ጥርስ የማያስከድነው "አስኳላ" ድራማ ተዋንያን በአርትስ መዝናኛ ያደረጉት አዝናኝ ቆይታ - አርትስ መዝናኛ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
    Copyright ©2023 Arts Tv World

Komentáře • 22

  • @misikirbogale2121
    @misikirbogale2121 Před rokem +2

    የእውነት በየትምህርት ቤቶች ቢያንስ አንድ የኔታ ያስፈልገናል።
    ልጆች የሚታነፁበት፣ ሀገር የሚሰራበት ጥሩ መንገድ ነዉ።
    እግዚአብሔር ይርዳችሁ በቀሪው ስራችሁ። በርቱ

  • @ethiopiaworku3205
    @ethiopiaworku3205 Před rokem +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ ኔታ ምርጥ ስራ ነው👌👍 አርትስ ከመጣ ነው ማየት የቻልነው DSTV እንደነበረ አናውቅም በተለይ ውጭ አገር ለምንኖር እጅግ ጠቅሞናል ልጆቻችንን ያነፀልን ድንቅ ስራ ነው እባካችሁ ብዙ ተመልካች ውጭ አገራት እንዳላችሁ አትርሱ❤ እየጠበቅናችሁ ነው በጉጉት💐💐💐።

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Před rokem +1

    የዘመናችን ምርጦች ናችሁ 🙏🙏🙏

  • @sileshegirma2909
    @sileshegirma2909 Před rokem

    እናመሰግናለን ስለኪነት ሥራችኹ🙏

  • @alishewit5248
    @alishewit5248 Před rokem +1

    በጣም አስተማሪና አዝናኝ ድራማ ነው። ልተመሰገኑ ይገባችዃል። በውጭ ሀገር ያለን አብዛኞቻችን ያላየነው ክፍል ይበልጣልና እባካችሁን ከመጀመሪያው ሲዝን ጀምሮ ያለጭን የምናገኝበትን ሁኒታ ቢመቸችልን።

  • @mahlettamene9309
    @mahlettamene9309 Před rokem

    እውነት ነው ። ከሁሉም ሰው መሆን ይቀድማል ለኛ ለኢትዮጵያዊያን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠንና የሀገራችንን ትንሳኤዋን ያሳየን።

  • @yetitesfaye3076
    @yetitesfaye3076 Před rokem

    Very nice conversation. Thank you 🙏🏽

  • @alexlesemie970
    @alexlesemie970 Před rokem

    ለምንድነው ዩቱብ ላይ ማይጫን ? የሰው ልብ አንጠልጥላችሁ ዲስቲቪ የሌለውስ ? በጣም ከምወደው ድራማ #1 I love it

  • @walelegngesese9526
    @walelegngesese9526 Před 11 měsíci

    በሀይሉ ዋሴ ዋጄ የኔ ምርጥ ሰው

  • @ኢትዮጵያዊን

    ማሴ ምርጥ ሰው ትልቅ ብቃት ያለው ሰው ነው ❤

  • @freazerseifu5899
    @freazerseifu5899 Před rokem

    በጣም ውብ እና አመርቂ ነበር በተለይ ደሞዝ እና ሰለሞን የምታረጉት አስተማሪ ነበር ለምን የ የኔታን ትምህርት ተምሬ ነው ወደ ዘመናዊው ትምህርት የገባሁት ደሞዝ አስታወስከኝ መ ምህሬን መ ምህሬን መሪጌታ ህሩይን ብቻ አክብሮቴ ካለሁበት ከባህር ማዶ ይድረሳቹ 💚💛❤️

  • @walelegngesese9526
    @walelegngesese9526 Před 11 měsíci

    ደመወዝ ጎሽሜ ሠለሞን ሙሄ ማማሩ ተስፋ ድንቅ ጥምረት

  • @akabeka2352
    @akabeka2352 Před rokem

    አስኳላ አንዱ ምርጥ ስራችሁ ነው ነገር ግን በአስኳላ ሲትኮም ላይ ስለ ጠረሾ የሰራችሁት የማጠልሸት ስራ ፈጽሞ ስህተት ነው ለትውልዱ መጥፎ አመለካከት እንዲኖረው ነው የሰራችሁት ! ጠረሾ የአንድ ማህበረሰብ ባህላዊ ምግብና እሴቱ ነው እስካሁን ድረስ የሚጠቀመው እጅግ ጠቃሚ ምግብ ነው ሳይበላሽ እስከ ስድስት ወር የሚቀመጥ በጣም ድንቅ ምግብ ነው እናም አንዳንዴ እንደቀልድ ተራ ነገር አርጋችሁ የውሻ ምግብ ነው ብላችሁ ያጥላላችሁት ፈጽሞ ስህተት ነው ። ስለምትሰሩት ነገር ጥንቃቄ ብታደርጉ ጥሩ ነው አማርኛን ሰንጥቆ የሚተረጉም ማህበረሰብ ላይ በእሴቱ መቀለድ ማንቋሸሽ ተገቢ አይደለም ። ደሞዜ ይህ ነገር ይጠፈሃል ብዬ አላምንም ጠረሾን በዚህ መልኩ አንቋሸህ መተወንህ ገርሞኛል ! አፍሬብሃለሁ !

    • @weladite_amlak21
      @weladite_amlak21 Před 11 měsíci +1

      አንዳንድ አካባቢዎች ላይ ጠረሾ የውሻ ምግብ ነው፣ ምናልባት የሥም መመሣሰል ወይም የግብር መለያየት ሊሆን ይችላል እና እነዚህን በደንብ አጥንቶ መቅረብ አለበት።

  • @tigistzewdu4957
    @tigistzewdu4957 Před rokem

    ምንድ ነው ሙዚቃው ግን ማለት ለማዳመጥ ይረብሻል

  • @Myutube9163
    @Myutube9163 Před rokem

    This is not Drama guys.

  • @abelalmaz-7882
    @abelalmaz-7882 Před 11 měsíci

    ምልታዘዝ ብቻ ከደረጃዉ ወረደ

  • @sileshegirma2909
    @sileshegirma2909 Před rokem

    አሁን ከዲ ኤስ ቲቪ ወጥታችህ ወደ አርትስ ቲቪ ገባችሁ እንዴ?? ቢሆን መልካም ነበር።

  • @basicstrength9893
    @basicstrength9893 Před rokem

    "ጥርስ የማያስከድነው"? really!🙄