Video není dostupné.
Omlouváme se.

Ethiopia - ሰውነት እና አውሬነት Esat ignas?-እኛስ? March 8 2023

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 03. 2023
  • #Ethiopianews #Ethiopia #Ethiopiannews #ESAT
    የተከበራችሁ አድማጭ ተመልካቾቻችን እንዲሁም የማኅበራዊ ሚድያ ተከታዮቻችን
    ዋናው የዩቱዩብ ቻናላችን ባጋጠመው የቴክኒክ ችግር ምክንያት ለጊዜው እየሰራ አይደለም ።
    ችግሩ ተፈትቶ እስኪመለስ ድረስ ከዚህ ቀደም የጫናቸውን አንዳንድ ፕሮግራሞች በድጋሚ በሁለተኛው የዩቱዩብ ቻናላችን ላይ እንደምናጋራ በአክብሮት እናሳውቃለን።
    የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ!
    በ app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ ወይም በስልክ ቀጥር ‎‎1-888-772-3728 ext 4 ይመዝገቡ!
    Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ or by calling ‎‎1-888-772-3728 ext 4.
    / @esatforethiopia
    ESAT - Ethiopian Satellite Television and Radio - Copyright protected

Komentáře • 29

  • @Scgbjkbfcv
    @Scgbjkbfcv Před rokem +1

    Ethiopia 🇪🇹 Tikdem 💪✌️♥️

  • @almazabebe2801
    @almazabebe2801 Před rokem

    በጣም ጎበዞች እኮራባችኋለሁ እንዲሁም ፕሮግራማችሁን እከታተላለሁ በርቱ

  • @eliasm7436
    @eliasm7436 Před rokem

    You guys are really amazing!!በርቱ በጣም ነዉ የምከታታላቹህ!!

  • @nejaali5801
    @nejaali5801 Před rokem +1

    እናንተ የሴቶች ምሳሌዎች ናችሁ : እንኳን ለዚህ ቀን አደረሳችሁ !!!!!!!!

  • @kelfomesolomon6887
    @kelfomesolomon6887 Před rokem

    መታስቢያ እናመስግናለን

  • @hope-kq6sv
    @hope-kq6sv Před rokem

    ጀግኖች በርቱ 😍🙏👍👍👍😂👍

  • @hyesusbogale4546
    @hyesusbogale4546 Před rokem +2

    ጀግኖቻችን እንኳን አደረሳችሁ! March 8

    • @lemlemhailu17
      @lemlemhailu17 Před rokem

      እናተን ሳይ ቼቼንያ ሽርሙጦች አፋቹህን ዝጉ እብይ አልበዳ ያላቹህ

  • @mamdanjee4845
    @mamdanjee4845 Před rokem +1

    Metyea !! enkuan aderesachu ,,,,🇪🇷💞🇪🇹

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 Před rokem +1

    ኢሳት ውስጥ የምትሰሩ ሴቶች እንኳን ለዚህ ቀን አደረሳቹህ....

  • @yonasatle5319
    @yonasatle5319 Před rokem

    እግዚአብሔር ይባርክህ ቢኒያም 🙏
    ለእናንተም መልካም የሴቶች ቀን በርቱ 🙏

  • @mekbibatresso217
    @mekbibatresso217 Před rokem

    እንኩዋን አደረሳችሁ እናንተ ጀግኖቻችን ናችሁ ለሌሌሎች ሴቶችም ሞዴሎች ናችሁ በርቱ

  • @kiflenegussie7742
    @kiflenegussie7742 Před rokem

    ሰላም!!!!? በቅድሚያ፣"እንኳን ለመላው የሴቶች ቀን አደረሣችሁ!!!" በመቀጠል፣በተለያዩ ዝግጅቶቻችሁ የምታነሷቸው ርዕሰ ጉዳዮች ወቅታዊ፣አንገብጋቢና ጠቃሚ ፍሬ ሀሳቦችን መሠረት ያደረጉ ናቸው።እንደ ዛሬው ባለ ደግሞ ሀሳባችሁን ያለ አወያይ የምታቀርቡ ያህል ሆኖ ተሰማኝ፣በርግጥ አለ ግን ላላ ብሎ ታይቶኛል።ምናልባት፣ዛሬ የሴቶች ቀን ስለሆነ ሊሆን ይችላልና አወያዩ ጠንከር ብሎ፣በአጀንዳው መሠረት ቢቀርብ መልካምና የተዋጣ ይሆናል እላለሁ።ሰላም!!

  • @user-el4ul5lj9l
    @user-el4ul5lj9l Před rokem

    የኢትዮጵያ፡ህዝብ፡ዓይንና፣ጆሮ፣የሆናችሁ፣የምትወደዱ፣ጀግናዎቹ፣ዕንቁዎቹ፣መብትና፣ግዴታችሁን፡የምታውቁ፡ደፋሮቹ፣የኢሳት፡ጋዜጠኞች፡እንኳን፡ለማርች፡፣8 አደረሳችሁ፡፡

  • @elsasemereabrham9902
    @elsasemereabrham9902 Před rokem

    Melkam yesetoche ken🧑‍🎨🧑‍🎨🧑‍🎨

  • @kxwolde5718
    @kxwolde5718 Před rokem

    Why can’t call it women’s day Ethyitu

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 Před rokem

    ኢሳቶች እግዚአብሄር ይስጣቹህ

  • @SuperTherocketman
    @SuperTherocketman Před rokem

    ጥያቄው ለአሳየሽ ነው ሁለት እርስ በርሳቸው የሚታገሉ ቡድኖች በብልፅግና ውስጥ አሉ ብለሻል እናም ጠቅላይ ሚኒስቴሩ የትኛው ቡድን ውስጥ ናቸ? እዚህ ናቸው እዛ ናቸው የሚል ጫወታ ውስጥ አልገባም ብለሻል ግን የት ጋር እንዳሉ እውነቱን መናገር ጨዋታ ነውን ወይንስ አንቺ የመንግስት ካድሬ ካልሆንሽ በስተቀር ባንኩንም ታንኩንም የያዘው በአንድ ስው የሚመራ ፖርላማውን ምን አገባችሁ የሚል ፈላጭ ቆራጭ ጠ/ሚ ገዳይ አፈናቃይ እንደሆን ህፃን ልጅ ያውቃል!

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 Před rokem

    እኛስ ስብለ መቲ እሳየሽ መንግስት መቼ ነው መሬት መቦጫጨቅና ሀገር ማዋለድ ቤተክርስቲያንን ማፍረስ እቁሞ ህዝብ ና ተፈናቃይና ችግረኛን ለመርዳት የሚችለው ጠይቁልን

  • @Aminaamina-gg6gy
    @Aminaamina-gg6gy Před rokem

    አረ መግስት ለስሙ በለበት አገር በዚህ ሰአት ቤተቸውን አፍርሶ ሸገርን ሊገነበ

  • @yidh5226
    @yidh5226 Před rokem

    ኢሳት እኛስ ብሮግራም ላይ ሁለት ሴት እንቁ እንስቶችን ከእናንተ ጋር ባይ ብዬ እመኛለው እነሱም መስከረም አበራና መአዛ መሀመድን ይዛችሁ ውይይት ብታደርጉ የትኛውንም ብሮግራም የሚቦንስ እንደሚሆን ምን ም ጥርጣሬ የለኝም

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. Před rokem

    ኦሮሞ ወራሪና መጤ ሕዝብ ስለሆነ ከሌሎች ብሔሮች የተለየ መሆኑ አምነን መፍትሔ ብንፈልግ ብልህነት ይሆናል።
    ንግስት ሳባ፥ ዮዲት ጉዲት፤ ንግስት እሌኒ፥ እቴጌ ምንትዋብ፥ እቴጌ ጣይቱ፤ አገራችን ሴትን በእኩልነት ማየት ከጀመረች ሺህ ዓመታት አልፈዋል። ይደንቃል።

  • @genetg2956
    @genetg2956 Před rokem

    ኣይ ኣሳየሽ ምነው ኣርፈሽ በክብር ብትቀመጭ የመንግስት ካድሬ መሆን የለብሽም እኮ ኢትዮጵያ እየሄድሽ ፅሐይ ለመሞቅ እና ጤፍ እንጀራ ለመብላት ዝምታም እኮ ወርቅ ነው ውድ ሀገራችን ከኣንች እጥፍ እጥፍ እጥፍ የሆኑ የፖለቲካ ተንታኞች, ኣዋቂዎች እኮ ኣሏት ኣንች በ ሕዋሀት ጊዜ ስትታገይ የኖርሽው ለኢትዮጵያ ሕዝብ ሳይሆን ለእራስሽው ነበር መቼ ሄደውልኝ እንደልቤ ሀገሬ ገብቼ ነበር ትግልሽ በቃሽ ! ኣሁን ዝም ብለሽ የሀገርሽን ፅሐይ እየሞቅሽ ጤፍ እንጀራሽን ብይ ተዝናኝ ... ግን ካድሬነቱ ይቅርብሽ ውድ የሀገሬን ሕዝብ ኣታደንዝዥ , ኣታደንቁሪ እባክሽ ሌላ ቢቀር በወገኖቻችን ላይ ስለሚደርስው ስቆቃ እግዚአብሔርን ፍሪ እስቲ ስለመስጠትም የእምነት ኣባቶቻችን ያስተምሩናል ተይው ኣንች ይብቃሽ እናትዓለም

  • @mussieg3799
    @mussieg3799 Před rokem +1

    Meaza beteweledechibet enehe gangebet kurawotch teweledu.yenat hod buraburee😂

  • @SuperTherocketman
    @SuperTherocketman Před rokem

    ስለ መአዛ መሀመድ አውሮ እንጂ???? አሳየሽ Nurse Bettyን መስለው ተከስተዋል... Lol መቲ ከጎፈሬው እንኳን ደህና መጣሽ😉

  • @mbythoefraio-fk2bi
    @mbythoefraio-fk2bi Před rokem

    የት ያለ የሴት ቀን ነው?
    የሆነ ጡንቻው ያበጠ ወረበላ የጫካ አውሬ ወያኔ ኦነግ ብልጽግና ኦነግ ሸኔ የቀሩም የሚደፍራት አመጾች የምፈጽምባት ከዛ አልፎም በስንት ችግር መከራ ወልዳ ያሰዳጋችው ጨቅላ ህጻን ወጣት ልጅችዋ እንደፍዬል ታርዶ የህጻን ጭንቅላት እንደ የእግር ኴስ የሚጫወትበት የምስቅበት በዓለም ላይ አለ የሚባለው የኤረሜን ገበኖች በእርስዋ ላይ እየተፈጸመ እያለ እንዴት ነው መልካም የሴት ቀን ብለን የምናከብረው?
    የግፍ የጭቆና የግድያ የሃዘን የመፈናቀል ቀን ብለን ብንጠራው ያምራል?
    ከየዕድሜ ባለጸጋ እናት የተላከ ደብዳቤ