ወቅታዊ የኮምፎርት ዋጋ በአዲስ አበባ -25 ሺ ብር ! ምቹ እና ዘመናዊ ! | Comfort price in Addis Ababa | business | Gebeya

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 08. 2024
  • የኮምፎርት ወቅታዊ ዋጋ በአዲስ አበባ -25 ሺ ብር ! ምቹ እና ዘመናዊ ! | Comfort price in Addis Ababa | business | Gebeya | Ethiopia
    Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
    If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
    Email: gebeyamedia@gmail.com
    Telegram:t.me/gebeyamedia
    TikTok: / gebeya_media
    Facebook: / gebeyapromotion
    Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
    #ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ

Komentáře • 24

  • @ZaharaShumi-ty3li
    @ZaharaShumi-ty3li Před měsícem +4

    የሴራሚክን ዋጋ ጠይቂልኝ አንደኛውን ባ 80 ,60 40

  • @tsigeethio621
    @tsigeethio621 Před měsícem +5

    በጣም ዉድ ነው አረብ ሐገር ይሻላል ትንሺ ይዞ ለማግባት ያስቸግራል እጂ

    • @shemsiyakedir9989
      @shemsiyakedir9989 Před měsícem

      ያውነው

    • @shemsiyakedir9989
      @shemsiyakedir9989 Před měsícem

      ጉምሩክ እጥፍ ነው የሚያስከፍለው

    • @tsehay9899
      @tsehay9899 Před měsícem

      Yesetawe sete new seliki Aleshe Tadershalishi

    • @bintmoha3172
      @bintmoha3172 Před měsícem

      አወ ብትገዙ የቱንም ያክል ውድ አይሆንም

    • @user-ff8wp1jf7s
      @user-ff8wp1jf7s Před měsícem +1

      ሹ አርብ ሀገር ዱባይመቼም ኮፎርት130-200 በላይ ናቸውሲመዘርምች በዚያ ላይ የመላኪያ፣የማውጫ

  • @user-qv9qz2bg3k
    @user-qv9qz2bg3k Před měsícem +4

    እኔስ በደህናቀን ሰብስቤየ ልኬየ አለሁ ሀገሬየ በሰላም ያስገባኝጂ

  • @user-iu4ml5tx1r
    @user-iu4ml5tx1r Před měsícem +3

    እረወዳበይ ጋቢየን እለብስ ሀያምስት ይገርማል

  • @user-qy9jp9jr6y
    @user-qy9jp9jr6y Před měsícem

    ውድ ነው የምትሉ ሰዎች የካርጉ የታክስ: የሱቅ ኪራይ: የሠራተኛ ደመወዝ በላዩ ላይ ሲደመርበት በጣም ርካሽ ነው::
    እኔ ባለሁበት አገር ዋጋው እንደጥራቱ ነው:: ከ5- 20 ሺ የኢትዬጵያ ዋጋ ይደርሳ::ከዚህ ወስደን እንሽጥ ቢባል የ20ሺ እዛ 50 ሺ ያወጣል:: ጥራቱ ግን የእድሜ ልክ ማለት ነው::

  • @leyilasuraji
    @leyilasuraji Před měsícem +1

    የአለህ ወጋው ኡኡኡኡኡ

  • @jeirejeire8992
    @jeirejeire8992 Před měsícem +1

    መቐለ 3000ነዉ

  • @mulugetaashebir2374
    @mulugetaashebir2374 Před měsícem +1

    Comforter/ኮምፈርተር ማለታችሁ ነው????

  • @wubituzeleke2757
    @wubituzeleke2757 Před měsícem +1

    ዋጋውን ፡ ነው ፡ ያልሸውሰንት ፡ ነውና ፡

  • @ZibadahBesmelahi
    @ZibadahBesmelahi Před měsícem +1

    ኡፍፍፍ 8000
    አዚህ 100ርያል በስልሳ ብናባዝ 3000ያካርጎ ብያስ 1000
    =4000 የችርሳል 😊

    • @bintmoha3172
      @bintmoha3172 Před měsícem

      ወላሂ በቻላችሁት ግዙ እኔ እዚህ 320 ቱርኪ ነው ገዝቸው ኢትዮጵያ 20ሺ ሲሉ አየሁ

  • @user-cv9gc5sw7m
    @user-cv9gc5sw7m Před měsícem +1

    ምነው ባይለበሰ ቢቀር

  • @ShewayetibebuShewayetibebu
    @ShewayetibebuShewayetibebu Před měsícem

    ጉድ በል እዴት እዱዚህ ተወደደ 😮😮😮😮

  • @Workiyeworkalem
    @Workiyeworkalem Před měsícem

    Lijitua lemasayet fekadegna aydelechim senef nat

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r Před měsícem

    ውይ... ኢትዮጵያ እኮ እቃው ከውጭ አገር በላይ ዋጋችሁ ውድ ነው 🙄 ... ልጄ በናንተም አይፈረድም ብዙ ውጣ ውረድ አልባችሁ I understand but …

  • @nubekan.6628
    @nubekan.6628 Před měsícem

    Betam wudnew ezeko 2 ygezal 25000

  • @user-ku8ks8xb4t
    @user-ku8ks8xb4t Před měsícem

    እኔስ አረብ አገር ሰብስቢያለው የመሄጃው ነገር ነው እንጂ እስኪ በባህር እቃ የሚልክ ታማኝ ንገሩኝ

    • @matramatta8167
      @matramatta8167 Před měsícem

      ሳውዲ.ነሽ..ግን.ብዘ..ልዩነት..የለዉ.በጠያራ..ላኪ..በአውሮኘላን

  • @user-db4fk2sm9j
    @user-db4fk2sm9j Před měsícem

    እ የኔ ዎቹ ልሽጣቸውመሰለኝ😂