Hussein Berhale - Wagte Me'a (ዋግቴህ ሜኤ) - NEW! Official Music Video 2017

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • Ethiopia: Hussein Berhale - Wagte Me'a (ዋግቴህ ሜኤ) - NEW! Official Music Video 2017 - Enjoy DireTube Music Video: Ethiopian Music, Ethiopia
    Subscribe to our Channel Now! for More Music Videos
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "Kaleab Mulugeta - Enja Semonun (እንጃ ሰሞኑን) ❤ New! Ethiopian Music Video 2017"
    • ETHIOPIA - Kaleab Mulu...
    ~-~~-~~~-~~-~

Komentáře • 104

  • @user-bn4ml1qs9y
    @user-bn4ml1qs9y Před 3 lety +19

    አፋሮች ውስጤ ናቸው በፍቅር ነው እምወዳቸው ክፉ አይንካብኝ ወገኔን 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @johndeno306
    @johndeno306 Před 2 lety +11

    Love my Afar brothers and sisters peace from Eritrean Saho 🇪🇷🇪🇹🇩🇯❤️❤️❤️

  • @Vip-kh6df
    @Vip-kh6df Před 3 lety +20

    ከአፋር በመወለዴ በጣም ደስተኛ ነኝ

    • @user-od6kz2rq6z
      @user-od6kz2rq6z Před 2 lety +4

      ማሻ አላህ እኔ ወለየው ነኝ ባሌ ግን አፈር ነው አፋሮች ፈቅር ናችሁ ❤❤❤❤❤

    • @aatt4894
      @aatt4894 Před rokem

      አፋር ስወዳቸው እኔ ወሎየነኝ ግንበጣም እወዳቻዋለሁ

    • @user-po5vy8be7p
      @user-po5vy8be7p Před 4 měsíci

      ማሻአላህአፍሮች እኔምበጣም እወዳቸዋለሁ
      አላህመልካምየሆነዉባልይስጠኝ ከአፍሮች ማግባትእፈልጋለሁ

    • @user-nf7qf6iq9o
      @user-nf7qf6iq9o Před 3 měsíci

      አቦለኔምፈልጉልኝ ያፍርባል😂 ወላሂበጣምነውእምወዳቸው

    • @nuredinhabib9166
      @nuredinhabib9166 Před 3 měsíci

      አስለምደኝ/ጂኝ
      ከልጅነቴ ጀምሮ አፋርኛ መልመድ በጣም እወዳለው ከ7:00 ሰኣት ዜና ቦሃላ የናንተን ፕሮግራም ሆን ብዬ እጠባበቅ ነበር እነ ያሲን ከድር አሊ አፍሪካን ሁሴን በራህሌ እነ ዛፋ ኪሮስ ሌሎችም ውስጤ ናቸው
      የስልጤ ልጅ ነኝ❤

  • @bentbaba4317
    @bentbaba4317 Před 3 lety +12

    አፋር ቆንጆወችኮ ናቸው ሲበዛ የተፈጥሮ ውበታቸው ዋው እዴት እደምወዳቸው

  • @kamilawollo7528
    @kamilawollo7528 Před 3 lety +9

    በጣምነውየምወዳችሁአፋሮች

  • @ethiopiamymotherlove7455
    @ethiopiamymotherlove7455 Před 3 lety +11

    አፋሮች የኢትዮጵያ ድንቅ ልጆች ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ ስገባ አፋር ክልል መምጣት እፈልጋለሁ ኢንሻ አሏህ አሏህ ይጠብቃቹ

  • @user-kg6js1yi8x
    @user-kg6js1yi8x Před 9 měsíci +2

    አፋሮች ጀግና ናቸው ስወዳቸው አይበገሬው የኢትዮጲያ ኩራት አምሀራ&አፋር💚💛❤️💪💪💪

    • @user-ye3mj1bl1c
      @user-ye3mj1bl1c Před 4 měsíci

      ትግሬና ኤርትራን ጨምራቸው
      ታላቋን አቢሲንያ እንመሰርታለን

  • @qusaibarri1024
    @qusaibarri1024 Před 3 lety +5

    ዋው፡ተወልጀ፡ያደኩበት፡ሐገር፡፡አፋር፡ምግዜም፡ከአምሮየ፡አይጠፋም

  • @akakakk7167
    @akakakk7167 Před 3 lety +4

    አፋር ባል ፈልጉልኝ ሙቸነው የምወዳቸው በእምነታቸው እና ባገራቸው አይደራደሩም 💚💛❤

  • @meazatefara3289
    @meazatefara3289 Před 3 lety +5

    የኢትዮጵያን የሰው ልጅ ዘር መገኛ ድንቅነሸ ሉሲ

  • @atalelechhailu3166
    @atalelechhailu3166 Před 2 lety +5

    እውነተኛ የኢትዮጵያ ልጆች በሀገራቸው ፍቅራቸውን የማይቀይሩባት ክፍ አይንካችሁ

  • @ethiopiamymotherlove7455
    @ethiopiamymotherlove7455 Před 3 lety +2

    አፋሮች የኢትዮጵያ ጀግኖች

  • @nuredinhabib9166
    @nuredinhabib9166 Před 3 měsíci

    የስልጤ ልጅ ነኝ
    አፋር ሆኖ መወለድ ኩራት ነው።
    ከልጅነቴ ጀምሮ ለቋንቋው ልዩ ትኩረት አለኝ ከ7:00 ሰኣቱ ዜና በኋላ ሆን ብዬ የአፋርኛ ፕሮግራም እጠባበቅ ነበር ቋንቋው ምን እንደሚሉ ባይገባኝም ግን በጣም ለማወቅ ፍላጎት ነበረኝ ግን ምን ያደርጋል አፋርኛ ሳልለመድ ይሀው አሁንም ስለ አፋር አወራለው የነ ያሲን ከድር አሊ አፍሪካ ዛፋ ኪሮስ ሁሴን ባራህሌን ዜማ በድፍረት እሰማለው ምን እንደሚሉ ባላውቅም ስሰማው ያደግኩትን ዜማ ከነሱ እኩል እላለው❤

  • @mulomulo1211
    @mulomulo1211 Před 3 lety +5

    💚💛❤👍

  • @kedijaabdu8909
    @kedijaabdu8909 Před 3 lety +3

    Wow beautiful

  • @user-nt8dk5mt6q
    @user-nt8dk5mt6q Před 3 lety +4

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍😍 ሥወዳችሁ

  • @user-fh5gp3in5q
    @user-fh5gp3in5q Před 7 lety +10

    ዋውውው ጽቡቅ ስራሕ ዘሐጉስ ዩ,ቀጽልዎ ንፉዓት
    from eritrea

  • @amanstudio886
    @amanstudio886 Před 4 lety +5

    Mece tama Afar ni toboko mashallah💕🌹

  • @ethiopiaethiopia1992
    @ethiopiaethiopia1992 Před rokem +1

    አፋር የሰው ዘር ❤❤❤❤

  • @TUBE-xz9ti
    @TUBE-xz9ti Před 3 lety +4

    የኢትዮጵያ ለዘላለምትኑር

  • @EphremWolde-k2f
    @EphremWolde-k2f Před 26 dny

    I love afar music & Population of Ethiopia me 🎉

  • @lubabatb7453
    @lubabatb7453 Před 7 lety +7

    yene nafkotoch swedachu eko sew hulu minale endenante bihon! be eji yale werk Aydel yemibal 😍😍😍

  • @tube-vw7ku
    @tube-vw7ku Před 3 lety +3

    ስወደቸዉ

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p Před 2 lety +1

    ጥሎብኝ አፋሮች ወላሂእወዳቸዋለሁ አላህይጠብቃችሁ

  • @ZeynbYusuf-vs5nb
    @ZeynbYusuf-vs5nb Před 10 měsíci

    ሁሴኖ ይህን ሙዚቃህን ስወደው

  • @rokiaali5726
    @rokiaali5726 Před 2 lety +2

    አፋሮቺ ውሥጤ ናቸው አላህ ይጠብቃቺሁ

  • @user-ne2zz5rc6o
    @user-ne2zz5rc6o Před 2 lety +1

    አፋር ፍቅር
    😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zerugebrekidan6025
    @zerugebrekidan6025 Před 3 lety +3

    ዓፋር ኣሕዋትና መላኽና ሓሪፍ ሙዚቃ

  • @masmohamedahmedsoumbourouh4862

    Anihaye Afar

  • @solomonassefa4583
    @solomonassefa4583 Před 2 lety +1

    ፍቅር ብቻ

  • @abbaimran4122
    @abbaimran4122 Před 3 lety +6

    Masha Allah what a nice,beautiful cultural song and dance...

  • @saramohamedhassan8223
    @saramohamedhassan8223 Před 4 lety +4

    Inel amey afar awkay
    Inel ame assab awkay
    Inel amey bori awkay ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-li5vx3fo6y
    @user-li5vx3fo6y Před 3 lety +3

    አፉርየ ስወዳችሁ

  • @user-sw5ge1jl6k
    @user-sw5ge1jl6k Před 3 lety +3

    አፋር🌳💚❤💚🇪🇹💪💪💪💪💪💪

  • @azadaxmed2775
    @azadaxmed2775 Před 2 lety +1

    Masha alaah afar

  • @Vip-kh6df
    @Vip-kh6df Před 3 lety +3

    ከአፋር መወለዴ እድለኛ ነኝ

  • @user-lm6wk2nw1o
    @user-lm6wk2nw1o Před 10 měsíci +2

    የምወዳቸው😍😍😍💘💘💘💙

  • @sameerasameera6563
    @sameerasameera6563 Před 4 lety +6

    ዓፍርን🌶💍🕊 ትግራይን አሰይ ይይይይይይ 🌻🌻🌻🌻🇻🇳🇻🇳💪💪🇪🇹🇪🇹💋💋💋💋👊👊😍😍😍😍🌾🌾🌾🌾👍👍💐💐💐💐🎵⭐⭐⭐✋✋✋✋

  • @user-ic9zk1mx2l
    @user-ic9zk1mx2l Před 11 měsíci

    love afar❤❤❤

  • @tsagawkebede7655
    @tsagawkebede7655 Před 3 lety +1

    ያበደ ካልሆነ አፋርን አይነካም

  • @Samisami-ed3zc
    @Samisami-ed3zc Před 10 měsíci

    My Afar 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-fp3qd4eg8z
    @user-fp3qd4eg8z Před 3 lety +4

    I’m oromo love afar music

  • @HanokFekado-xy2ol
    @HanokFekado-xy2ol Před 11 měsíci

    ሁሴኔ አድናቂነኝ አፋሪዬ ህዝቦችሽ በቸር ይኑሩ አቦ ክፉ አይካችሁ

  • @user-bb6zv6bj5q
    @user-bb6zv6bj5q Před 2 lety

    አፈር ደሜ🇪🇹🇪🇹

  • @Refya-lu5bk
    @Refya-lu5bk Před měsícem

    Afar ❤❤❤🎉

  • @betelehemyohannes2925
    @betelehemyohannes2925 Před 2 lety +1

    💚💛❤

  • @hhxhjd9215
    @hhxhjd9215 Před 2 lety

    ወዉ

  • @Fasiltessema-uy5kg
    @Fasiltessema-uy5kg Před 8 měsíci

    አፍር 🥰🥰🥰

  • @yamiraliweleywudjdjkdcb6998

    wawww afar pippili

  • @hayatalienirs8008
    @hayatalienirs8008 Před 2 lety +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @cabdishariif3887
    @cabdishariif3887 Před 3 lety +1

    Good good

  • @ngusiwbshet4328
    @ngusiwbshet4328 Před 4 lety +2

    Bezwo meserat alebey

  • @ayshaalshamsi3283
    @ayshaalshamsi3283 Před 3 lety +2

    አፈር ስወዳቸ አንድ አፈርባል ፍልጉልኝ ይዥው ጎንደር ልግባ

    • @seniy4518
      @seniy4518 Před 3 lety +2

      ኪኪኪኪ አፋር ይዞሽ ይገባልጅ ይዘሽዉ አትሄጅም የዎህልብነዉ ያላቸዉ

    • @ayshaalshamsi3283
      @ayshaalshamsi3283 Před 3 lety

      @@seniy4518 እንዴ እኝም ጎንደሬውች እዃ ኩሩነን ደግማ የዋነ ን ለወደደን ማር ለጠላን እሬት ነን ግን በነገራችን ላይ አፈሩች በጣም እወዳቸዋለው

    • @seniy4518
      @seniy4518 Před 3 lety +1

      @@ayshaalshamsi3283 ዉዴ እኔሞ እወዳቸዎለሁ ነዉ ያልኩት

  • @dgghgffdgggggg1999
    @dgghgffdgggggg1999 Před 2 lety +1

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @anbeyaahmed3978
    @anbeyaahmed3978 Před 6 lety +2

    Woooow

  • @ndjd9458
    @ndjd9458 Před 7 lety +4

    አፋሮቺ ውስጤናቺሁ

    • @tgtk7942
      @tgtk7942 Před 7 lety +1

      Bzbአያምርም Ndjd
      me too!!!

  • @GrmayAsgodom
    @GrmayAsgodom Před 12 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hananhabeb2809
    @hananhabeb2809 Před 11 měsíci

    አፋር ባየሁ በሰማሁ ቁጥር እባየ እደፈሰሰነው ሁልግዜ እስኪ አባቴን አፋልጉኝ እስኪ መልሱልኝ ባአላህ አፋርኛ እና አማረኛ እምታውቁ

  • @abebawabebaw4067
    @abebawabebaw4067 Před 2 lety

    የኢትዮ የቁርጥ ቀን ህዝቦች ሥታሥደሥቱ

  • @fiqrtebelay9517
    @fiqrtebelay9517 Před 11 měsíci

    እዲናኘ ኤብሌው

  • @tdeisawasawenor8095
    @tdeisawasawenor8095 Před 3 lety +2

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹💝💝💝🌺🌺

  • @nesredinsalih629
    @nesredinsalih629 Před 3 lety

    Basak ta

  • @saragubry5920
    @saragubry5920 Před rokem

    ዓፍርን ትግራይን አሰይይይይይይይ ጅጋኑ

  • @qadobaguahmed7649
    @qadobaguahmed7649 Před 3 lety

    Macammad saalic litom mablak macaay allafanh gexxehtanik

  • @ngusiwbshet4328
    @ngusiwbshet4328 Před 4 lety +1

    Betam yametal

  • @user-zn9bc5vn5x
    @user-zn9bc5vn5x Před 11 měsíci +1

    የአፍር ልጅ ነኝ በይ አላፍርም

  • @ahlamalhydr9764
    @ahlamalhydr9764 Před 11 měsíci

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤️💋💋

  • @kamilmahamake7805
    @kamilmahamake7805 Před 7 lety +2

    meqe

  • @tgtk7942
    @tgtk7942 Před 7 lety +6

    አፋር ፍቅሮች ስወዳቹሁሁሁሁሁ!!!

  • @user-bs1ms6oq7o
    @user-bs1ms6oq7o Před 8 měsíci

    Àfar.hulem.ethiopiwinetachun.slemywedu.enem.ewedachualhu.

  • @soumailabassirou7021
    @soumailabassirou7021 Před 3 lety +1

    C est dans quel pays

  • @rahmaali2435
    @rahmaali2435 Před 3 lety

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪🥰🥰🥰🥰🥰

  • @alem5097
    @alem5097 Před 2 lety

    ይሄ. ዘፋኝ. የት. ጠፋ. በናታችሁ

  • @fanoo4110
    @fanoo4110 Před 2 měsíci

    ምጥ የአፋር፡ልጄ ነኝ

  • @masertmesfenmesfen4658
    @masertmesfenmesfen4658 Před 7 lety +4

    afare webu katama wwwww

  • @mss10vcd60
    @mss10vcd60 Před 3 lety +1

    😘😘😘😘😘😘