ኸሚስ ምሽት || ኡስታዝ በድር ሁሴን || ቢስሚከ ነሕያ || ሚንበር ቲቪ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • ዛሬ በተወዳጁ ኸሚስ ምሽት ፕሮግራማችን ሸኽ ሙሐመድ ኢብራሒም በሰዓታቸው ለቅርብ ሰዎች እንጂ ጨርሶ መነገር ስለማይኖርባቸው ጉዳዮች እያነሳሱ፣ ኡስታዝ በድር ሁሴን በቢስሚከ ነሕያ ዝግጅቱ ምሉዕ ሰው የመኾንን ምስጢራት እያጋራን የሚቆይ ሲኾን በመዲና ሠማይ ሥር የምንቆየው ደግሞ በርካቶችን በነሺዳ ሥራዎቻቸው የመዲናን ናፍቆት ሲዘሩ ከቆዩትና በቅርቡ ጦይባ ደርሰው ከተመለሱት ሙንሺድ ተውፊቅ ዩሱፍና ሙንሺድ ኢምራን ጣሂር ጋር ይሆናል።
    እርስዎም በዱዐ፣ በሶለዋትና በእስቲግፋር ምሽቱን ከእኛ ጋር
    እንዲያሳልፉ ተጋብዘዋል።
    #ለይሉ_ጁምዓ_ነው
    #ፕሮግራሙ_ደግሞ_ኸሚስ_ምሽት_ነው!
    ኸሚስ ምሽትን ለማግኘት [
    • ኸሚስ ምሽት ]
    ★★★★★
    የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች👇🏽 ይወዳጁን👍🏽 ያጋሩ⤴️
    CZcams👉
    / @minbertv1
    Facebook👉
    / minbertv
    Telegram👉
    t.me/minbertv
    Website 👉
    www.minbertv.com/
    Tiktok 👉
    vm.tiktok.com/...

Komentáře • 37

  • @MdMd-zl9vy
    @MdMd-zl9vy Před 16 dny

    ሱብሀን አላህ 🎉🎉🎉🎉ጀዛኩም አላህ ኸይር እስክ ዱአ አደርጉልኝ ኡስታዝ😢

  • @RahmaSultan-zm4kw
    @RahmaSultan-zm4kw Před 13 dny

    ❤❤❤❤🤲Amiiiiiiiiiiiiiiin ya Allah🤲

  • @ZamTurki
    @ZamTurki Před měsícem +1

    ሡብሀን አላህ🎉🎉🎉🎉

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 Před rokem +1

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲አላሁመ አሚን አሚን አሚን ያረበላለሚን ❤❤❤💐💐💐💐ሰለላሁአለይሂ ወሳህብሂወሰለም ጀኧዛኩም አላህ ኸይር

  • @ZamTurki
    @ZamTurki Před měsícem

    አሚንንን

  • @sucadahmedismail9218
    @sucadahmedismail9218 Před rokem +2

    masha allah❤❤

  • @user-ze2gq5qs8m
    @user-ze2gq5qs8m Před rokem +1

    ❤አላህይጠብቃቹኢሻአላህ❤

  • @NasriaKamel-d7d
    @NasriaKamel-d7d Před měsícem

    Allhyatbkthu

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 Před rokem

    ሰለላሁአለይሂ ወሳህብሂ ወሰለም

  • @endris-um6nr
    @endris-um6nr Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-oc5fm1dl3d
    @user-oc5fm1dl3d Před rokem

    Mashallah Mashallah allah yichmerelichu beritu Ustaze ❤

  • @user-ze2gq5qs8m
    @user-ze2gq5qs8m Před rokem +1

    ኢሻአላህ❤

  • @jemilasuleman2399
    @jemilasuleman2399 Před 6 měsíci

    Good program

  • @remlahussain3430
    @remlahussain3430 Před rokem +1

    ❤❤

  • @kediebrahim3181
    @kediebrahim3181 Před 9 měsíci

    ❤❤❤❤aminnnnnnn yareb

  • @erhemayemam1004
    @erhemayemam1004 Před rokem +9

    ሥለመሥጅዱ ግን ምንም አላላችሁም እኔ የዘድሮው ነገር አዱም አልገባኝም ነው የቆየ ቀረፃነው ወላሂ ያማል እናተ ዝም ካለችሁ እኛ ምን እንሁን ወድሞቻችን በግፍ አለቁ ሙሥሊም መሆናችን እምኑላይነው እነሡም ለድናቸው ነው እራበን አላሉም መሥጅዳችን ቁረአናችን ለምን ይነካል ብለው ነው ከናተ ግን ብዙ እጠብቅነበር ግን ወፍም የሞተ አለመሠላችሁም በጣም እምኖዳችሁ እምናከብራቸሁ ኡሥታዞቻችን ናችሁ የናተን ቃል ነበር እምጠብቀው ምንም እዳለተፈጠረ ዝም አላችሁ ነገሩም አለገባኝ አላህ ይወቀው የሩቁንም የቅረቡንም እሚያወቀው እሡ ባለቤቱ የአለማቱ ገዥ አላህ ብቻ ነው ፍትህህህህህ

    • @ramlashamil4738
      @ramlashamil4738 Před rokem

      ውዴ የቆየ ነው

    • @zebibamohammed7912
      @zebibamohammed7912 Před rokem

      L

    • @salihelias3116
      @salihelias3116 Před rokem

      ቲቪውን አታዪም አይደል ? በዩትዩብ ብቻ ስለምትከታተዪ እኮ ነው ሁሉንም ፕሮግራሞች ትተው ቁርአን ሲያስደምጡን እና ለሞቱት ዱዓ ሲከፈት ነበር የከረመው ሀዘን ደግሞ 3 ቀን ነው ከዛ በላይ ተሌቪዥኑን ያስተምሩበት እንጂ ለቅሶ ቤት ማድረግ የለባቸውም

    • @jafer3242
      @jafer3242 Před rokem

      ያሉት ኢትዮሳት ላይ ነው አገር በጠበጡ ብለው ይዝጉባቸውንዴ ቆም ብለን እናስብ

  • @user-ze2gq5qs8m
    @user-ze2gq5qs8m Před rokem

    አሚንአሚንአሚን❤❤

  • @ZamTurki
    @ZamTurki Před měsícem

    ሦለላሁ አለይሂወሠለም

  • @ytb9516
    @ytb9516 Před rokem

    ሡበሀንአላህ

  • @sus2475
    @sus2475 Před rokem

    አሚን ያረብ

  • @Muhammed27340
    @Muhammed27340 Před rokem +1

    سللخاليخوسلم❤

  • @f.ahassen1718
    @f.ahassen1718 Před rokem +3

    ቆይ ቆይ ጥያቄ አለኝ ሱብሀንአላህ ምን አለ አብሽሩ ብንባባል የሞተው የቆሰለው የታመመው የተዘበታተነው የፈረሰው የተደፈረው እናንተን አይወክልም እንዴ ተረጋግተን ልንሰማቹ የምንችልበት ሁኔታ ውስጥ አይደለም ያለነው አሞናል ታመናል ያረቢቢቢቢቢቢቢ

  • @mebezelalegashifa2519

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤M

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 Před rokem +4

    ስለ መጅዶች ፈረሳ፣ ዝም አላቹስ ሚድያው ለጭቁኖች ድምፅ አይሆንም

    • @user-vb9lt6gc2g
      @user-vb9lt6gc2g Před rokem +2

      ኢትዮጲያ ያሉ አይመስለኝም እንዳልል
      አለም ሰምቷል የኢትዮን ጉድ
      ምነው ሚንበሯች ዝምምም አሉ ምንም እንዳልተፈጠረ ? ብዙ ተከታይ ይዘው
      ምናልባት ለማን እንጩህ ብለው በዱኣ ወደአሏህ እጃቼውን አንስተው ከሆነ ኸይር
      አላህ ነስሩን ቅርብ ያድርግልን😥ያረብ በራህመቱ

  • @Subiriy
    @Subiriy Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሚንንንንን

  • @ABDI20241
    @ABDI20241 Před rokem +3

    አሰለሙ አለይኩም ወራማቱለሂ ዉበራካቱ ወለሂ minbar tv በጠም ነዉ ምዉዳቹ ግን ሙስልም ያታጨፈጨፈ አንድ ቃን ለኡማዉ ፍት ከልጠያቃቹም

    • @salihelias3116
      @salihelias3116 Před rokem +1

      እንደውም ከሌሎች ሚድያዎች በተለየ መልኩ አዝናኝ ፕሮግራሞችን ትተው ከተፈጠረው ነገር ጋር በደንብ ትስስር ያላቸውን የቁርአን አንቀፆች ሲያስደምጡን ነበር ! 3ኛውም ሳምንት እንደዚያው ይቀጥል አይባልም ፕሮግራሞች ሊቀጥሉ ይገባል ። ብዙ እናት አባቶቻችን በእንደዚህ አይነት ፕሮግራም ነፍሳቸው እየተረጋጋች እንዳለ ቤት ይቁጠረው ሚንበሮች እውነትም ሁለንተናዊ ከፍታ በርቱልን

    • @abdrezaqkedr7514
      @abdrezaqkedr7514 Před 29 dny

      ​@@salihelias3116ወላሂ ትክክል ነህ ወንድሜ ❤

  • @ayishaahmed2521
    @ayishaahmed2521 Před rokem

    አሰላም አለይኩም ወረህመቱላ ወበረካትሁ የሰዉ ልጅ የ39 ቀን ጭቃ ነዉ ቢንቀሳቀስም ማለት ነዉ ወይስ ከሱም ያንሳል? አላህን ካልጨመርንበት ነብሱ የአላህ ነዉ ቀለብ ካልሰጠነዉ ይሞታል አደል? እንደዛ ከሆነ ያለነዉ በነብስ ወከፍ ነብሱን ሚቀልብ ቢታይ ስንት ይቀራል? ያረቢ ያረቢ ነብሳቸዉን ከይር ነገር ከቀለቡት አትለየን።ፈ

  • @fafi2537
    @fafi2537 Před rokem +2

    እረ ስለ መስጂዱ አዲበሉ ምን ጉዲ ናችሁ

  • @ytb9516
    @ytb9516 Před rokem

    አሠላምአሊኩምወረህመቱላሂወበረካትሁጀዛክአላህወክይረየኡሥታዝዝዝ

  • @haderabederu2817
    @haderabederu2817 Před rokem

    ❤❤❤❤❤