ነጃት መንሱር ያግባኝ ብላ ጠየቀችው ሙቤ ድክም አለ 😁😂 አይሰማ የለ ሰብስክራብ አርጉኝ😔 ቤተሰብ 👌❤

Sdílet
Vložit

Komentáře • 290

  • @user-bm9iq8do2h
    @user-bm9iq8do2h Před 22 dny +50

    ያግባ እና ይሰትርሽ ምን ችግር አለው ያችንም ባልቴት አግብቷል

    • @jemilyhusin4232
      @jemilyhusin4232 Před 22 dny +1

      ክክክክክክ እውነትሽን ነው

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 Před 22 dny +2

      በጣም እንኳን ነጁን የመሰለች ልጅ ያችንም የነጋበት ጅብ የመሰለች ሴትዩ አግብታል

    • @user-ym8dm3zz4o
      @user-ym8dm3zz4o Před 22 dny

      ደሚርኝማ

    • @hawamohammed4122
      @hawamohammed4122 Před 21 dnem

      😂😂😂😂😂😂

  • @azainab2799
    @azainab2799 Před 22 dny +37

    ነጁ በሂጃብ ስትመጣ የተደሰተ

  • @ZedAhmed-ui9pg
    @ZedAhmed-ui9pg Před 22 dny +50

    ደሞ ሂጃብ እንዴት ያምራባታል አላህ ያፅናሽ በርች ተሳዳቤወች አላህን ፍሩ

    • @Samitrghh
      @Samitrghh Před 22 dny

      በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ

    • @user-ym8dm3zz4o
      @user-ym8dm3zz4o Před 22 dny

      ደሚርኝማ

    • @yarab4997
      @yarab4997 Před 22 dny

      ትክክል

    • @semiraabdela5479
      @semiraabdela5479 Před 22 dny

      ኢዳይሰጠሸ

    • @rihanaribaa
      @rihanaribaa Před 22 dny

      አሚን

  • @HappyFjord-ge8rqMe
    @HappyFjord-ge8rqMe Před 21 dnem +5

    እኝክ ደፋር ባል እና እንቅልፍ ፈልጎ ሲመጣ ነው አሉ

  • @fufuilu1212
    @fufuilu1212 Před 21 dnem +2

    የምር ምን ችግር አለው ብያገባት 😂😂😂 ነጁ ህጃብ በጣም ያምርብሻል ማሻ አላህ እንደዛው ቀጢይበት❤❤

  • @user-dj8jh3ho2x
    @user-dj8jh3ho2x Před 22 dny +11

    ማሻ አላህ ልጆችህን አላህ ያሳድግልህ ወንድሜ

  • @ter2065
    @ter2065 Před 22 dny +21

    ነጃት እደዚህ ነዉ የሚያምርብሽ ማሻአላህ ለነገሩ አይፈረድባትም ሰይጣን መጥፎ ነዉ

  • @hawamohammed4122
    @hawamohammed4122 Před 21 dnem +4

    የሙቤ አሳሳቅ እኔን አሳቃኝ😂😂😂😂😂😂

  • @AminKiyrr
    @AminKiyrr Před 22 dny +5

    አቤት ሂጀብ ስየምርበት በድንሽ አለህ የፅነሽ

  • @user-ii5ib3ml6x
    @user-ii5ib3ml6x Před 22 dny +11

    መንሱር ቶሎ ድረስ ክክክክክክ 😂😂😂😂😂😂

  • @user-fe2fd8qw1b
    @user-fe2fd8qw1b Před 22 dny +11

    ግን ከሴት ኤሄን የክል መቀለድ ሀረም አይሆንም በእስለም ስም አትቀልዱ

    • @umijenetitube4002
      @umijenetitube4002 Před 22 dny +4

      ኢህዋነል ሙስሊሚን ምን ያቃሉ በቲክታክ ከሀጂ ነብይ ሲገረፍጡ እየዋሉ እነዚህ መሰል ናቸው ኢስላምን የሚያሰድቡ

  • @user-ln7kg9vz9d
    @user-ln7kg9vz9d Před 22 dny +3

    እድህ ነዉ የሚያምርብሽ አላህ ያፅናሽ

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es Před 22 dny +14

    ምስኪን መንሱር ምነው የሴት እድል አጣ😢እቺም አጋቡኝ አለች

  • @EmurayanMohamed
    @EmurayanMohamed Před 21 dnem +3

    ነጁየ የኔ ማር የኔ የዋህ እህት ሂጃብ እንደት እንደሚያምርብሽ አላህ ያፅናሽ እህትነት❤❤❤😘😘😘

  • @mareymabebawtube733
    @mareymabebawtube733 Před 22 dny +8

    መሱር ነጃትን ቢገባት ይሻላልል. በሀማኖታቸው ተከባብረው ቢኖሩ እሷንም ቢርዳት

    • @dgbh9445
      @dgbh9445 Před 22 dny

      መንስርም ሙስሊምነው

    • @mareymabebawtube733
      @mareymabebawtube733 Před 22 dny

      @@dgbh9445 አዎ አውቃለሁ ሙስሊም ነው እና ሙስሊም ያልሆነ አይገባም እኮ ያቺን የሌላ ሀይማኖት ተከታይ ከሚገባ ሙስሊም እህቱን አግብቶ. በፍቅር ክብር ይኖሩ ያልኩት

  • @lobabahuseen6134
    @lobabahuseen6134 Před 22 dny +10

    የኔቆጆ እዱህነው የሚምርበሽ👍👍👍👍👍👍👍

    • @hayathayattadese9518
      @hayathayattadese9518 Před 22 dny

      ለብሩነወእንደዘህየምትሆኑትከረወደዘ

    • @tube8181
      @tube8181 Před 22 dny

      ግንይችንባለየሙቤምንነውቦታሰጠሀት

  • @susuguragawa1424
    @susuguragawa1424 Před 22 dny +2

    ያግባት ምን ችግር አለው😂 ሙስሊም ነው አላለችም ሀሀሀሀሀሀ አስልመሽ አግቢው በቃ😂😂😂

  • @X697Infinix
    @X697Infinix Před 22 dny +3

    ነጁየ አሏህ ይወፍቅሽ ያረብ ከተመኘሽው በላይ ያሳካልሽ ወላሂ ❤❤❤❤❤

  • @sojoo4461
    @sojoo4461 Před 22 dny +1

    የኔ ማር ዛሬሰ በሳቅ ገደልሸኝ ሼር ለመንሱር እረ ትበዝበት አለሸ የኔ ውድ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Vip-tk2vp
    @Vip-tk2vp Před 22 dny +4

    በጣም ደስ ይላል አላህ ያሳካላችሁ

  • @MohamadMohamad-hn9dk
    @MohamadMohamad-hn9dk Před 22 dny +4

    ማ ሻ አላህ አላ ህያሳድግልህ

  • @naimaahmed3300
    @naimaahmed3300 Před 22 dny +2

    ክክክክመሸአላሕእንኳን ወደረሥሺተመለሺ

  • @meseehallu1001
    @meseehallu1001 Před 22 dny

    ጀርመናዊው ወንድሜ እንኳን ደስ እለህ

  • @hanan-pz3yc
    @hanan-pz3yc Před 19 dny

    በሳቅ ነው የገደለችኝ አላህ ሂዳ ይስጣት እህት በቅንነት ቤተሰብ እንሁን

  • @user-kc5qe6jo1j
    @user-kc5qe6jo1j Před 21 dnem

    አይዞሽ አላህ ላንቺ ያለወን እራሱ ያገጣጥምሻል አብሽሪ

  • @amoonym6348
    @amoonym6348 Před 22 dny +4

    ውነትምመሡርእችትሻሌዋለሽ ከዛች አረመኔ

  • @zubaydazubayda6188
    @zubaydazubayda6188 Před 16 dny

    መንሱርዬ አረ ምን እዳ አለበት እችን ሹላፍ😂😂😂😂😂😂

  • @UgjbVvnj
    @UgjbVvnj Před 7 dny

    አችን የሚያገባ አብዶአለ መንሱር እኮ ስነስራአት ያለው ሰው ነው

  • @user-he1di1yr5m
    @user-he1di1yr5m Před 22 dny

    ሙቤ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ያሳድግልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MnMn-dm8vk
    @MnMn-dm8vk Před 22 dny

    ማሻ አላህ ሙቤ አላህ ያሳድገለህ

  • @teejanhameed5430
    @teejanhameed5430 Před 21 dnem

    ማሻአላህ ነጅየ❤❤❤❤በሂጃብሺ

  • @YousfAhmed-ce2wd
    @YousfAhmed-ce2wd Před 6 dny

    እህቺ የማትረባ ቀውሥ የአእምሮ ዝግመት ያለባት ነች

  • @saadahsaadah9872
    @saadahsaadah9872 Před 22 dny +1

    ነጃትየ አብሽሪ ጎበዝ እሚአምርብሽ እደዝህነዉ በሂጃብሸሽ ጠንተሽ ሳዪሽ ደስአለኚ

  • @user-su5zx8mn1r
    @user-su5zx8mn1r Před 21 dnem

    ምን ችግር አለሁ ቆንጆ ናት ነጁ ወላሂ አሪፍ ነበር ቢጋቡ

  • @user-er1du9zf4f
    @user-er1du9zf4f Před 22 dny

    መንሱ ናና እድሉ እንዳታመልህ 😅😅በሳቅ ገደሉኝ እኮ 😅😅😅😂😂

  • @meseehallu1001
    @meseehallu1001 Před 22 dny +1

    እህት እላህ የተስተካከለውን ይስጥሽ

  • @tube-uc4zk
    @tube-uc4zk  Před 19 dny

    ላይክ አድርጉ ጀመአው ❤

  • @lubabaseid808
    @lubabaseid808 Před 22 dny +1

    ጉድ ሳይመጣ መስከረም አይጠባም አሉ ምንሸ ነው

  • @taibataiba202
    @taibataiba202 Před 22 dny

    ክክክክክክክክአለምን እተውለታለሁ አላላችም

  • @tawakan9600
    @tawakan9600 Před 22 dny +2

    ኡነት አው የግበት ሀቢተም ሀቢተም ከምፈልግ አድ ደሀ አግቢቶ ይቀይረት❤የምር

  • @tube8843
    @tube8843 Před 18 dny

    መሱር ሚስኪን ነው ይፈራሻል ስትር ብቶሆኝ ያገባሽ ነበር 😢😂

  • @user-tx5ll3mg4b
    @user-tx5ll3mg4b Před 21 dnem

    ምነ ቸገረ አለዉ ያገባት ምነም አየጎላት ዲናን ያስትምራት ጡሩ ሂዉት ስትኖረ አኢምሮዋ ይስትካከላል❤🎉

  • @redirani-rt5kb
    @redirani-rt5kb Před 22 dny +2

    በጣም ነው የሚመጣጠኑት ይጋቡ

  • @halimaaman4373
    @halimaaman4373 Před 18 dny

    😂😂😂😂😂😂😂 ayi najate alha yadergelshe ishaallaha

  • @ekramemohamad7392
    @ekramemohamad7392 Před 22 dny +3

    ምነው፣ጆርሽንአሳየሽን😢

  • @user-wx6hv5bm5d
    @user-wx6hv5bm5d Před 22 dny +1

    አላህሙቤእረዳ😢ከለሽበትትወጣ

  • @user-tv4ol3hg8k
    @user-tv4ol3hg8k Před 22 dny

    ማሻ አላህ አላህ ጨርሶ ሂድያ ይስጥሽ

  • @kedijaabdu4481
    @kedijaabdu4481 Před 22 dny +3

    ምን አለበት አግብቶ ብሰትረት

  • @user-zh2li7mt8q
    @user-zh2li7mt8q Před 22 dny +3

    ነጁኮ እብድ ናትጅ ቆጆ ነበረች😅

    • @user-vp9ek8mw3d
      @user-vp9ek8mw3d Před 22 dny

      ወላሂ ነጃትን የገደለ ሸሂድ ነው ታንደየ ሁለተየ ሀይማኖታችንን አቋሸሸች ይች አውቆ አበድ

    • @REHAM.1r
      @REHAM.1r Před 22 dny +4

      ክክክ የሴት ልጅ ቁንጂናዋ አደቧ ብቻ ነው

    • @user-lb7vf2fg4k
      @user-lb7vf2fg4k Před 22 dny

      ​በናተምላስምክንያትነዉ እናተስ ምን ትባሉ​@@user-vp9ek8mw3d

    • @tube8181
      @tube8181 Před 22 dny +1

      ​@@user-vp9ek8mw3dይችንልቅቦታሰተውእያሯትናቸውአብረውያበዱ

    • @ToybaAhmed-lw9pd
      @ToybaAhmed-lw9pd Před 22 dny

      ደምሪኝ❤❤❤

  • @fentanurye2967
    @fentanurye2967 Před 17 dny

    አሏህይባርክልህ

  • @RAllhamdulilaalakulihal

    😂ሀይማኖት ቀይራ አልናበርዴ😳

  • @lubabaayele149
    @lubabaayele149 Před 19 dny

    ኡምርህን እደዚህ ስቀህ ኣታም ማሻላህ ኢሻኣላህ ዳይመን እድትስቅ እመኝለሁ

  • @Abdulshakoor-sg3rf
    @Abdulshakoor-sg3rf Před 22 dny +2

    አው አጋቡ ደስ ይላል

  • @gifubbcv-vp9js
    @gifubbcv-vp9js Před 22 dny +1

    ዋው ይጋቡ አሁን ባልና ሚስት ተገናኙ ጋኒን ለጋኒን አቤት ይችን የወለደ የእናት እርግማን ብቻ ሳይሆን የአያትም ተጨምሮበታል እስኪ እረጋ በይ ለነገሩ ሀይማኖት የሌለው ሰው ዩቱብ ላይ ተጥዶ ነገ በምፈርሰ በምገማ በምትግማማ ምላሱ ዛሬ ላይ ይዋሽባታል በለው በለው ይልባታል ከፈጣሪው ጋር ይጣላባታል ግን መቸ እንደምትታሰር እንደምትግማማ አያውቅም ወራዶች ሌላ ስራ አሰሩም መንሱር ተብየውም አሬ አይሸትም ማለት የቀረው ነው ተጋቡ ግሙ ተግማሙ

  • @ethiojole
    @ethiojole Před 22 dny

    አቤት ኢጃብ አምሮባታል አላህ የህዲክ

  • @user-mw5cw4ub3q
    @user-mw5cw4ub3q Před 17 dny

    አምሮብሻል

  • @user-gs7jy5qv9w
    @user-gs7jy5qv9w Před 22 dny +1

    ይችልጅ ሒጃብእደዚህያምርቤታልእደ ኧረእህቴ መልሠሽ ተገላልጠሽ እዳናይሽ ሤትልጂ ሠተርሥትልነው ምክርነውደሞ እየሠደብኩሽ አይደለም እሽ ማሻአላህብያለሁ እህቴ

  • @ferdos-tube
    @ferdos-tube Před 23 dny

    😅😅😅😅

  • @Chuchumamo4176
    @Chuchumamo4176 Před 22 dny

    Zediro Mansur gudu fela😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Faeza852
    @Faeza852 Před 15 dny

    ልበላ😂😂😂😂

  • @seadahusin634
    @seadahusin634 Před 22 dny

    ደሞቆጂየናትአያሥሽም😂😂😂

  • @user-bb1gm9sm9q
    @user-bb1gm9sm9q Před 22 dny +4

    ነጃትየ አላሕ ይጠብቅሺ የአቅል የአደብ ባልተቤት ኮሖንሺ ሕፃን ነሺ የብዙወች ምኞት ትሖኛለሺ🎉

  • @sadianuredin9425
    @sadianuredin9425 Před 18 dny

    አላሀ የሰድገችው ስየምሩ❤❤❤❤

  • @NureNureadis
    @NureNureadis Před 16 dny

    ሙስሊም የመልክ ሞዴል የለውም የእወቀት እንጂ

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 Před 10 dny

    እች ልጅ አብዳለች 😂😂😂😂😂😂

  • @hanlove412
    @hanlove412 Před 22 dny

    ሲነሳባት ደሞ አጥባ ታስጣውዴ😂😂😆😆😆

  • @HaySss-lx6ke
    @HaySss-lx6ke Před 21 dnem

    በጉግትእንጠብቃለንመልሱን😂😂😂

  • @user-sy3sq9ll7n
    @user-sy3sq9ll7n Před 13 dny

    ክክክክ

  • @HallimaHalima
    @HallimaHalima Před 22 dny +2

    kkkkk😂😂

  • @user-lb7rd4ds4m
    @user-lb7rd4ds4m Před 22 dny +1

    እብድና ደሕና

  • @user-ts5jp9cx1r
    @user-ts5jp9cx1r Před 22 dny +1

    😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @user-vl9rs2ex4x
    @user-vl9rs2ex4x Před 22 dny

    ማሻአላሕ❤🎉

  • @dinkalmnegash3543
    @dinkalmnegash3543 Před 22 dny +1

    ይሄነወ፣ወድምነት፣መመለስ፣የሚቻለዉ፣ወደነበረችበት፣በፀባ፣መያዝ፣፣ለቤቤተሰቦቻ፣፣ተመስጌን

  • @user-vq7ti6pz8y
    @user-vq7ti6pz8y Před 18 dny

    ነጃት ጋላ አላገባቤ ስትል ነበረ ብር ስላለው ነው የፈለገች

  • @user-pt6fu4es3k
    @user-pt6fu4es3k Před 22 dny +1

    😂😂😂😂😂ወይኔ መሱር የማንም እርካሽ ሰይጣን የሚጫወትበት ሁላ መቀረጃ ሆነ

  • @user-nl4le9st7q
    @user-nl4le9st7q Před 21 dnem

    😂😂😂😂😂ክክክ

  • @lobabahuseen6134
    @lobabahuseen6134 Před 22 dny +2

    ውዴበጣምደስብሎኛለነጁ

  • @user-cp3cx2zg6m
    @user-cp3cx2zg6m Před 22 dny +1

    ሀሀሀሀ

  • @Ekram475
    @Ekram475 Před 21 dnem

    😂😂😂❤❤❤❤

  • @AMOOTUBE
    @AMOOTUBE Před 22 dny

    ወይጉድ 😂😂😂😂

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t Před 22 dny

    አላህጨርሶወደቀልብሽይመልሥሽ

  • @ZeryeHasen
    @ZeryeHasen Před 21 dnem

    አ መሡር የኔነዉ ያዙልኝ😢😢😢😢😢 በአላህ የኔነዉ😢😢😢😢 ኢተ ቂላህ ሙጋቤ እረፍ

  • @MeremaYimam-dj3zk
    @MeremaYimam-dj3zk Před 21 dnem

    እዉነትነዉ

  • @user-mh2nr7ow3e
    @user-mh2nr7ow3e Před 22 dny +1

    ወየውጫልቱድረሽ 😂😂😂😂

  • @foziyamohammad7257
    @foziyamohammad7257 Před 22 dny

    የዛሬው ደግሞ በኮሜዲነት ነው የመጣቺው

  • @HAYATMozi
    @HAYATMozi Před 22 dny

    😂😂😂😅😅

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 Před 15 dny

    ልጅቷ የአእምሮ በሽተኛ ናት ተዋት. ።

  • @FatumaAhmed-q9r
    @FatumaAhmed-q9r Před 10 dny

    ይችን
    ሰይጣን
    ማነዉ
    የሚያገባት

  • @Fatima-mf8vy
    @Fatima-mf8vy Před 22 dny

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤😊😊

  • @user-oy2lw7kv2m
    @user-oy2lw7kv2m Před 22 dny

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @ggtg6474
    @ggtg6474 Před 22 dny

    መሸአለህ❤❤

  • @hawwamohammad9631
    @hawwamohammad9631 Před 19 dny

    ንሮ😂😂😂

  • @user-vz3bf4fk8t
    @user-vz3bf4fk8t Před 22 dny

    😂😂😂😂😂

  • @fafatube4567
    @fafatube4567 Před 19 dny

    አሰላሙ አለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ😅

  • @CcsbdbdhXnvnsfh
    @CcsbdbdhXnvnsfh Před 19 dny

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @user-qh8gi3hm1w
    @user-qh8gi3hm1w Před 22 dny +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Faeza852
    @Faeza852 Před 15 dny

    ይችን ማን ያገባል ጭራሽ ለመንሱር

  • @SghahNeheh
    @SghahNeheh Před 22 dny

    እኔ እሚገርመኝ አንድሙሥሊም ሥለሀይማኖቱ ጠቅቆማወቅአለበት አሁንማሻአላህ በፈለጉትቋንቋ ለምድነዉ ሚዲያላይ ከምትሠበሠብ ለምንአታነብም ሌላዉ እኔቢሠድቡኝ ምንአገባኝ ሀይማኖቴሀይማኖቴነዉ ገናለገናዉ አሁን ተቆጭየለኝብላ ትሄዳለችትመጣለች መቼ አወቀች የመጨረሻ ቤታችንን አላህ ለሁሉችንም መጨረሻችንን ያሣምርልን

  • @user-he1di1yr5m
    @user-he1di1yr5m Před 22 dny

    መሱርየ እኔን አግባኝ ቲክቶክ ቤስብክ ቴሌግራም አልጠቀምም መሱርየ እኔ ኢሞና ዋትሳብ ብቻ ተጠቃሚ ነኝ መሱርየ አደራህን❤❤❤❤❤❤

  • @tbaheru
    @tbaheru Před 21 dnem

    የመቸ ነው ቆይ