ጀነራሉ ለምን ተገደሉ?||ከብ/ጀ ታሪኩ አይኔ ጋር ለአመታት የሰሩት መኮንን እማኝነት||ክፍል 1||ጸሀፊ፡-ሻለቃ ንጋቱ ቦጋለ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024

Komentáře • 28

  • @fitsumwelday8229
    @fitsumwelday8229 Před 4 měsíci +4

    ገራሚ ታሪክ ብ/ጄ ታሪኩ ዓይኔ ነፍስ ይማር ስርዓቱ የውድቀቱ መጀመሪያ በእሳቸው ላይ የተሰራው ግፍ ነው

  • @yemanetesfay5417
    @yemanetesfay5417 Před 4 měsíci +2

    Tnx Nice porgram 🇪🇷🇪🇹🙏

  • @tesfagabirteame9607
    @tesfagabirteame9607 Před 4 měsíci +3

    ይህን ታሪክ ስላካፈሉን እናመሰግናለን። ስለ ጀነራል ታሪኩ ሳስብ ሁሌም አዝናለሁ። 😢😢😢 ጄኔራል ታሪኩ ከሞቱ በኋላ ምንም አይነት መረጃ ካላችሁ ስለቤተሰቦቻቸው ሊነግሩን ይችላሉ? ስለ ጀነራል ተመስገን ሳስብም አዝኛለሁ። ስለ ጄኔራል ገብረመድህን እና ስለ ጀነራል አርአያ ሳስብ ደግሞ አዝኛለሁ። እነዚህ ሁለት ጄኔራሎች በህወሓት እጅ ለሻቢያ ተላልፈዋል።

  • @ejigueguale9709
    @ejigueguale9709 Před 4 měsíci +4

    አይ ሐገሬ ስንቱን ጀግና በላሽ?

  • @tesematamir8948
    @tesematamir8948 Před 4 měsíci

    He was strong General . Long live 🇪🇹.

    • @abrahamt2356
      @abrahamt2356 Před 4 měsíci

      Long live 😅😅 he passed away

  • @tafesseayalew6560
    @tafesseayalew6560 Před 4 měsíci +1

    መንግስቱ ጀኔራሎቹን ሁሉ በላቸው

    • @Buy-wg3qk
      @Buy-wg3qk Před 4 měsíci

      That is the main points why Ethiopian army defeated, because very very educated and experienced skillful many Ethiopian generals killed by different none reasonably causes.
      Then, everythings went to wrong direction for Ethiopian army

  • @hassanjibicho
    @hassanjibicho Před 4 měsíci

    እስከአሁን ድረስ ኢትዮጵያውያን በጦርነት አልተሸነፍንም ።ለዚህም ነው እስከ ዛሬም ድረስ ጦርነት ውስጥ የምንዳክረው ።

  • @getsolomon
    @getsolomon Před 4 měsíci +4

    የቀድሞ የኢትዮጵያ ጀኔራል ታሪኩ ላይኔ ምርጥ የተማሩ በሚገባ ከአገር ውስጥና ከውጭ ሀገር የሠለጠኑ ቆራጥ አዋጊ የሠሜን ዕዝ ናደው እዝ አዛዥ ነበሩ።በራስ መተማመናቸው የሚገርም ነው።በ1980 ዓ/ም በመንግስቱ ሀ/ማርያም ትዕዛዝ ,,,,ከዚህ አለም በሞት አርፈዋል የሚያሳዝን ነው😭😭😭 በወቅቱ እኛ በደቀመሀሪ 102 አየር ወለድ የተወሰኑ ብርጌዶች ነበሩ በወቅቱ የጀነራሉንም ሞት እዛው ሆነን ኘው የሠማነው።

    • @biriktihaile5499
      @biriktihaile5499 Před 4 měsíci

      ከነበሩ ታድያ ኣፍኣበት እንዳለ ሰራዊቱ ሲደመሰስ ብረትየነበረ ሲማረክ 1 ይእሞተ ወታደር ሳይቀብሩ እግሬን ኣውጪኝ ብሎ የፈረጠጡ ጀግና የምትላቸው እስቲ ሂደህ እየው እንደእንጨት በየበረሃው ኣስከሬን ታገኛልህ መቸ ነው የምትማሩ ዘልኣለም ጉራ

    • @tesegaanley4072
      @tesegaanley4072 Před 4 měsíci

      በሠዓቱ አልደረሥንም አሁን እናተ የምትሉንን እየሠማን ነው ግን ካሁኑ ሁኔታ አንፃር ሁሉም ስልጣን ፈሊጊ ስለነበረ ለተራ ተዋጊ ግድ እንዳልነበራችሁ ተረድቻለሁ

  • @biriktihaile5499
    @biriktihaile5499 Před 4 měsíci +3

    ያለ ኣባት ያለእናት ወንድም እህት ኣስቀራቹን ሃገሩን ኣቃጥላቹ ህዝብ እንዲሰደድ ያደረጋቹ እናንተ በተለይ የነበሩ ያሉ ገዢዎች ሂወታችን ምሉ ኣንረሳውም ኣንድ ቀን በኤርትራ የወረደ ግፍ እጃቸው ያገኛሉ ሰላም ስለምንዘምር ነው እንጂ የረሳነው እንዳይመስላቹ 60 ዓመት ያገኘነው ግፍ ኣምላክ ይከፍልልናል እድሜና ጤና የኤርትራ ጀግኖቻችን

    • @user-ke7tk5lt1j
      @user-ke7tk5lt1j Před 4 měsíci

      SELAM.
      N EGZABHER NGDEFO ETI FRDI.
      AMHARIGNA DIA NAY H/SLASSIE OR NAY DERGI GEZE.
      A+ HIBEKI ALEKHU.

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk Před 4 měsíci

    What ever, Ethiopian lost so many educated and skilful generals. For example, General Tafar Bant , General Atinsfu Abat, General Aman Abido, General Marid Nugsse and others 14 Ethiopian generals whom killed in 1982 because of they did Coup data on Colonel Mangistu. All those things are the main problems for shabia and wayne came to Addis Ababa. I llike Colonel Mangistu even if this terrible things happened in our country. At least Mange
    did a lot of accomplishments for our country and people including the defeated Somalia war. He was never ever compromised on our country unity and freedom. However, he couldn't cooperated and worked together with others many Ethiopian generals as many formers and generals explained the fact on their books. But new generation and Ethiopian government can learn from this biggest Ethiopian army History and government. Thst is the ony main points what we can do now !!!!

  • @habtegirma4516
    @habtegirma4516 Před 4 měsíci

    Mirt Gets

  • @NezifAbajiru
    @NezifAbajiru Před 2 měsíci

    😂🎉,

  • @NezifAbajiru
    @NezifAbajiru Před 2 měsíci

    😂🎉, 😂😂

  • @user-ki3qz4bq1m
    @user-ki3qz4bq1m Před 4 měsíci

    ብ/ጄ ታሪኩ አይኔን ታሪክ ለማወቅ ከፈለጋችሁ አንዱን የታሪክ ክፍል በተለይ በትግራይ ውስጥ ጀግናው የ18ኛ ክፍለጦር ወያኔን ድባቅ መትቶ ከፍተኛ ምርኮኛ ይዞ ሄሊኮብተር ይላክልኝ ሲሉ ጀኔራሉ ግን ሄሊኮፕተሯንና ሲሲና አውሮፕላኗን በመያዝ ወደ ጎንደር በመሄዳቸው የወገን ቁስለኛ በወቅቱ ለማንሳት ባለመቻሉ ወያኔ ህወሃት መልሶ መቋቋም በማድረግ ማጥቃት በማድረግ ሰራዊቱ ሊመታ ችሏል ይህንን ለማረጋገጥ ሜ/ጀ መርዳሳ ሌሊሳንና የፖለቲካ ሀላፊ የነበሩትን ኮለኔል ተፈራ ሀይሌን ማነጋገር ይቻላል የማታቁትን ታሪክ እያወራችሁ አዲሱን ትውልድ አታወናብዱት ፤በጀኔራሉ የአፋቤቱ ታሪክ እንዴት በእብሪት ውድቀት እንደተከተለ እዚህ ላይ ለመጻፍ ይከብዳል ።

  • @ddyy5110
    @ddyy5110 Před 4 měsíci

    ሰውየው ላይ ደግሞ የተነገረው ብዙ መጥፎ ታሪክ ኣሉ። ኣንዱ ደግሞ ሰራዊቱን ለሻዕቢያ ኣሳልፎ ሰጠና ለህክምና ብሎ ኣዲሳበባ ሄደ የሚል ይገኙበታል።በቀይ ኮከብ ዘመቻ ወቅት በሻዕቢያ የተሰበረው ምሽግ ለመጀመርያ ጊዜ የዚሁ ሰው ግንባር ነበር ይላሉ። በሌላው ግንባር ሁሉ ጠንካራ ምሽግ ስለነበረ የዚሁ ጄነራል ግንባር ባልታወቀ ምክንያት እንዲሰበር ተደረገ ይላሉ። ሚስጥሩ በዚህ ዙርያ ነው ይባላል። እነ ኮሎኔል ፍስሃ ደስታ የሰጡት ቃለምልልስ ኣድምጡ

    • @Buy-wg3qk
      @Buy-wg3qk Před 4 měsíci +1

      Yes, some formers Ethiopian generals complained his for Ethiopian army lost victory. General Tatiku was very frustrated because he was not take cared by His higher ranks supervisor like others generals . For example, he was sick but he did not get a chance to go Hospital like others. So many things made him angry. The main conclusion, for all this problem was , Colonel Mangistu Couldn't solve the problems
      OR he did not have good relationship with others Ethiopian generals as we read a written book on forners Ethiopian generals.

  • @hermonpatros3
    @hermonpatros3 Před 4 měsíci

    Ante dedeb tarki aytkshi

  • @user-hy9bs1xn4k
    @user-hy9bs1xn4k Před 4 měsíci

    ጀኔራል ታሪኩ የሻቢያ ጥቅመኛ ወይም ባንዳ ነበረ መሪየ ነበረ