🔴..ምቹ ቀን ሆነላት...‼️.. ቀሲስ መንግሥቱ የእናቴ ልጅ🔴👉 ምስጢር ገለጡ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • #ethiopia #orthodox #rama
    🆂🆄🅱🆂🅲🆁🅸🅱🅴
    Contact us via telegram --@rama1621/0928311773
    #orthodox #rama #mezmur
    Video creates by Rama Tube.
    © @tadewos23 has all exclusive rights for all materials in this video. All materials in this video are copyright protected. Unauthorized use, distribution and re-upload of this content are strictly prohibited. H
    All rights reserved to @tadewos23

Komentáře • 82

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Před rokem +7

    አባታችን ቃለ ሒወትን ያሰማልን በረከተዎ ይደርብን

  • @eteneshliben4666
    @eteneshliben4666 Před rokem +9

    እዴሜ ከጤና ጋር ያድልልን እንዳ አይነት አባት አያሳጣን ቃል ሕይወትን ያሰማልን

  • @bezakulu9440
    @bezakulu9440 Před rokem +11

    አባቴ እድሜ ይስጠዎት

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu5563 Před 11 měsíci +3

    አሜን🙏🏾❤️እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ያድልዎት አባታችን ❤❤❤

  • @tw4926
    @tw4926 Před 11 měsíci +2

    ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @tgaberatube7076
    @tgaberatube7076 Před rokem +4

    አሜን አሜን አሜን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-so3ns7so1m
    @user-so3ns7so1m Před 11 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ🙏

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 Před 11 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
    አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ

  • @saharm119
    @saharm119 Před rokem +6

    ቃለሄወት ያሠማልን አባታችን በድሜ በጸጋያኑርልን በረክታቸው ይደርብን ሀገራችን ሀያማኖታችን ባድነት ይጠብቅልን ሠላም ለሠው ልጆችሁሉ ባምሣሉ ለፈጠረን ለልኡል እግዚአብሔር ክብርናምሥጋና ለሡይሁን ለናቱ እናታችን ወላዴት አምላክ እመብዙሀን ክልጆታማልደን❤❤❤❤

  • @silenatmulatu7609
    @silenatmulatu7609 Před rokem +3

    amen amen amen Kalewute Yesamalen yene Abeta Egizaber edima ane tenawuna yebazalote ❤❤❤

  • @fikerneghe660
    @fikerneghe660 Před rokem +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን

  • @esubalewgize160
    @esubalewgize160 Před 11 měsíci +2

    ለአባታችን ዕድሜና ፀጋውን ያበዛልን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን

  • @mkk9552
    @mkk9552 Před 11 měsíci +2

    ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ለኛም አስተዋ ልቦና ይስጠን።አሜን አሜን አሜን

  • @brookabrooka2870
    @brookabrooka2870 Před 11 měsíci +2

    አባቴ ቃል ሕይወት ያስማልን

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አባ በጸሎት አስቡኝ

  • @user-qt5fn2bx4e
    @user-qt5fn2bx4e Před 11 měsíci +2

    አባታችን ጤና እድሜ ይስጥልን💚💛❤️✝️👏

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 11 měsíci +1

    *_ጌታ ሆይ የወንጌልህ ቃል ለመስማት የብቃን የተዘጋጀን አድረገን_* 📚📚📚🌺🌺🌺
    *_ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ኣምላካችን ልኡል እግዚአብሔር የከበረና ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን_* 📚📚📚🌺🌺🌺
    *_እኛም ቃሉ ስምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፍራ የእሱ ቅ ዱስ ፍቃድ ይሁን አሜን_* 📚📚📚🌺🌺🌺

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 Před 11 měsíci +2

    እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ከፈዎች ይጠፋሉ አባታችን ረዥም እድሜና ሙሉ ጤንነት ያድልልን ለአባታችን ቃል ሕይወትን ያሰማልን
    እኛም ቅዱስ ቃሉን ሰምተን ፴30--፷60--፻100ያማር ፍሬ እንድናፈራ የአምላካችን ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን አሜን. አሜን አሜን

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 Před 11 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልንእድሜነ ጤነውን ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @wubeshetmulugetatessema5711
    @wubeshetmulugetatessema5711 Před 11 měsíci +2

    እግዚአብሄር ይጠብቅዎት!!! በጣም እንወድዎታለን።

  • @selamawitadmassu7887
    @selamawitadmassu7887 Před rokem +5

    እኔ የምለው ለወሬ ሲሆን የሚሰበሰበው ሰው ግን አሁን የት ነው ግን ያለው ? ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅዎ

  • @fikrietan1169
    @fikrietan1169 Před 11 měsíci +2

    እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
    ይፍቱኝ አባቴ

  • @SolomonVA
    @SolomonVA Před 23 dny

    አሜን ! ቃለ ህይወት ያሰማልን፡ የናቴ ልጅ ቀሲስ መንግሥቱ ጥላሁን፡

  • @user-hn2kw9uf8e
    @user-hn2kw9uf8e Před rokem +2

    አባታችን ቃለ ሂይወትን ያሠማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን ይማረን ይቅር ይበለን

  • @emebetemebet1075
    @emebetemebet1075 Před rokem +2

    አባቴ እድሜና ጤና ይስጦት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @saratedes4086
    @saratedes4086 Před 11 měsíci +2

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን❤❤❤

  • @zinabekubi6350
    @zinabekubi6350 Před 11 měsíci +2

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 Před rokem +2

    እግዝያብሔር፣ይመስገን፣አሜን፣አሜን፣አሜን፣የፃድቃን፣የሰማይታት፣በረከታቸው፣ረዴታቸው፣ይደርብን፣ለአባ፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣ተስፍ፣መንግስትን፣ያዋርስልን፣የአገልግሎት፣ዘመናችሁን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን፣አይነልቦናችንን፣ያብራልን፣የከርሞ፣ሰው፣ይበልልን

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 Před 11 měsíci +2

    አሜን የአባታችን ምርቃት ይድረሰን እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @sofiasofia7501
    @sofiasofia7501 Před rokem +2

    አባቴ እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @askaleknife6615
    @askaleknife6615 Před 11 měsíci +2

    አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን ::

  • @user-pj9vb2ym4j
    @user-pj9vb2ym4j Před 11 měsíci +2

    እግዚአብሔር.እድሜና.ጤና.ይስጦት

  • @weletemaryamkedejshadershnafek

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 Před rokem +2

    አባቴ በረከቶ ይደርብኝ ሳይገባኝ🤲🤲🤲

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 Před rokem +2

    Egiziyabhir yetemesegen yihun 🙏🙏🙏Amen amen amen Kale yiywet yasemalin memhir 🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️💚💚💚💚💚💚💚💚Tade enameseginalen Berta wendime❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 Před 11 měsíci +2

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 Před 11 měsíci +2

    አሜን አሜን አባታችን እውነት ነው

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 Před 11 měsíci +2

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Werke-oi6hj
    @Werke-oi6hj Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውንያብዛለወት ❤

  • @hannatafara700
    @hannatafara700 Před rokem +3

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን➕

  • @GenetGenet-ds3lt
    @GenetGenet-ds3lt Před 11 měsíci +2

    Amen Amen Amen kalehiyewote yasemalen menegeset samayaten yawureselelen

  • @AwgicbewYelema
    @AwgicbewYelema Před 11 měsíci +2

    ቃለ ሕይወት ይሠማልን አምላክ አይለዮት

  • @felekebeharu9900
    @felekebeharu9900 Před rokem +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-hn2kw9uf8e
    @user-hn2kw9uf8e Před rokem +2

    ወዮ ለኔ ለረከስኩት አቤቱ አምላኬ ምነው ባልፈጠርከኝ 😥😥

  • @user-yq5gi9gj3q
    @user-yq5gi9gj3q Před 11 měsíci +2

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Před 11 měsíci +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @user-py4ly7ij1o
    @user-py4ly7ij1o Před 11 měsíci +2

    ምን አድርጋ ነው ካባ የሚያልብሳት እቺ ሲትዬ በህዝብ ላይ እየቀለደችና እያፈናቀለች አይደለም ወይ
    ለእባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን😢

  • @እሙነኝየእናቴብቻ
    @እሙነኝየእናቴብቻ Před 11 měsíci +1

    አባቴ በረከቶ ይድረሰን

  • @tadesseshiferaw9113
    @tadesseshiferaw9113 Před 11 měsíci +1

    በመስቀል ለማያምንና ለተዋህዶ ጸር ለሆነ ሰው እንዴት ቅድስት ቤተክርስቲያን ይህን ስጦታ ትሰጣለች?

  • @user-kr2xq6dl9q
    @user-kr2xq6dl9q Před 11 měsíci +2

    Kalehiwet yasemaln abatachin

  • @emebetkasu978
    @emebetkasu978 Před 11 měsíci +1

    Amne amne amne qal hiwot yasamalne abbachni 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🌻🌻🌻

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ

    ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን

  • @berhanberhan2792
    @berhanberhan2792 Před 11 měsíci

    Amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn kale eywetn yasemaln abatachin edeme tena ysitln ♥️🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏♥️🙏🙏♥️🙏🙏♥️🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️🙏🙏 bereketot yderibin

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p Před 11 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤ቃለይሆትያሰማልንአባታችን

  • @temesgenkebede2246
    @temesgenkebede2246 Před 9 měsíci

    የአባታችንን ሙሉውን ትምህርቶቻቸውን የት ማግኘት እንችላለን? አንዳንዴም ደሞ የተቆራረጠ ትምህርቶችንም እያገኘን ነው እሱን እንዴት እናድርግ?

  • @etmzmortesfaye7454
    @etmzmortesfaye7454 Před rokem +1

    የቤተክርስቲያን ተኹላዏች

  • @turfatbelachew4688
    @turfatbelachew4688 Před rokem +2

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Sara-pe2xp
    @Sara-pe2xp Před rokem +1

    ❤❤❤

  • @hab4286
    @hab4286 Před 11 měsíci

    ይፍቱኝ አባቴ

  • @haimanotabraham6186
    @haimanotabraham6186 Před 11 měsíci

    Abatachn kal hiwet yasemaln bereketewo yderbn

  • @eyosiasgetachew7276
    @eyosiasgetachew7276 Před 11 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-fd9rr5fq7d
    @user-fd9rr5fq7d Před rokem +1

    Kalehiwet yasemalen

  • @temesgenkebede2246
    @temesgenkebede2246 Před 10 měsíci

    ሙሉውን ማግኘት ይቻላል?

  • @TGMTG
    @TGMTG Před rokem +2

    😢❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saratedes4086
    @saratedes4086 Před 11 měsíci +1

    ❤❤❤❤

  • @nardosabebech9363
    @nardosabebech9363 Před 11 měsíci

    Kale.heywet.yasmlen.abtachen.yebrkugn

  • @monatadesse5331
    @monatadesse5331 Před rokem +1

    Abety edme keen ysteln ymatoselan edmeystln

  • @merongeta3824
    @merongeta3824 Před 11 měsíci

    ❤ኀገሀ

  • @user-ig3fr9ul8f
    @user-ig3fr9ul8f Před rokem

    Edmana tanyestote

  • @BietisolomonBieti-oi1lk
    @BietisolomonBieti-oi1lk Před rokem +2

    አሜንንን

  • @user-wj6zg7ni3s
    @user-wj6zg7ni3s Před 11 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን

  • @balager21
    @balager21 Před rokem +2

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን።

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 11 měsíci

    *_ጌታ ሆይ የወንጌልህ ቃል ለመስማት የብቃን የተዘጋጀን አድረገን_* 📚📚📚🌺🌺🌺
    *_ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ኣምላካችን ልኡል እግዚአብሔር የከበረና ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን_* 📚📚📚🌺🌺🌺
    *_እኛም ቃሉ ስምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፍራ የእሱ ቅ ዱስ ፍቃድ ይሁን አሜን_* 📚📚📚🌺🌺🌺

  • @bzualemtemesgen
    @bzualemtemesgen Před 11 měsíci +1

    Kalehiwet yasemaln abatachn

  • @hawwii5954
    @hawwii5954 Před rokem

    ❤❤❤❤❤

  • @user-ws4qi2nu3d
    @user-ws4qi2nu3d Před rokem +1

    በእውነት አባታችን ቃልህይወት ያሰማልን

  • @user-kr2xq6dl9q
    @user-kr2xq6dl9q Před 11 měsíci

    Kalehiwet yasemaln abatachin

  • @user-kr2xq6dl9q
    @user-kr2xq6dl9q Před 11 měsíci

    Kalehiwet yasemaln abatachin