"በዋለልኝ መኮንን ፅሁፍ ዝግጅት የኦነግም ሆነ የሕወሓት አመራር አባላት አልነበሩም" // ክፍል 2 @Miraf @Nahoo Television

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 02. 2024
  • "በዋለልኝ መኮንን ፅሁፍ ዝግጅት የኦነግም ሆነ የሕወሓት አመራር አባላት አልነበሩም" // ክፍል 2 @Miraf @Nahoo Television
    #nahootv #nahoonews #nahoosport #nahoomeznagna #nahoowektawi
    For more :
    ቴሌግራም :- t.me/NahooTelevision
    ፌስቡክ፦ / nahooethiopia
    ዩትዩብ፦ / nahootvethi. .
    Web-Site :- nahootelevision.com/

Komentáře • 61

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp Před 6 měsíci +2

    ሀምሳ የኢትዮጵያ የቀውስ የእልቂት የረሀብ የስደት የሠዶም ዘመን ነው።ኢትዮጵያ የተዋረደችበት ቆሻሻ ሀምሳ አመት። ደርቲ የካቲት ደርቲ ትውልድ ።

  • @frewzeru2809
    @frewzeru2809 Před 6 měsíci +1

    በጣም ግሩም ዉይይት ዶ/ር መላኩ ተገኝ ደርግ ያመጣዉ ተፅህኖ ለዉድቀቷ የላቀ መሆኑን የተማረዉን ለአገር መከታ የሚሆነዉን በማምከን ከተጠያቂነት አያመልጥም ::

  • @aberabekele3585
    @aberabekele3585 Před 3 měsíci

    የዋለልኝ ፅሑፍ በጊዜዉ የነበረዉን ግልፅ የብሔር ብሔረሰቦች ጭቆና በኢትዮጵያ ፊት ለፊት ያጋለጠ ነዉ።ከመሬት ይዞታ እስከ ባህልና እምነት ጭቆና

  • @jemilzeynu1084
    @jemilzeynu1084 Před 5 měsíci

    Thank you both

  • @meharennahabtemariam1637
    @meharennahabtemariam1637 Před 5 měsíci

    Nahoo TV Wonderful video.

  • @girmaabdi182
    @girmaabdi182 Před 6 měsíci +1

    ለካ እሱ ነዉ ለዚህ. ያበቃን? ነፍሱን አይማረው።

  • @husseinibrahim1367
    @husseinibrahim1367 Před 6 měsíci +1

    Good afternoon

  • @ketemadidadugo2417
    @ketemadidadugo2417 Před 3 měsíci

    ግልብ ለግልብ::

  • @onedrop33
    @onedrop33 Před 5 měsíci

    This guy was working under Tigre EPRP leaders that were fighting for Eritrean independence and Tigray independence.

  • @onedrop33
    @onedrop33 Před 5 měsíci

    I believe the polish librarian and Cynthia Pankrest had a role.

  • @birukhussen3102
    @birukhussen3102 Před 6 měsíci +2

    Manem mnm yetsaf .gn yebeher poleticaw mn ametalen ???? Mn madreg aleben belachehu meteweyayut mech nw ??????

  • @hailekebret3627
    @hailekebret3627 Před 5 měsíci

    This is true not only o f writers but also media and critics of thow who write.

  • @mesfinshmels4475
    @mesfinshmels4475 Před 4 měsíci

    የኡዙዋ አደራጆች እነ ግራም ኮን አልነበሩም?

  • @Tesfa-ll4ye
    @Tesfa-ll4ye Před 4 měsíci

    Eritreans question is related to freedom (independence) not ethnic issues.

  • @onedrop33
    @onedrop33 Před 5 měsíci

    ዋለልኝ ባለጌ ተሳዳቢ አማራ ጠል ክፉ ሰው ነበር።

    • @NegaSurafelNega-ys7zp
      @NegaSurafelNega-ys7zp Před 4 měsíci

      ዋለልኝ፡የት፡እንደተወለደ፡እና፡እንደተማረ፡ታውቃለሕ፡ወይ?

  • @alemdesta4923
    @alemdesta4923 Před 4 měsíci

    ተማሪው ፡ ተምሮ ፡ ኣገሩን በተማረው ሙያ ፡ እንዲያገለግል ነበር እንጂ የሚጠበቅበት ፣ ከወታደሮች ጋር በመተባበር ፡ መንግስትን እንዲገለብጥ ፡ ኣይጠበቅበትም ነበር’ከ‍ኦ!!!

  • @derejeshiferaw8334
    @derejeshiferaw8334 Před 6 měsíci +1

    የተከበሩ ዶክተር የዚህ ዝግጅት ተከታታዮች ይጠብቁ ነበር (ልክ እንደኔ) ብዬ የምገምተው ስለ ጆናታን ዲምቢልቢ እኛ ሂድ ብለነው ነው እንጂ ታደለች ወይም ደጃዝማች ወልደ ሰማዕት እንደፃፉት አይደለም የሚለው ሃሳቦ ነበር። ይህንን ደፋር ድምዳሜ በመረጃ እና ማስረጃ በዚህ ፕሮግራም ላይ ያቀርባሉ የሚል ተስፋ ነበረኝ። ነገር ግን ታዋቂው ዘፋኝ ሃገሬ ሰው አጣሽ ወይ እንዳለው ኢሕአፓ ሰው አጣሽ ወይ የሚያስብል ነው። አብዛኛው የኢሕአፓ ትውልድ እውቀት ሳያንሰው፤ የሃገር ፍቅር ሳያንሰው ለምን ማስረጃ የሌለው እኔ ወይም እኛ ያልፈሳንበት ዳገት የለም እንዳለችው አህያ በከንቱ ጀብደኝነት የተሞላ ተረክ እንደምታቀርቡ ግራ የሚያጋባ ነው። ይሄ ሁሉ የፓርቲውን ሁነኛ የታሪክ ድርሻ (መጥፎም ይሁን ጥሩ) ከመሃከላችሁ በስርዓት የሚሰንድ እና ለትውልድ መማሪያ ወይም ማመሳከሪያ አለማስቀመጣችሁ ነው። አሁንም ጊዜው ስላለ ያቀረቡትን ደፋር ሃሳብ ወይ በዚሁ ጣቢያ ላይ ማስረጃ ማቅረብ አሊያም በፅሑፍ ማቅረብ ይኖርቦታል። አሊያ የዛ ትውልድ ሰዎች አስተሳሰብ እኛ ባንወለድ አለም ተገርሞ ይሞት ነበር አይነት ነው የሚባለውን ቀልድ መሰል ትችት ለማረጋገጥ ከሚተጉት እንደ አንዱ ሳይቆጠሩ ምላሾትን ወዲህ ይበሉ።

    • @tedgebregzi3832
      @tedgebregzi3832 Před 5 měsíci

      Ene Teferi Bente baygedelu noro eko yehe hulu wetat aymotem neber,atleast.

  • @mesfinshmels4475
    @mesfinshmels4475 Před 4 měsíci

    I want to say your thought

  • @onedrop33
    @onedrop33 Před 5 měsíci +1

    EPRP, Shabia and TPLF thru their HQ in Mogadishu, Somalia supported Somalia against Ethiopia during Ethiopia-Somalia war. Banda. EPRP leaders including Berehanemeskel Reda recognized Eritrean independence.

    • @ethiocsc8289
      @ethiocsc8289 Před 4 měsíci

      Former EPRP leaders and now Amhara officials built a statue of a surrendered Amhara with his gun on the ground, and allow TPLF to build a cemetery of Amharas with a flag with color GYR topped with number '11' symbolizing that Tigray was built on the deaths of Amharas. In addition, these officials, despite pressure from Amharas, did not have the moral courage to condemn or protest the massacres of Amharas in tens of thousands, their displacements in millions, and the dispossession of their properties in Oromia region. Once a deputy president of the region insulted and cursed Amhara people in a big meeting without any compunction and consequence, and he is still in a big position.. Shockingly, they invited the alleged perpetrator , Shemeles Abdissa, of these crimes and awarded him a prize and gave him admiration. It is open and clear to the world to see that Amhara officials, former EPRP leaders, are shamelessly dehumanizing, impoverishing, and persecuting the people they seemingly represent. Is this what Ethiopian communists celebrate? Shame on you all communists of EPRP, TPLF, and OLF.

  • @tedgebregzi3832
    @tedgebregzi3832 Před 5 měsíci

    I was there on this time in Addis Abeba.

  • @tedgebregzi3832
    @tedgebregzi3832 Před 5 měsíci

    Atleast some thing that gives hope.

  • @hailekebret3627
    @hailekebret3627 Před 5 měsíci +1

    both of U R confusing the people of 1961 and 1975 E, calander....Meles is of the later gneration...

  • @asnakeabdi
    @asnakeabdi Před 6 měsíci +2

    ኤሊያስ፥ journalistic approach ይኑርህ።
    ጭዉዉቱን ወደ ሚትፈልገዉ አትጎትተዉ።
    ጥያቄ አቅርበህ ለማዳመጥ ልመድ
    ለትግሬና ለኦሮሞ ያለህ ጥላቻ ወደ ባልቴት ወሬ አወረደዉ

    • @tewodrosshibru2680
      @tewodrosshibru2680 Před 4 měsíci

      His personal integrity is really questionable. He intentionally bypassed the question pending from part one regarding Jonathan and the famine narrative. Difficult to trust this interview.

  • @tedgebregzi3832
    @tedgebregzi3832 Před 5 měsíci

    I remmember what Sibhat Gebregziabher was writing,I did't know the person for i was not from addis.

  • @patricelumumba8683
    @patricelumumba8683 Před 5 měsíci

    ዶ/ር የዘነጉት ከምኒሊክና ፣ተፈሪ መኮንን ት/ቤት ሌላ የመጀመሪያው ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በ1935 የተቋቋመውን ቀጏሥ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤትም ነበረ።(ኮተቤ)

  • @onedrop33
    @onedrop33 Před 5 měsíci

    ዘረኞቹ በሙሉ ትግሬዎች ነበሩ። ወደ ኢሕአፓ ሻቢያ ሕወሓት አመራርነት ተመደቡ። ከአጀማመሩ በጎጥ የተመሰረተ ነው።

  • @mesfinshmels4475
    @mesfinshmels4475 Před 4 měsíci

    የኢትዮጵያ የጀርባ ቅማሎች(ኢሀፓ፤ዋለልኝዊያን ወዘተ) ተራግፋችሁ ስታልቁ ኢትዮጵያ ትንሳኤዋ ይበሰራል

  • @tedgebregzi3832
    @tedgebregzi3832 Před 5 měsíci

    I think I have seen him in Amsterdam.

  • @estifanosworku4203
    @estifanosworku4203 Před 5 měsíci

    ዋለልኝ ስለ ብሔር የፃፈውን ፅሁፍ አስመልክቶ ዶክተሩ ዋለልኝ እስር ቤት ውስጥ ከነጀረናል ታደሰ ብሩ ጋር ተነጋግረው ነው የሚለው አባባል በጣም አጠራጣሪና ተንኮል ማጭበርበር ያለበት ይመስላል ። ምክንያቱም የዋለልኝን ፅሁፍና ዋለልኝን በተመለከተ በዛ ዘመን ከዚሁ ዶክተር ጋር አብሮ የነበረ ዶክተር አያሌው መርጊያ የሚባለው ሰው " እናት ሀገር የኢሕአፓ እንቆቅልሽ " በሚለው ፁሁፋቸው ላይ ከፃፉት ጋር በፍፁም የሚገናኝ አይደለም ። ጋዜጠኛውን ጨምሮ ኢሕአፓዎች መርዘኛ የኢትዮጵያ ነቀርሳዎች ናቸው የምንለው ዛሬም ከ50 ዓመት በኋላም እንኳን ትክክለኛውን እውነት ላለመግለፅ ከሚያደርጉት ሸፍጥ በተጨማሪ ዛሬም ከዛ መርዘኛ መሰሪ ውሸታም ባህሪያቸው ተላቀው የተመረዘውና የተበላሸውን አይምሮአቸውን ለመለወጥ አለመፈለጋቸው ነው ።

  • @alemayehugebremariam2627
    @alemayehugebremariam2627 Před 6 měsíci

    የከፋው ሕዝባዊ ኮሚቴ ሳስታውስ ይደንቀኛል። ሁሴን እስማኤል፧ ሻምበል አመሀ ወዘተ አስታውሳለሁ። እኔም የከፋ አውራጃ ኮሚቴ ተማሪዎችን ወክዬ ተሳትፌያለሁ። ይገርማል!!!!

  • @woldetewolde9193
    @woldetewolde9193 Před 5 měsíci

    ኢሕአፓ የማያቋርጥ አብዮት አካሂዶዋል አሁንም እያካሄደ ይገኛል። አብዮተ ኢትዮጵያ ምን እንደሆነ ለማወቅ ሞክሩ። events እና incidents አብዮት ነው ብላችሁ አታውሩ።

  • @user-hv7oh7rl9q
    @user-hv7oh7rl9q Před 6 měsíci

    እንደ ኢትዮጵያ እንቆቅልሽ የሆነ ነገር የለም! እስቲ ተመልከቱ ይሄንን ቃለምልልስ ሰላሳ ሁለት ስው ብቻ ነበር ማየት ብቻ ነው የነበረበት? እራሱ ላይ የዘጋ ህዝብ ነው እኮ! ይገርማል!

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp Před 6 měsíci

      ምኑ ይታያል?ወሬ ብቻ! ሀገር ጠፋ አፈረሣችሁ ህዝብ አለቀ እንጂ ምን ተሠርቶ ነው አዳምጡ የምትለው?እዛ ጫት እየበላችሁ አረቄ እየጠጣችሁ አውሩ እንጂ።።ፋንድያ ነው ነገራችሁ ሁሉ የጠባቦች ተላላኪ እንደሆናችሁ ነዉ ህዝቡ የሚያውቃችሁ።ጠባቦቹ እንደ እንስሳ የሚጠሩዋችሁ የዘረኞቹን ሤራ ስለማይገባችሁ ነው።

  • @asnakeabdi
    @asnakeabdi Před 6 měsíci

    ኤሊ- ማን ጻፈዉ ሳይሆን ምን ተጻፈ ፤ የተጻፈዉን ከታሪክ ፣ ከፖለትካና ማሕበራዊ አዉዱ አኳያ ነዉ መገምገም
    አማራ ካልጻፈዉ እያልህ እኮ ነዉ😂😂😂😂

  • @mekuriagize7514
    @mekuriagize7514 Před 5 měsíci

    ህዝባዊ አብዮት አልነበረም። የተመረጡ ተማሪዎችና ወታደሮች የመሩት መፈንቅለ መንግሥት ነበር።

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 Před 4 měsíci

    Former EPRP leaders and now Amhara officials built a statue of a surrendered Amhara with his gun on the ground, and allow TPLF to build a cemetery of Amharas with a flag with color GYR topped with number '11' symbolizing that Tigray was built on the deaths of Amharas. In addition, these officials, despite pressure from Amharas, did not have the moral courage to condemn or protest the massacres of Amharas in tens of thousands, their displacements in millions, and the dispossession of their properties in Oromia region. Once a deputy president of the region insulted and cursed Amhara people in a big meeting without any compunction and consequence, and he is still in a big position.. Shockingly, they invited the alleged perpetrator , Shemeles Abdissa, of these crimes and awarded him a prize and gave him admiration. It is open and clear to the world to see that Amhara officials, former EPRP leaders, are shamelessly dehumanizing, impoverishing, and persecuting the people they seemingly represent. Is this what Ethiopian communists celebrate? Shame on you all communists of EPRP, TPLF, and OLF.

  • @tedgebregzi3832
    @tedgebregzi3832 Před 5 měsíci

    Tru agelalet new

  • @tedgebregzi3832
    @tedgebregzi3832 Před 5 měsíci

    Sebhatu yetegedelew

  • @asnakeabdi
    @asnakeabdi Před 6 měsíci

    እድሜ ያላበሰለዉ ግልብ ሰዉ ቢኖር መላኩ ተገኝ ነዉ።
    በተማሪዉ ንቅናቄ ዘመን የስድብ ጋን የነበረና ከእዉቀት የራቀ ጯህ ነበር።
    አንዴ የብሔር ጥያቄ ነባራዊ ነበር እንጂ ተማሪዉ ያመጣዉ አይደለም ይላል፤
    መልሶ ደግሞ የብሔር ጥያቄ ያነሳ ሕዝብ የለም ይላል።
    እርስ በርሱ የሚጣረስ
    የቀዳማዊ ወያኔ መነሳሳት ፣ የባሌ አመጽ ፣ በኤሪትራ የነበረዉ ትግል፤ የመጫና ቱለማ ንቅናቄ የምን መገለጫዎች ናቸዉ?
    በሰሜንና በደቡብ የነበረዉ ሁለት የተለያየ የፖለቲካዊ ኢኮኖሚ እንዲኖር ያደረገዉ የመሬት ስርት ራሱ ይነግረሃል።
    ችግርን deny በማድረግ መፍትሔ አታገኝለትም- ደካሞች
    ኤሊያስ ስለ ብሔር ጥያቄ ነባራዊነትና አዉራነት የፕ/ር ባሕሩ ዘዉዴን ጹሑፍ አንብብ ።
    የብሔር ጥያቄ አልነበረም ካለ መላኩ በ1965 ላይ እነ ሀይሌ ፊዳን የዘለፈበትን መልሰህ መጠየቅ ነበረብህ።
    አንዱ የብሔር ጥያቄ እያለ እንደ ቁራ ሲጮሕ የነበረ መላኩ ተገኝ ነዉ።
    በእርግጥ ያኔም ሳይገባዉ የሌሎች አስተጋቦት ሆኖ ነበር ሲያንቋርር የነበረዉ ።

    • @tv_agenda
      @tv_agenda Před 5 měsíci +1

      Indeed! Habeshas say “le ras sigorsu, ayasanisu.” This saying explains why Habeshas, even when they are very adamant about setting the record straight can not resist the temptation of bending the truth to their interpretation of history where they alone are the good doers. Sadly, a country can’t be built on heap of lies, nor can it find peace

  • @onedrop33
    @onedrop33 Před 5 měsíci

    Taxi drivers strike was by Tigre cab owners. All central committee members, except Kiflu, were All Tigres. They know from day one they were fighting for independence. Stop lying.

  • @woldetewolde9193
    @woldetewolde9193 Před 5 měsíci

    ይህ ሰውዬ ዶክተርነቱ በላቲን ቋንቋ ሆኖ በክልሉ ሰንጋ ተራ ክልል ነው። በጊዜ ተመን ደግሞ የዛሬ 40 ዓመት ኢሕአፓን ትቶ የወጣ ነው። የሚያውቀው አብያት የየካቲቱ ብቻ ነው። አቶ ኤልያስ ደግሞ ጥያቄህ ጥሩ ነው ግና አትቸኹል ትግሉና ጉዞው ገና ነው፣ ጠብቅ እንጠብቅ።

  • @onedrop33
    @onedrop33 Před 5 měsíci

    What you talking about. Walelegn Mekonnen was an angry and hateful. He wrote the handbook for nations and nationaities paper to spew his hatred. Non Tigre EPRP members took order from Tigres EPRP officials.

    • @onedrop33
      @onedrop33 Před 5 měsíci

      This fool was under Tigres order he thinks they always right.

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 Před 6 měsíci +1

    የአማራ የስቃይ ምንጮች ይህን ሰውዬ የመሰለና በዚያ ዘመን የነበሩ ግልቦች ናቸው። አሁንም አልለቀው ያሉ እነዚህ ናቸው።

  • @nigusumersha298
    @nigusumersha298 Před 5 měsíci

    Complete nonsense

  • @anteneh1995
    @anteneh1995 Před 5 měsíci

    ኦነጎች እንዳይሰሙ ብቻ። የዋለልኝን ፁሁፍ እኛ ነን ያዘጋጀነው ብለው ስለነበር እና ነው።

    • @Abachada1
      @Abachada1 Před 4 měsíci

      ግለሰቦች በሕይዎት የሉም ብለው ዲማ ነገዎ የራሳቸው ያልሆነውን የዋለልኝ መኮነንን ፅሑፍ የኦነግ ሰዎች ነን የጻፍነው አሉ::አለማፈራቸው!! በወቅቱ ጸሐፊው ያነሳውን ፅንሰ ሐሳብ አንብበው ዲማ ሊገባቸው አይችልም ነበር ብየ አምናለሁ::

  • @Lucy70968
    @Lucy70968 Před 4 měsíci

    Please try to find a person who investigated walelegn mekonnen when walelegn was imprisoned
    According to the security interview , the police found so many letters in walelegn house when they arrested him and checked his house
    Walelegn papers were prepared by later OLF- ersike dimma negow, shabia and even CIA through ametica embasdyb

  • @solomonayele1860
    @solomonayele1860 Před 5 měsíci

    መልዓኩ በሐረር መምህራን ተቋም የተፈጠረውን ረብሻ አንስተዋል ። ዕውነት ነው ። ይሄ ጉዳይ እኔም ስምንተኛ ክፍል ሳለሁ በግቢው በተማሪዎቹ መሐል ሁካታ ነበር ።1964/65 ከዛ በፊት
    በ1962 ዓም በሰርቪስ መምህር ሐረር የነበረው መኮንን ሐጎስ በተማሪዎቹ ዕርቅ ላይ ተሳትፎ የነበረው በደህንነቶች ባለመወደዱ በየካቲት 21 1962 ዓም በጥይት ተደብድቦ እንዲሞት ተበይኖበታል ። ለቀብሩ ሥርዓት የዓለመያ እርሻ ኮሌጅ ተማሪዎችና መምህሮች ነበሩ ። መልዓኩ የሚያውቁትን ጉዳይ አንድ ቢሉ በወደድኩኝ

  • @aematz-youTube
    @aematz-youTube Před 5 měsíci +1

    እዚህ ውይይት ላይ ለሀሳብ ከፍታ ላልታደሉት ደንቆሮዎችና ለስድብ ባለቤቶች ትንሽ ግጥም ፅፌአለሁና ተጠመቁበት: እውቀትን ትታችሁ እርግማንን አታስፋፉ:: እኚህ ምሁር የሚተነትኑትን ለመረዳት አቅም ስለሌችሁ ስድብ (lacking intelligence) ታዘዋውራላችሁ:
    ስድብ መገለጫው
    መልካም ነገር የሌለው
    ድድብና መንደሩ
    ቅርሻት መደብሩ
    ብቅ እያለ በየገፁ
    ሲያቀረሽ የሚታየው
    ሀሳብም ስነምግባርም የሌለው
    ክብር ከውስጡ ተሟጠጠ
    በስሜት ፈረስ ሸመጠጠ
    የራሱን ድንዛዜ
    ሊሰጥህ ነው እንደ ኑዛዜ
    እውቀት ስለሌለው
    ለአለም የሚያበረክተው
    የውስጡን ቆሻሻ መትፋት ነው
    ከመልካም ጎዳና የተባረረው::
    ስድብ ባያችሁበት ቦታ
    ይህችን መልእክት ሼር አድርጉ በእርጋታ