"የተከዳው እውነት"፦ ስሜ ታደሰ (መጋቢ) | ለውይይት መነሻ ጽሑፍ አቅራቢ - ጳውሎስ ፈቃዱ | ሕንጸት
Vložit
- čas přidán 31. 01. 2023
- በጥር ወር በሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ ቀርቦ የነበረው "የተከዳው እውነት" የተሰኘው መጽሐፍ የመጀመሪያ ክፍል እንደሚከተለው ቀርቧል።
በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- / hintset
ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- t.me/hintset
ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- / hintsetube
ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- www.hintset.org
የምደመምበት አገልጋይ
"ጳውሎስ ፈቃዱ"❤
Hh
6ik
እዉነትን ወንጌልን የሚደግፉዉ ሳይሆን ታምኖ የሚያብራራው እንደ paul አይነት ሰዉ ጌታ ያብዛልን
ሰሜ አንተም ይሄነ የስህተት አስተምህሮ /calvenhsm/ እንደገና መርምር ጌታ ይባርካችሁ
It is an in-depth and well prepared critique. My God bless you, Paul!
ለብዙዎች የሚጠቅም የመጽሐፍ ግምገማ ተባረክ ጳውሎስ ከአርሰቱ ጀምሮ መስተካከል አለበት ፓስተር ስሜ ታደስ በተለያየ መጽሐፋ ተባረከናል
Amazing Critics of the Books. I want to read the Book personally. Anyhow Paula for you praise God. What wonderful grace and wisdom God provided to you. Please keep it up!!!
Thanks paul for sound biblical and professional critics 🙏🙏
ምንጭ የመጥቀስ ጉድለት የደራሲው ሌሎች መፅሐፍ ላይም ያየነው ነገር ነው። በጣም መስተካከል አለበት ። ጋሽ ስሜም ፖልም ተባረኩ!!! አሪፍ ግምገማ ነበር!!
Thank you paul
ተባረክ
ወይ ካልቪኒዝም፡ ጉድ መስማት በየቀኑ ያሳዝናል፡ ተንታኙን ሳላደንቅ አላልፍም ፡ ጌታ ሆይ ቶሎ ና፡!!!
Wow, Paulos and his sharp critical review again. You destroyed the book with your logically constructed critics. Berta!!
ዋው!
ጳውሎስ ❤❤❤🙏
Geta yibarkhi wendim paul
መጽሐፉ መገምገሙ አሪፍ ሆኖ ገምጋሚውም መገምገም እንዳለበት ይሰማኛል
ስወዲህ ጳውሎስ ጌታ ይጠብቅህ
Amazing criticism !
በጣም ጥሩ
ግሩም ትችት ነው። ለእውነት መቆም ማለት እንዲህ ነው። ወደ ጽሁፉ አለም ለመቀላቀል ራሳቸውን በማዘጋጀት ላይ ለሚገኙ ጀማሪ ጸሀፍት ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ግምገማ ነው።
It's very amazing
wechewgud!
ወንድማችን ጳውሎስ ለእውነትና ለትክክለኛ አቀራረብ እጅግ ልዩ ትኩረትና ጥንቃቄን አይበታለሁ:: የንግግሩ ፍሰት የቃላቱ ጥንካሬና ሥልነት የሚያሳየኝ ለእውነት ያለው ታላቅ ዋጋን ነው::ከጨከነ እውነትን ይጎደልክበት መጠኑ ከምክር ወደ ተግሳፅ ብሎም ወደ ዘለፋ እንዲሄድ አስገድዶት ነው:: ይህንን ካልተረዳችሁለት "እኔ ብቻ ነኝ ትክክል" ብሎ የሚያስብ ክችች ያለ ሰው እንዳይመስላችሁ ነው ይችን አሳቤን የፃፍኩት:: በጣም የተወደደና ቅን ሰው እንደሆነ አምናለሁ::ለላከው ክብር የሚናገርን ሰው ከራሱ ከሚናገር ሰው ለይተን ማወቅ አለብንና:: ፖልዬ ልቅም ያለ አቀራረብህና እጭቅ ያለ እውቀት ገብይተንብሃል:ጌታ ይክበርብህ አሜን::
Paulos ❤
ወንድሜ ለመምህሩ ሂሱ ጠንከር አለብኝ!!!በተለይ ለአማርኛ መምህር አንዳንዱ ጉዳይ መታለፍ ይቻል ነበር ፖል ምን ቀረህ? በጥልቅ አንብበህና ከበቂ ዝግጅት ጋር መቅረብህን የታዳሚው ስሜትን ሰቅዘህ መያዝህ ይመሰክራል :: ሁሌም ስላንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ🙏
ERERERE... paULOS GETA EYESUS ABIZITO YIBARIKIK
Sometimes we need this kind of critics. Period!
ይከብዳል ገምጋሚው በጥበብ አልተናገረም
የዴቫን አስተያየት መስማት ናፈቀኝ
😀😀
የጅማው ዴቭ ነው?እርሱ ከሆነ ካልቪንዝም አቀንቃኝ ነው🧐
ጳውሎስ ፈቃዱ ይለያል🙏
🥰😍🤩😘
TULIP....ፓውሎስ...ወድጄዋለሁ ...the five point Calvinist is ፀሬ ወንጌል እና ጠባብ ፍልስፍና የተቀላቀለበት ወንጌል ነው...የደረሰብኝን እኔ አውቃለሁ ...once you become Calvinist ..you stopped becoming Christian .. በቃ በረዶ ሆነህ ትቀዘቅዛለህ....
መፅሐፍ ግምገማ ነው ወይስ የአርሜኒያል defence ?
መጽሃፉ ነው ወደዛ የገፋፋው። ፓስተር ስሜ Arminianism ላያ በግዴለሽነት ያቀረቡት ውንጀላን ሳይጠቀስ የሚታለፍ አይመስለኝም።
ፖል ድንቅ እይታ ነው!
ጳውሎስም እኮ የሚያገለግለው ካልቪናውያን ጋር እየሄደ አይደለም እንዴ? የቃል እምነትም ጋር ።
ሌላው ግን አማን ሻሎም የጋሽ ስሜን ሀሳብ ይዞ ነው ቲክቶክ ላይ ነጥብ የጣለው።
ጳውሎስ single pre destination and double pre destination መቃወምህ ወደ አማናዊቷ ኦርቶዶክስ አስተምህሮ መጠጋትህን Apostolic Fathers ዋቢ ማድረግህ በእውነት ወደ ቀደመችው ኦርቶዶክስ አስተምህሮ ጋር ተመሣሥለሃል።
የቀደመችው የሀዋርያት እምነት ነች ከሷ አስተምህሮ ጋር የሚመሳሰለው የጴንጤ እምነት ነው ስሜትህን ዋጥ አርገህ አዲስ ኪዳንን ስታነብ ኦርቶዶክስ ባዶ እና ተረት ተረት ትሆንብሀለች ።
ካልቪኒዝም እና አርሜኒያኒዝም ሲነፃፀሩ የትኛው አመለካከት መፅሐፍ ቅዱሳዊ ነው መባል አለበት እንጂ የተከዳው እውነት ተብሎ የሰውን ሐሳብ እና አይን ለመያዝ እርስ መሰጠቱ ትክክል አልነበረም። የሁለቱም ዶክትሪን አስተማሪዎች የተረዱትን ነው የሚያስተምሩት። በአብዛኛው ሁለቱም ወገኖች ከክህደት ትምህርት ጋር የሚያገናኛቸው ነገር የለም ። እውነት ጌታ ኢየሱስ እንጂ በተረዳነው እና በተገለጠልን ልክ የሚሻሻልና የሚለወጥ ዶክቲሪናችን አይደለም። ባጭሩ Calvinism vs. Arminianism ተብሎ ርዕስ ቢሰጠው
የተሻለ ነበር።
ስለ ሂስ ምንነት ካላወክ ዝም በል
@@yaredalemayehu1333 አውቃለው ማለት ራሱ አላዋቂነት ነው።
Very harsh! ደራሲው እንዲህ አይነት ከባድ ሂስ የሚገባው ኣይደለም።
😂
ለምንድነው የማይገባው? ጋሽ ስሜ በጣም የቆየ ጸሐፊ ነው። እነዚህን ሁሉ ማገናዘብ ነበረበት ብዬ አምናለሁ። ሌላው መጽሐፉ እየተገመገመ እኮ ነው የሚመጣውን ሂስ ሁሉ መቀበል አለበት። የጋሽ ስሜን ምላሽ ለመስማት ጓጉቻለሁ።
@@kalkidan9480 እኔ እራሱ በጣም ናፍቄያለው
ደራሲው ከዚህ በላይ ይገባዋል። መጽሃፉ በግዴለሽነት የተጻፈና ብዙ ውንጀላ ያለበት ነው።
@@learon790 what's your view on Calvinism?
ነጮቹ Michael L. Brown አላቸው.....እኛም Paulos Fikadu አለን። Calvinismን የምዕራባዊያን ዋልታ ረገጥ ስነ መለኮት ብሎ ሲናገር አንዳችም አልፈራም። የተከዳው እውነት ምን ያህል የተጠላ እንደሆነ አይተናል! ወይ ገለልተኛ አቋም🤣😂
መፅሐፉን መገምገም እየተቻለ ደራሲውን መጨፍጨፍ የጤና አይመስልም ።
የፓስተር ስሜ ይህ መጽሃፍ ለመገምገም እንኳን የሚበቃ አይደለም።
ለምን ከህትመት በፊት እነኚህን ህፀፅ እንዲታረሙ አይደረግም ነበር ?ከዚህ ሂስ በኋላ ሰው መፅሀፉን ለማንበብ ፍላጎት ያጣል ።ይሄ ፕሮግራም ጥሩ ቢሆንም ሰው የማንበብ ፍላጎት ሊያሳጣ ስለሚችል ለሂስ እንደዚህ አይነት ነገሮችን ብትጠነቀቁ።