#በህልም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • #Encounter #demasko #semaytube

Komentáře • 146

  • @Ybiblicaldream1
    @Ybiblicaldream1  Před 2 měsíci +3

    Please #Share adregu #like #Subscribe Adregu Subscribe Satadergu Metayu Bezu Nachu 🙏

  • @user-by2su9kw2r
    @user-by2su9kw2r Před měsícem +2

    ያየሁት ህልም በጣም እየተመላለሰ ሲያስጨንቀኝ በጌታ ያልሆኑ ሰዎችን አስተርጉሜ አውቃለው ትርጉማቸው ልክ ሆኗል ግን የሆነቀን አስጨናቂና ተደራራቢ እንቆቅልሽ የሆነ ህልም አየሁ የህልሙን ትርጉም ልጠይቅ ሳስብ ውስጤ አትጠይቂ አትጠይቂ የሚል ድምፅ በተደጋጋሚ አቃጨለብኝ እሺ ምክንያት ይኖረዋል ብዬ ሳላስተረጉም ተውኩት ውስጤም ተረጋጋና ።ግን ለምን አጠይቂ ተባልኩ ብዬ ስጠይቅ የህልም ፍችው መፈታት ያለበት ቢያንስ በጌታ የሆነ እንደ እግዚአብሔር ቃል የሚተረጉም መሆን አለበት የሚለውን ስረዳ ለዛ ነው ነካ ውስጤ ሰላም ያገኘው አሜን ብዬ ተቀበልኩ አንድቀን ግን...

  • @user-be1jy3vq8h
    @user-be1jy3vq8h Před 3 dny +1

    የጌታ መገለጥ ይብዛልህ ከፍታህ ይጨምር።

  • @TameGlory
    @TameGlory Před 2 měsíci +5

    ❤❤❤❤God bless You papa ❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-by2su9kw2r
    @user-by2su9kw2r Před měsícem +1

    የማያቸው ህልሞች እንኳን ለሚሰማቸው ለኔም በጣም ይከብዱኛል አንዳንድ ህልሞች ቀጣይነት አላቸው እንደ ተከታታይ ድራማ ማለቴ ነው እና ያየሁትን ህልም የምነግራቸው ሰዎች ፊልምሽ ጀመረ ይሉኛ ምንም ይሁን ምንም ቢገባኝም ባይገባኝም እግዚአብሔር ያሳየኝን ህልሞች በኔም ህይወት ባየሗቸው ሰዎች ላይም ሆነዋል በጣም የሚገርመኝ አንዳንዶቹ ቀጥታ ነው የሆኑት

  • @fkr2212
    @fkr2212 Před 2 měsíci +4

    Tikikilegna revelation new wowwww tebareklign fkryee❤

  • @Yeabtsega9444
    @Yeabtsega9444 Před 2 měsíci +3

    Wow Wow Wow Amazing revelation Papa❤❤❤

  • @ElshadaiBajaWoldetsadik
    @ElshadaiBajaWoldetsadik Před 2 měsíci +2

    Wisdom from above, God bless you Prophet.

  • @wellelaasfaw4475
    @wellelaasfaw4475 Před 13 dny +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤

  • @Holyspirit146
    @Holyspirit146 Před 2 měsíci +2

    Wow amazing you are blessed prophet🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @EyuBeba
    @EyuBeba Před 2 měsíci +3

    Wowwww
    Geta abizto yibarek

  • @user-xm3ce2yy3f
    @user-xm3ce2yy3f Před 2 měsíci +2

    Geta yebarek papa ❤ bexam tameralek ewadekalwe

  • @SifenAbateKedida
    @SifenAbateKedida Před 2 měsíci +2

    Geta abzeto yibarekh
    Prophet ahunem tsega yibzaleh

  • @user-pw6ki2eq7p
    @user-pw6ki2eq7p Před měsícem +1

    እኔ ሁሉ ግዝ ሕልም አይል ታባረክ 🔥🔥🔥

  • @user-gw6le1cl2c
    @user-gw6le1cl2c Před 2 měsíci +2

    Tebareke man of GOD

  • @Henokfiqiruuu
    @Henokfiqiruuu Před 2 měsíci +4

    Teberk ❤❤

  • @EyuBeba
    @EyuBeba Před 2 měsíci +2

    Ewedihalew papa❤
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-by2su9kw2r
    @user-by2su9kw2r Před měsícem +2

    የእግዚአብሔር አገልጋይ ፊልሞንን ያገኘሁት እግዚአብሔር ን ሰው ስጠኝ ብዬ እየጠየኩት በነበረ በአንዱ ቀን ማለትም 21/10/2016 አርብ ማታ ይቱብ ስከፍት ፊትለፊት አገኝሁት ሳነበው አይኔን ማመን አልቻልኩም እና ወንድሜ መልካም ፈቃድህ ከሆነ ደውልልኝ እኔ ደውዬልህ አታነሳም

  • @YabsraTadele28
    @YabsraTadele28 Před 2 měsíci +2

    Ooowwww ygermallle geta ybarkhe

  • @YeabnewTesfaye
    @YeabnewTesfaye Před 10 dny +1

    U are blessed

  • @Simret-sv9dq
    @Simret-sv9dq Před 2 měsíci +3

    Iwnati now Igzihaber yibark
    Bahilme yefit xirse tanaqlo dagagime ayiche nbr
    Bamagistu ayate motech😢
    Andi hilmi litayiqiy yetimirt sa'at sirafdibign mindinew

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  Před 2 měsíci +1

      Ohhhh Simri Migerm nw....Timert seat sirefdebesh Malet Senfena ena Mezegyeten nw Miyasayew so Egziyabher Liyastemeresh Mifelegew neger ale Gn anchi zegyeteshal Tinesh Yezoshal So Fitnet Mechemer alebesh Ke Egziyabher season Gar Endatetelalefi

  • @SimriSami
    @SimriSami Před 2 měsíci +3

    God bless you

  • @mahletyilma-lu2rc
    @mahletyilma-lu2rc Před 25 dny +1

    ተባረክልኝ

  • @liyuworku303
    @liyuworku303 Před měsícem +1

    ተባረክ

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  Před měsícem

      Amennn Amennnn Liyu God Bless You too...Share madreg ayeresa

  • @AmenTola-sj1rs
    @AmenTola-sj1rs Před 2 měsíci +2

    Tebark papa 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bethelihemalemayehu7002
    @bethelihemalemayehu7002 Před měsícem +1

    Wendime tebarek yetachignaw yefit tirse tesebro ayehugn ebakih min yihon

  • @user-pw6ki2eq7p
    @user-pw6ki2eq7p Před měsícem +1

    እውነት ታባረክ እኔ ትብርክል ታባረክ ቃጥል ታባረክ እወድሃለሁ ወንድሜ 💥💥💯💯❤❤❤❤❤

  • @AbebechTomas
    @AbebechTomas Před 2 měsíci +2

    Tebarek

  • @tejineshzeleke9406
    @tejineshzeleke9406 Před 21 dnem

    ተባረክ❤❤

  • @user-bc6vu3ht5d
    @user-bc6vu3ht5d Před měsícem +1

    Egzabhier Amlak xegawun yabzalh tebareklgi .

  • @meklitesubalew3451
    @meklitesubalew3451 Před měsícem +2

    ጌታ ይባርክህ እኔ ብዙ ጊዜ ህልም አያለሁ አንዳንዴ ትርጉሞች ግልጽ ይሆኑልኛል ፡፡ አንዳንዴ ደግሞ ትርጉሞች ግልጽ ባልሆኑልኝ ጊዜ ዝም በማለት ሳልፀልይባቸው እቀራለሁ ምክንያቱም የበረከት ወይም የውድቀት መሆናቸውን ባለማወቄ ተግቼ ለመቃወምም ሆነ በእግዚአብሔር ፊት ለመለመን እቸገራለሁ፡፡ ለምሳሌ ዛሬ ሌሊት በህይወት የሌሉ ሰዎች ነጫጭ ልብስ ለብሰው ከሌላ በህይወት ካለ ሰው ጋር 3 ሆነው ከቤቴ እኔ እንዳስተናግዳቸው መጡ፡፡ ፍችውን እስካሁን አላገኘሁትም፡፡

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  Před měsícem +1

      Metawkiyachew sewoch nachew? Ena begeta neberu? FAMILY NACHEW?

    • @user-tz7bg8ot2u
      @user-tz7bg8ot2u Před měsícem

      በጣም ተደጋጋሚ ግዜ ከጥር ሴ በጣ እደክር የማያልቅ ነገር ሲመዘዝ አያለሁ ምንድ ነው??

  • @abengezachew2547
    @abengezachew2547 Před 2 měsíci +2

    Wow❤❤❤❤❤

  • @kalkidankalkidan4436
    @kalkidankalkidan4436 Před měsícem +1

    ጌታ ሆይ የስንት አመትጥያቄዬ ሊመለስ ነው 😮😮😮😮

  • @frezwudchanyalew2012
    @frezwudchanyalew2012 Před měsícem +3

    እኔ ብዙ ግዜ ህልም አያለሁ ግን ምን ማለት እንደሆነ በሪል ላይፌ ሲገለጥ ነው የሚገባኝ እንደውም ለየት ያለ ነገ ሊሆን ያለውን ሁሉ አይ ነበር 🤔አሁን ግን በማየው ህልም ሁሉ ላይ መጸለይ ጀምርያለሁ:: ጌታ ይባርክህ ልዩ መገለጥ ነው👏🙏

  • @SeerSunesis
    @SeerSunesis Před 2 měsíci +1

    You're amazing keep it up Prophet 🙏🔥

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  Před 2 měsíci

      Amennnnnn Amennnnnnn Seerye Bless You Tnx 🙏🙏

  • @user-mahi0987
    @user-mahi0987 Před 28 dny

    Blessed

  • @user-eu1vx3fy4q
    @user-eu1vx3fy4q Před měsícem +1

    ጌታ ይባርክህ ሁልጊዜ በህልሜ ደረጃ መውጣት ያቅተኛል በብዛት

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  Před měsícem +1

      Ya Dereja Malet Wede Kefeta Mewtaten nw Miyasayew Gn Wede Kefetash Egziyabher wedayelesh Kefeta Endatwechi Hayle Yeleshim So Kegeta gar betammm metabek alebesh

  • @tigistshitaye9235
    @tigistshitaye9235 Před 2 měsíci +3

    Bertalin

  • @amarechbogale8900
    @amarechbogale8900 Před měsícem +1

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ብዙ ተምሬበታለሁ

  • @user-qi2ur2rl7w
    @user-qi2ur2rl7w Před 2 měsíci

    ነብይ ድንቅ ነው እየተባረክን በደንብ እየተረዳን ነው ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤🙏🙏

  • @user-ur2xm8rf8r
    @user-ur2xm8rf8r Před 27 dny

    Tebark❤❤❤❤

  • @NahomDejene-hj6wf
    @NahomDejene-hj6wf Před měsícem +1

    Tebarekelegn wendeme bebezu❤❤

  • @ddghfghdd1073
    @ddghfghdd1073 Před měsícem

    ልክነህ ወድሜ እኔበህልሜ ጥርሤ ወለቀ ተዛ አራትቀን ውሥጥ ባሌ አገባ😢

  • @Afrika-cj9zs
    @Afrika-cj9zs Před měsícem +1

    Geta abzetoo yebark

  • @Ephirayirgu
    @Ephirayirgu Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤

  • @Afrika-cj9zs
    @Afrika-cj9zs Před měsícem +1

    Wandeme pls ine teyake yehonebing ilm aleng

  • @user-qr9uw6pz7n
    @user-qr9uw6pz7n Před měsícem +1

    ጌታ ይብርክህ

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  Před měsícem

      Amennn Tebareki....Subscribe madreg Atershi Sharem Yedereg

  • @meklitesubalew3451
    @meklitesubalew3451 Před měsícem +1

    በተረፈ በርታ እንደዚህ አይነት አቀራረብ እስከ አሁን ድረስ ለእኔ አዲስ በመሆኑ ደስ ብሎኛል ፡፡

  • @user-yq7xb4gb6s
    @user-yq7xb4gb6s Před měsícem

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ❤❤

  • @kalkldan
    @kalkldan Před měsícem +2

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @MihretZelalem
    @MihretZelalem Před měsícem +1

    Tebareklign betam des blognal.... Yenen hilm ftalign semonun wede dro dro guadegnoche bet eyehedku new mndnew???

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  Před měsícem +1

      yehenen Video Eyiw czcams.com/video/cdVhE4h1eKw/video.htmlsi=BxHvbmBlDRfazjd8

  • @MakiJusus
    @MakiJusus Před měsícem

    Tebark be bezu wendemie

  • @DawitTariku-z5q
    @DawitTariku-z5q Před měsícem

  • @emuyeyilma7752
    @emuyeyilma7752 Před 24 dny

    ስለ ስጋስ ?እናመሰግናለን

  • @RozaAbrehamAbreham
    @RozaAbrehamAbreham Před 2 měsíci +1

    🙏🙏🙏🙏❤️

  • @Betel-cb3ls
    @Betel-cb3ls Před měsícem

    ❤❤❤❤

  • @user-mp2ik3qy8s
    @user-mp2ik3qy8s Před měsícem +2

    Bizu temarku❤

  • @lidyaendale
    @lidyaendale Před měsícem +1

    Eshi trsachn ketesherefes mn malet new?

  • @yordi4366
    @yordi4366 Před měsícem +1

    እኔ ብዙ ግዜ ነው ያየሁት በዚህ መልኩ ተርድቼው አልቅም ነበር ተባርክ

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  Před měsícem +1

      Amennn Yordi Bless You...Subscribe Madreg Atershi Ena Sharem yedereg Tnx

  • @tigistwubishet8488
    @tigistwubishet8488 Před měsícem

    Balbata bate mengeste wesete senore aywe ale mine yehone?

  • @TigistGebra-r3s
    @TigistGebra-r3s Před 24 dny

    ወላጀ እናቴ ሞታለቸና ተደጋጋሚ በህልሜ አያታለሁ ምንድነው?????

  • @bethelhemDaniel-q1k
    @bethelhemDaniel-q1k Před měsícem

    አንዳንዴ በግልጽ ይታየኛል አንዳንዴ ተነስቼ እፀልያለው እልና እተዋለው አሁን ግን መፀለይ ይኖርብኛል ምክንያቱም ያሳየኝን ህልም እግዚአብሔር ሲያደርገው ስላየው 10Q

  • @tube-im6wm
    @tube-im6wm Před měsícem +1

    እኔ በህልም የማየው ነገር ሁሉ ሆኖ አየዋለው ስለሀገር ስለቤተሰቤ ስለ እራሴ አድም በህይወቴ ሳላይ ሆኖብኝ አያውቅም

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  Před měsícem

      Geta yebarek Metsaf Kidus Sinager Egziyabher menem Neger Le Nebyatu sayenager Endemayaderg yaweral Anchim Endezi aynet tsega alebesh

  • @meklitterefe2404
    @meklitterefe2404 Před měsícem

    Vampire teeth yemibalew siwelk esa MN malet new

  • @alganeshabraham
    @alganeshabraham Před měsícem

    ፊሊየ ጌታ ዪባርክህ የህልም ትርጉም ባለመረዳቴ ሂወቴን በታም ተበላሽተዋል

  • @ddghfghdd1073
    @ddghfghdd1073 Před měsícem +1

    😢እዳታልፈኝ መልሥልኝ ባአላህ እኔ ዛሬ የጥርሤ ብሬሥ ሢበጠሥ አየሁት የምር መሥሎኝ😢 ደግጨ ተነሣሁ ሣየው ብሬሡም አልተበጠሠም😢 ምድነው መልሥልኝ😢

  • @etalmekebede382
    @etalmekebede382 Před měsícem

    ቷባረክ ወንድሜ ፊልሞን
    አንድ ጊዜ ቸርች የማውቃት ሴት ብዙ የአንገት ጌጥ ስትሰጠኝ አየሁ ብዙ የሚያማምር ጌጥ የአንገት ጌጥ ትርጉሙ አልገባኝም
    በሌላ ቀን አብሮኝ የሚያገለግል ወንድም ከባለቤቱ ጋር ሆኖ ፓውንድ ( የእንግሊዝ ) ብር ሲሰጠኝ አየሁ ምን ይሆን!?

  • @tube-im6wm
    @tube-im6wm Před měsícem

    ዛሬ ሆነ ሰውለኝ በጣም ታግዬ ሁለት ቁልፍ ወስጄ ስሮጥ አያው

    • @elshaday-kk8kd
      @elshaday-kk8kd Před měsícem

      በረከትሽን ከያዘ ሰው ታግለሽ አስመለስሽ ማለት ነው

  • @user-ef2st6jh4c
    @user-ef2st6jh4c Před měsícem +1

    እኔ ጋር ተቃራኒ ነዉ በሕልሜ ከሳኩኝ በጣም ሐዘነ ይገጠመኛል ሳዝነ እደሰታለዉ

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  Před měsícem

      Migerm nw Awo Andande Welajochachen Endeza yelalu Gn Pray adreg endi aynet neger setay

  • @kassahun_gebe
    @kassahun_gebe Před měsícem

    ከጥርስ ውስጥ የሥጋ ትራፍ ቆሻሻ ማጽዳት ምን ይሁን ወንድሜ?

  • @user-rd6iy4pq3f
    @user-rd6iy4pq3f Před měsícem

    እኔ የመንታ እህቴ አርቴፍሻል ጥርስዋን አዉልቃ ፎቶ አንስታ ስታሳየኝ በህልሜ አየዉ ምን ይሆን😢

  • @kalkidankalkidan4436
    @kalkidankalkidan4436 Před měsícem

    እባክህ መልስልኝ እኔ ያየሁት ከአስር ጊዜ በላይ ነው በጥርሴ ዙሪያ ሲነቀል ብቻ አይደለም መጋጋዬ እንደቦብ ሲፈነዳ የፈነዳው ጥርስ ከመስታወት ስብርባሪ ይልቅ ስለታምና አጸባራቂ ነበር ብዙ አገልጋዮችን ጠይቄ ሊፈቱልኝ አልቻሉም ነበር ጠዋት ስነቃ የህመም ስሜት ሁላ ነበረው ምን ይሆን?😢

  • @AylaMaryam-kj4yp
    @AylaMaryam-kj4yp Před měsícem

    ሰላም ወንድሜ በህልሜ ወንድሜ መስሎኝ ሁለት ጥቋቁር በሬዎችን ይዞ እርሻ ላርስ ነዉ እያለ ሲሄድ አየዉት የድሮ ፍቅረኛዉን ይህን እቃ ይዘሺ ተከተይኝ ይላል እሷም የሄደበት ስለጠፍት አልተገናኙም አድስ ትዳር አለዉ ከፊቱ ላይ የማየዉ ሀዘን ፀፀት ነዉ ምንም አይነት ደስታ የለዉም ፍቹ ምንድን ነዉ

    • @servantnikolasfasil5151
      @servantnikolasfasil5151 Před měsícem

      መጥፎ ጎደኛ ገጥሞታለለሰ መለት ከመጥፎ ገደኞች በሰራ ምክናት ህይወቱላይ ገብተዋል ከለበት ደስታ ሊያወጡት ወይም ባክ ሊያስደርጉት ነው ጸልይለት እና እሶን ይስማት ንገረው

    • @AylaMaryam-kj4yp
      @AylaMaryam-kj4yp Před měsícem

      @@servantnikolasfasil5151 ተባረክ አወ መጥፎ ጓደኞች አሉት ከብዙ አመት ፍቅረኛዉ ጋ አለያይተዉት ሌላ ሴት አገባ የድሮ ስራዉን ትቶ ጓደኞቹ ባሉት መንገድ ብቻ ነዉ የሚሄደዉ

  • @EndashawKumsa
    @EndashawKumsa Před měsícem

    Big false

  • @mulukentilahun5610
    @mulukentilahun5610 Před měsícem

    1, ፈጣን ሩጫ ተወዳድሬ በጭንቅ ሳሸንፍ
    2, የማላውቃቸው ሁለት ሰዎች ቀጥ ያለ ድንጋያማ ተራራ ላይ በግራና በቀኝ ደግፈው ሲያሶጡኝ
    3, በፍጥነትና በሀል የሚወርድ ጎርፍ መሻገር አቅቶኝ ሳለ የማላውቀው ሰው መቶ ከኋላዬ ተከተለኝ ብሎ በደረቅ በኩል በአጭሩ አሻግሮኝ ከአጠገቤ ጠፋብኝ
    4, አዲስ ቡትስ ጥርስ ያለው ጫማ ገዝቼ ሳደርግ አየሁ.....
    እነዚህን 4 ህልሞች በሁለት ወር ግዜ ውስጥ ነው ያየሁት እናም ትርጉሙን እባክህ እስቲ። 🙏😊

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  Před měsícem +2

      Wowww Betammmm Miyasdeneku Hilmoch Nachew Geta yibarek....1.tagelegelaleh Mule?
      2.Yematawkachew sewoch Angeloch(መላእክት) ናቸው እና ስትወጣ የነበረው ተራራ መጨረሻው ከፍታ ነው ግን ድንጋያማ ነው ለመውጣት አስቸጋሪ ነው እግ/ር ትልቅ የከፍታ ስፍራ ላይ በህይወትህ ያስቀምጥሀል ግን ደሞ በከባድ Challenge wust neh..እግ/ር ይደግፋህ ዘንድ እና መድረስ ያለብህ ከፍታ ላይ እንድትወጣ እግ/ር መላእክቱን ስላንተ አዞዋል
      3.ተመሳሳይ ነገር ነው ጎርፋ Challenge ወይም ጥፋት ነው ጌታ ግን Angel ልኮልሀል በማጠብቀው መንገድ አዲስ ጎዳና ላይ ትገባለህ
      4.ይሄም ተመሳሳይ ነው ጥርስ ያለው ጫማ ሊያንሸራት የሚችል ነገር ላይ ለመሄድ ነው ሚጠቅመው ነክሶ እንዲይዝልህ.....እና እግዚአብሄር በህይወትህ ላይ ሊመጣ ካለው ወይም አሁን ካለህበት የህይወት ትግል ሊያወጣህ እግ/ር ተነስቶልሀል ተባረክ
      4.

    • @mulukentilahun5610
      @mulukentilahun5610 Před měsícem +2

      @@Ybiblicaldream1 ባንክ ነው ምሰራው ግን ውስጤ ጌታን የማገልገል ጥማት በጣም አለኝ

    • @mulukentilahun5610
      @mulukentilahun5610 Před měsícem +2

      @@Ybiblicaldream1 በጣም ከልቤ አመሰግናለው prophet filiye, እኔ በአሁኑ ስዓት ባንክ ነው ምሰራው ደሞም ከባድ challenge ውስጥም ነኝ

    • @mulukentilahun5610
      @mulukentilahun5610 Před měsícem +1

      @@Ybiblicaldream1 ከልብ አመሰግናለሁ ስላንተም ጌታን እጅግ አድርጌ አከብራለሁ ምላሽህን አይቼ ውስጤ በጣም ዕረፍት አገኘ ተደሰትኩኝም እግዚአብሔር ፀጋውን በደንብ ያብዛልህ ውስጤን በደንብ ነው ያሳረፍከው እግዚአብሔር አንተንም በሁሉም ነገር ያሳርፍህ።

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  Před měsícem +2

      @@mulukentilahun5610 Amennnnnnn Amennnnnnnn Muleye Des Belognal Wusteh selarefe egziyabher besetegn tsega and Sewen masaref lene Teleku seket nw Bless You Muleye

  • @GebreSorah
    @GebreSorah Před měsícem +1

    በህልም ውሻ ማየት??

  • @eden6094
    @eden6094 Před měsícem +1

    God bless you

  • @WoyinshetEshetu
    @WoyinshetEshetu Před 16 dny

    ተባረክ

  • @Ephirayirgu
    @Ephirayirgu Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤

  • @blendebebe9017
    @blendebebe9017 Před měsícem

    Tebarek