ቁጥርጥሬን ፈታሁት ሁለተኛ ሳምንት ቻሌንጅ ግዜው ይሮጣል በርቱ በርቱ😍

Sdílet
Vložit

Komentáře • 372

  • @meskitube16
    @meskitube16  Před 3 lety +86

    አንድ ህይወት አለን እሷንም ከሌሎች እህት ወንድሞቻችን በፍቅር በሰላም እናሳልፋት ሰላሙን መረጋጋቱን ይላክልን በሰማይ ቤት ለየብቻ ነው የምንጠየቀው ስለዚ ራሳችንን ከክፉ አስተሳሰብ እናድንና በምድርም በሰማይም ይመርብን💝💝💝

    • @wenniesheyt1293
      @wenniesheyt1293 Před 3 lety

      ❤❤❤❤💛💛💛💛💚💚💚💚

    • @nesryutub5941
      @nesryutub5941 Před 3 lety

      አመሰግናለሁ መልሽልኝ
      ቅባት ላቀላቅል ነበር ፣ ኮኮና እና የወይራ ዘይት አድርጌ ,ግደታ በተቀባሁ ቁጥር መታጠብ አለብ ወይስ ችግር የለው ሳምንት ባቆየው

    • @meskitube16
      @meskitube16  Před 3 lety

      @@nesryutub5941
      የኛ ፀጉር ያለቅባት ሳምንት መቆየት አይችልም መታጠብ አያስፈልግም

    • @haregfiseha3508
      @haregfiseha3508 Před 3 lety

      ላጭር ፀጉር ምን እንስራው መስኪ ከቻልሽ???❤

    • @tumims2267
      @tumims2267 Před 3 lety

      Meski segure geba yale nw ebakeshi mela beyegn

  • @user-so3cz2mn6c
    @user-so3cz2mn6c Před 3 lety +21

    እኔም አራት ወሬ በቻሌንጅ መሄድ ከያዝኩኝ በራሴ አሁን ግን ከአንች ጋ ጀምሪያለሁ ውደ በርችልኝ እኔ ፀጉሪሽን እወድልሻለሁ የኔም ሊጎዘጎዝ ነው እናም ማነው እንደኔ ለውጥ ያየ ለውጥ ሲኖረው ደሞ የበለጠ ተንከባከቡኝ ተንከባከቡት ይላል 🌷🌷🌷🌷

  • @user-pw8vd3gw4w
    @user-pw8vd3gw4w Před 3 lety +18

    እንበለ ደዌ ወሕማም እንበለ ጻማ ወድካም አመ ከመ ዮም ያብጸሓነ ያብጽሕክሙ እግዚአብሔር ለብርሃነ ትንሳኤሁ በፍሰሓ ወበሰላም። ሰላም ለናተ ይሁን መስክዬ እስከ መላ ቤተሰቦችሽ የመስኪ ጓደኞች በሙሉ እንኳን ለበዓለ ምሴተ ሐሙስ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን።
    🌿💦"ሐዋርያቲሁ ከበበ እግረ አርዳኢሁኮኖሙ ሐጸበ ኮኖሙ አበ ወእመ ወመሀሮሙ ጥበበ"(ቅዱስ ያሬድ)💦🌿🌻
    እኔ ደግሙ ቅዳሜ ነዉ የምፈታዉ

    • @Hana-cz7kl
      @Hana-cz7kl Před 3 lety

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እማ

  • @mahletkebede3
    @mahletkebede3 Před 3 lety +13

    የኔ ቅዳሜ ነው የሚፈታው ከፋሲካ ስራ ጋር እግዚአብሔር ይርዳኝ

  • @weynikitchen
    @weynikitchen Před 3 lety +10

    መስክዬ ፀጉርሽ በጣም አምሮበታል እኔም ጀምሬያለሁ ብርታቱን ይስጠኝ ምክርሽ እራሱ ያጎብዛል ተባረኪልኝ የኔ መልካም 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @asyawoiio8652
    @asyawoiio8652 Před 3 lety +11

    እኳን ደህና መጣሽ መሲየ እየጠበኩሽነበር
    የቻሌጁ ተከታታይ 👍

  • @hanicho544
    @hanicho544 Před 3 lety +6

    ውቡዋ እህቴ እንኳን አብሮ አደረሰን የጌታ መልካም ፍቃድ ብሆን ጡሩ ለውጥ ይኖረናል ብዬ አምነለው
    ጌታ ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን አሜንንን

  • @eskuschoice1730
    @eskuschoice1730 Před 3 lety +10

    መስኪዬ እኔ ነገ ነው ማረገው ከስራ በኃላ( አርብ አርብ) ግን ፀጉሬ ላይ ለውጥ እያየው ነው😍🙏🏻

  • @Habibahabiba1990.
    @Habibahabiba1990. Před 3 lety +2

    መስኪዬ እኔ ቻሌንጁን በዛኛው ሳምንት እጀምራለው ብዬ ነበር በልጆቼ ቢዚ ሆንኩኝ እና ሳልጀምር ቀረው በዚህ ሳምንት ግን እንደፈጣሪ ፍቃድ እጀምራለው ብያለው በርቺልን የኔ መልካም ሰው 🥰

  • @hananemru1227
    @hananemru1227 Před 3 lety +11

    አገራችን ሠላም አሥግቶናል አሏህ ሠላም ያርግልን ሀገር ሠላም ከሆነ ባይበላም ባይጠጣም ቀላል ነዉ ሁላችንም ወደፈጣሪያችን እንጩህ

  • @aklilgebisa2420
    @aklilgebisa2420 Před 3 lety +3

    መስኪ እኔም ፈትቼው እየተቀባው ነው ከነ ቤተሰቦቼ በጣም ነው የተመቸኝ ኑሪልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @user-vm6ti5vu9c
    @user-vm6ti5vu9c Před 3 lety +1

    መሲየ ማሸአላ የኔ መልካም እኔም ይበጣጠሥ ነበር አሁን በሳሙና እየታጠብኩኝ ቆርጨው ነበር ቁጥጥር እየሠራሁት በጣም ለውጥ አለው

  • @birtukantefferi5080
    @birtukantefferi5080 Před 3 lety +1

    መስኪዬ በጣም ቅንና ጥሩ አስተሳሰብ ያለሽ ስለሆንሽ እወድሻለሁ፡፡

  • @mkkm5202
    @mkkm5202 Před 3 lety +2

    መሰኪ እንኳን ደህና መጣሽ እኔ ፀጉሬ በጣም ለስላሳ እራ እረጅም ነው ግን ብዛት አይጨምርም አንቺ የምታሳይውን ሁሉ አደርጋሉ በየ ሳምቱ ይህን ማድረግ ከጀመርኩኝ ቆይቻለሁ ግን በጣም ነው የሚበጣጠሰው ይረዝማል እጂ አይበዛም

  • @lulaabdela7918
    @lulaabdela7918 Před 3 lety +1

    እኔና ልጄ ካለን ጊዜ ቆጥበን በአል እንደመሆኑ ሐሙስ ከመሸ ተቀባን በትእግስት ለራሳችን ጊዜ መስጠት እንዳለብን ተምረናል
    እናመሠግናለን መስኪየ

  • @sentujemal7046
    @sentujemal7046 Před 3 lety +3

    መሰኪዬ እድሜ ላንቺ ካሁ ሰርቼው እንዴት አባቱ እንደሚያምር ነገ ነው የኔ ሁለተኛው ሳምንት አርቡ ቀን ነው የጀመርኩት መታጠበያ ቀኔ።

  • @lubaba29
    @lubaba29 Před 3 lety +2

    መሥክዉይ እንኳን በሠላም መጣሽ የረሣሽዉ መሥለኝ ነበር እኔም ፈትቸ ተቀብቸዋለሁ

  • @ellenigezahengn357
    @ellenigezahengn357 Před 3 lety +1

    መስኪዬ ምርጧ ያንቺን አሰራር እያየው ቅባቶችም እየተጠቀምኩኝ ነው የፀጉሬ ብዛት ምን ብዬ ልንገረሽ ቁመትም ጨምሮልኛል አመሰግናለው ቆንጆ የአቮካዶ ትሪትመንቱ ላይ ቫይታሚን ኢ ብጨምርበት ችግር አለው

  • @romangebremariam246
    @romangebremariam246 Před 3 lety +1

    መስኪ ማዮናይዝ ለፀጉር እንዴት ነው

  • @fikerbitew2991
    @fikerbitew2991 Před 3 lety +7

    ወይ መስኪየ እኔ የደረሰብኝ አይድርስባችሁ የሩዝ ውሀውን አዘጋጅቼ ልክ ልጠቀም ሰፈልግ የለም ማደፋው የቤቴ አጋዤ ደፋችው ከዛደግሞ ሁለተኛ አዘጋጅቼ አሁንም ሳየው የለም የትገባ ብየ ብፈልግ ብፈልግ የለም የትተገኘ ውሀው ተደፍቶ እቃው ተጥሎ አገኘሁት ማን ነው ሰል ደግሞ ልጄ ነች እናም ያለ ሩዝ ዛሬ ልጀምር ነው ልጆቼ ካንችጋ ነው የጀመሩት የናይሉ እናት ውድድድድድድ ነው የማደርግሽ ተባረኪ

    • @guucitube5942
      @guucitube5942 Před 3 lety +1

      😆😁😆😁

    • @meskitube16
      @meskitube16  Před 3 lety +2

      🤣🤣🤣 አይዞሽ ጦስሽን ለሌላ ግዜ በወረቀት ፅፈሽ ለጥፊበት እንዳትደፉት ብለሽ ወይም ራቅ ያለ ቦታ አስቀምጭው እንዳትደፉት ብለሽ

    • @mekdelawitfiseha3084
      @mekdelawitfiseha3084 Před 3 lety

      Benatish ye rise water endet nw azegagut yalechw malet endet litekemw ke first day eske samint I don't understand yesoan aserar endet befela wiha ?? Malet be eka wha ena rice argen yefela wha wist mektet??

    • @fikerbitew2991
      @fikerbitew2991 Před 3 lety

      @@mekdelawitfiseha3084 እኔ እንደተረዳሁት ሩዙን የብርቱካን ልጣጭ ጨምሬ ከላይ ውሀ ጨመርኩበትና በደንብ መበጥበጥ ከዛ በማግስቱ መጠቀም ከዛ ፍሪጅ የተረፈሽን ታስቀምጭና መጠቀም ውሀው ካለቀ እንደገና የፈላውሀ ስትጨምሪበት የድሮው ከለር ካለው መጠቀም አልየ ሌላ ሩዝ መጠቀም ና እንደገና ማዘጋጀት እንደዛ ነው የተረዳሀኋት ውዴ

  • @mekdesmekdi4776
    @mekdesmekdi4776 Před 3 lety +3

    የኔ ቅን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ !!

  • @setwawassu2564
    @setwawassu2564 Před 3 lety +1

    መስክ ዉደ እንኳን ደህና መጣሽ የኛ አሳቢ በጣም ነዉ እማመሰግነው ❤❤🌹እኔም እያሰብኩ ነበረ ደረሰ እያልክኝ እግዚአብሔር ይስጥሽ መስክ መልካም ነሽ አችን ከየሁ ጀምሬ ፀጉሬ ሰዉ ልሆነዉ ሰነፍ ነበረሁ አሁን አችን ሳይ ትንሽ እየጎበዘሁ ነዉ በርች ዉደ

  • @user-kf9kq2jl5x
    @user-kf9kq2jl5x Před 3 lety +1

    ያለ ማካበድ ከፍጣሪ በታች ፀጉሬን አሳዴግሽልኝ ብልሽ ማካበድ አይሆንልኝም

  • @almilove7680
    @almilove7680 Před 3 lety +2

    የኔ ፀጉር እርዝመቱ አልጨምር አለኝ ከሆነ ጌዜ ብሗላ መልኩ ከረኑ ግን እዴት እደሚያምር በተለይ ቁጥጥር ሁልጊዜ እሰራዋለሁ ስፈታው በጣም ያምራል

  • @adamcell1527
    @adamcell1527 Před 3 lety +1

    እኔ ቻለንጁን መከታተል ጀምሬአለሁ በወረቀን እያሰፈርኩ ከዛ ሦስተኛዉ ወር ላይ ልጀምር አሥቤአለሁ ማለትም አንች ቻለንጁን ሥጨርሽ እኔ ልጀምር በፊትም በጣም ነዉ የምከታተልሽ አሁንም እንደዛዉ ወደፊትም ይቀጥላል ዉድድ

  • @enkuwerikashgra9018
    @enkuwerikashgra9018 Před 3 lety +16

    መስኪዬ አሁንም ቀድሜሻለው ኮንግራ በይኝ ውድድድድድድድ የታላችሁ እንደኔ የበረታችሁ

    • @betsitad6230
      @betsitad6230 Před 3 lety +1

      Ene kedemeshalehu

    • @enkuwerikashgra9018
      @enkuwerikashgra9018 Před 3 lety +2

      @@betsitad6230 በርችልኝ እማ ማነው አንደኛ ጥሩ ለውጥ የሚያመጣ

  • @wossenassefaalemu7013
    @wossenassefaalemu7013 Před 3 lety +2

    ሰላም የፉቅር ሰው መስኪየ, እንኳን አደርሰሽ እንዱሁም ለሁሉም በአለም ላሉት ወገኖች ሁሉ እንኳን አደርሳችሁ♥♥እኔ ተቀብቼ ልታጠብ ነው አሁን

  • @weyniweyni9586
    @weyniweyni9586 Před 3 lety +1

    መስኪ እንኳን ለፀሎተ ሀሙስ አደረሰሽ ናይላዬ ደና ናት ድምጿ ይሰማል

  • @zebibashagere4004
    @zebibashagere4004 Před 3 lety +2

    መስኪ በጣም ወድሻለው ልጆቼም ይወዱሻል ስወልድ እንዳለ ረገፈ ፀጉሬ ቻሌጁን እኔም ጀምራለው ጌታ ይረዳኛ ፎቶ ብልክ ደስ ይለኛል

  • @estertektel5987
    @estertektel5987 Před 3 lety +1

    መስኪዬ ውድ እኳን አደርሰሽ አደርሳችሁ

  • @alemadugna4573
    @alemadugna4573 Před 3 lety

    መሲ እንዴት ነሽ እንኳን አድረስሽ ለፀሎት ሐሙስ በመጀመሪያ በጣም አሪፍ ነገር ነው ሁሉ የምታቀርብው እኔ አንድ ጥያቄ አለኛ እሱም ከታጠብሽ በሀላ ምንድ ነው ቅባቱ ?ለእኔ ፀጉር ሎ ፐሩስቲ ነው የወይራ ዘይት አይስማማኝም ምን ልቀባ ከታጠብኩ በሁዋላ? አመስግነዋል በረቺ እግዚአብሔር አገረችንን ስላም ያርጋት

  • @serkalmengida4943
    @serkalmengida4943 Před 3 lety

    ምርጥ ቻሌጁ በጣም ጥሩ ነው ለውጥ አይቻለው ፀጉሬ በጣም አምሮበታል ተባረኪ

  • @sherifaaliyu7034
    @sherifaaliyu7034 Před 3 lety

    ሰላም መስኪ ፀጉሪየ በጣም አስቸገረኝ በጣ ከሚባለው በላይ ከስሩ ይነቀልል

  • @user-xr3iu3fd6o
    @user-xr3iu3fd6o Před 3 lety

    እኔ 3ወሬ ቁጥርጥር እየሰራሁ ከያስኩት በጣም አሪፍ ነው ቀለም አበላሽቶብኝ ነበር አሁን ግን ተስተካክሎልኛል በጣም ያለሰልሳል ያረዝማል ብዛት ይጨምራል 😙😙😙

  • @user-vt1if9bg2i
    @user-vt1if9bg2i Před 3 lety +1

    መስኪ እንኳን ደህና መጣሽ እየጠበኩሽ ነበር. እንኳን አደረሰሽ ለፀሎተ ሀሙስ

  • @rukiamohammed2741
    @rukiamohammed2741 Před rokem

    መስኪዬ ልዩ ሰው የእውናት ፀጉሬ እጅግ በጠም ተለውጦልኛል

  • @faffiinthekitchen6070
    @faffiinthekitchen6070 Před 3 lety +6

    እኔም ቁጥጥሬን ፈትቻለው መሲዬ
    እያየሁሽ ነው

  • @user-vm9di6wd7g
    @user-vm9di6wd7g Před 3 lety +3

    የኔ ቁጥርጥር ቀርቶ ሳምንት 2 ቀን አይቆይም አምና እኩል ነበር ፀጉራችን አሁን ያአንቺ በልጦኛል

  • @QweAsd-zm3xp
    @QweAsd-zm3xp Před 3 lety +1

    መስኪዬ እንኳን ደና መጣሽ ናይላዬ ቆንጆ ደናናት

  • @hiwot8723
    @hiwot8723 Před 3 lety +1

    መስኪየ የኔ ነገ ነው ሰላም ያሳድረኝ ኪያር አጠቃቀም ስሪልን

  • @berhanberhan5356
    @berhanberhan5356 Před 3 lety

    የኔ ፍቅር ስውድሽ እኮ እንካን ደና መጣሽልኝ ናፍቀሽኛል እማ እውነት 😘😘😘😘😘ምነው በፉት ሳይበላሽ በተጠቀምኩት ነው ያልኩት እውነት በጣም አሪፍ ነው እኔ ሁሉም ውህድ እራሱ አላገኛም

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n Před 3 lety +1

    መስኪ መቀባቱ ቀረ እንዴ ነው አንዴ ስላሳየሽን በየሳምቱ እንደዛው ነው የምንቀባው

  • @melatberhanu9149
    @melatberhanu9149 Před 3 lety +3

    ሰላም መስኪዬ የኔ ውድ ኧረ ቫይታሚኑን ዘጋሽኝ

  • @bintabuha3261
    @bintabuha3261 Před 3 lety +1

    Meskiye tebarekilgn abo👍

  • @dubaidubai6588
    @dubaidubai6588 Před 3 lety +18

    እንኳን ደህና መጣሺ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተከታዮች እንኳን ለፀሎታ ሀሙስ አደረሰን በርቱ እህቶች የሮመዳን ስራ ሰላም ፍቅር ቅንነት ያድለን

  • @fikerbitew2991
    @fikerbitew2991 Před 3 lety +2

    እስኪ ተንከባክቤ ጉዱን ነው የማየው መስኪየ

  • @bintmohamed4323
    @bintmohamed4323 Před 3 lety +3

    እንኳን አደረሰሽ መሲ

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo Před 3 lety

    መስኪየ ፀጉርሽ አምሮበታል እኔም ጀምሬለሁ እሬት ስጥቀም ፀጉሬ ክርድድ ይላል እና ያሳክከኛል እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ🥰

  • @yordiha-geeztube7865
    @yordiha-geeztube7865 Před 3 lety +1

    መስክ ቆንጆ ቻሌንጁ አሪፍ ነው ግን የኔ ፀጉር ፊት ለፊቱ በጣም ተጎድቶል ቁጥር እጥር እራሱ ለመስራት አይመችም ግን

  • @zebibabuser8077
    @zebibabuser8077 Před 3 lety

    መስኪዬ እንዴት ነሽ እንኳን አደረሰሽ እኔ ፀጉሬ በጣም ያሳክከኛል ሎሜ ጨምሬ ሞከርኩት አልተወኝም ታጥቤው 3ቀን ድረስ ምን አይለኝም

  • @sarkeyimam7866
    @sarkeyimam7866 Před 3 lety +2

    መስኪየ የኔ ፀጉር ሀይማኖተኛ ነው ከቦታዉ ንቅንቅ አይልም ቻሌንጁን ጀምሬያለሁ ለዉጥ ካለዉ ትሸለሚያለሽ

  • @tube9777
    @tube9777 Před 3 lety +1

    እንኮን በሰላም መጣሀሻ እኔም ተናት ተቀባሁማር ሀለይም እቅባለሁ

  • @mekdasmamar3261
    @mekdasmamar3261 Před 3 lety +1

    ሰላምሽ ይብዛልን መስክዬ እንዲት ናችሁ አንችና ሊይላዬ

  • @seadatube725
    @seadatube725 Před 3 lety +3

    ሰላም መስኪ እንደትነሽ እንኴን ሰላምመጣሽ ኧረእኔ ተመችቶኛል ቀንበቀን ከማበጠር አሳርፈሽኛልልልል

  • @jerusalemberhanu6404
    @jerusalemberhanu6404 Před 3 lety

    ሰላም መስኪ እኔ ዝንጅብል ጨምሬ እየተጠምኩ ነው

  • @user-ng2ln3xe8o
    @user-ng2ln3xe8o Před 3 lety +5

    አቤት እርገታሽን ስወድልሽ

  • @merondubai7959
    @merondubai7959 Před 3 lety +1

    የኔ ውድ. መሲዬ ክበርልኝ.

  • @zamzm1563
    @zamzm1563 Před 3 lety

    እረ መሲየ ፀጉሬ እየተነቀለ እቢ አለኝ ሳበጠርውእሚወጣ ጉድ መዙንም ሩዙንም እጠቀማለሁ ግን ሳበጥረው በጣም ይወጣል ከስሩ እየተመዘዘ ምን ላድርገው እባክሽን ነገሪኝ

  • @betelihemamare3003
    @betelihemamare3003 Před 3 lety +2

    Meski yeruz wha keseraw behuala ruzun mn largew ferment honual ena le skin or hair aserar kalesh pls eyetebelashebgn nw... mtaku kalachu

  • @hawi3131
    @hawi3131 Před 3 lety +4

    መቸ ይሆን ሚመዘዘው ሚቆምልኝ ያአላህ እኔም ልቀባ ነው ዛሬ

  • @betiaan2635
    @betiaan2635 Před 3 lety +1

    ምስካዬ እንዴት ነሽ ትላንት ተቋረጠብኝ ዛሬ ደግሞ ድምፅየለውም ምን ሆኖ ነው

  • @user-qc7to3bi1g
    @user-qc7to3bi1g Před 3 lety

    ሚስኪዬ ያንች ቪዶ ቢበዛም በደስታ ነው እማዳምጠው ሳልሰለች ግን አሁን አጠር ማረግሽ ስራ ለሚበዛባቸው ልጆች ጥሩ አርገሻል በርችልኝ ውድድ ነው እማረግሽ

  • @user-ul4oo4pn9k
    @user-ul4oo4pn9k Před 3 lety +2

    እናመሰግናለን ቆንጆ

  • @fireworkzeyede9911
    @fireworkzeyede9911 Před 3 lety +3

    ወላሂ ዛሬ አረ መስኪ ፀጉራችን መች ነው ምንታጠበው እያልኩ ብቻየን ሳወራ ነበር ወላሂ😂የኔ ቅን አመሠግናለሁ

  • @rahelhabte7920
    @rahelhabte7920 Před 3 lety

    Enqwan Le getachin Tinesaye Be selam Adereshi Meskiyee konjooo tebarekilign 👍👍👍❤️❤️❤️❤️

  • @hamezyagalato5265
    @hamezyagalato5265 Před 3 lety

    በጠም ቂን ሰዉ ነሸ በረቺሄ ኢኔም በንቺም አይቺሂ ኢኪቢከቤ አየደረኩሁ ነዉ

  • @Tube-zuzu1iz
    @Tube-zuzu1iz Před 3 lety +1

    እኔ ምነው ላይቭ አገባም እያልኩ ግን ዝም ብዬ ተቀባሁ አሁን አየሁሽ

  • @guucitube5942
    @guucitube5942 Před 3 lety +2

    እኔ ነገ ነው የምፈታው ዛሬ ልጄ እየተነጫነጨ አስቸገረ ጥርስ እየወጣ ስለሆነ

  • @user-xr3vq1wd4o
    @user-xr3vq1wd4o Před 3 lety +2

    Welcome Meski sweet Thank you

  • @sijitasijita6360
    @sijitasijita6360 Před 3 lety +1

    መስክዬ እንዴት ነሽ እንኩዋን አደረሰሽ
    አቦካዶውን ማታ ተቀብቼ ባድር ጉዳት አለው እንዴ
    ብታዪ መነቃቀሉ ምንም አላቅም አለኝ
    አሳምንትም ተሰርቼ ሳቆየው እርግፍ እያለ
    ሻፖም አቆምክ ምን ላድርግ

  • @user-xe9by2us7z
    @user-xe9by2us7z Před 3 lety

    መሰክየ የኔ መልካም

  • @kalyiengusu2451
    @kalyiengusu2451 Před 3 lety +2

    Selam lachi yhun iht alem 😘😘😘

  • @conjetsalloum8703
    @conjetsalloum8703 Před 3 lety

    Eshiiiiiiii
    Wowowowowowowoowo
    Tabarakiiii💓💓💓💓💓😘🙏

  • @senaitwoldie7847
    @senaitwoldie7847 Před 3 lety +1

    መስኪ ዉዴ እኔ ዛሬ እጀምራለሁ ናይላየን ሳሚልኝ

  • @fikiryishak5725
    @fikiryishak5725 Před 3 lety

    መስኪዬ እኔ ገና ቻሌንጁን አልጀመርኩም።ምክኒያቱም እኔ ጁስ መፍጫ ስለሌለኝ በምን እፈጨዋለሁ ግን ስገዛ ቻሌንጁን እጀምራለሁ። እስከዛ ግን አንቺ መከታተሌን አላቆም።

  • @neimaye3996
    @neimaye3996 Před rokem

    ሀይ መስኪየ እንዴት ነሽ እስቲሽዋር መጠቀም ፀጉር ይጎዳልዴ

  • @biruktsegaye2338
    @biruktsegaye2338 Před 3 lety +1

    Meski wig ketsegurachn gmash meketel mndnew chgru??????????

  • @user-sd1ts2uu8j
    @user-sd1ts2uu8j Před 3 lety +3

    እስኪ ከትንሣኤ በኋላ እጀምራለሁ
    ፀጉሬ ግን ለውጥ ያመጣው ባንቺ ነው🙏

  • @zemzemabduraman7814
    @zemzemabduraman7814 Před 3 lety

    meskiye chaleju ke 3 ken bewal lijemar sil enagerwachuwalewu setiy tsegure koshisho selnaber tatibe kensugar segemru ejemralewu beye lik tatibe 1 ken sehinegni chalejun gemershi selzi saltateb kandiken befit tatibe selnaner kanchiga kutirtiren tasrche be sostegnawu ken adishewu zare endamfechi selmawuk fetichewu balfewu yesrashiwun wehd ayent serchi tekebichi tatibe hulat bota kutirtir serchewalewu nege yetlmdewun kutirtir esrawalewu tsegure betam ses newu endemibeza tesfa adergalewu edime lanchi meskiye nuriln♥♥♥

  • @user-sw3rd9ii3y
    @user-sw3rd9ii3y Před 3 lety

    መስኪ እንኳን ደህና መጣሽ የኛ ምርጥ የኔ ፀጉር ጫፍ ጫፉ በጣም ደረቅ ነው ከጫፉ በታች ያለው ግን በጣም ለስላሳ ነው ምን ላድርገው መስኪየ

    • @user-uk3qh2ez3u
      @user-uk3qh2ez3u Před 3 lety

      ቪደወ የሰራችው አለልሽ ግቢና እይው

  • @user-ml4uf4pm1v
    @user-ml4uf4pm1v Před 3 lety

    መሲክ እንኳን ስላም መጣች የናይላ እናት ሆሆሆ ምሥጢር ጀመርሽ አላሳይም እያልሽ ያላየ አለ ብለሽ አስብ ማለት ለማዳም ቅመሞች እየተጠገረሩ ስለምውሉ

    • @meskitube16
      @meskitube16  Před 3 lety

      ቪድዮ ስለለቀኩት እንዳይደጋገም ነው አሰራሩ ሲደጋገም ያሰለቻል ብዬ ነው በዛላይ 3 ወር አንዳይነት ውህድ ስለሆነ ነው

  • @user-qs9rx1hi6g
    @user-qs9rx1hi6g Před 3 lety +2

    መስኪ ማስኩ ላይ ቅባት መጨመር እረሳሁኝ ችግር የለውም አይደል

    • @meskitube16
      @meskitube16  Před 3 lety +1

      ችግር የለውም ሌላግዜ ግን ጨምሪ ልስልስ እንዲል

  • @tibebuamyoutube9971
    @tibebuamyoutube9971 Před 3 lety +2

    እኔም ቁጥጥሩን ፈትቼው እንዴት እንዳማረ ጸጉሬ

  • @fireworkzeyede9911
    @fireworkzeyede9911 Před 3 lety +1

    ደግሞ መስኪ ወላሂ ከ3ቀን ፰ፊት ሱፐርማርኬትወጥቼ ነበር እና ያንቺ አይነት ሚዶ/ሙሽጥ አግኝቼ የመስኪ አይነት ሙሽጥ ብዬ 3ት ገዛው እና የፊት ብሩሹንም ገዛው 😂ስላገኘዋቸው ደስ ብሎኝ የመስኪ አይነት እያልኩ ገዝቼ መጣው የነጭ ሽንኩርትም ማስክ ገዛው😂ደስ ስላለኝ ነው ምተረተረው😂😂😂vitamen E ገዛው ወላሂ በጣም ነው ደስ ያለኝ

    • @user-jh8zt1gl9z
      @user-jh8zt1gl9z Před 3 lety

      ሁልግዜም አላህ ደስተኛ ያድርግሽ እኔም ሄጀ እስከምገዛ አጣድፎኛል ሀሀሀሀ

    • @fireworkzeyede9911
      @fireworkzeyede9911 Před 3 lety

      @@user-jh8zt1gl9z 😂😂😂አላህ ያሳካልሽ የኔ እህት

    • @meskitube16
      @meskitube16  Před 3 lety

      @@fireworkzeyede9911
      ህይወትሽ በሙሉ በደስታ ይሞላ💝💝💝

    • @fireworkzeyede9911
      @fireworkzeyede9911 Před 3 lety

      @@meskitube16 የኔ ውድ አሚን♥♥♥♥♥♥♥

  • @khadijah7003
    @khadijah7003 Před 3 lety +1

    መሲየ እኔ ገና አልፈታሁትም የፆም እቃ አጠባ ቢዚ ሁኛለሁ ነገ እፈታዋለሁ

  • @shehd7240
    @shehd7240 Před 3 lety

    መስክዬ እንካን በሰላም መጣሽ ጠይቀሽ ነበር ውዴ
    ኦሊ ቬራ ኣቫካዶ ሙዝ ተቀላቅሎ በረዶ ውስጥ ማስቀመጥ ይቻላል ወይ ለኣንድ ወር ሁሌ ስላልወጣ???

  • @ethiopianlucia
    @ethiopianlucia Před 3 lety

    መስኪ ጸጉራችን ቁጥርጥር ተሰርቶ ለሳምንት እንዴት ይቆያል በጣም ነው የሚያረጀው በተለይ ስራ ለሚሰራ ሰው ?

  • @zeinabahmed863
    @zeinabahmed863 Před 3 lety +2

    እኔም ፈታኩት ቁጥጥር

  • @weynikitchen
    @weynikitchen Před 3 lety +2

    Watching miskya 👍❤️❤️❤️

  • @user-iw4yx4mt6c
    @user-iw4yx4mt6c Před 3 lety

    መስኪ እባክሽን ዛሬ እኳን መልሽልኝ ከወለድኩ 1አመት ከ4 ሆኖኛል መድሃኒቱን ግን አቁመዋለዉ የወለድኩ ሰሞን በጣም ተመችቶትነበር አሁን ግን ተባላሽቶብኛል ምን ላድርግ ክንኑን እንደገና ልጀምር እንዴ

    • @meskitube16
      @meskitube16  Před 3 lety +1

      ምንድነው የምትወስጂው አሁን ወደሚስማማሽ ተመለሺ

  • @user-ph4ym4fi1k
    @user-ph4ym4fi1k Před 3 lety +2

    እኔም አሁን ስራውን ጨርሼ ልፈታው ነው ጉዱ ይታያል መሲዬ ይሄን ቻሌንጅ ለውጥ እስከማይበት ድራስ አልፋታውም

  • @user-nd4ld6tt1w
    @user-nd4ld6tt1w Před 3 lety

    መስኪየ እንኳን ደህና መጣሽልን መስኪየ እኔ እሁድ ነው ሳምንት የሚሆነኝ ግን የግባሬ ድቅቅ ያለ ስለሆነ ለቁጥጥሩ እቢ እያለኝ ነው መስኪየ ከአማዞን እንደት ነው እሚጠለበዉ ተባበሪኝ እስኪ ናይላየ ደህና ናት

  • @film9770
    @film9770 Před 3 lety +3

    💚💛❤️በመጀመሪያ ይቺን ኮሜንት ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ጤና ይስጣችሁ ።Ⓔ Ⓣ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ፍቅር ጤና በያላችሁበት የአለም ዳርቻ ሰላማችሁ ብዝት ይባልልኝ ።🌷#ላሜዳ አሳደጉኝ እስኪ በቅንነት #ሰብስክራይብ አድርጉልኝና አበረታቱኝ 🙏🙏

  • @Tesfamily
    @Tesfamily Před 3 lety +2

    Yen wd meskiye😍😍😍😍

  • @fetyahussen6524
    @fetyahussen6524 Před 3 lety

    እህት መስኪ ለምን እደምወድሽ ታውቃለሽ ግን ሀቀኝነትሽ ፀጉሬ በጣም ለውጥ አይቼበታለው አመሰግናለው

  • @nardossolomon171
    @nardossolomon171 Před 3 lety

    መስኪዬ ሐሙስ ሐሙስ አትቀቢ ብዙ ሰው የሚመቸው ቅዳሜ ቅዳሜ ነውና በሚቀጥለው ደሞ ቅዳሜ አርገሽ ብትጀምሪ ደስ ይለናል እኔም የበሀሉ ማግስት ነው የምቀባው ቅዳሜ እሺ የኔ ቆንጆ 😊😊

  • @asterasnakew4668
    @asterasnakew4668 Před 3 lety +1

    አንች መስኪየ በናትሽ ላሽት ሚባል ነገር ጨርስኝ፡ምን ላድርግ ንገሪኝ በመዳህኒለም

  • @mutmut5572
    @mutmut5572 Před 3 lety +1

    መሢ ለፀጉር ቅባቱን ለብዛት ያልሽዉ የትሡቅነዉየማገኝዉ

  • @kaluhabtamu4846
    @kaluhabtamu4846 Před 3 lety +2

    Meskya kottro 2 samnet new weyse 1 samnet nwe

  • @sarayedingllijisara7713

    ዋው ፀጉርሽ አምሮበታል ከአይን ያውጣሽ