መንፈሳዊ ዕድገት | ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ | Halwot Emmanuel United Church |

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 06. 2024
  • መንፈሳዊ ዕድገት | ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ | Halwot Emmanuel United Church | #2024
  • Hudba

Komentáře • 47

  • @tsegayeabatkunofficial8769

    ያነበቡትን ሳይሆን የኖሩትን መናገር እንዴት ደስ ይላል ፣ ጌታችን ኢየሱስ ይባራክ የጸገው ባላቤት አብዝተው ይባርኮት

  • @abenezerayalkebet3408
    @abenezerayalkebet3408 Před 3 dny +15

    አቤት ፀጋ! አቤት የጥበብ ቃል! አቤት ምገስ! እኔ ብዙ ተማርኩ:: ጌታን እጅግ ስላንተ ህይወት አመሰግናለው!!!

  • @eyerusalemmitiku1235
    @eyerusalemmitiku1235 Před dnem +2

    ይህ ነው እንግዲ ጥርት ያለ ወንጌል።
    ውድ ወንድማችን ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ በዘመንህ ሁሉ ወንጌልን ኖረህ ስላሳየኸን እግዚአብሔር ይባርክህ!!!!

  • @TesfawongelTariku
    @TesfawongelTariku Před 4 dny +11

    አባቴ የጌታን ስረ ለትዉልድ እንደወሩ እግዚአብሔር ዕድሜ ና ጤና የጨምሪሎት

  • @Bereketbogale-yy5wh
    @Bereketbogale-yy5wh Před dnem +1

    እራሴን እንደ እድለኛ እቆጥራለሁ ባንተ በመማሬ ዘመንንህ ይለምልም የትውልድ አባት እወድሃለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před 2 dny +1

    ❤❤❤አሜን ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን
    የእኔ አባት ፓስተር ተስፍዬ ጋቢሶ ተባረክልኝ ለምልምልኝ እግዚአብሔር ይባረክ❤❤❤

  • @user-ef2st6jh4c
    @user-ef2st6jh4c Před 2 dny +1

    እኔነት የሌለብት አገላለፀ
    ፓሰተረ ትሰፋዬ ዘመነሆትን ጌታ ኢየሱስ
    ይባረከ❤❤❤

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Před dnem +2

    አባት እድሜና ጤና ይስጦት❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @tasewmolla7595
    @tasewmolla7595 Před 4 dny +5

    Praise the Lord!!
    All glory to Heavenly Father. I love you Jesus Christ. Amen and Amen. Hallelujah !!!

  • @Roza-fl2wf
    @Roza-fl2wf Před 15 hodinami

    በእውነት በጣም ነው የምድዎት ጌታ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥዎት ፀጋ ይብዛሎት !!

  • @gezahegnrobale1773
    @gezahegnrobale1773 Před 17 hodinami +1

    ልቅም ብጥር ብሎ በቃሉና በመንፈሱ ታንፆ ማደግ ለትውልዱ የህይወት ስንቅ እንድኖረን ያደርገናል ህይወቱ አይገርምም? ያደረገው ጌታ እኮ ነው።

  • @mesfinberek7874
    @mesfinberek7874 Před hodinou

    Praise to you Lord Jesus. God bless you Pastor.

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 Před 4 dny +3

    ፓስተር ተስፋዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤

  • @melabemare
    @melabemare Před 12 hodinami

    "የመኖር ዋስትና እስኪጠናቀቁ ማደግ ያስፈልጋል" ተባረክ ፖስተር

  • @ermyastsegaye
    @ermyastsegaye Před 17 hodinami

    አሜን..! አሳዳጊ አባት አለን🙏❤

  • @mekame2023
    @mekame2023 Před dnem

    ጌታ ዘመኖትን አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ይባርከዉ

  • @zewdiea
    @zewdiea Před 2 dny +1

    ለጌታ ከተሰጠ ሕይወት የሚካፈል ፀጋ ነው፤ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።

  • @selamawitretta4207
    @selamawitretta4207 Před 14 hodinami

    Geta yibarkih wondme pastor tesfaye🎉🎉🎉

  • @yotu.kefiyalew-Mengesha
    @yotu.kefiyalew-Mengesha Před 4 dny +3

    ተባረክልኝ አባተ❤

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Před 2 dny

    Amennn.geta yibarek pasterye abate tsega yibzalot dess yemil mikir

  • @abebaasefa3785
    @abebaasefa3785 Před 3 dny +1

    አሜን ተባረኩ ያባቶች ምክርና ተግሳፅ ያብዛልን

  • @SaraSaraa-ic6di
    @SaraSaraa-ic6di Před dnem

    አሜን

  • @user-qn7ou9uj5w
    @user-qn7ou9uj5w Před 4 dny +1

    ጌታ የተመሰገነ ይሁን እናመሰግናለን

  • @MisrakAdugna-lt5kn
    @MisrakAdugna-lt5kn Před 2 hodinami

    My god gives you grease!

  • @habteg.hawariat7980

    Amen

  • @hassanuddan8788
    @hassanuddan8788 Před 3 dny

    Amen amen tebarakulena❤❤❤❤❤❤

  • @AddiseAberatade
    @AddiseAberatade Před 3 dny

    አቤት ክርስቶስን በእሪሶ ሕይወት ስያይ ❤❤❤🎉

  • @almazane2645
    @almazane2645 Před 3 dny

    Amen ❤❤❤❤

  • @sebsibeermiassebsibeermias

    Pastor God bless ❤ we love you ❤

  • @Shalomthegreat
    @Shalomthegreat Před 17 hodinami

    Stay blessed 😇 ❤

  • @biliseedaanii3611
    @biliseedaanii3611 Před 3 dny

    gash(Pastor)Tesfaye geta yebarkut tebareku❤❤

  • @mesayalemayehu3762
    @mesayalemayehu3762 Před 3 dny

    አሜን አሜን🙌🙌

  • @endalechmamo2769
    @endalechmamo2769 Před 3 dny

    Yemegerme temherte geta yebarkhe gash tesfaye

  • @hiwothailu4879
    @hiwothailu4879 Před 3 dny

    ዘመንህ ይለምልም🙏

  • @EdenLeulseged-od6ix
    @EdenLeulseged-od6ix Před 3 dny

    GOD BLESS YOU❤️ 🙌❤️🌿♥️🌿

  • @endalechmamo2769
    @endalechmamo2769 Před 3 dny

    Ewnet newe Astedadege wesagn newe. Ser mesedede yehunlen.

  • @GUMAPODCAST
    @GUMAPODCAST Před 4 dny

    pastor geta zemenihin yibarkkk

  • @haileabaraya564
    @haileabaraya564 Před 4 dny

    ደስ ሲል መልክቱ

  • @davidtume
    @davidtume Před dnem

    እውነት ለመናገር በዚህ ዘመን ከብዙ ከቸርቾች መድረክ የጠፈ ትምህርት ይሄ ነው ደግሞም በዋነኛነት የሚያስፈልገን ትምህርት ይሄ ነው ትኩረት ሁሉ ወደ ኢየሱስ ፓስተር ተስፋዬ እንኳን አስተምረህ አይደለም የአንተ ህይወትም ትምህርት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @7777382
    @7777382 Před 4 dny +1

    ቤት ያስፈልጋል እውነት ይሁሉም ነኝ የሚል መንግድ ላይ ማንን ያገለግላል? እንዴት ያድጋል፡ በማንስ ይታረማል?

  • @asterisayas8522
    @asterisayas8522 Před 4 dny +1

    ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ ❤

  • @agegnehulegese3583
    @agegnehulegese3583 Před 4 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HirutTegegn
    @HirutTegegn Před dnem

    ፓሰተር ከዝማሬ ውጭም 2:01 ድምፅህ ነጎደጎድ ነው ይገርማል

  • @EliasDegefe
    @EliasDegefe Před 4 dny +1

    Yet nw address askemtulin

    • @hangma8983
      @hangma8983 Před 4 dny

      ቦሌ ወሎ ሰፈር ሀለዎት አማኖኤል ቤተክርስቲያን

  • @welelaweldemichael8747

    Amen

  • @messelefanta
    @messelefanta Před 3 dny

    Amen