01

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
    / nikodimosshow
    ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
    This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
    Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
    Facebook:- / nikodimosshow
    Instagram:- / tigisttg
    Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel Song,Wongel,Gospel,Amharic,Mezmur,Protestant,Protestant song,Christian,Evangelical,church,Ephrem Alemu,Tekeste Getnet,Yoseph Ayalew,Kefa Mideksa,lily tilahun,Mesfin Gutu,Tesfaye Gabiso,Hana tekle,Jossy Kassa,Dagi,Dagimawi Tilahun,Samuel Tesfamicheal. Hanfre Aligaze,Tolosa Gudina,Teddy Tadesse,Yosef Bekele,Tesfaye Chala","Teddy Tadesse" "Bereket Tesfaye" frabek125 "Ephrem alemu" "Suraphel Demissie" "Presence Tv" "Holy Tv" "Cj Tv" "Aster Abebe" "feker tube" "MARDA TUBE" "Melkamu tube" "ETHIOPIAN PROPHET'S" "TST APP "yesuf app"
    "Hosannamezmur" "kiyatalkshow" "EthiopianMezmur"
    © Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2021

Komentáře • 32

  • @missym5961
    @missym5961 Před 2 lety +10

    One of the points I've taken from this program is... As professionals we have to take our job as serving God's kingdom.
    We have to be responsible, respectful and dedicated to whatever job we have.
    Action speaks more than words. Let's our work and lifestyle witness about Jesus.

  • @rb2782
    @rb2782 Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ, በጣም ደስ የሚል የሒወት ጉዞ ነው ደ/ር፡ ቲጂዬ ተባረኪልኝ ምታቀርብያቸው ሰዎች የሚቆረስ ምስክርነት ያላቸው ሰዎች ናቸው፡ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ 🙏🏽

    • @nateman3176
      @nateman3176 Před 2 lety

      ጌታ ይባርካችሁ
      ክርስቶስ ዋጋ ክፍሎ አዳነን እኛ የእርሱ አማኝ ከሆንን ዋጋ መክፈላችን ወደድንም ጠላንም በተለያየ መንገድ መምጣቱ አይቀርም በእውነት ላይ ማመቻመች ክርስቶስን መካድ ነው

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 Před 2 lety +4

    ቲጂ ዘመንሽ ይለምልም!!!በጣም እንወድሻለን!!!ምታቀርቢያቸው እንግዶች ብዙ የሚቀዳ ነገር አለባቸው!!!ተባርካችኃል!!!

    • @meseretegrace4793
      @meseretegrace4793 Před 2 lety

      ፓስተር እንዳለ ወልደጊዮርጊስን ብታቀርቢው???ብዙ የሚቀዳ ነገር አለው!!!Love you TG

  • @godisgood2409
    @godisgood2409 Před 2 lety +1

    Wow.....ጌታ ይባርክህ። ጊዜ ው የጠበቀ እንግዳ ነው ተባረኪ ።

  • @shewaawekee2913
    @shewaawekee2913 Před 2 lety +1

    በጣም ትክክል ነው ብሔራዊ ንሰሀ ያስፈልገናል

  • @rollnati
    @rollnati Před 2 lety

    Amezing interview,ideas& explanation.Well said of the last 50years of the Ethiopia history n falling down n how to restore it.
    God bless you dr pastor Bezalem & beloved TG

  • @ewwar8317
    @ewwar8317 Před rokem

    ደ ር ቤዚ ጌተ ይባሪክ ይባሪክ ንስሐ ንስሐ መመለስ የስፈልገነል። ተባረኩ

  • @yoniteshome1870
    @yoniteshome1870 Před 2 lety

    እግዚያብሔር ይባርክህ ንሰሀው በደንብ ተመችቶኛል በእውነት ከሰማይ ትሰማለህ ተባረክክክክክክክክ

  • @sabaothm
    @sabaothm Před 2 lety +1

    ተባረኩ

  • @abebadesta611
    @abebadesta611 Před 2 lety +1

    ተባረኩ እግዚአብሄር ማስተዋል ይስጠን ተተኪ ትውልድን ማፍራት አስፈላጊ ነው

  • @xahletgetachew6330
    @xahletgetachew6330 Před 2 lety

    በጣም ገራሚ የጥበብ ምክር ነው ተባረክ!!!!

  • @zessseyoum9963
    @zessseyoum9963 Před 2 lety

    May God bless both of abundantly!!
    I am amazed how blessed you are talking in public about Jesus with out compromising!! May the younger Christians watch and learn from you!

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Před 2 lety

    አሜን አሜን ጌታ ይባርካችሁ

  • @MeleChego
    @MeleChego Před 2 lety

    Thank you Doctor! I like your preachings. Bless u all.

  • @yordonsfsehaye7194
    @yordonsfsehaye7194 Před 2 lety

    ዋዉዉዉዉ ጌታ እየሱስ ይባርክእ

  • @asaasefa1467
    @asaasefa1467 Před 2 lety

    ጌታ ይባርክህ ዶ/ር በተለይ መጨረሻ ላይ ያነሳህው ሚዛን አለመጠበቅ ጭፍን ደጋፊ ጭፍን አግላይነታችን እየጎላ መጥቶአል።

  • @yitadesfikre3654
    @yitadesfikre3654 Před 2 lety +2

    ትክክለኛ ሰው አቀረብሽልን

  • @josef6258
    @josef6258 Před 2 lety

    Tebareku betam bezu temrenal

  • @kebegonfa7723
    @kebegonfa7723 Před 2 lety +2

    እህቴ ትግስት ኑሪልኝ እንደምልክት ነው የማይሻ እንደ ስምሽ በትግስት ነው የምታዳምጭው

  • @bekaludile1281
    @bekaludile1281 Před 2 lety

    Tg I have some comments
    If you reduce your makeup when you have a show.
    I am Blessed with this wonderful program

  • @zenylema8717
    @zenylema8717 Před 2 lety

    ተባረኩ❤

  • @addiszele4182
    @addiszele4182 Před 2 lety +1

    Amazing!!!!!
    Your program is "a positive function" that is up and forward!!!!
    Stay blessed!!!!!

  • @derejemizan5542
    @derejemizan5542 Před 2 lety +3

    እንደው ቃለመጠይቅ ስታደርጊ የእንግሊዘኛ ቃላትን ባትጠቀሚ ።

  • @lidya4781
    @lidya4781 Před 2 lety

    Thank you Tigist.

  • @elei417
    @elei417 Před 2 lety

    This is very educational! God bless you

  • @woinshetzeleke4705
    @woinshetzeleke4705 Před 2 lety

    YMENWDEH GOD PILSS YOU

  • @enkumengist1668
    @enkumengist1668 Před 2 lety

    የወቅቱ መልዕክት ነው።

  • @zarfazarfazarfa2389
    @zarfazarfazarfa2389 Před 2 lety

    ሻሎም

  • @samonchala5384
    @samonchala5384 Před 2 lety +1

    በዚህ ሰአት አፍ አችሁን ሞልታችሁ ታወራላችሁ። እንዴት እንመናችሁ,???? እኔ ፔንጤ ሆኜ ነበር አሁን ግን ስራችችን አይቼ ተሳቀኩህ።እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን

    • @yewbdartiksie3705
      @yewbdartiksie3705 Před 2 lety

      አትሳቀቅ ወንድምዬ አንተ ሰውን ሳይሆን የምታመልከው ወይም አዳኜ ብለህ የተቀበልከው ስላንተና ስለኛ ሀጢያት ብሎ የተሰቀለውን ጌታ ኢየሱስን ክርስቶስን ነው ማየትም ማምለክም ያለብህ እንጂ ስውንና ሀይማኖትን ካየህ ????? ትኩረትህ ጌታ ላይ ይሁን ሀይማኖት ሰውን መመልከትም የለብህም ብቻ ቃሉንና ጸሉትንም አጥብቀህ ያዝ ደግሞም ሁሉም ጴንጤ ውሸታምና ሌባ አይደለም እንደዚህ ሰው ጌታ የገባው ያወቀው ህይወትን ይኖረዋል ወንድሜ አይንህን ከሰው ላይ አንሳና ከጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሀን ከዘለአለም ሞት ወደ ዘላለም ህይወት ያሻገረህንና የጠራህን ጌታህን አጥብቀህ ያዝ ጌታ በነገር ሁሉ ይርዳህ እኔም እጸልይልሀለሁ ተባረክ