Wendi Mak - Fikir Yalkal | ፍቅር ያልቃል - New Ethiopian Music 2024 ( Official Lyrics Video)
Vložit
- čas přidán 20. 06. 2024
- Wendi Mak - Fikir Yalkal | ፍቅር ያልቃል - New Ethiopian Music 2024 ( Official Lyrics Video)
#newethiopianmusic #wendimak #ፍቅርያልቃል #fikiryalekal
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited By Wendi Mak.
Copyright ©2024: Wendi Mak . - Hudba
ከሃያ አመት በውኋላ ክረምቱን ልታሳምርልኝ መጣህ ጀግናዬ
አንበሳዬ ቴዲን ማን ይተካዋል ብዬ ስጋት ነበረኝ ከች አልሻ ብሮ ክፉ አይንካሽ ወንድዬ ጀግና ነህ
በዚ ሰአት ለኔ የተዘፈነ ሙዚቃ #great work wendi 💪💪💪
ገና መስማቴ ነዉ። ወንድዬ ሌላ የሙዚቃ ትኩሳት የእዉነት ትችላለክ
ዛሬ 😂 እንቅልፍ ወፍ ነብሳችንን እናድስ ኡፍ ❤
😂😂😂
ነፍስ በሙዚቃ አተደሰትም ሥጋህ/ሽ እንጂ
ተንከራተትን እኮ😂❤
Yes
ምግብ አረከው እንዴ @@DanishAndeto
ወንዴ ትችላለክ 👍👍👍👍👍👍👍 ሚያምር ሙዚቃ ነዉ ወንድ ነህ ይመችህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ወንዲ ምርጡና ተወዳጁ ኢትዮጲያዊ ዘፋኝ ድንቅ ስራ ነው❤በርታልን
ወይኔ ሙዚቃህን እኮ ፍቅር ፍቅር ያሰኛል ግን በዚ ዘመን ፍቅር እሾህ ነው ይወጋል 😂አርፌ ብቀመጥ ይሻለኛል
Your right❤❤❤❤❤
ምመክርሽም እሱን ነው አርፈሽ ተቀመጪ 😢
@@eskedartamru6559 እሽ እህቴ ይሄው አመታት አለፏኝ😁
ህልም ተፈርቶ ሳይተኛ አይታደርምና ማፍቀርን አትፍሪ። just loving someone
@@fantahunbekalu3301 ሠው ፈልጎ አይፈራም 😌
❤❤🎉ሁሉም ትራኮች🎶 እንደ ሲግል ናቸው በጣም ነው የሚወደዱት😍💪🏿💪🏿
የአልበሙ ለኔ አንደኛ ዘፈን ፍቅር ያልቃል የሚገርም ነዉ
በቃ ዝም ብለህ ኑርልኝ የኔ ፍቅር
የሚገርም የሚገርም ነዉ ወዴ የዉስጤን ነዉ የዘፈንክልኝ አበሰግናለዉ
በጣም ምርጥ ስራ እሚገርም ሙስቃ አንተ ትቺላለህ ከምር እናመሰግናለን,, ጆራቺን ታሞ ነበር መዳኒት በተለይ ፍቂር ያልቃል
በርታልን የልብ የሚያደርስ ሙዚቃ
እንዴት እንዴት ነው ግን የሚመቸው ሙዚቃው ❤❤
አላፈቅርም 😢 ደግሜ ማልቀስ አልፈልግም 🥴🏃♀️
አይዞኝ😂
Ajona
ምን አስለቀሰሽ የወደደሽን መወደድ ያፈቀረሽን ማፍቀር የመጣን መቀበል የሄደን መሸኘት ነው ሂወት ቀላል ነች እኛ ነን የምናከብዳት
ሞክሼው 🤝👍
አዎ ፍቅር ያልቃል
ሔሉ የኔ ውድ እህት ተጋበዢልኝ ❤❤❤
አምሮብሃል ለዚህ ነዋ ጥፍት ያልከው
የሚገርም ስራ ደስ ሲል ❤❤❤
ethio tv......love it memories......I just love my child hood......I even remember before my mom left us in addis...was like 3 may be.......speically my mom's memory.....many thing I do not remener certain things...specilly songs my mom loved......I can not forget....cuz I grew up with my grand parents...my mom divorced and left us so young....hmmmm emotions....
እረ ዛሬ በቁሜ ላደረ ነው brother wowwww 🙏🙏🙏👌ማይሰለች ሙዚቃ
Wawu wawu smart 👌 album
ምርጥ ስራወንዴ ❤❤❤❤❤❤
እቺ ትለያለች❤❤❤
ወዲ ማክ በጣም ደስ ይላል በርታልኝ
A𝑏𝑜 𝑦𝑖𝑚𝑒𝑐ℎ𝑖𝑠ℎ 𝑏𝑜𝑠𝑠
Uuuuuuuuuyyyyyyyy yeliben nw yederskew kibret yistilgn wediye❤❤❤❤❤❤❤
ብሮ የኔ ህይወት ነዉ ይሄ አዉ አየዘልቅም😢😢
ትለያለህ እካ ሚካየ❤❤❤🥰🥰🥰
Amazing arrangement...it seems Elias Melka touch
Waw was zendro muzikegnochachin altechalachihum. Began arif album!!!!!
ደስ የሚል ነው ወዲ ማክ 🎉
እስካሁን እየስማሁት ነው ለጆሮዬ ተስማምቶኛል bravo wondimac.
ወንዴ የስራህን ይስጥህ
ገትረኸኝ ልታድር ነው
😆
Good luck wendi bro
የኔ ባል ❤❤❤
😂😂😜😜😜 አላልሽም
🙌🙌🙌
my god wendi mak....this is new song....its the other way around for me......Never go back to one who hurted you so much......NAAAAAAA
STRONGER THAN THAT......wedefit bichaaa
በጣም ምርጥ ስራ ነዉ። በርታ ወንዲኮ❤
best music 🎶🎶🎶❤
❤❤❤❤❤❤
በቃ ትችላለህ ❤
Wow amezing music
I love it i love it❤❤❤
አረረረረ በስማምምም 🔥🔥🔥🔥 ነውውው
እህቴ (ሪስቆ) የብቻዬ ስዩም......የእህታቹን ስም ጻፉ
Yhe demo yleya❤
ትለያለህ ወዴየየ❤❤❤❤
Wendi teleyaleh ewnt jegena❤❤
❤❤❤❤❤❤ ትለያለህ የኔ አስታዋይ
ዋውውውው ልዩ ነው ❤❤❤❤❤❤
አቦ ❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ፍቅር❤❤❤
❤SEWEDEHE 🔥❤️
ጉበዝ
ኡፍ እንዴት እንደምመውህ እኮ አንድ ሚጣል ዘፈን የለህም ለማነኛም አንተ ካላገባህ አላገባም 😂😊
ልብ የሚነካ ነው❤❤❤
Thank you Wendi
Betam gerami andegna 👏👏👏👏
Endate Endate❤❤❤wow anedega neh eko wow demth❤
አሪፍ ሰራ ነው❤❤❤
በጣም አሪፍ ነው 🎉🎉🎉
Emaaaa tanafekeshal❤❤❤
Thank you!
አቦ ይመችህ
🎉🎉waw new wendi hulum
የምወድህ ጋበዝኩህ❤❤❤
Tru sira nw❤
I love ❤️😍
the great man i admire always👍👍👍
Good luck wendeme
woow yamral
Good luck wow❤❤❤❤❤❤
Wendi teleyaleh ewnt jegena
Wow ❤
wow wow
Wow❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
Outstanding!! Much love bro❤❤
Wow❤❤❤
My Favorite One❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Shallow Lyrics,melody and arrangement
Beautiful song
Wow music wow lyrics ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
excellent ❤❤
Good luck ❤1
በጣም ትገርማለህ
Good luck 1
እኔንስ የገረመኝ ይሄ አይደል እሷው በዳይ እሷው ልካስ ባይ አይገርምም?
አረረረረበስምምምም🎉🎉🎉🎉ነው💗
Wendi teleyaleh ewnt jegena❤ppo
Woow new
Adega❤
My favourite musician whom I love alot
Greatest
እኔ ብቻ ነኝ የወንዲማክ ዘፈን እማይገባኝ ጥያቄ ነው 😅 በነገራችን ላይ ሪትሙ የቴዲ አፍሮ ሙዚቃ ላይ ነው ያለው ዳላስ ላይ ልስራ ቤቴ እሚነው ሙዚቃ
Betam konjo nwe wde
Only this one
🔥🔥🔥🔥
🔥🔥🔥