀይማኖታዊ ነገሮች ላይ ብዙ የማያወራው

    • @nasrukalid1445
      @nasrukalid1445 Před 4 měsíci +2

      እህቴ ይህን የሚያዩት ሰዎች የቡዙ ሀይማኖት ተከታዮች ናቸዉ እና ትንሽ ያስቸግራል ለዛ ነው 😊 ይመስለኛል ግን የእዉነት በፍጹም አፍሮበት አይደለም 🥰

    • @meseretyenew
      @meseretyenew Před 4 měsíci

      የእኔም ሀሳብ ነው!!!

    • @GenetDesalew
      @GenetDesalew Před 4 měsíci

      @@nasrukalid1445 የሰውን አከብራለሁ ስለራሴ ግን ያመንኩበትን ጥግ ድርስ ማውራት መስበክም እችላለሁ በዚህ ሚቀየም ካለ ከኔ መራቅ ይችላል በዚህ ጉዳይ ምንንም ማሽሞንሞን የለብንም ብየ አስባለሁ

  • @user-ii9oo3wg9t
    @user-ii9oo3wg9t Před 4 měsíci +2

    ብዙ ነገር ከንተ ተምሬ አለሁ ጠንካራም እድሆን በምክርህ እራሴን አሳምኘ አለሁ አለ ስለው ለሌለ የለም ስለው ብቅ እልም እያለ ከሚየስቸግረኝ ሠውም እድቆርጥ ጠቅመኸኛል
    እጡሩ ደረጃ አላህ ያድርስህ

  • @አክሱማዊት
    @አክሱማዊት Před dnem

    ❤❤❤❤ ስወድህ እኮ ''' የ ምርጦች ምርጥ ወንድ እንዳንተ ያለ ኢትዮጵያ ውስጥ በማግኘታችን ኩራት ይሰማናል

  • @user-xy6wl8vl4q
    @user-xy6wl8vl4q Před 4 měsíci +3

    ባሌ ላተ ስከታተል ይቀናል ምነው ሁሌ የሱ ቭድዮ ላይ ተጠምደሽ ምትውይው ይለኛል 😅 ❤

  • @user-ei1ud9xe4i
    @user-ei1ud9xe4i Před 4 měsíci +1

    እናመሰግናለን ኪሩ ወንድማችን 14:30

  • @user-fs4vt4ze9z
    @user-fs4vt4ze9z Před 3 měsíci +2

    🎉❤❤❤❤ስላም ወንድምች አላህ ይጥብቅክ😊😊😊😊😊

  • @alwaalaij7929
    @alwaalaij7929 Před 4 měsíci +3

    ወንድማችን በርታ አላህ መጨረሻችንን ያሳምረዉ

  • @Lidu03-mp3fy
    @Lidu03-mp3fy Před 4 měsíci +1

    Hulam tastemrenaleh ena enamesegnalen🙏

  • @missmiss3560
    @missmiss3560 Před 4 měsíci +1

    ኪራዬ በጣም በጣም ጎበዝ ነህ ቀጥልበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከዚህም በላይ እጠብቃለሁ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @NaGhan-jn1vk
    @NaGhan-jn1vk Před 3 měsíci

    አብሽሪ በከፍሽ ነገር. አላህ. ፅናቱን ይስጥሽ

  • @beedan865-zs3yw
    @beedan865-zs3yw Před 4 měsíci +3

    እንኳን ሰላም መጣህ የምር ትመቸኛለህ በርታልኝ

  • @Dinke555
    @Dinke555 Před 4 měsíci

    Sirk ulu bexem des yelel ,enem buzu nagr tameralo gen buzu nagr humnity layi bsar xuru now biy asibalo,enam bgela buzu nagr tazebalo silz ebkchu yEthiopian ezeb wad sau saunt malesu,igezaber ysaxachun idel n tsaga des yelel gen baxam buzu alfent albachu. generlly; you are amazing person.

  • @EnatFanta-bt4nv
    @EnatFanta-bt4nv Před 4 měsíci +1

    ሰላም!
    ስለምትነግረን ነገር አመሰግናለሁ! እኛም አንተም እንድንኖረው እግዚአብሔር ይርዳን ማለት መኖር ሌላ ታሪክ ነው... ጥያቄ ለፍቅር ግንኙነት እራስን ማስገደድ ልክ ነው ወይ? ማለትም ለዛ ሰው በመጀመርያ ምንም ስሜት የለህም ግን እየው የሚባል ነገር አለ ይሄ ነገር እንድዴት ታየዋለህ?

  • @eimanlove
    @eimanlove Před 4 měsíci +1

    እራሴን አልጣ እጅ ያጣሁትን በሙሉ አገኝዋለሁ ።ያለቀስኩለት ሁላነዉ የጎዳኝ የሳቀብኝ

  • @selamgirma
    @selamgirma Před 4 měsíci +1

    Awo kira 19

  • @Kidist-vw1wl
    @Kidist-vw1wl Před 4 měsíci +2

    አደለም የሚለውን ቃል ባንተ የተነሳ ወደድኩት😀

  • @user-zf1yp5yl8o
    @user-zf1yp5yl8o Před 4 měsíci +3

    ምርጥ ወንድሜ መካርያችን ❤❤❤

  • @EmuAmar3522
    @EmuAmar3522 Před 4 měsíci +1

    እናመሰግናለን

  • @user-mu7ny3or2n
    @user-mu7ny3or2n Před 4 měsíci

    Kira betam enamesegnalen lemtseten mkroch fetari endafh endtnor yrdah yene tyake leyet ylal ke relationship wst sayhon egna sostegna sewoch mn enadrg malet ene ahun betam yemnkerareb best friend alegn ena yann gadegnnet esa relationship wst esktgeba and lay honen lk styz brkat yshalal wys bcha set best friend yalen wendoch mn enadrg bleh tmekrenaleh

  • @user-mr9cu4xt2q
    @user-mr9cu4xt2q Před 4 měsíci

    ኪራዬ አመሰግናለሁ ካንት በዙ ተመራለዉኝ በረታ❤❤❤

  • @sebleyic7667
    @sebleyic7667 Před 4 měsíci

    Kiruye yene mirt wendm yene mekari betam wedhalehu akebrhalehu tawkaleh hiwoten tadgehlgnal yann part yesemahut ken alresawm ke 10 gize belay semahut lik neber degmo kiru hakegna new alkugn endemnm biye wesenku beka beka❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤siwedh

    • @meazaaychew3799
      @meazaaychew3799 Před 4 měsíci

      እኔ አለሁ እንጂ ጀዝባ መወሰን ያቃተኝ😢😢😢😢 ለእግዚአብሔርም አልተመቸሁት

  • @user-he2zj9cd4m
    @user-he2zj9cd4m Před 4 měsíci

    Kiruye betam enamesegnalen yehone yemimechegn lj ale esu gn yemayhon hiwet wst new yalew malet setochn yateramsal laswtaw efelgalew gn lemn bye lawarw smokr zegagn mn tltgnalek

  • @Mihiret2241
    @Mihiret2241 Před 4 měsíci +1

    ኪሩ ሸበላው ለካ ናዝሬት ነው ምትኖረው እስኪ አንተ ምታስተምረው ክላስ ካለ ንገረኝ አንተጋር መማር እፈልጋለሁ😍🙊😂

  • @user-iv8yy4ew8y
    @user-iv8yy4ew8y Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ያክብርልን ምርጥ ትምህርት ነዉ በርታልን

  • @YefikirMihiretTube
    @YefikirMihiretTube Před 2 měsíci +1

    አዎን ባጠ ❤❤❤🎉🎉

  • @JcyfHch
    @JcyfHch Před 4 měsíci +1

    በርታ😊

  • @AlemZewde-i7v
    @AlemZewde-i7v Před 2 měsíci

    Slerash yalawekew weym gbz mehon slalfelek yhonal 16:44 dekika ley yetenagerkew betam habtam neh tenegna neh feriha e/r aleh betam tru mannetna ewket aleh gn hulgzem abroh ykoy e/rm yrdah amennnnnnnn

  • @simeneshdegu
    @simeneshdegu Před 4 měsíci +1

    እኔ በአረብ ሀገር ነው ምኖረው እና የስደስት ዓመት ፍቀረኛየ ማገጠብኝ ግን ይቅርታ ካልደረግሺልኝ እራሰነው ማጠፋው አለኝ ይቅርታ አድርገለት ግን ለሱ ያለኝ ፍቅር ገደል ገባ እና አሁን ዝም ብየ አወራለሁ ድንገት በኔ ምክንያት እንድይጎዳ መላ በለኝ 😭😭😭😭😭

    • @user-qg5ds6xz9m
      @user-qg5ds6xz9m Před 4 měsíci +1

      ድፍት ይበል አንችን ለማሸነገልነው.
      ፈጣሪን ለምኝ.

    • @user-pl4zn9hp9j
      @user-pl4zn9hp9j Před 29 dny

      ሁለተኛ እንድክድሺ ነው በዚህ ቀልድ የለም

  • @etulaa8920
    @etulaa8920 Před 4 měsíci

    Betam weltak eybezabng new becha yastemeral hasabk

  • @genetassefa6107
    @genetassefa6107 Před 4 měsíci

    አመሰግናለሁ ሁሌም በርታ!!!!

  • @tiringobekele
    @tiringobekele Před 4 měsíci

    Selam kirubr bee megamry betam new yemadenk berta bee meketel kiru antee balkew mesrt bee tewat mensati limdi maderg falige gin lee 4 kanti teketatiy betawat enesalew shawr fesije betam desitang hong neber negri gin yee hon negir happene kadergbing hulum ende nebr yihonal hiwot min timkrengal bakihn🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @kemermuhdin
    @kemermuhdin Před 4 měsíci

    አይደል😊

  • @keralem
    @keralem Před 4 měsíci

    ቃላቶችህ ሱስ ያስይዛሉ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @KIYADAGNACHEW-iw6fm
    @KIYADAGNACHEW-iw6fm Před 4 měsíci +1

    gin fit lefit ejun atamro yekomew lij b hasabih altesmamam mn teshale kira

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Před 4 měsíci +1

    እንኳን ሰላም መጣህ ወንድሜ❤❤❤❤

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv Před 4 měsíci

    Kiruy 💙😍❤️❤️❤️

  • @MesiZed-hn8ho
    @MesiZed-hn8ho Před 4 měsíci

    Ventlater lay water bottle argeh on argew yakezekizal🎉

  • @user-fe1tc9bt8w
    @user-fe1tc9bt8w Před 4 měsíci

    Enem adama ngne
    Demo ayichek nber mabrat haylu gar

  • @user-bx3ce4ub9e
    @user-bx3ce4ub9e Před 4 měsíci

    Ymechershaw teyake kmawerat mesrat mebalew ehe new wend eko hitsan new edakebabeleshe ymeslgnal kanchi balakim gna lmdu alayhutem gn edahasabe tkebakibeshe masamen ychalal

  • @user-vh6wi4gq7l
    @user-vh6wi4gq7l Před 4 měsíci +1

    አይይይ አረ ወንዱም እራቁቱን መጣ የሴቱ አልበቃ ሲል ያሳፍራል 🤔🤔🤔

  • @MulerTigraweti
    @MulerTigraweti Před 4 měsíci

    *_ወንድሜ ኣተ ውቀታም ነው ደስ ይላል ኣገላልፀህ ኤና መስቀል ኣርግ ውዴ ማእተብ ብቻ ነው ያየሁ❤_*

  • @godislove1474
    @godislove1474 Před 4 měsíci

    Hi bro I can see your mum what she saw seed on you that means she works hard on you and you accept what she saw on you you're very wise person and strong I'm proud of you you're very young your understanding is awesome brilliant you're Eritrean sister love you bro see you soon I pray to be successful in life in your health in each everything in jesus' name love you yeah❤❤

    • @godislove1474
      @godislove1474 Před 4 měsíci

      Can you please thank your mum on behalf of me tell her how she's so blessed and tell her how I love her how I love her. This is your 🇪🇷 sister my name is Tuti

    • @ahadupodcast19
      @ahadupodcast19  Před 4 měsíci +1

      Thank you tuti 🙏 it means a lot

  • @Eyerus879
    @Eyerus879 Před 4 měsíci

    ኪሩዬ በርታ በጣም ጎበዝ ❤

  • @AlemTegeye
    @AlemTegeye Před 4 měsíci +1

    Kirubal yetekeded Suri batelbes kehayemanoteh gar ayehadem

  • @user-tc7gh3fr5j
    @user-tc7gh3fr5j Před 4 měsíci +1

    የእቅልፉን ነገርኳን ለኔ ብታካፍይኝ 😢

  • @metsnanatbefetari8723
    @metsnanatbefetari8723 Před 4 měsíci

    ኪራዬ❤❤❤❤

  • @user-jw9qk3hu1x
    @user-jw9qk3hu1x Před 3 měsíci

    ሰላም ሰላም ወድማችን አት የሁላችነም ወዴምነህ

  • @HiwteNeshi
    @HiwteNeshi Před 4 měsíci

    Adebate retu wendamchen ❤❤

  • @user-rr2df9zg9y
    @user-rr2df9zg9y Před 4 měsíci

    በጣም ነው የምታምረው በፓካውትም ልብስ

  • @user-cf5re7fq8m
    @user-cf5re7fq8m Před 4 měsíci

    hy kira berta wendime!

  • @Magi_Hebeshawit
    @Magi_Hebeshawit Před 4 měsíci

    🥰🥰🥰

  • @user-bj3gu6jo3x
    @user-bj3gu6jo3x Před 4 měsíci

    ኪራ ምክርህ እሠማለሁ እንጂ ተግባር ወፍ😢 አይይይይ

  • @tupe8497
    @tupe8497 Před 4 měsíci +1

    ኪራ የልፍዉ ቪዲዩ ልይ ኮምንት አድርጌ ንብር መልስ እጠብቃልዉ

  • @user-tq2zt3xt7j
    @user-tq2zt3xt7j Před 4 měsíci

    thank you ክራ ❤❤❤

  • @BeMobilee
    @BeMobilee Před 4 měsíci +1

    Ooo

  • @user-bx3ce4ub9e
    @user-bx3ce4ub9e Před 4 měsíci

    Kelal adametehalew 1000 geze betaweras mayselechi andebet ftare abezeto kfff yadrgehi

  • @MesiZed-hn8ho
    @MesiZed-hn8ho Před 4 měsíci

    Church mehed bichawn ayatsedkm bible yetetsafew le egna new bichal be kalu lemenor binmokr❤

  • @user-qn2vq4rv3p
    @user-qn2vq4rv3p Před 4 měsíci

    ኩሩየ❤❤❤

  • @amanialmtku
    @amanialmtku Před 4 měsíci

    ኪራዬ ምርጥ ሰዉ በጣም ነዉ ምወድህ ማከብርህ በዚ ምድር ላይ ከጤና በላይ ምንም የለምና ፈጣሪ ጤና ይስጥህ እኔ ፍቅረኛ ነበረኝ 6ወይ 7 ዓመት በስልክ ብቻ ሌላ ግንኝነት ኣልነበረንም ባለ መግባባት ተዉኩት ኣሁን ሌላ ሰዉ መቅረብ ማለት ለኔ እንደ ሲኦል መግባት መስሎ ነዉ እሚታየኝ እናቴ ደሞ ኣገሬ ገብቼ እንዳገባ ትፈልጋለች እኔ ግን ሌላ ወንድ ኣይመስለኝም በርግጥ ብዙ ፈላጊ ኣለኝ ሴት እስከሆንኩ ድረስ ልጠየቅ እችላለዉ እኔ ግን ኣልፈልግም ኣንዳንዴ ፈጣሪም ከትዳር እንዳይዘጋኝ እፈራለዉ ምክንያቱም ፈጣሪም በብዙ መንገድ ይሰጥሃል ኣንተ ካልተጠቀምክበት እሱ ምንም ማድረግ ኣይችልም እስኪ ቅጥቅጥ ኣርገህ የሆነ ነገር በለኝ ከመጀመርያ ልጅ ግን ምንም ኣይነት ስሜት የለኝም ቆርጫለዉ በተረፈ በጣም ነዉ ምወድህ🙏🥰

    • @user-ji6mo8lh6h
      @user-ji6mo8lh6h Před 4 měsíci

      አይ የኛ ነገር ከባድ ነው ተወርቶ አያልቅም

  • @user-tq2zt3xt7j
    @user-tq2zt3xt7j Před 4 měsíci +1

    ❤❤

  • @sitoahmed
    @sitoahmed Před 4 měsíci

    ስስቴ የምወድክ❤❤❤

  • @user-ru1zg7qo4x
    @user-ru1zg7qo4x Před měsícem

    Silki.yelam

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube Před 4 měsíci

    ዛሬ በጣም አርፋጂ ነኝ😢የመዳም ስራ ኪራችን

  • @barkaj9096
    @barkaj9096 Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @Kidist954
    @Kidist954 Před 4 měsíci +1

    ❤🙏⛪🕋ድምሩኝ❤

  • @beenasefa8342
    @beenasefa8342 Před 4 měsíci

    እረ ኪሮ በጃፖኒ ይመጥናል ትላለክ ለ ቻናሉ disrespect

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia Před 4 měsíci +1

    When I saw you dressed like this, I thought you were from outside Ethiopia. the heat has started bringing summer በውጩ አለም....
    እና ደግሞ ኪራ ሌላ ቦታ ከመሄድ ቤተ ክርስቲያን መሄድ ይሻላል አይባልም😂ቤተ ክርስቲያን አማራጭ አይደለም ግዴታ ነው። እንዳውም ሳስበው አንተ ይሄን የተቀረፀከው ራሱ እሁድ ይመስለኛል ቤተ ክርስቲያን አልሄድክም ተኝተህ አረፈድክ ማለት ነው😢😁

  • @user-wi6zf9ku3m
    @user-wi6zf9ku3m Před 4 měsíci

    ብዙ ግዜ ጥቁር መልበስ ምርጫህ ነው

  • @aster8918
    @aster8918 Před 4 měsíci

    በርታ😊

  • @user-zf1yp5yl8o
    @user-zf1yp5yl8o Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤

  • @hewanadamanazreth443
    @hewanadamanazreth443 Před 4 měsíci

    ❤❤❤