በደብረብርሃን የተፈጠረው ምንድን ነው? | እነ አዳነች አቤቤ የ1 ወር ጊዜ ተሰጣቸው! | እነ ጌታቸው ረዳ አንታገሰም!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • #የሮሃ_ቲቪ የዩቱዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
    / @roha_tv
    #ሮሃ_ቲቪ - Facebook Page 👇
    www.facebook.c...
    #ሮሃ_ቲቪ Telegram Channel 👇
    👉 t.me/rohatv1
    #Ethiopia #Roha_News #ROHA_TV
    ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው
    ውድ የሮሐ ቴሌቪዥን ወዳጆች በዩቲዩብ ቻናላችን የሮሐ ብቻ የሆኑ ዕለታዊ ዜናዎች፤ የፖለቲካ ትንታኔ ዝግጅት በየቀኑ፤ የትም ያልተሰሙ የህዝብ ድምጾችንና ወቅታዊ ልዩ ልዩ ማህበረሰብ ተኮር የመዝናኛ ዝግጅቶችን መከታተል ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሚጠበቅ ነው፡፡ ‹‹ሮሐ ቴሌቪዥን የሀገሬው ነው›› ስንል የሮሐ ስራዎች ሁሉ በሀገሬነት የሚመዝኑና ባለቤታቸውም ሀገሬ የሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ መሆኑን ለማሳወቅ ነው፡፡ አብዝታችሁ እንድትወዳጁንና እንድታበረታቱን እንጋብዛችኋለን፡፡
    ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው

Komentáře • 92

  • @temr8492
    @temr8492 Před měsícem +28

    አላህ የአማራን ህዝብ መከራ በቃ በለን

    • @aynalemdereje8713
      @aynalemdereje8713 Před měsícem +5

      አሜን አማራየ ተደራጅቶ መንቀሳቀስ ነው

  • @MAHTOT789
    @MAHTOT789 Před měsícem +15

    ድል በደም እንጂ በወሬ አይገኝም
    ፍኖ በደሙ ድሉን በአጭር ጊዜ ያረጋግጣል

  • @Seid-nv8vb
    @Seid-nv8vb Před měsícem +6

    ድል ለ ፋኖ

  • @aynalemdereje8713
    @aynalemdereje8713 Před měsícem +12

    አማራየ ተደራጁ ህብረት ፍጠሩ እባካቺሁ በመሸወድ አትሙቱብን ዛሬ ደብረብርሃን በጣም ብዙ የአብይ ሰራዊት ገብቷል ሰመዓቱ ጊዮርጊስ አይለያችሁ የኔዋ ወሻውሺኝ የጀግና ምድር ፈጣሪ አይለያችሁ

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 Před měsícem +4

    ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ

  • @yeurbhfof5703
    @yeurbhfof5703 Před měsícem +7

    ስላም እንኳን ደስ አላቹ 📡👍በርቱ

    • @aynalemdereje8713
      @aynalemdereje8713 Před měsícem +1

      ተደራጁ ህብረት ፍጠሩ ዉድ የአማራ ልጆች አለን ከጎናችሁ ሰመአቱን ይዘን ከ አዲስአበባ

  • @EbabuHabtemariem-tm3vf
    @EbabuHabtemariem-tm3vf Před měsícem +3

    MY ሸዋ ከሰም ክፍለ ጦር ወገኖች ሁሌም አሸናፊ ነው ድል ለአማራው ፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HulgezieMulat
    @HulgezieMulat Před měsícem +8

    በርቱ/በርች ማዚ ድል ለእውነተኛ ፋኖ እንደ 360 በህዝብ ከመጠላት ያድን እላለሁ

  • @getiyearagegetu2959
    @getiyearagegetu2959 Před měsícem +3

    ሮሃ ሰለ ፋኖ አንድነት ብቻ ተናገሩ ተናገሩ ልዩነቶችን አጥቡ

  • @user-dt3db5mm4q
    @user-dt3db5mm4q Před měsícem

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ ጀግና የአማራ ልጆች ፋኖ።
    እውነተኛ የአማራ በሔርተኞች ናችሁ ። አሉ አንዳንድ አስመሳዮች በንፁሀን የአማራ ልጆች ትግል ታዝለው 4ኪሎ መግባት የሚፈልግ ታዛይና ተንጠልጣይ ትህዋሲያኖች እያፀዳ እውነተኛው የአማራ ልጆች የአባታቸውን የምኒሊክ ቤተመንግት ይገባሉ። ደዕል ለአማራ ፋኖ።ሞት ለባንዳ።

  • @AmBaMeketa
    @AmBaMeketa Před měsícem

    ደስ የሚል ሥራ ነው ከABC TV ጋር መስራት መጀመራችሁ

  • @genetabate45
    @genetabate45 Před měsícem

    ድል እንደ ቅጠል ለረገፈዉ የአማራ ህዝብ.💪🏽💪🏽💪🏽

  • @user-wl7ts5dn6w
    @user-wl7ts5dn6w Před měsícem

    ፋኖዎች እባካችሁ አንድ ሁኑ ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤

  • @ahmed-em8nt
    @ahmed-em8nt Před měsícem +2

    ማአዛ መሀመድ ለአማራው ከደብረጽዮን ወይም ከጌታቸው ረዳ ኢሊያም ከ TDF በላይ በትከፋ እንጂ አታንሰም ። ምስኪ የአማራ ሀዝብ መነገጃ ሆነ ያሳዝናል ።

  • @user-fk6ex7kt7v
    @user-fk6ex7kt7v Před měsícem +1

    ድል ለአማራ ❤

  • @Yemane8757
    @Yemane8757 Před měsícem

    ድል ለአማራ ፍኖ

  • @user-fk6ex7kt7v
    @user-fk6ex7kt7v Před měsícem +1

    ድል ለፍኖ❤

  • @TsegaShimelis
    @TsegaShimelis Před měsícem +1

    ሮሀ ሚዲያ የሆነ ችግር አለበት

  • @ayelegetaneh4969
    @ayelegetaneh4969 Před měsícem +1

    ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ ❤❤❤

  • @user-eg8wu1lb5s
    @user-eg8wu1lb5s Před měsícem

    እቢብሎ፣ሊገልህ፡እቤትህድረስ፡ከመጣ፡አሳየው፡ማንነትህን፡ውነትይሸንፋል፡ድል፡ለአማራህዝብ።

  • @user-xh9pi2ht6o
    @user-xh9pi2ht6o Před měsícem

    ፋኖ❤❤❤❤❤

  • @user-ve7xq1pf4p
    @user-ve7xq1pf4p Před měsícem +2

    ስለ አማራ አንድነት እና በሚያስማሙ አንጃንዳዎች ተጠመዱ ሮሃዎች ከጉጃም ጉጥ ውጡ።

  • @mekonnenteklemariam3273
    @mekonnenteklemariam3273 Před měsícem +2

    ባንዳ ከፋፋዮች ናችሁ።🙏🙏🙏

  • @MuluAmare-nw4ut
    @MuluAmare-nw4ut Před měsícem +1

    ድልፍኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-cv4ub3yo3f
    @user-cv4ub3yo3f Před měsícem +3

    ባንኩንም ታንኩንም የተቆጣጠሩት ባለጊዜዎቹ እን አዳነች መሆናቸው ተዘነጋ እንዴ
    የወሰዳችሁትን ብድር መልሱ ብሎ መጠየቁ የህግ የበላይነት አለ ብሎ ሕዝቡን ለማታለል ካልሆነ ...
    "የማይመስል ነገር ለሚስትህ አትንገር" ቀልድ 🙈😂🤣

  • @anbessiemulate8693
    @anbessiemulate8693 Před měsícem +2

    እነ ቆርጦ ቀጥል

  • @kidusefrem896
    @kidusefrem896 Před měsícem

    ፋኖ የኢትዮጵያ ተስፋ መብራት አንተ ነህ ኢትዮጵያ የምትድነዉ በፋኖ ክንድ ነው ❤️♦️❤️

  • @user-lz6hu6vi1x
    @user-lz6hu6vi1x Před měsícem +1

    ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ashebirwondimu5726
    @ashebirwondimu5726 Před měsícem +1

    Bravo Fano!

  • @Yemane8757
    @Yemane8757 Před měsícem

    ለአንድነት ይሰራ ጎን ለጎን
    ልዪነትን ማጥበብ ያስፈልጋል

  • @user-sr7yr6dq7z
    @user-sr7yr6dq7z Před měsícem

    ድል ፋኖ

  • @alealex206-
    @alealex206- Před měsícem

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @dasaterefe9104
    @dasaterefe9104 Před měsícem +1

    ድል ለፋ

  • @toyba3234
    @toyba3234 Před měsícem

    ማአዚ ❤❤❤

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před měsícem

    Thank you, Jegnit God bless you

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @teklegeyorgesargawe
    @teklegeyorgesargawe Před měsícem +2

    የጎጃም ብአዴኖች የአድዋ ሠዎችን እየመሠለ ነው ስልጣን ለእኛ ብቻ በምርጫ አናምንም በሴራ እንጅ

    • @user-dm4sz2bb9f
      @user-dm4sz2bb9f Před měsícem

      የሞኝ ዘፈን መልሶ መላልሶ ይላል የሀገሬ ሠው
      ነፍጠኛው ጎጄ በነፍጡና በችሎታው ነው የሚወዳደረው በዶላር አይገዛም

  • @user-ps4zo2td4t
    @user-ps4zo2td4t Před měsícem +1

    ወያኔን ማመን አይቻልም።
    አብረው እየሰሩ ነው።

  • @user-zw8jl2bz7f
    @user-zw8jl2bz7f Před měsícem

    ልክ በኢትዮጵያ ውስጥ ተጠያቂነት ያለ አስመሰላችሁት ለአዳነች ፩ ወር ግዜ ተሰጣት ስትሉ ግራ የገባችሁ ህዝቡን ግራ አታጋቡት አሁን ደውላ ለባንኩ ተቃራኒውን ዘግብ ብትለው ይዘግባል

  • @nebzeeeeeneb
    @nebzeeeeeneb Před měsícem +1

    ኧረ የአዲስ አበባም መንገድ ተዘግቷል 🖐

  • @Omarabdikariimshaftaag-es7bh

    ፍኖ ፍኖ ፍኖ አንድ ሁን አለበዚያ ዘንዶው አብይ አህመድ ይውጥሃል አሁን የመጣያ ጊዜ አይደለም በውይይት መፍታት ነው

  • @ademibrahim8686
    @ademibrahim8686 Před měsícem

    መአዚ እኳን ደህና መጣሽ ❤❤❤❤

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před měsícem

    Welcome Jegnit

  • @Arab_20_Car
    @Arab_20_Car Před měsícem

    ጎጠኞች🤫🤫🤫🤫🤫 አማራ ሆይ አንድ ሁን ታገል ድል ለፋኖ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @TfGr-ob2ui
    @TfGr-ob2ui Před měsícem +2

    በፋኖስምላይክመሰብሰብአይቻልምአማራመስለሽታቀረሻለሸአማራዬተማረሙህርነዉማንንምአትሸዉድምዬሌባልጅ?ቃልአቀባዩዶክተርአብዴላነዉማነዉበስልክያቀረብሽዉለምንሚዲያላይትዘፈዘፊያለሽሰርተሽብይ😭😭😭😭

  • @yirdawmengistu
    @yirdawmengistu Před měsícem +1

    baravor fano

  • @user-jm4ir3cc8s
    @user-jm4ir3cc8s Před měsícem +1

    ዛሬ ብዙ ተሳቢዘች ወደ ሸዋ እየተጓዘ ነዉ ተብሏን ትልቅ ጥንቃቄ እዳደርጉ ሁላችሁም የአማራ ልጆች ግደታችሁን ተዋጡ ሌላዉን ጭቅጭቅ አቁሙት በቃችሁ

  • @Kmylovelife
    @Kmylovelife Před měsícem +1

    መንግስት እንደፈረሰ እያወቃችሁ መንግስት አትበሉ የአብይ ኃይል ገዳዩ ብድን በሉት እንጂ

  • @user-lg5gl6wq6y
    @user-lg5gl6wq6y Před měsícem

    ኤቢሲ ቴለቪዥን ማለት ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ ቴለቪዥን ጣብያ ነው?!

  • @frezermekonnen2172
    @frezermekonnen2172 Před měsícem

    Fano forever 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abayyisamaw9671
    @abayyisamaw9671 Před měsícem +1

    💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @waltersara6984
    @waltersara6984 Před měsícem

    እቢሲ የመንግስት ነው እንዴ ነው በገለልተኝነት ዜና ማስተላለፍ የምትችሉት

  • @natanmikiyas1271
    @natanmikiyas1271 Před měsícem

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @NathanKasahun
    @NathanKasahun Před měsícem

    በመጨረሻ ከመንግስት ጋር እነደምትሰሩ አረጋገጣቹልን ።

  • @yirdawmengistu
    @yirdawmengistu Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❣️❣️❣️🤟🤟🤜🤛🤜🤛🤜🤛🤜🤛💯💯💯💯

  • @SmGoogl
    @SmGoogl Před měsícem +1

    ዋዉ💪💪💪💪💪💪💪💎💪💎💪💎💪💎💪💎💪💪💎💪💎💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👍

  • @Cripto244
    @Cripto244 Před měsícem

    አማራ ህዝብን ከህዝብ የሚያቀራርብ የአንድነት ዋልታና ማገር ነው:: ለኢትዮጵያ ብዙ ዋጋ መስዋእትነት ከፍሏል:: ኢትዮጵያን በመውደዱ ከአገር ገንጣይ አስገንጣዮች ከፋፋዮች ዘረኞች ብዙ ግፍና መከራ ደርሶበታል:: ስለዚህ አማራ ከኢትዮጵያ ፊቱን አዙሮ መቀመጥ አይችልም

  • @tesfawamare836
    @tesfawamare836 Před měsícem

    መዜ ዕዳነሽ የትናቱን የጋይት በተለይ በታችጋይት ከፍተኛ ውጌተካሆዷ ማዜ ብልፅግናው ሠራውት ዋናላማው በከተሞች
    ሕፃናትን እያሰ ገደደ መድፈር ው ሞራል የሌለ ወ ሠራውት።

  • @user-vi5ze5fz1d
    @user-vi5ze5fz1d Před měsícem

    balance sax

  • @samiraphantom2060
    @samiraphantom2060 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰

  • @SialfWaza
    @SialfWaza Před měsícem +1

    ፋኖ collective leadership ነው የሚያስፈልገው ! እስክንድር የማማከር ሚና እንጅ መሪ ሊሆን የሚችል ሰው አይደለም !! ፋኖ ብዙ ተስፋ ያደረግንበት ድርጅት ስለሆነ ጠንቀቅ !!

  • @megapackagetube1084
    @megapackagetube1084 Před měsícem

    ጅል አለም አቀፍ ህግ ይላል እንዴ
    እነሱ አለም አቀፍ ይሉልሀል? 😂

  • @keyirumohamed
    @keyirumohamed Před měsícem

    እስቲ በምስል አሳን

  • @user-vh2hp3ds2g
    @user-vh2hp3ds2g Před měsícem

    abiy weredatahm weshetem schoped abiy Oromo beletsgena schoped abiy schoped 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭👎👎👎👎👎👎👎👎😭👎😭👎👎😭😭😭😭👺👺👺👹👹👹👹

  • @MisaratElene
    @MisaratElene Před měsícem

    deleee lafanoo

  • @ruta2909
    @ruta2909 Před měsícem

    Hhhhhhhh crazy 😜

  • @hageryibeltal574
    @hageryibeltal574 Před měsícem

    ለእነ አዳነች አሸበረቀች😮 የተሰጠውን ብደር ይከፈል ..... አሁን ይህ የሚመጥን ዜና ነው?
    የባንኩ መሪእርሷ መስላኝ
    የገንዘብ ሚ/ሯም እርሷ መስሎኝ
    ይህ ዜና አይደለም።
    ከፊት ኪሴ ወደ ደረት ኪሴ ብር ባዘዋውር ምን አገባችሁ፣ ምቀኞች

  • @Yemane8757
    @Yemane8757 Před měsícem

    በለው ግፍ አዲሳባስ የአንተአይደለም ወይ

  • @stebanelakie2929
    @stebanelakie2929 Před měsícem +1

    እንደሚዲያ ወሬያችሁ ቢሆን እስካሁን አራት ኪሎ ነበራችሁ ። የሚድያ ድል በመሬት ላይ አንድ እርምጃ አይራመድም ። የላስታዋ የመሀመድ ልጅ ደህና መሸቀያ አግኝተሻል እንዳሻሽ ቅደጂ

    • @MMolla-cr3bj
      @MMolla-cr3bj Před měsícem +1

      የቀበቶ ማስፈታቱ አመት ሞላው እኮ 😂 በድሮንና በከባድ መሳርያV ክላሽ

    • @gerrygessese4461
      @gerrygessese4461 Před měsícem

      No one check you spread fake news and get CZcams money that’s all

  • @asefaeshete4987
    @asefaeshete4987 Před měsícem

    አይ ጌታቸው አንተ ማንነህና የምታስጋስቸው ዙሪያህን እኮ ሌባ ነው ያለው አገሬን ኢትዮጵያን ሲዘርፉ የነበሩ ፕሮፌሽናል ዘራፊ ናቸው ለህይወትህ ተጠንቅ።።

  • @user-dn5yh6os1i
    @user-dn5yh6os1i Před měsícem +1

    ሸዋ መጀመሪያ እውስጥህ የተወሸቀውን ባንዳ እስክንድርን ነቅለህ አውጣ።

  • @yalewaklilu2690
    @yalewaklilu2690 Před měsícem

    ይቺ ሴትዮ ዘንጣ ሞተች እኮ።በንግግሯ መሀል ሁሉ " ረሩሪራሬርሮሯ"ፊደላት ስታገኝ እንዴት እንደምታነባቸው እያዳመጣችሁ ሳቁ።

  • @user-ss2ir5ne4p
    @user-ss2ir5ne4p Před měsícem

    ዋ ሚባለው ዋሽግተን የአማራ ድርጂት የነአበበ በለውና ሀብታሙ አያሌው ድርጂት ነው አደል መግለጫው ያወጡት የነሱ ይመስላል

  • @GeorgiaMan-js9ex
    @GeorgiaMan-js9ex Před měsícem

    They have no even Ethiopian flag RIP TPLF

  • @ashebirwondimu5726
    @ashebirwondimu5726 Před měsícem

    Bravo Fano!